Тёмный

ስለ ተዋናይት ሜላት ነብዩ ከራሷ አንደበት | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 113 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@gihontana9546
@gihontana9546 2 года назад
እግዚአብሔር የባረከሽ የተመረጥሽ እንቁ ልጅ አሽ ሺህ አመት ኑሪልን ኢትዮጵያ ካንች ቡዙ ትጠብቃለች
@beruktawitshiferaw1721
@beruktawitshiferaw1721 2 года назад
የኔ ውድ መድሀኒአለም ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@melu-g
@melu-g 2 года назад
የኔ ሴት ውብ ልብ ያለሽ ከመልካም ስነመግባር ጋር እመቤቴ ትጠብቅሽ እንደነዚህ አይነት እርቲስቶችን ማቅረብ ሲገባክ ማስተዋል ተብላ ማስተዋል የተሳናቸውን አታቅርብ 🙄🙄
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 года назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ አንቺ ቆንጆ❤😘
@azebkuhemy3j8
@azebkuhemy3j8 2 года назад
ሜሉዬ ቆንጆ ተባረኪ ጎበዝ በርቺ የ ያዝሽው መንገድ በጣም የሚያስደስት ነው በሰማይም በምድርም ።
@HanaHana-lb6zo
@HanaHana-lb6zo 2 года назад
የታባረክሽልጂ እዲህነው መመረጥ 😍
@abityyeemayelij94
@abityyeemayelij94 2 года назад
ሰይፍሻ እንኳን ደስ አለህ ! 1 ሚሊዮን subscribers
@ዝክረተዋህዶ
@ዝክረተዋህዶ 2 года назад
መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ለፋሲካ ወይም ለዳግማዊ ትንሣኤ አቅርብልን
@redi1n_233
@redi1n_233 2 года назад
"“ተገቢ ያልሆነ መጥፎ ነገር ከአንደበቱ ሳይወጣና የአላህን ትዕዛዝ ምንም ሳይጥስ ሐጅ ያደረገ ሰው ልክ እናቱ እደወለደችዉ ቀን ከኃጢአቶቹ ጠርቶ ይመለሳል፡፡” ነቢዩ (ሰዐወ)ቡኻሪ ዘግበዉታልፍሮፍይሌን በመጫን ቤተስብ ይሁኑ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 2 года назад
_እግዚአብሔር አምላክ ያሰብሽውን ያሳካልሽ የእኔ ልዕልት በጣም ጀግና ነሽ❤❤❤_
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።
@ወለተስላሴ-መ1ሰ
@ወለተስላሴ-መ1ሰ 2 года назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ ውድድድ ❤️❤️❤️
@selam1244
@selam1244 2 года назад
እግዚአብሔር ያሰብሸውን ያሳካልሸ የኔ ቆንጆ
@addisababalij
@addisababalij 2 года назад
ተባረኪ😘😘😘😘
@Ambassel
@Ambassel 2 года назад
ውበት ጨዋነት ለዛ ባጠቃላይ በጣም የምታምር የሃበሻ ሴት!
@hassenyoutub4677
@hassenyoutub4677 2 года назад
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አላህ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ
@amaamm1490
@amaamm1490 2 года назад
አሚን
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry 2 года назад
አሜን
@kolfeaddis6970
@kolfeaddis6970 2 года назад
ስታምርኮ
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 2 года назад
ሰይፍሻ ለፋሲካ መምህር ሄኖክ ሃይሌን አቅርብልን please?
@abygamezone
@abygamezone 2 года назад
Seifisha Happy 1 MILLION SUBSCRIBERS 🥰🥰#🥳🥳🥳
@senaitabat601
@senaitabat601 2 года назад
እግዚአብሔር ያስብሽውን ያሳካልሽ ውዴ
@workenshewoldegeorgies5044
@workenshewoldegeorgies5044 2 года назад
የኔ መልካም
@goodnews2392
@goodnews2392 2 года назад
ወደ አለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለሁሉም ስበኩ፣ በአብ ፣ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያስተማራችሗቸው፣ እያጠመቃችሁ ደቀመዛሙርቴ አድርጓቸው ነው የሚለው ቃሉ፣ እንጂ መንኩሱ፣ ተደበቁ ይላል እንዴ?
@hanayedingellijtube8842
@hanayedingellijtube8842 2 года назад
Congratulations sefu for 1 million subscribe 🎊 🎊 🎊 🎊 🎊 🎊 🎊
@ፋፊወሎዬቤተአማራ
@ፋፊወሎዬቤተአማራ 2 года назад
የኔ ልዬ
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 2 года назад
1 M Subscriber 😯 congratulations 🎊
@wsazswzss5892
@wsazswzss5892 2 года назад
ዋው ሰይፍሽ ሰብስክራይብክ ሚሊዬን ገብቱዋል🤗🤗
@roadmultimedia
@roadmultimedia 2 года назад
ደስ ይላል ሜሉዬ። ውድ የዚህ ኮሜንት አንባቢያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ። ቻናሌን እንድትቀላቀሉልኝ ና ምርጡን የ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ሚተራሊዮን ትረካ እንድትከታተሉ ጋበዝዃችሁ።
@brooktefera1236
@brooktefera1236 2 года назад
SEIFU PLEASE INTERVIEW MENSUR JEMAL 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 PLEASE PLEASE
@sitratube1193
@sitratube1193 2 года назад
አሠለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አላህ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን መልካም የኢባዳ ወር ያድርግልን ፅመው ከሚጠቀሙት ያድርግልን ያረብ ማሺ አላህ ብያለሁ 🌹ምርጥ ለሊት ለይለቱል ቀድር 🌹ምርጥ ውሀ ወምዘም 🌹ምርጥ ወር አሮመዳን 🌹ምርጥ መፅሀፍ ቁርአን 🌹ምርጥ ቦታ ካእባ/ መካ 🌹ምርጥ ቀን ጁማአ 🌹ምርጥ ቤት ጀነት 🌹አላህ ይወፍቀን🌹
@fenotemedia9571
@fenotemedia9571 2 года назад
ሰወድሽ እኮ
@امحمدان-ف3م
@امحمدان-ف3م 2 года назад
Melu yene konjoo
@fatudawud2866
@fatudawud2866 2 года назад
Syifu show 1000000💪
@ameensamuel1286
@ameensamuel1286 2 года назад
ሰይፍሻ የዛሬው ፓስት ዬቲዩብ ካልፓሰትክ እዘጋበሀለው ያለህ ነው እሚመስለው
@onelove-n8s
@onelove-n8s 2 года назад
ሜሊዬ
@rahelhaileadwa6509
@rahelhaileadwa6509 2 года назад
ስውደሽ❤
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 2 года назад
Amnt orthodox but I have big respect n melat want to say well done may God bless you I like your motivation
@አብ-ኤል
@አብ-ኤል 2 года назад
Melu 😍
@benjamin1240
@benjamin1240 2 года назад
ለእቃቃ ባል እማ ሄኖክ ስራው ነው
@yemariamsisaye4807
@yemariamsisaye4807 2 года назад
I love her
@hanatilahun798
@hanatilahun798 2 года назад
Yeni konjo jegena nesh
@NechoTamir
@NechoTamir 2 года назад
1million 👌
@hewotet72
@hewotet72 2 года назад
Yena leyu
@zemenayehuwonbiro5891
@zemenayehuwonbiro5891 2 года назад
Yakormaw lejeshen saydefrebsh egziyabhir adanelsh
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 2 года назад
Melu Agibi Agibi
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
የኔ ደርባባ ስወድሽ
@babaephron4661
@babaephron4661 2 года назад
እመብርሃን ትሁንሽ
@elmaremako6826
@elmaremako6826 2 года назад
Meleye sewedesh
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
ሜሉዬ ስወዳት የኔ ደርባባ
@etheth9843
@etheth9843 2 года назад
ስይፉ አንድ ሚሊየን ሞላህ
@zemenayehuwonbiro5891
@zemenayehuwonbiro5891 2 года назад
Meleye sewedsh qalat yelgnm
@nubekan3951
@nubekan3951 2 года назад
Yena asteway seti Nash.Emebeta.maryam.titabksh.kana.betasebsh
@jajah7767
@jajah7767 2 года назад
እንዲሁ ቤተ እምነት እንደገነባን ....አረ ሆስፒታል እንስራ ... መጦሪያ ተቃም እንገንባ.......!
@عبداللهعبداللهبنأحمد-خ8و
👉👉👉👉👉👉ሂኑክ እኮ ልጅ አይወጣለትም መስሎት ነው እንጅ መመልኮስስ የነበረበት😆😆😆😆😆😆 ሂኑክ ትብየው ነበር ምነው በልጅነት መመልኮሷ ሰይፈ ተተቻለህ ሂኑክ እንድመለኩስ አርግልን ሴት አልደረሳ ቸውም እሱ እያለ
@hayati1840
@hayati1840 2 года назад
አዉናት የተደበቀብት ህዝብ ያሳዝንለ
@ደስታዩቱብ
@ደስታዩቱብ 2 года назад
አለባበሷ ቆንጂየ ነው
@Destiny-jx6ex
@Destiny-jx6ex 2 года назад
This guy is weak at asking questions
@ווסיהברון
@ווסיהברון 2 года назад
ነጣ አይደለም የሚባለው ጋለሞታ ነው የሚባለው ሰይፋ
@molonahom3990
@molonahom3990 2 года назад
Melu
@fekadusyoum1007
@fekadusyoum1007 2 года назад
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ደደብ ናቸዉ!!!
@Samri3344
@Samri3344 2 года назад
?????????
@Janiy_official
@Janiy_official 2 года назад
በጣም ጥሩወችም አሉ በጅምላ ፈጀሀቸዉ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀ
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 года назад
አንተ መላጣ አሽቃባጭ የድሬን ምርጥ ሰዎች አታሰድብ ወላዋይ ወያኔ ጁንታ ከምትወደው ሰፋር ታቀናለህ
@gkqg389
@gkqg389 2 года назад
የመኪና ጣሪያ ላይ ዝናብ ድምፅ። ዝናብ ለመዝናናት, ለማሰላሰል, ለፈውስ, ለጭንቀት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-KnOjX1slEl4.html
Далее
На самом деле, все не просто 😂
00:45