Тёмный

ስለ ቀይባሕር ማን ምን አለ? |ቀይ ባሕርኛ 

AddisWalta - AW
Подписаться 496 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
ስለ ቀይባሕር ማን ምን አለ? | ቀይ ባሕርኛ - በጥቂቱ |ቀይ ባሕርኛ
ቀይባሕረኛ ፕሮግራም ባህር በር በተመለከተ በርካታ የዘርፉ ምሁራንን በመጋበዝ ኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባሕር መመለስ ስለሚያስገኝላት ስትራቴጂያዊ ጠቀሜታ ጠይቋል። ምሁራኑ ያለፉትን 6 ወራት በቀይባሕርኛ ፕሮግራም ያነሱትን ሐሳብ እና እይታ እነሆ በጥቂቱ። #Red_Sea #Horn_of_Africa #Ethiopia
#Addiswalta #Ethiopia #News
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
RU-vid Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 149   
@semirabdujalile6217
@semirabdujalile6217 27 дней назад
ኣየ ኢትዮጵያ የተማረም ያልተማረም ስለ ቀይባሃር ከህልሙ ማይላቀቅ ህዝብ
@Wedinakfa77712
@Wedinakfa77712 29 дней назад
አትዮጵያ ይጎዝላቭያ ትሆናለች ተዉ ተዉ ያላችሁ ጸጋ ተጠቀሙ የሶማልየ ማፍረስ አትዮጵያ ተጠያቂ መሆንዋ ታውቃላችሁን
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 29 дней назад
ለሶማሊያ መፍረስ ግብፅ ሀላፍነቱን ትወስዳለች።
@TeshomeF.GAfrica
@TeshomeF.GAfrica 5 дней назад
ያንተ ምዎርት አይሰራም፡፡ኤርትራ ግን ከእናቷ ኢትዮጵያ ጋር መቀላቀሏ አይቀርም፡፡
@Memesalem-bm1fh
@Memesalem-bm1fh 29 дней назад
ድል ለኢትዮፕያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Barry-m3w
@Barry-m3w 15 дней назад
የትኛው ድል???
@girmaasfaw4119
@girmaasfaw4119 29 дней назад
ተናገር ምፅዋ፣ ተናገር አሰብ፣ዛይላ ዳህላክ በርበራና ታጁራ እስክአውሩን እባካችሁ አፍ አውጥታችሁ ታሪካችሁ እንዴት እንደነበረ።
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz 28 дней назад
ቀይ ባህር ለእኛ ቀይ ደማችን ነው ማንም ብፈቅድ ባይፈቅድ የማይቀር ነው ።
@kidane8155
@kidane8155 28 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz 28 дней назад
​@@kidane8155😏😏😏😏
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv 28 дней назад
❤ሱማሌ ላንድ ለኢትዪጵያ ወደ ማካራየት እንጂ ለኢትዪጵያ ወደብ አልሰጠቺም ተከራይ ነን ለምን ወደብ ኢትዪጵያ ባለቤት ሆኖች ብሎ መንግስት ለምን እንደሚያወራ አልቅም ለኢትዪጵያ ህዝብ ማታለል ነው❤
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv 28 дней назад
❤ሱማሌ ላንድ ሀገር አይደለችም ክልል ናት ከሱማሌ ፈደራል መንግስት እንጂ ከአንድ ክልል ሱማሌ ላንድ የሚደረገው ስምምነት አይሰራም የህዝቡን ጥያቄ አቅጣጫ ማስቀየርያ የውስጥ ፖሎቲካ ችግር ተፈጠረው አቅጣቻ ማስቀየስ ነው። በአላመቀፍ ህግ ተቀባይነት የለውም❤🎉
@tekletedros4764
@tekletedros4764 24 дня назад
Drem is free
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 28 дней назад
ይሄ ፈሳም ህዝብ ። የሰው ስትመኙ የናንተው ኢትዮጵያ እየፈረሰች ነው።
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv 28 дней назад
❤ቀይ ባህር ዳህላክ ኤረትራ የእኛ ነው የኢትዪጵያ❤
@danielweldeyesus3230
@danielweldeyesus3230 27 дней назад
ባዶ እውቀት
@danielweldeyesus3230
@danielweldeyesus3230 27 дней назад
መቅበርያቺ ነው
@en8615
@en8615 27 дней назад
HELM AYKLKELM 😅KKKKKKKKK
@kibromtekeste7377
@kibromtekeste7377 15 дней назад
Ethiopian elites are thinking like law of the jungle this is 21 countries and respecting colonial boundaries you guys are trying to steal land and sea in the daylight 😂😂😂😂😂
@Barry-m3w
@Barry-m3w 15 дней назад
እናንተማ ቁርጥና ክትፎ: ዊኘስኪ; ቆንጆዎች ወዘተ,,, ሰፊው ሕዘብስ???. ወደ ጦርነትና ብሎም ወደ ሞት??? ልጆቻችሁ ወደ ኣመሪካ??አራዳዎች???.
@abharish1773
@abharish1773 28 дней назад
sle qey bahr mnm adis aynorm qey dem enji
@getachewnekere9029
@getachewnekere9029 29 дней назад
ኤርትራ ኢ/ያ ስለ ወደብና ስለ ባህር ኃይል ቤዝ እንዲነሳ አትፈልግም። ለምን የኤርትራ ስም እንደምታነሱ አይገባን።
@abtd3861
@abtd3861 28 дней назад
@@getachewnekere9029 አንተ ስላልፈለክ ከማንሳት ወደኋላ አንልም። ደስ ስላለህ የሚሆን የሚቀር የሚቀየር ያለ ነገር ይመስልሀል? ኤሪ-ጥልያናዊው?
@ynegasi99
@ynegasi99 28 дней назад
​@@abtd3861get lost kondof Agame
@MichaelHabte-i2c
@MichaelHabte-i2c 29 дней назад
ሰውይውይ ጀማል ናስር የሚባል ስም ብኢትዮጵያ የለም ካሕዲ ነህ በብር ተገዝተህ ብትዋሺ ኢትዮጵያ ባህርና አገር ልትሆን እትቺልም የናንተን ህልም አይሳካም ህዝባቹን ለመጨርሽ ከተፈልገ ይሄው።😅😅😅😅😅
@mensurabdu9016
@mensurabdu9016 26 дней назад
ኤርትራ 50 ዓመት በጣልያን በ እንግሊዝ 10 ዓመት በ ቱርክ 300 ዓመት የት neberachu ሁል ግዜ ዉሸት ትንሽ ኣታፍሩም ethiopa ወንዝ እንጂ ባህር የላትም
@joetigo2928
@joetigo2928 15 дней назад
ባህር ያለው ሃገር የለም የባህር ወደብ እንጂ
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 29 дней назад
ቀይ ባህር የኤርትራ ነው አለቀ ደቀቀ 😂😂
@Senafe_91E
@Senafe_91E 29 дней назад
ይሄ እርኩስ የጦብያ ህዝብ ....ግድቡ ገብተን ስናፈርሰው ልኣላውነት ምን እንደሆነ ይባዋል .....የሌላ ባህር መመኘት ልኣላውነቱ ኣይገባውም😂
@joetigo2928
@joetigo2928 15 дней назад
ምነው ፈስ በፈስ ሆናቹ፤ ባለቤትነትን ምን አመጣው፤ የተፈረመው እኮ የሶማሌላንድን ወደብን ለመጠቀም ነው፤ ወይስ ቅናት ነው
@tsehayeatobrhan6569
@tsehayeatobrhan6569 29 дней назад
በግድም በዉድም ቀይ ባህር ይስፈልጋታል ምን ማለት ነው? ኣይሰለች ዋችም አንድየ ውጊያ ውጊያ (ቀይ ባህር የ ኤርትራ ነው)::አባኻቻ አዛ ማን አንዳለ ታቓላች
@maxtec2835
@maxtec2835 29 дней назад
በመጨረሻ አደገኛው የባህር-ባህር ጨዋታ ወደ ኢትዮ-ዩጎዝላቭያ ብቻ ነው የሚያመጣው
@getachewnekere9029
@getachewnekere9029 29 дней назад
ይህ የሻብያ አስተሳሰብ ነው።
@EluZkerya
@EluZkerya 29 дней назад
@maxtec2835. Be ethiopia 🇪🇹 lay tenkol yesera aldanem Somalia 🇸🇴 begins betinshu 3 hager honalech Sudan 🇸🇩 2 hager inna 4 hager litihon new 🇾🇪 Iraq 🇮🇶 Yemen 🇾🇪 2 hager inns torinnet etc ahun yekerut Egypt 🇪🇬 inna erteria yikeralu wagachewin tenkolachewn yagegnalu yih ye Allah hig new ye Newton hig for every action there is an equal but opposite reaction.
@seyoum917
@seyoum917 29 дней назад
​@@EluZkerya በጣም ትክክል ነው ። ከአስር ዓመት በፊት በአረቡ ዓለም በተነሳው አመጽ በሲሪያ በሊቢያ እንዲሁም በሌሎቹ የአረብ አገራት ብዙ ትርምስ ተከሰተ ያ ችግር እስካሁንም አለ እኔ ይህን አስተያየት ለመጻፍ ያነሳሳኝ በአዲስ አበባ በአንዲት ካፌ ቡና ስጠጣ በሚቀጥለው ጠረጴዛ ያሉ ወንበሮች ሁለት ትልልቅ ሰዎች ተቀምጠው ነበር ምናልባት ከቀድሞ የኢትዮጵያ መንግስት ወይ በደርግ ወይም ደግሞ በኃይለሥላሴ ዘመን የነበሩ በትልቅ ቦታ ያሉ ይመስላሉ ይህን የታዘብኩት በአነጋገራቸው ብስለት እንዲሁም በውጭ ገጽታቸው ነው ። እና ወንድሜ አሁን አንተ ያልከውን ነው ያሉት ። እንደዚህ ነበር ያሉት "" እግዚአብሔር በህይወት እያለን ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲሰሩ የነበሩ ይኸው መከራ መጣባቸው የጠሯቸው አገራትም ሲሪያ ሱዳን ኢራቅ ሊቢያ ። ከዚያ ያሉት ደግሞ ግብጽ ትቀራለች እግዚአብሔር የግብጽንም ያሳየን ይሆናል " ከአስር ዓመታት በፊት ከሁለት ትላልቅ ሰዎች በቅርብ ርቀት ተቀምጬ የሰማሁት አሁን ከአንተ አስተያየት ጋር መግጠሙ አስገርሞኝ ነው ።
@ራስዱሜራሚድያ
@ራስዱሜራሚድያ 29 дней назад
@@EluZkeryaDjibouti started already to say take one and manage it 😂
@EluZkerya
@EluZkerya 29 дней назад
@user-bg4pm1fz2t Djibouti's appearance is suspicious we accept but we do not leave Somaliland.
@adirar7045
@adirar7045 28 дней назад
Eritrea was not part of 4thiop[a but colonized by Ethiopia With USA aid
@abtd3861
@abtd3861 29 дней назад
እነዚን ቅጫማም ሻቢያዎች ኮሜንቱ ስር ሲዋጉ እዩኣቸው። መቼም ቢሆን ከዚች ሀገር እራስ አይወርዱም። ደም መጣጭ ተውሳኮች! ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይሄንን የጨረቃ ሀገር ማፍረስ ግድ ይላል!!
@ynegasi99
@ynegasi99 29 дней назад
Fesam
@abtd3861
@abtd3861 28 дней назад
@@ynegasi99 እሱን አስመራ ስንገባ እናስደምጥሀለን ፣ ቆሻሻ የስደተኛ ልጅ።
@ynegasi99
@ynegasi99 28 дней назад
@@abtd3861 Fesam Junta
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 28 дней назад
በምን አቅማችሁ?? ኢትዮጵያ በልመና እና በእርዳታ የምትኖር ለማኝ እኮ ነች።
@ynegasi99
@ynegasi99 28 дней назад
@@abtd3861 የረሀብተኛ ዜጋ ለማኝ ከኔ ጅግና ኤርትራዊ ማውራት ኣትችልም።
@tsehaijima845
@tsehaijima845 29 дней назад
Thank you 🙏
@Ebrahimsied-yz3ox
@Ebrahimsied-yz3ox 29 дней назад
ጀግኖቻችን በርቱ
@freweyinimelake5309
@freweyinimelake5309 18 дней назад
እፍሊ ጀላዕ ወድ ጀላዕ
@abunilemedia9235
@abunilemedia9235 28 дней назад
ድል ኢትዮጵያ
@wedishire2620
@wedishire2620 22 дня назад
ቀይ ባሕር ሳይሆን እንደ ዉሻ ቀይ ደማችን ይፈሳል በሉ የደርግ ትራፊዎች
@michaelsuper6087
@michaelsuper6087 27 дней назад
መናገር ይቻላል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@amirmohammed3002
@amirmohammed3002 28 дней назад
ይታለፋል ሌላም ይጀመራል ይታለፋል ገና ብዙጉዳይ አለን 👉ቤሄርተኛና ወረኛ ሚታያቸው ዘረኝነት ብቻ ነው እነሱ ይቆዩን እያወሩ 👈
@sabasegid2481
@sabasegid2481 29 дней назад
ኣ ፍ ቻ ክ ፍ ቲ ች ሁ ት ን ሮ ላህ ባ ሕ ር አ ይ ል ክ
@mussiedebrezion554
@mussiedebrezion554 29 дней назад
We Eritreans we don’t care if you talk about Red Sea 24/7 but one thing you have to keep in your mind you can’t own one inch from Eritrean sea .Eritrean sea is only for Eritreans. Ethiopians they can use Eritrean sea only only and only by the willing of the government of Eritrean government.God bless Eritrea 🇪🇷🙏🇪🇷
@EthioRich-lm4og
@EthioRich-lm4og 29 дней назад
You will remain only Eritrea on the North part as Eritrea but Afaari region and stollen Assab port belongs to Ethiopia! You will vomit what the port belongs to Ethiopia.
@hussenseid2
@hussenseid2 29 дней назад
who is Eritrea? You are nothing without 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አንተ ጀዝባ
@YoditTibebu
@YoditTibebu 29 дней назад
How come there is no one Ethiopian living in Eritrea? In the other hand there are too many Eritreans living in 🇪🇹
@alemayehum.mellese1257
@alemayehum.mellese1257 29 дней назад
Shabia will cry forever when Ethiopia realizes its plan of securing access to red sea.
@getachewnekere9029
@getachewnekere9029 29 дней назад
ይህ የኢ/ያኖች ሚድያ ነው እዚህ ምን ታደርጋለህ? ህግደፍ ከሱማሌ ላንድ ጋር ኢ/ያ ወደብንና የናቫል ቤዝ ስለምታገኝ ምን አንጨረጨራቹ?
@GechGech-j9i
@GechGech-j9i 27 дней назад
ቀይ ባህር በተለይ ዐሰብ ወደብ የእኛ የኢትዮጵያውያን አንጡራ ሀብታችን ነው።ዐሰብ ፍፁም አንረሳትም ፡ፍፁም አንላቃትም የግዜ ጉዳይ ነው
@rai3871
@rai3871 26 дней назад
Online አንበሣ, offline አንበጣ😂 ትዘምታለህ ወይ? ወይ አንጡራ ሀብታችን የሌባ ዓይነ ደረቅ,
@maxtec2835
@maxtec2835 29 дней назад
የመጨረሻው ባህር ባህር ኣርእስት 😂😂
@getachewnekere9029
@getachewnekere9029 29 дней назад
ህግደፍ ተረጋጋ፤ ጦርነት ግን ጀምረው።
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 28 дней назад
​@@getachewnekere9029በጦርነትማ ወጥ በወጥ አድርገናቹ እኮ ነው ፕሬዝዳንትህ ወደ ዚምባብዌ የፈረጠጠው።
@getachewnekere9029
@getachewnekere9029 29 дней назад
ሶማሌ አንድ ከመሆኗ በፊት በአውሮፓ ቀኝ ገዢዎች እንግሊዝ ሶማሌላንድና ኢታሊ ሶማሌላንድ ነበሩ፤ ቀድማ ነፃ የወጣችው እንግሊዝ ሶማሌላንድ ስትሆን በወቅቱ 34 አገሮች ለሶማሌላንድ አገር የመሆን እውቅና ከሰጡ አገሮች አንዷ ኢ/ያ ነች።
@Wedinakfa77712
@Wedinakfa77712 29 дней назад
ትግራይ ሶማል ኡጋደን ሃገሮች ናቸው
@Senafe_91E
@Senafe_91E 29 дней назад
ይሄ እርኩስ የጦብያ ህዝብ ....ግድቡ ገብተን ስናፈርሰው ልኣላውነት ምን እንደሆነ ይባዋል .....የሌላ ባህር መመኘት ልኣላውነቱ ኣይገባውም😂
@Barry-m3w
@Barry-m3w 10 дней назад
ህዝብ ይለቅ: ጦርነት ይቀጥል ?? ሰላም የሚባል ነገር እንዳይነሳ!!. እናንተ ወደብ ዘምቶ መያዝ???. ብዙ ሰዎች ደንቆሮዎች ናቹሁ እያላቹህ ነው::: ለሰላም መሰራት ይሻላል!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawitgebre323
@dawitgebre323 26 дней назад
ተልባ ብንጫጫ በአንድ ሙቀጫ ምን ብታመጡ ምን ብትሉ የሚቀየር ስንዝር ነገር የለም ርሃባቹ ችላችሁ ሂዱ አለበልዚያ ብትንትናችሁ ነው እሚወጣው 👎👎🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤮🤮🤮🤮
@Barry-m3w
@Barry-m3w 9 дней назад
ጦርነት ይቀጥል ያለ ሳያፍር: ጦርነት ኣውዳሚ ነውና ይቅር የሚለው ይፈር??? እጅግ ያሳዝናል!!!!!. አቶ ገና: ገና ገና ናቸው!!!
@girmaasfaw4119
@girmaasfaw4119 29 дней назад
ቀይ ባህረኛ ቀይ ባህረኛ አቤት ቀይ ባህረኛ ፣መቼ አርፎ ፣ተኝቶ ያውቃል ፣ያ ያ ጀግና ባህረኛ? አቤት ምፅዋ፣አሰብ ታጁራ እስክ ይናገሩ ተራ በተራ ።ዛይላ፣ ዳህላከ በርበራ እስኪ ይናገሩ አሁንም ተራበተራ ።አረ እንዴት ሆኖ ነው የተለያዩን ሆኖብን ባለጋራ።
@Solomon-u8g
@Solomon-u8g 11 дней назад
የእውነተኛ ታሪክና የምኞት ታሪክ ይለያያል ።የኢትዮጵያ ምሁራን ነን ባዮችም ሆነ የታሪክ ተመራማሪዎች አንድ አይነት አስተያየት የሚተነትኑት አንድ አይነት መሆኑ የሚጠበቅ ነው ምክንያቱም የተመረቁበት የተዛባ ታሪክ አንድ ስለሆነ።አብዛኛዎቹ ከ1950 ያጠኑት ጥናት ነው።ስለሆነም በንግግራቸው ኤርትራ ከተገነጠለች ቦኋላ አያሉ ይናገራሉ ኤርትራ ከኢትዮጵያ በፊት ሀገር እንደነበረች የሚያውቁም አይመስሉም ።ብሄራዊ ጥቅምህን ለመጠብቅ ሀግን መቀየር ስለማይቻል።
@freweyinimelake5309
@freweyinimelake5309 18 дней назад
ጥያቄው የኢኮኖሚ ነው ወይስ militery base ነው?
@joetigo2928
@joetigo2928 15 дней назад
ሶማሌላንድ ወደቧን እንድትጠቀም ለኢትዮጵያ መፍቀዷ ኤርትራውያንን ለምንድን ነው ግን ሚያንጫጫው? የጦርነት ቀረርቶና ድንፋታው በየኮመንቱ፤ ኢትዮጵያን አትነካኳት ለማንቻውም ለክፉም ለደጉም የባህር በር ያስፈልጋታል እሱንም በስምምነት ለማግኘት ነው እየሞከረች ያለችው . መከባበር ለሁሉም ትርፍ አለው
@andayaman4097
@andayaman4097 27 дней назад
ቀይ ባህር ኢየሱስ ባካል ኢትዮጵያ ቢመጣም ኣታገኙትም። ኣባይ ማስተዳደር ስለማትችሉ ለግብጽ ቢሰጣት ለኣፍሪቃ ጥቅም ይዉል ነበር።
@freweyinimelake5309
@freweyinimelake5309 18 дней назад
በግድም በውድም የሚል ሕግ የት ነው የተማርከው?እንደዛ ከሆነማ ህዝቡ 300 መቶ ሚልዮን ቢሆንም አያገባንም የሚል መልስ አለኮ አባቴ፡ማንን ለማስፈራራት ነው?አለን ባምታምንበት ቋንቋ ማድረግ በምትፈልጉ ምንም ሳታስቀሩ፡ውሸት ብቻ
@hagostesfu2160
@hagostesfu2160 13 дней назад
ኢትዮጵያውያን ሽንፍላ እዮም ጸርዮም ከምዘይ ጸርዩ ንፈልጥ ኢና ::ቀይ ባህር ቀይ ደም መክፈል የማይገባን ከፍለን መልሰነዋል ለዘለኣለም የኛ ነው ወደዛ ማየት መመኘት እድሜውን ያበቃለት ማለት ነው
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 18 дней назад
አልማርያም ምነዉ መነጽሩ እቤት ዉስጥ
@getachewnekere9029
@getachewnekere9029 29 дней назад
ወንዞቻችን መጠቀም ብቻ ነው። በተከዜ፣ በዋብሸበሌና በገናሌ ዳዋ፣ በባሮ ወንዞቻች ላይ ቆጣሪ ማስገባት ልክ እንደ ዓባይ ግድብ።
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 29 дней назад
በገዛ አማርኛ ቋንቋችን ኢትዮጵያውያን መስለው በኮመንት ይዋጉናል ኤርትራ አክትቭስቶች ምቀኞች
@goitomrezene6469
@goitomrezene6469 18 дней назад
Ethiopian government make propoganda to have own port but it is impossible we Eritrean for the port assab we defunding with 500,000 military may be easy to Somalia we don’t know but keep it your landlocked country Ethiopia don’t loose your time and money we Eritrean is open our ports for Ethiopia only for service the three our ports is open for Ethiopia only peacely
@durimohammed5282
@durimohammed5282 28 дней назад
I really am surprised about Ethiopians talking about the Red Sea a sea that doesnt belong them. Lam alechign be semai wetetuwan yemalai yemil anegager yeresut yimeslal. Who said what doesnt matter. Red sea shared by Eritrea ,sudan , Egypt Saudi Arabia , Djibouti and Yemen. Ethiopians look into your ien problems. The country is on the verge kf disentrgrating try to save it. That should be your job. Dont waste your time talking about things that do not belong to you.
@efremtewelde5052
@efremtewelde5052 12 дней назад
Ye ethiopia tikim ekko be marsna be merkuri tikim allat tikmu be higee yetemeserete mehon alebet yesew bahir enwesdalen eyalk be midia behayl weym be wud eyalk mechoh man likebelow yichilal betechale tarikna higee yetemaru sewoch bitakerbu yeteshalle now ke simiet wetito yeminageru ende professor Derege lehizbi mis inform ke madreg be tikikil mastemar felegku bileh ewnet masmesel turgum alba now. Pls yetemaruna yanebebu facts yemiastemiru makreb.Ethiopia lerasuwa enjee key bahir yallu rasachew yichilal .
@ridaadraage1953
@ridaadraage1953 27 дней назад
All that time and interviews =0-😂😂😂😂 ABBYSINIA AND AMHARA IDOLOGY 😂
@tekletedros4764
@tekletedros4764 24 дня назад
Home Works 100 years
@tsehayeatobrhan6569
@tsehayeatobrhan6569 29 дней назад
ሀፍረት የሚባል የሌላችው ምሁራን ለጥቅማቻው ነሮች ስያማማች, አናንተ ቢች ነው ጭንቕላ የተስጠች ይገርማል
@issu23
@issu23 28 дней назад
Hodamoch nachew!!
@tme251
@tme251 28 дней назад
Gobeze gazetega nehe tebarke❤☝
@berihuteclebrhan6425
@berihuteclebrhan6425 22 дня назад
Malem yichalal ! himachal gin hilm hono yiqeral ! ye Oromo Ager yemeftter qzhetachu ke Qey Bahr atfelgut ! Ethiopiawyan'n matalel tichlu yihonal..Eritrean menkat gin ye Oromo kililachun liyasattachu yichlal...rega blachu asbu...Muhuran teblachu besmiet menager nege liasafrachu yichlal !
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 29 дней назад
Asseb.Asseb. we're going to keep remind we Ethiopian people who going to keep in mind that belong to Ethiopia let's not lose our Focus go somewhere else like Somaliland you have an opportunity to bring a s s e b back to Ethiopia through United Nation diplomacy let's focus on that one instead of put myself right in the middle of Somalia Somali let's make sense please
@ynegasi99
@ynegasi99 28 дней назад
Dream is free.Moran
@Fikru1948
@Fikru1948 29 дней назад
Ye Qoxun Awerd bila 😂😁😁🤣
@BerhaneHabte-v7j
@BerhaneHabte-v7j 29 дней назад
Let alone port of Assab pray if you survive as a country because Shabeyia did his homework so soon you will be Yugoslavia.
@AbdelaNasser
@AbdelaNasser 28 дней назад
moartagna
@Hamit-o1n
@Hamit-o1n 29 дней назад
እኔ እሚ ገርመኝ ኣባይ ላይ ሱዳን ግብጽ ይገባናል ስሉ ቀይ መስመር ሉእላውነቴ በምይዳፈር ኣለች ትክክል ወድብ ላይ ሲሆን በወድም በግድም ትላላቹ ግዱን እማ ኣያቹ ግብጽን ሰተት ኣርጋቹ ጠራቹ ጎሮቤት ኣገርም ለሉእላዊነታች ቢታገሉ ምኑላይ ነው ሀጥያቱ
@AbduGeta
@AbduGeta 28 дней назад
Addis waltawoch betam gobezoch, le ethiopia ende hager bherawi tikmuan bemastebek dereja hizbun bemankat ena bilom le outside world akuamachinin reflect eyaderege yale ethiopiyawi tikikilegna media new, enameseginalen.... Bizu chigir tifetalachihu bertulin. Kortenal endezih ayinet media be egna edime or generation mayetachin. Thank you so much as a citizen who love its country and its national interest. Proud.
@29185
@29185 29 дней назад
Sint Ethiopian Yale mebrat hiwetu iyemera aydelem endie minteqemachu
@MisganaChufamo
@MisganaChufamo 29 дней назад
Us like Ethiopia we will be great ageni ❤ 😢
@oliaddemissie8878
@oliaddemissie8878 29 дней назад
ክብር ለኢትዮጲያ
@ahmedinahmed9250
@ahmedinahmed9250 28 дней назад
ጎበዞች በርቱ ብዙ ሰው እያነቃቹ ነው የፈለገ የጠያቀ ያሰራ የፈለበት ቦታ ይደርሳል። ኢትዮጵያ ቀይ በህር ላይ ትወጣለት ማንም አያሰቆማትም።
@Barry-m3w
@Barry-m3w 15 дней назад
ሕዝብ ኣታስጨርስ!!!.
@ahmedinahmed9250
@ahmedinahmed9250 15 дней назад
@@Barry-m3w እያተራበ ከሚያልቅ እየተዋጋ ቢያለቅ ይሸለዋል። እንደዚህ ተከበንማ አንቀመጥም በጥሰን እናወጣለን ያኔ ታፈራለህ።
@DebelaAsefa-x7k
@DebelaAsefa-x7k 29 дней назад
geze yelenem eritrea kefereseche hager werdetam hager ahun gezewe dersoal emetbetnubet
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv 28 дней назад
❤ቀይ ባህር ዓሰብ በውድም በግድም የኢትዪጵያ ሆኖ ይኖራል❤
@ynegasi99
@ynegasi99 28 дней назад
You're landlocked forever.
@rai3871
@rai3871 26 дней назад
በፍየል ምላስሽ ይሆናል😂 በተግባር ግን አይሆንም መቼም
@fentahunberhanu9604
@fentahunberhanu9604 29 дней назад
ኢሳያስ የሚባል አሩጋን በቁም መቅበር ካልተቻለ ኢትዮጵያ እረፍት አታገኝም
@ynegasi99
@ynegasi99 28 дней назад
Keep dreaming
@danielweldeyesus3230
@danielweldeyesus3230 27 дней назад
ዝም በል ደደብ
@en8615
@en8615 27 дней назад
ISU🇪🇷 KING 🤴OF AFRIKA
@keseteteklay190
@keseteteklay190 27 дней назад
ሌላ ኢትዮ ኣለች እንዴ ከ ኣዲስ ኣበባ ጎንደር ወይም ኦሮሞ መጓዝ የማትችል ኣንተ ነህ የ ኣፍሪቃ ቀንድ ሰላም የምትጠብቀው ምን ኣይነት የሙሁር ደንቆሮ ነው ባክህ?
@IsaacYohannes-zt3ts
@IsaacYohannes-zt3ts 28 дней назад
Sorry, you need to read Eritrea History, before you talking misleading people,
@BerhaneHabte-v7j
@BerhaneHabte-v7j 29 дней назад
Congratulations Somalia you will get your stolen land Ogaden
@kibromtesfu978
@kibromtesfu978 29 дней назад
በውሽት ውሎ በውሸት የሚያድሩ ።
@getachewnekere9029
@getachewnekere9029 29 дней назад
አይን እያየህ እውን ይሆናል።
@en8615
@en8615 27 дней назад
HELM AYKLKELM 😅​@@getachewnekere9029
@DanielGebremedhin-ir1gr
@DanielGebremedhin-ir1gr 27 дней назад
Red see is not Ethiopian its Eritrean
@joetigo2928
@joetigo2928 15 дней назад
Red sea has never been Eritrean. You have a port, that is all.
@kiflymerhu832
@kiflymerhu832 28 дней назад
none of your neighbours trust you.
@DebelaAsefa-x7k
@DebelaAsefa-x7k 29 дней назад
dele le eritrea,egypt,somalia wedeket le lemagne ethiopia
@kidane6417
@kidane6417 29 дней назад
😂😂😂😂😂
@saratekle1029
@saratekle1029 14 дней назад
Ethiopian is a bully in the horen Africa
@DebelaAsefa-x7k
@DebelaAsefa-x7k 29 дней назад
😂😂😂 federale shente be shente hone
Далее
Brilliant Budget-Friendly Tips for Car Painting!
00:28