Тёмный

ስለ ቅዱሳን ምልጃ ለሚጠራጠሩ ይህ ጥቅስ ከበቂ በላይ ነው || || መምህር ዘበነ ለማ || ሰምታችሁ አሰሙ 

Memeher Dr Zebene Lemma
Подписаться 468 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

ስለ ቅዱሳን ምልጃ ለሚጠራጠሩ ይህ ጥቅስ ከበቂ በላይ ነው || || መምህር ዘበነ ለማ || ሰምታችሁ አሰሙ

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 276   
@tibebtsehay
@tibebtsehay Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን የቁድሳን በረከት አይለዮት መምህራችን🙏🙏🙏
@MeseretKifetew-q9i
@MeseretKifetew-q9i Год назад
አሜን ❤ ቃለ ህይወትን ያስፕማልን፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@ኤልሳቤማንደፍሮ
ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@febanlove2876
@febanlove2876 Год назад
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Rgebray
@Rgebray Год назад
አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️አሜን✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@helendegafu9233
@helendegafu9233 Год назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ
@tikuret123
@tikuret123 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@abebaasayehen2023
@abebaasayehen2023 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮችን 🙏🏾
@BelayneshGeleta-nf3ww
@BelayneshGeleta-nf3ww Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@muluworkalemu8594
@muluworkalemu8594 Год назад
Amen.amen.amen.
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@zhrazz7910
@zhrazz7910 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏
@aster8918
@aster8918 Год назад
አሜንአሜን💒💒💒🙏🙏🙏
@meskeremgutema4725
@meskeremgutema4725 Год назад
Amen Amen 🙏 ❤❤
@rahelberhane6375
@rahelberhane6375 Год назад
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን
@AbebaG-j2k
@AbebaG-j2k Год назад
Amen amen amen haleluya
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 Год назад
ቃል ህይወት ያስማልን
@taferetefera3068
@taferetefera3068 Год назад
አሜን አባታችን
@አርሴማ-ሰ9ረ
@አርሴማ-ሰ9ረ Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር🙏
@alemmegenta6228
@alemmegenta6228 Год назад
አሜን🙏🙏🙏
@tsehaineshberhane6279
@tsehaineshberhane6279 Год назад
❤አሜን❤
@maizeiadah152
@maizeiadah152 Год назад
Egiziyabhair yimesigen Amen Amen Amen Abatachin kale hiwet yasemalen 💚💛❤️
@MM.Ge.
@MM.Ge. Год назад
Amen Amen Amen Halelluya!
@morhafmorhaf6745
@morhafmorhaf6745 Год назад
መምህርቃለህይውትያሰማልን።እድሜናጤናይስጥልንአሜንአሜንአሜን
@roserosephone
@roserosephone Год назад
ሃሌሉያሃለሉያ አሜንአሜንአሜን እግዚአብሔር እናንቴን እንደ ጴጥሮስ ጳውሎስን እናዮሓንስን!!! ለእኛ እንደ ልድያን ልቦናችን ያድርገን!!!!! 60/100እንድናፉራን❤🤲🤲🤲🕯️🕯️🕯️🙏🙏🙏🤌🤌🤌🌡️🔓
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
እግዚአብሔር ያበርታን ይርዳን ለሁላችን
@derebamara8649
@derebamara8649 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መህራችን
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 Год назад
❤❤❤Abatachin qal hiyot yasemalin regim edme ketena gar yestelen ❤❤❤.
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Год назад
እንኳን ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ወርሃዊ መታሰቢያ በዓልና ለሰላሳሺ ግብጻውያን ሰማዕታት ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አባታችን መምህራችን በምያስተምሩን ትምህርት ሰላም እና መረጋጋትን ክመናገር ይልቅ መስማትን እንድንወድ ስላደረጉን እርሷን የሰጠን አምላክ ክብርና ምስጋና እስክናቱ ይግባው ለእርስዎም የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን አገራችንን በቸርነቱ ያስብልን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад
አሜን፫
@FikralemFikr
@FikralemFikr Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይስጥልን.
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@maizeiadah152
@maizeiadah152 Год назад
Amen Amen Amen
@mekedesneguse5725
@mekedesneguse5725 Год назад
Amen❤❤❤
@hayleman5265
@hayleman5265 5 месяцев назад
Ameen qale hiwot yasemalin
@kings55314
@kings55314 Год назад
Hale Luya Kale hiwot yasemalen amen🙏
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ይስጥልን መምህራችን
@Meabel
@Meabel Год назад
እሜን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ; እንደ እርሶ አይነት አስተማሪ ያዘጋጀልን ልዑል እግዚአብሄር ይመስገን !!
@AliiKhan-o2d
@AliiKhan-o2d Год назад
እንኳን ለሰማእቱ ቅድስጊወርጊስ ወረሀዉይ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ አባታችይ እግዚአብሔር ይስጥልን ተሰፋመንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲👏👏👏
@BereketErm-ut6ks
@BereketErm-ut6ks Год назад
ተበረኩ መምህር 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን
@kasachtaye9822
@kasachtaye9822 Год назад
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን የቅዱሳን በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን ሃሌ ሉያ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Год назад
❤❤
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ሊቀ ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዩርጊሰ ወርሃዊ መታሰቢያ በኤል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች!!!❤💛💚🙏🙏🙏
@bizualememiru7017
@bizualememiru7017 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያ ሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ጤና ይሰጥልን
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Год назад
መዝሙር 149
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Год назад
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን
@KidstKidst-l6c
@KidstKidst-l6c Год назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን ቡራኬወት ይድረሠን አሜን❤❤
@weletemaryamkedejshadershnafek
አሜን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🤲🤲🤲 እንኳን ላባታችን ለሰማይቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለቅዳሴ ቤት አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ያመት ሰዉ ይበለን ሀገራችንን ሰላሟን ያምጣልን 😢 ከጌታችን ያስታርቀን እኛንም በያለንበት በረከታቸዉ ይደርብን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@kidestfeleke9615
@kidestfeleke9615 Год назад
አሜን፡ቃለ ሕይወት፡ያሠማልን፡ያገልግሎት፡ዘመኖህን፡ያርዝምልን፡ከነመላው፡ቤተሠቦህ፡ዶክተርዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Год назад
እባካችሁ ሸር እናድርግ እህት ወድሞች በየሚዲያዉ በግሩፕ ስለቅድሳን አማላጂነት እንመስክር መዳሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አማላጂ አለመሆኑን እንናገር ዝም አንበል🙏🙏🙏
@abayaa7117
@abayaa7117 Год назад
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንአባታችንይፍቱኝ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 Год назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! አሜን! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@saharm119
@saharm119 Год назад
ሥለሁሉም ሥጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን የቅዱሣን በረክት የሠማቱ ቅድሥጌወርጌሥ እረዳትነት ሀገራችን ካለችበት ፈተና ህዝባችን ክመክራ ያድንልን በቃይበለን የሠውልጅ ሄወት በየጫካው በየ አሥፓልቱ በየሜዳው የቀሩነው ወገኖቻችን እግዚአብሔር ምረትን ያውርድል ቃለሄወት ያሠማልን አባታችን❤❤
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq Год назад
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን አገራችንን ሰላም ያርግልን ለዚህ ሰአት ያደረሱን እናትና ልጁ ይመሰገን ባርኩን ይፍቱኝ አሜን
@melattesfaye5559
@melattesfaye5559 Год назад
እንኳን ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዩረርጊስ ወርሐዊ መታሠቢያ በአል ከደረሰን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aahmed6426
@aahmed6426 Год назад
እንኳን ለሊቀ ሰማያቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወራዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን💒🙏🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾
@shewahaile5370
@shewahaile5370 Год назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ስለ ጵጉሜ ፆም ምን ያስተምሩናል?????
@tigistayele5548
@tigistayele5548 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ። ሀሌ ሉያ !!!!
@tewodrosabera3886
@tewodrosabera3886 Год назад
ቃለሕይወት ያሠማልን! መንግሥተ-ሠማያት ያዋርስልን!
@jenberitufanaye926
@jenberitufanaye926 Год назад
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር! ያገልግሎት ዘመንዎትን ጌታ እርሱ እውነተኛው አምላክ ይባርክልዎት።
@KelemuaShewa
@KelemuaShewa Год назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከታቸው አይለየን እርሶንም በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
@tsigemengstu4193
@tsigemengstu4193 Год назад
መምህር ትምርቱ መልካም ነው. ቅዱሣንን በቀደመው ኪዳን አየን .በአዲሱ ኪዳን ቅዱሣን የሆንበትን በግልፅ ቢያስተምሩን. ስልጣን በክርስቶስ ማሠርና መፍታት ተሰጥቶናል. ሐዋርያት ስራ ላይ ሮሜ ቆሮቶስም ላይ በዝርዝር ቅዱሣን እነማን እነደሆኑ ያሥረዳል.ሁሉን በአውዱ አስተምሩን .“በኵራቱም ቅዱስ ከሆነ ብሆው ደግሞ ቅዱስ ነው፤ ሥሩም ቅዱስ ከሆነ ቅርንጫፎቹ ደግሞ ቅዱሳን ናቸው።” - ሮሜ 11፥16
@wadimaalmuharrami3362
@wadimaalmuharrami3362 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ያድርግ ጥበቃቸው አይለየን እንግዲ ልቦና ይስጥልን
@zufan2081
@zufan2081 Год назад
Amennn amennn amennn qali hiwoti yasemalin egizabiher yakebirilin abatachin bereketachu yidiresen 🌷🌷🌷🌷🌷🥀🥀🥀🥀🥀🤝🤝☑️☑️☑️☑️✅✅✅✅✅✅🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад
አሜን አሜን አሜን
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 Год назад
መምህር እንካን መጡልን ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤
@abebaberhe2161
@abebaberhe2161 Год назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራች 🙏🙏🙏🙏 21:42
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Год назад
እንካንለሊቀሰማእቱቅዱስጊዬርጊስወርዊመታሰቢያበአልአደረሳቹየተዋህዶምእመናንበሙሉመምህርቃለህይወትንያሰማልንእድሜናጤናውንይስጦትቸሩመድሐኒአለምሀገራችንሰላምያውርድልን❤❤❤
@alem2357
@alem2357 Год назад
እድሜዎን በጤና ያርዝምልን አባታችን መምህራችን እንወዶታለን ❤🎉😊
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ወርሃዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳዊያን
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Год назад
መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንንቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን እርሶንም እመቤቴ በሄዱበት ትከተልልን አሜን አሜን አሜን🙏🏻🙏🏻❤️
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Год назад
እግዚአቤሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን ቃለሂወት የሰማልን እድሜ ይልጥልን አባተችን ይፍቱን ❤❤❤❤ሰላም ለገረችን
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Год назад
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለናታችን ልደታ ማርያም በሃል አደረሰን ከክፉ ሁሉ ነገር ትጠብቀን መምህራችን ክልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት አእዝብሽን ከስደት ሰውረን የኔንም ፀሎት ጠብቅልኝ 💚💛❤
@nannymukunon1158
@nannymukunon1158 Год назад
እንኳን ለሰማዕታቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን የኛ እንቁ መምህራን 💔💔💔
@meherat938
@meherat938 Год назад
በማያልቀው ቸርነቱ ዛሬን ለጨመረልን የፍቅር አይኖቹ ያልተለየን ምህረቱ ለበዛልን እንደስራዬ ያላጠፋኝ አማኑኤል የሚለው ጣፋጭ ስሙ ከኛ ጋር ያለ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቅዱስ ስሙም ዘለአለም ከፍ ከፍ ይበል አሜን በእውነት መምህሬ እንክዋን ደና መጡልን የፃድቃን በረከት የእመቤታችን አማላጅነት የመለእክት ጥበቃቸው የጌታችን መድኃኒታችን አምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ምህረቱ ይቅር ባይነቱ ዘውትር አይለየን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fantaneshmeles547
@fantaneshmeles547 Год назад
አባታችን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን ያድልልን አባታችን በጾሎትዎ አስቡን❤❤❤
@melakugizaw9919
@melakugizaw9919 Год назад
እንኳን ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዩረርጊስ ወርሐዊ መታሠቢያ በአል ከደረሰን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@mastewalize
@mastewalize Год назад
መምህር, መዝ149 ቅዱሳን የሚላቸው የእስራኤል ህዝብን ነው። ከቁጥር 1 ጀምረው እስቲ እዩት?😂 በአዲስ ኪዳን ቅዱሳን የሚባሉት በኢየሱስ ደም የተቀደሱ ሁሉ ናቸው። እብ10:10 "በዚህም ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋ አንድ ጊዜ ፈጽሞ በማቅረብ ተቀድሰናል።" አዩ? ቅዱስ መስፈርቱ ለመሆን ድንጋይ መንተራስ ሳይሆን በኢየሱስ ደም መቅደስ ነው። መዝ149 ጠቅሰው እኛ እንተኛለን ቅዱሳን ግን አይተኙም ምናምን የሚሉን ለምንድነው? የጠቀሱትን ጥቅስ እያነበቡ አያነቡትም? ቁጥር5 "ምንጣፋቸው" የሚለው መኝታቸው ማለት እኮ ነው? ለምን ጥቅሱ ላይ ያሾፋሉ። ቅዱስ መሆን ባለመተኛት የሆነውስ ከመቼ ጀምሮ ነው? 2) በቅዱሳን ፀሎት የሚነፃው ጥቃቅን ሀጥያት ብቻ ነው። ሞት የሚገባው ሀጥያት ሁሉ ግን የሚነፃው በኢየሱስ ደም ብቻ ነው። ቀዝቃዛ ውሀ ለድሆች በመስጠቱ ወይም በሌላ ሰው ፀሎት መንፃት ቢቻል ኖሮ ኢየሱስ ለምን ሞተ? 1ዮሀ5:16 "ማንም ወንድሙን ሞት የማይገባውን ኃጢአት ሲያደርግ ቢያየው ይለምን፥ ሞትም የማይገባውን ኃጢአት ላደረጉት ሕይወት ይሰጥለታል። ሞት የሚገባው ኃጢአት አለ፤ *ስለዚያ* *እንዲጠይቅ* *አልልም*። 17 ዓመፃ ሁሉ ኃጢአት ነው፥ ሞትም የማይገባው ኃጢአት አለ።" ስለዚህ የማርያም ፀሎት ሞት የሚገባውን ሀጥያት የሚያደርግን ሰው በምልጃ እና በፀሎት ሀጥያቱን ማንፃት አይቻልም። አርፈው ኢየሱስን ስበኩ!
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Год назад
አሜን አሜን አሜን በእዉነት የኛ እንቁ መህምራችን ቃል ይወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀጋዉን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiahabesha2144
@ethiopiahabesha2144 Год назад
Amen Amen memhrahin enkan abro aderesen🙏🙏 Beteslot asbugiy memeher Woleteyohans negiy, Ke German.
@Nebyat6790
@Nebyat6790 Год назад
አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ቃለ ህይወትያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥዎት አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@BelayKassa
@BelayKassa Год назад
‼️‼️‼️አብያተክርስቲያናት እና መስጂዶች የጦር መሳሪያ ማከማቻ መሆናቸውን እቃወማለሁ‼️‼️‼️
@BelayKassa
@BelayKassa Год назад
‼️‼️‼️አብያተክርስቲያናት እና መስጂዶች የጦር መሳሪያ ማከማቻ መሆናቸውን እቃወማለሁ‼️‼️‼️
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Год назад
መምህራችን አባታችን ቃለህይውት ያሰማልንየቅዱሳን ዐሎት የአማላካችን ፍርድ ለሃገራችን ለሚንገላታው ህዝብ ይደርስልንአሜን
@shewayneshtefferi6099
@shewayneshtefferi6099 Год назад
Kale Hiwet Yasemalen Abatchen
@sarasebsibe9405
@sarasebsibe9405 Год назад
kale heyewot yasemalen Amen
@habitam
@habitam Год назад
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️እናመሰግናለን መምህራችን 🙏❤️❤️❤️
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Год назад
እንታዘዛለን መምህራችን ይህን ትምህርት ልድጋሚ አየዋለሁብርቱ ትምህርት ነውና የሃይማኖት ጠባቂ መምህራችን የሰጠኽን አምላካችን ክብር ከፍ ከፍከፍ በል አሜን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@razenabefkadu8853
@razenabefkadu8853 Год назад
Amen abtachn kalhiwet yasemalen
@kebebewake4143
@kebebewake4143 Год назад
በመጀመሪያ ቅዱሳን ማለት በክርስቶስ እየሱሰ የተከፈለለትን የደም ዋጋ ያመነ ሁሉ ቅዱስ ነወ !! ገላትያ 3-26። በእምነት በኩል ሁላችሁ በክርስቶስ እየሱሰ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁ ክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችሁል እና አይሁድ ወይም የግሪክ ሰው የለም ባሪያ ወይም ጨዋ የለም ወንድ የለም ሴት የለመረ ሁላችሁ በክርስቶስ እየሱሰ አንድ ናችሁ ፣ስለዚህ የእምነት 10:43 ጉዳይ ነው እንጂ በክርስቶስ ያመኑ ሁሉ ቅዱሳን ነወ ቅዱስ ማለት ደግሞ መለየት ነወ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Год назад
እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወራዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፀፍልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ የመላእክት ጥበቃ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@hintsaayenew3228
@hintsaayenew3228 Год назад
ቃልሂወት የስምዐልና ኣቦና፡፡
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Год назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራች ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን የሰማዕቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ምልጃው አይለየን አሜን አሜን አሜን
@Rgebray
@Rgebray Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏 እግዚአብሔር ይመስገን🙏✝️ እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏 ቅዱሳኖችን ክብር ቃል ኪዳን ለሰጣችው ረቂቅ የእርሱ ጸጋ ናቸው ለሰማዕታቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ክብረ ባህል💖 እንካን አብሮ አደረሳቹሁ✝️ አደረሰን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለኢትዮጵያ እደ ጥንቱ ✝️🙏ይድረስላት ተዋህዶን 🙏💖ኦርቶዶክስ ይጠብቅት ትኑር ለዘላለም ጊዮርጊሴ አባቴ💖 ይጠብቆት ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት🙏 ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን 🙏✝️ በሰማያዊው መዳፍይፃፍሎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር🙏 ያድልልን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖☦️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️🙏✝️🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️🙏💖🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@firaolahmed153
@firaolahmed153 Год назад
Amennn
@habtamukebede9989
@habtamukebede9989 Год назад
አባቴ የሠማቱ በረከት አይለየን እርሶን የስላሴ ሙሽራ እናታችን ትጠብቆት አኛንም ሥላሤ ይባርኩን አባቴ ትምህርተ እግዚአብሄር አብሮት ይኑር አሜነ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeseleUmer-yg4hr
@MeseleUmer-yg4hr Год назад
እሺአባታችን
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Год назад
መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን :: ለሁላችንም ልቦናችን እንዲክፈት በፅሎቶ ያስቡን ::
@hayleman5265
@hayleman5265 5 месяцев назад
Ameen yesemayitu qidus giyorgis miljawu bereketu ayileyen
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና የጥብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤🙏🙏🤲🤲
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Далее
Провал со стеклянным хлебом…
00:41
የቅዱሳን አማላጅነት
34:39
Просмотров 10 тыс.