Тёмный

ስለ ኒቃብ ስፍ ያለ ደስ እሚል ማብራሪያ ከተንቢሀት ደረስ የተወሰደ በኡስታዝ አቡ አብደላህ 

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Подписаться 59 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 88   
@bintAbduAli
@bintAbduAli 11 месяцев назад
ያረብ ለብሰን ፅናቱን ይስጠን በዱአ አንረሳሳ
@fatumaomer5422
@fatumaomer5422 Год назад
አልሀምዱሊላሂ ረበል አለሚን ውዱ ሀላሌ ከኔ እሱ ነው አብልጦ ለዲኔ የሚጨነቅልኘ ውዲ እህቶቸ ከምወደው ከማከብረው ሀላሌ ጋር አላህ በሰላም እዳናኘኘ ዱአ አዲርጉልኘ ለእናት ለአባቴ አላህ ጀነትን እዲወፍቅልኘ ዱአ አዲርጉልኘ
@seadaseada714
@seadaseada714 7 месяцев назад
እስከምትገናኙ ለምርጫ ቅስቀሳ እንዳይሆን
@SemSamuti
@SemSamuti 7 месяцев назад
ኢንሻአላህ አብሸሪ ከችግር በሇላ እፎይታ አለ በሰላም ያገናኝሸ አላህ ነብሳቸውን በጀነት ያሳርፍልሸ እኛም ወደዛው ነን ተራ እሰከሚደርሰ ነው በጀነት ያሰባሰብሸ ከምትወጃቸው ቤተሰቦችሸ ጋ ያረቢቢቢቢ👏👏👏
@يرب-ظ2ج
@يرب-ظ2ج 5 месяцев назад
አሚን
@blnetmohammedh8489
@blnetmohammedh8489 2 месяца назад
جزاك الله🎉🎉🎉
@MakyahIu
@MakyahIu 5 месяцев назад
ያረብ ቀልባችንን ያርጥብልን ኡሥታዝ ጀዛካሏህ ኸይረን ኒቃብ ውበታችን ነው አላህ ያፅናን ያረብ
@tamertube.89
@tamertube.89 2 года назад
እኳን ተገልጠን በኒቃቡም ላይ ሀያዕ ጠፍቷል አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ አላህ ሂዳያውን ይወፍቀን እህቶቸ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ ቤተሠብ እንሁን
@akak3240
@akak3240 2 года назад
ሣህአሏህቀልብይስጠንያረብ
@bird4138
@bird4138 7 месяцев назад
መህራቢ
@አልፈለቅሚድያ
@አልፈለቅሚድያ 2 месяца назад
ትክክል እኔ ኒቃቢስት አይደለሁም ገና ዳእዋዎችን መስማት ላይ ነኝ አሏህ ይዘንልኝ ያረብ ግን ይገርመኛል ኒቃብ ለብሰው ሲጨፍሩ መጥፎ ነገሮችን ሲሰሩ ምናምን በጣም ከባድ ነዉ
@AszZsa-j3c
@AszZsa-j3c 2 месяца назад
ውዴ አላህ ይወፍቅሽ ለብሰው ሚጨፍሩትን ተይው​@@አልፈለቅሚድያ
@ةةت-د7و
@ةةت-د7و 3 месяца назад
አልሀምዱሊላለዚህ ያበቃሀኝ ጎታ። መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@አልሃምዱሊላአለኩሊሃልል
አላህ ይጠብቀን የረቢ ለብሠው ከሚፀኑት ያዲረገን ያረብ
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 2 года назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ኡስታዝ አላህ ቀጥተኛውንመንገድይምራን
@sabreen8761
@sabreen8761 2 года назад
ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@safia-u4q
@safia-u4q 3 месяца назад
አልሀምድሪላ አለኮለሀል ሀላሌ ከኒ የበለጠ ነው ስለድኔ የሚ ጨነቅልኝ አልሀምድሪላ
@RukiyaMohammed-g1m
@RukiyaMohammed-g1m 11 месяцев назад
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ እኔ ኒቃቢስት ነኝ ግን በጣም ብዙ ጊዜ በኒቃቤ የደረሱምኝ ፈተናወች አሉ ብቻ ዱአ አድርጉልኝ አሁን ላይ የምወደዉ ወንድሜ ራሱ ተጣልቶኛል አልሃምዱሊላህ እስካሁን ተቋቁሜ እየኖርኩኝ ነዉ
@AszZsa-j3c
@AszZsa-j3c 2 месяца назад
ጠንክሪ ውዴ አላህ ያግዝሽ በዛው ልክ አጅር ታገኝያለሽ ኢንሻ አላህ ያንቺ ቀላል ነው ውዴ ከቤት ሚባረሩም አሉ
@Rab-yg7mt
@Rab-yg7mt 2 года назад
ወአለይኩም እሠላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህለን ኡሰታዝ ዉድእህቶች አላህ ሂዲያ ይስጠን ወላሂ ከበድነዉ እኔ አልሀምዱሊላህ ኒቃቢስትነኝ ግን ባሌ እና ቢተሠቦቸ እደለብስ አይፈልጉም ሁሌየም ሲደዉልሌኚ ባሌ ኒቃብ አትልበሽ ይለኛል አሁን አገረልገባ 4 ወረቀረቶኛል አላህ በኒቃቤላ እዲፀናኝ ተፅኖወቹንም እምቆቆምበት ሶብር አላህ እደወፍቀኝ ዱአ አድረጉልኝ ኒቃቢን በጣም ነዉ እማወደዉ 😭😭💔
@ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ
የኔ ውድ አይዞሽ በኒቃብሽ ፅኚ ባልሽም ኒቃብ በመልበስሽ መዴሰት ሲገባው ጭራሽ የሚጠላ ከሆነ በጣም ያሳዝናል ኒቃብሽን እንዳትጥሊ ባልሽ ይቅር እንጅ ሌላ በኒቃብሽ የሚወድሽ ጄግናውን ሰለፊ ይወፍቅሻል
@Rab-yg7mt
@Rab-yg7mt 2 года назад
@@ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ እሽ ሀቢበቲ ኢንሻአላህ አኔም አደዚህ ነዉየልኩት እሡየቀራልእጂ በኒቃቤ አልደራደረም
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 года назад
አላህ ያጠክረሺ እህቴ እኔግን ግረምይለኛል እኛለለበሰነው እነሱው ምንያዝንባቹው አብዘሀኛውሰው እኛለለበሰነው ደሰተኛ አይሆኑም ሱበሀንአላህ
@lailaethii5716
@lailaethii5716 2 года назад
@@ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ ሳህ ወላሂ
@REHAM.1r
@REHAM.1r 3 месяца назад
አህባሾች ናቸው የኒቃብ ጠላት ባለቤትሽን አላህ ሆይ ይስጥልሽ እኔ ሀገር እንዴገባሁኚ አህባሾች ምንም ሳላዴርጋቸው አንግገቴን ደፍቸ በመንገድ ላይ ሲያገኙ ይህች ወሀብያ ጠማማ እያሉ ያንቋሽሹኚ ነበር እኔ ግን አልሸማቀቅላቸውም
@አላህከሪም-ኘ3ወ
@አላህከሪም-ኘ3ወ 2 года назад
ሱባሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ያረብ
@hadiyahadiya5819
@hadiyahadiya5819 Год назад
Subahan alah alah yixabiqan
@እሙረያን-ጰ8ለ
@እሙረያን-ጰ8ለ 2 года назад
የመጀመሪያነኚ አሏይጠብቀን
@emu9433
@emu9433 10 месяцев назад
ሺኩረን ጀዛከላህ ኸይር አሚንያረብ በሠማነው የምንጠቀም ያርገን የአላህ
@fjdg3540
@fjdg3540 2 месяца назад
ጀዛከላህ ኸይረን🎉
@ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ
ጀዛከላህ ኸይር
@lubaba123-e1o
@lubaba123-e1o 3 месяца назад
አላ ህእውቀትን ይጨምርልን
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ 4 месяца назад
የአለሂ ሂደዉኑ ዪሢጠኒ🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹
@gvhb-317
@gvhb-317 3 месяца назад
ጀዛሁም አላህ ኸይር
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ 4 месяца назад
የአለሂሂደዉኑ🌹🌹🌹🌹
@sameeraadem6430
@sameeraadem6430 2 года назад
جزاك الله خير
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ 4 месяца назад
የአለሂ🤲🤲
@htube5413
@htube5413 2 года назад
አሏህ ባንተ ላይ የዋለዉ ኒእማ እያሰብክ አመስግን አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህ ስትታጠብ ሌላኛዉ በጠዋት ተነስቶ ኩላሊቱንያጥባል አልሀምዱሊሏህ ሱመ አልሀምዱሊሏህ....
@መክያወሎየዋቤተአማራ
ያረብኢላሂበሠማነውተጠቃሚያርገንኡሥታዝጀዛክአላህኸይር
@ZeinabZeinab-h4q
@ZeinabZeinab-h4q Год назад
جزاك الله
@QMmqyYqmpqm
@QMmqyYqmpqm 4 месяца назад
ያእሥታዛ
@FatimaHussain-nx3ny
@FatimaHussain-nx3ny 5 месяцев назад
አላህ ይዘንልን ያረብ
@sojoogoj1479
@sojoogoj1479 2 года назад
ጀዛክ አሎህ ኸይር
@hayathassen3093
@hayathassen3093 Год назад
ማሻአላህአላህይጨምርሊችሁ
@Sintayahumedin97
@Sintayahumedin97 2 года назад
Walaikum Assalam Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh Mashallah
@እሙአቲካዩቱብ
@እሙአቲካዩቱብ 2 года назад
جزاك لله جزا
@sadawalykuemselamweorahmtu6642
@sadawalykuemselamweorahmtu6642 2 года назад
አላህ ይጠብቀን ያረብ አላህ ሱበሀነ ወተአላ ፊት እንጅ በዱንያ ላይ ከመገላለጥ አላህ ይጠብቀን ያረብብብ
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ 3 месяца назад
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@madenamostafa8161
@madenamostafa8161 2 года назад
ጀዛኩም ኸይራን
@fatimabibi5517
@fatimabibi5517 2 года назад
ጀዛኩምአሏሁ ኸይር
@semiratube9958
@semiratube9958 2 года назад
عن أبي هريرة -رضي الله عنه: «يقول اللهُ: إذا أراد عبدي أنْ يعملَ سيئةً، فلا تكتبوها عليه حتى يعملَها، فإنْ عَمِلها فاكتبوها بمثلِها، وإنْ تركها مِن أجلي فاكتبوها له حسنةً، وإذا أراد أنْ يعملَ حسنةً فلم يعملها فاكتبوها له حسنةً، فإنْ عملها فاكتبوها له بعشر أمثالها إلى سبعِ مائة ضِعْفٍ».
@ሀዘሚንፈዲሊላህ
@ሀዘሚንፈዲሊላህ 2 года назад
ጀዛኪላህኽይርወንዲም
@gf7160
@gf7160 2 года назад
جزاك الله خيرا
@zinetseid3300
@zinetseid3300 2 года назад
ጀዛኩምአላሕኸይር
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ 3 месяца назад
🌹🌹🌹🌹
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ 4 месяца назад
👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@WaleedLafi-qv9fl
@WaleedLafi-qv9fl 5 месяцев назад
❤❤❤
@ሰውዳዩቱብከቡታጅራ
ጀዛኪላሕ ሐይር
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ 4 месяца назад
🌹🌹🌹🌹🌹
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ 2 года назад
امشاءلله ماشاءلله
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ 4 месяца назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@fawziaahmed7773
@fawziaahmed7773 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ 4 месяца назад
አሠለሙአለዩኩሙ
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ 4 месяца назад
👍👍👍👍👍👍
@zuzu7005
@zuzu7005 Год назад
አይይ ለኔም አያሰቀመጡኝ እያሉነው ኢጃዛ ቤት መቸመ አልሰማቸውም
@AisaAisa-g2j
@AisaAisa-g2j 5 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@rahma-eb6ra2ra2d
@rahma-eb6ra2ra2d 2 года назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
@HaDf-qg1eo
@HaDf-qg1eo 3 месяца назад
s
@mominawala5487
@mominawala5487 Год назад
ሰላማሊኩም ጥያቀአለኝ
@QMmqyYqmpqm
@QMmqyYqmpqm 4 месяца назад
አላሁአኪበርመሻአላአላህይጠብቃችሁጀዛኩምአላህከይር❤❤❤❤❤👍👍🥰🥰
@saeedahmad8277
@saeedahmad8277 2 года назад
አጅብ
@safia-u4q
@safia-u4q 3 месяца назад
ሰላሙለይኩም እረ ውድቾ አደብ አላቸው ሴቶቾ ነቸው የበድት አገታቸውን አቆመው ለወድ በሀላል ባደረጎት ወራማ ለዉራማ ውድቾ አደብ አላቸው አላህ ይጠብቃቸው ምሪጥ ምረጥ እህቶች አሎ ሴትን የማሰድብት እኒህ የተረገሞ ሴቶች አሎ😢😢😢😢😢
@munaabdellah4748
@munaabdellah4748 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@SzfSfgz
@SzfSfgz 2 месяца назад
ሂድያ ይስጠን
@fatimabibi5517
@fatimabibi5517 2 года назад
👍👍👍👍👍
@vi21t42
@vi21t42 Год назад
Yet nachehu yaaumetel muhameddddddd nuuuuuuu w adamtu yitkmebal yemaytgeb muhadera shi alahi yitewel aumrik
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 2 года назад
ጀዛክላ ኸይር
@meymunameymuna6688
@meymunameymuna6688 2 года назад
جزاك الله خير
@እሙአቲካዩቱብ
@እሙአቲካዩቱብ 2 года назад
جزاك لله جزا
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ 4 месяца назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@shekuriyamohammed1405
@shekuriyamohammed1405 4 месяца назад
❤❤❤❤
@rhbx1012
@rhbx1012 2 года назад
ጀዛከአላህኸይርዉድሜብዙትምህርትወሰጀበታለሁእህቶቸይሄዉሉለኛነዉበልጥየሆነሰዉትምህርትይወስዳል
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ 4 месяца назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ
@Zወሎየዉነኝየአላህባራ 4 месяца назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@jemelaahmad6516
@jemelaahmad6516 Год назад
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁሽኩረንጀዛኪሏህኸይረ
@RabyaMohd
@RabyaMohd 7 месяцев назад
አሰላምአለይኩም😢ኡስታዝእኔጂልባብመልበስእፈልጋለሁግንቁረአንአልቀራሁምእደትይታያል🙏
@bird4138
@bird4138 7 месяцев назад
እኔም እዳችው መልበስ ምኞቴ ነው ሣንቀራም ይቻላል
@indichecewecentil7932
@indichecewecentil7932 5 месяцев назад
ይቻላል ቁርአን ቅሪ ግን መልበስ ትችያለሽ
Далее
V16 из БЕНЗОПИЛ - ПЕРВЫЙ ЗАПУСК
13:57
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
00:28