Тёмный
No video :(

ስለ ወሲብ እውነታውን እናውራራ/ፍቅር ከዊንታ ጋር Lets talk about sex  

Wintana Yilma
Подписаться 174 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

I am Wintana Yilma i will help you grow your knowledge about your self and others so you can have a healthy relationship#love#apeal#betoch#wisdom

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 43   
@amaniihp2318
@amaniihp2318 Год назад
አመስጋኝ ነኝ ስለሰጠሽኝ ትምህርት😘😘😘😘
@bebeza61
@bebeza61 Год назад
ዋዉ አገላለፅሽ በጣም ደስ ይላል ተመችቶኛል ተባረኪ
@getsolomon
@getsolomon Год назад
ዊኒ እንኳን ደህና መጣሽ! ያነሳሺው ርዕስ በጣም አስተማሪ ነው።የቀደመውም ትውልድ ይህን አስተምሮ እንደ መጥፎ ነገር አስበውታል እንዲሁም ስለውታል። ይህን አስተምሮ በትክክል ስላቀረብሽው እንዲሁም የሠውን አመለካከት በሠጠኑም ስለቀረፍሺው ጥሩ ነው።በተለይ በጋብቻ ውስጥ ላሉ ጥንዶች በአካል በስሜት ያስተሳስራቸዋል ያልሺው ሊሠመርበት ይገባል።
@user-zn3nf3yy4h
@user-zn3nf3yy4h Год назад
በእውነት በጣም ነው እምወድሽ ንግግርሽን በጣም ነው እምወደው
@melakubisrat7947
@melakubisrat7947 Год назад
Welcome back 🤗 🤗 🤗
@melakubisrat7947
@melakubisrat7947 Год назад
Exactly 💯 💯 💯 Thanks 🙏 🙏 🙏
@waaiyitokiihonatube
@waaiyitokiihonatube Год назад
ሰለሚ ለዚህ ቤት ይህን እናመሰግናለን የኔ ማር
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Год назад
I was hoping you will come up with this video. Great teaching 👍 yemer ,I was told this in the ⛪ church. Geta yebarkshe abezeto.
@gafat
@gafat Год назад
ፍልቅልቋ እንኳን ደህና መጣሽ
@ayok4563
@ayok4563 Год назад
በጣም እናመሰግናለን
@fedaslopoos8057
@fedaslopoos8057 Год назад
😍😍😍 እናመሰግናለን
@mulugweld4991
@mulugweld4991 Год назад
ተባረኪ😘
@Agape567
@Agape567 Год назад
Amsgnalw betam 🙏
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Год назад
ጎሽ ተባረኪ የምር ተልቤን ነዉ የተናገርሽዉ እናመሰግናለን። እኔ እራሱ ጥሩ የተባረከ ልጅ ካገባሁ በኋላ ነዉ እራሴን የመስጥ ቀልድ የለም። ሀጥያትም ነዉ። በባህላችንም ነዉር ነዉ።
@user-uo1pw9xk8f
@user-uo1pw9xk8f 8 месяцев назад
አንች ጀግና ነሽ ሁለም ትመችናለሽ❤❤❤
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide Год назад
Thank you so much!
@khadejao2771
@khadejao2771 Год назад
በጣምልክብለሻንበውነት ትክክልነው
@ayantuamenu7001
@ayantuamenu7001 Год назад
tebarekiln enkuachn😍😍
@betelwedaje2434
@betelwedaje2434 Год назад
በነገራችን ላይ ዊይቲዬ ወሲብ እርኩሰት የሞላበት ነገር አድርገው የሚያስተምሩ የሐይማኖት አባቶች አሉ እንዲያውም አንዳንድ ገድላት አባ እትና አግብተዋል ግን ሚስታቸውን በሩካቤ አላወቋትም ይላሉ ዋና ነጥቤ እግዚአብሔር የፈጠረው የፈቀደው ነገር መሆኑን ላክዱ የሚዳዳቸው አስተማሪዎች አሏት አገሬ።
@ruhamatube627
@ruhamatube627 Год назад
እርኩስ አርገው አያስተምሩም ካንች አረዳድ እጂ
@zintseid2032
@zintseid2032 11 месяцев назад
😊በትክክል
@user-sw9jv4fx1n
@user-sw9jv4fx1n 9 месяцев назад
ጀግና ነሽ
@-michot9653
@-michot9653 Год назад
😮❤
@dinamilk5810
@dinamilk5810 Год назад
እውነት ብለሻል
@fddh4747
@fddh4747 Год назад
እኔ አግብቸነበር በ4ወር ተፋታን በወሲብ ምክናየት እናአሂን ጥሩሰውአለ ከጎኔ ልዩነው በአካል አላየሂትም 8ወር ሆነን ከተዋወቅን ስሜቴ እንድነካአይፈልግም ያከብረኛል በማንነቴ ያደቀኛል ፀባይሽ እርጋታሽ ደስ ይለኛል ቀጥይበት ይላል እና ባገባው ደስ ይለኛል በአካል ላየውነው አሁን ምንትላላችሁ ከትዳር በፊት ወሲብ ማድረግ አልፈልግም ዱአአርጉልኝ እንዳልሳሳት
@r2e344
@r2e344 Год назад
ከትዳር በፊት እዳትቀርቢው በተያየት ከፈለጋችሁ ከቤተሰብጋር ሁነሽ እይው አለዚያ ከተማመናችሁ መጀመሪያ ኒካ እሰሩ ቢተሰብ ጋር ተዋወቁ በፊት
@fddh4747
@fddh4747 Год назад
@@r2e344 እኔማየት እፈልጋለሁ ምክናየቱም የባለፈው በፈቶነበር ያየሁት እኔደጠበኩትአደለም አሁን በአካል ብኔተያይደስ ይለኛል ችግሩ ሁለታችንሜ ፍቅር ይዞናል በጣም ተግባብተናል ወደሌላ እንዳንገቢፈራሁ ገባሽአይደል
@r2e344
@r2e344 Год назад
@@fddh4747 ከሰው ጋር ሁነሽ እይው እህት ለብቻ መተያየቱ ጥሩ አይደለም ከተያያችሁ በኳላ በቤተሰብ ጨርሳችሁእንደፈለጋችሁ መሆን ትችላላችሁ
@hayatali7158
@hayatali7158 Год назад
አመሠግናለሁለምክረሽ
@fddh4747
@fddh4747 Год назад
ፍቅር
@jemilajemila6321
@jemilajemila6321 Год назад
የዛሬው ቪደወ ይለያል በአሁኑ ሰአት ፈተና የሆነብነገር ነው ከትዳር በፊት ወስ ካላደርግን አናገባም እስከማለት ደረሰዋል ወንዶች አጉል ዘመናዊነት ይሆን የፊልም ሰሪወች ተፅኖ ብቻ ከብዶናል ተከታታይ ቪዶወ ብትሰሪ ለወንዶች ብታስተምሪልን ባይነኝ
@style23.
@style23. Год назад
Hi wintachen!
@zeroto2347
@zeroto2347 Год назад
😍😍😍😍
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 Год назад
ወሲብ የእርካታ ምንጭ የትዉልድ ማስቀጠያ ብሩክ የፈጣሪ ስጦታ
@mulumulu6526
@mulumulu6526 Год назад
Arif meredat new wintiyeeee
@kehatube4308
@kehatube4308 Год назад
Menfes+siga+nefs=sew.....enjji endanche menfes new nefs alew besiga yadral mibalew wushet new.....sew nefs siga menfes new( bande)
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 Год назад
"ሥትመቺኝ😂 ደህና ነገር አታቹ ነው! "
@umuarebuu
@umuarebuu Год назад
🖤💔
@genetabate7212
@genetabate7212 Год назад
ውዴ በጣም አመሰግናለሁ ለትንሽ ላራግ ስለ
@betelwedaje2434
@betelwedaje2434 Год назад
ምን አልክ 🙄
@lebawiselamiasikebari8137
@lebawiselamiasikebari8137 Год назад
Yemir
@aberragebreyesus5255
@aberragebreyesus5255 Год назад
ምነው ዊንታና !! ከወሲብ በፊት የሚደረጉትን ንግግሮች ንክኪዎች መሳሳሞች መተሻሸቶች ለምን አታወሪም ? ደሞ አንዳንዴ ለምን አጫጭር ቀሚሶችን እየለበስሽ ብቅ አትዪም ? ጡቶች እንኳን በቂ የለሽም
Далее
This video will make you confident
33:31
Просмотров 9 млн