Тёмный

#ስለ_ዘርፌ_ዲያቆን_ቴዲ_እና_ምርትነሽ_ያልተሰማው_ነገር_በዲያቆን 

Pastor Kassahun Lemma
Подписаться 149 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
gofund.me/a19c...
CASHAPP AND ZAIL 7028303515
AWASH BANK 01320851954200
birhan bank 1000637390964
በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m.facebook.com...
FOLLOW ME
...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 175   
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 Месяц назад
ብሩክ ነህ ወንድም ዘማሪ አብርሽ መዝሙሮችክ በጣም ይባርካል 🙏🙏🙏
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg 8 месяцев назад
ዜማ እና ግጥም ሐብታሙ ሽብሩ ይላል አብዛኛው የሚዘመሩ መዝሙሮች ውስጥ በጣም ጎበዝ ዘማሪ ነው እባካቹ የመድረክ የአገልግሎት እድል በሰፊው እንዲያገለግል አበረታቱት አመቻቹለት በጣም ሊበረታታ የሚገባ አገልጋይ ዘማሪም ነው 🥰🙏
@BELETEGirmaBELETEGirma
@BELETEGirmaBELETEGirma 7 месяцев назад
የሚገርም ነው እኔም
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 2 месяца назад
እግዚአብሔር ኤራሱ በራሱ ስዓት ያስገባል ፋስተርዬ ተባረክ
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 26 дней назад
አይልም ግጥም ጋሻዬ መላኩ /ማሜ/ ዜማ ሀብታሙ ሽብሩ ይላል እንጂ ሀብታሙ የዜማ ደራሲ ነው እንጂ የግጥም አይደለም
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 8 месяцев назад
ሀብቲ ፓሥተር ካሥሽ እየጠበኩ ነበረ ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹሁ ይባርክ አዲሥ አለም እና ነብይ ከተማ ጋብዝልን ከእነሡ ብዙ እንማራለን እወዳችኋለሁ እንፀልይላቹኋለን
@rebekata7425
@rebekata7425 7 месяцев назад
አኔ ዛሬ ነው ያወኩት ከእስልምና ስለ ሆነ የመጣሁ የኦርቶዶክስ ዘመሪ አላቃቸው ወደ ጌታ ከመጡት ወጪ እኔ ምለው እዴት አሁን እኛ ጋር ሲመጣ የትአለ ይሄን ያህል ተፅኖ ፈጣሪ ከነበረ ኧረ ኢየሱስን አወድስለን እጂ በደብ❤
@Born_to_learn2801
@Born_to_learn2801 8 месяцев назад
አልፎ አልፎ ቦግ የሚለው ብርሀን ቢቀር ትኩረት ይረብሻል !! ተባረኩ !!
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 8 месяцев назад
WHAT A GREAT, BLESSED, GIANT, FORTUNATE, HONOURABLE, GOLDEN, WONDERFUL, SWEET, DIVINE, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED,LIFETOUCHING, LIFE-CHANGING,BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED AND UNIQUE WORSHIP, PRAISE AND ADORATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH.
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 8 месяцев назад
የኔ ናርዶስ የኔ ቤዛ በመዓዛ ልቤን ገዛ ያንን መድአፍ ተመልክቼ ተከተልኩህ ሁሉን ትቼ የሚለው ዝማሬ ለእናንተ ከዚያ መውጣት ትንቢት ነበር እኔ ሁሌ እገረማለሁ ጌታ በብዙ ይባርካችሁ ዘማሪ አብትሽዬ ሁሌም እወድሃለሁ ፓስተር ካስዬ መልክቶችህን አዳምጣለሁ ግን ለኮመንት ብዙ ጊዜ አልሳተፍበትም ❤
@LamlamWejra
@LamlamWejra 8 месяцев назад
ዋው በጣም የምወዳቸው ዝማሬዎች ብሩክ ነህ ወደሜ በዙ ትውልድ አለ ወደ ጌታ የምታመጣቸው ጌታ ካንተ ጋረ ይሁን እንወድሀልን
@GanetJ
@GanetJ 5 месяцев назад
አሜንንንንንንንንንን ዘመናችሁ ይለምልም❤❤
@MezgebuFeyera
@MezgebuFeyera 7 месяцев назад
ወንድሜ ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ በእናትህ ቤት ሆነህ የመጀመሪያ መዝሙርህን ስትለቅ እኔ ደግሞ ከጠፋሁበት ከንቱ ብልጭልጭ ለስጋ ከሚመቸው አለማዊ ህይወት ፍጹም መንፈሳዊ ህይወትን ወደምትሰጠው ወደምታስተምረው ቀደምት ወደሆነችው ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲን የተመለስኩበት ወቅት ነበር። እናም በጣም እወድህ ነበር። ለረጅም ዘመናትም እናት ቤተክርስቲያንን በዝማሬህ ታገለግላለህ እኔም እንዳንተ በዝማሬ ቤተክርስቲንን አገለግላለሁ አምላክንም አመሰግናለሁ ብዬ እንድትረዳኝ ልጠይቅህ ሁሌ አስብ ነበር። ግና ምን ያደርጋል እኔ ወደቤቱ ስገባ አንተ ደግሞ ከቤቱ ወጣህ። ወንድሜ እውነት የገባህ መሥሎህ በሀሰት አባት ተጠለፍክ። እግዚአብሔርን ያገኘህ መስሎህ አውሬውን ተቀበልክ። እግዚአብሔርን እያገለገልክ ያለህ መሥሎህ ከሆነ እውነት ሀብቴ በነፍስህ እጅግ ከስረሀል። ኦርቶዶክን ፈፅሞ አታውቃትም ነበር። ብታውቃትማ በአእምሮህ ውስጥ ጠንከር ያለ ጥያቄ ሲፈጠርብህ ሱባኤ ገብተህ በፆም በፀሎት ተግተህ ከፈጣሪ መልሱን ታገኝ ነበር። ተዋህዶ ከልጅነትህ ጀምሮ ያስተማረችህ ይህንኑ ነበር። አንተ ግን የነጩ የሉተር ቤት በእጅጉ ናፈቀህ። ዝላዩ ዓመቱን ሙሉ እንደእንሰሳ ዝም ብሎ ማግበስበሱ መጠቅጠቁ እንደፈለጉ ያለህገ እግዚአብሔር ለስጋ ምቾት ብቻ መኖሩ እጅጉን ናፈቀህ። ሀብቴ አሁንም ወንድሜ ብዬ እጠራሀለሁ። የማልወደው የምንፍቅና ተግባርህን እንጂ አንተንማ ዛሬም እወድሀለሁ ወንድሜ። እውነተኛው የክርስቶስ ፍቅር በልቦናህ ውስጥ ሲሰርጽ በጸጸት ወደእናትህ እቅፍ ትመለሳለህ። የአውሬው መንፈስ ቀድሞ ካልወሰደህ ማለቴ ነው። ለምን ግን?
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 5 месяцев назад
Men malet new Eysusen amleke enji awrewn aydlem yamlekew Egzabiher mastewalun yestek weyem yestesh
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 8 месяцев назад
Egizabeher melkam new ✝️
@abezash921
@abezash921 8 месяцев назад
አሜን ማራናታ 😢😢😢😢
@YaradBelachew-eg3jc
@YaradBelachew-eg3jc 7 месяцев назад
ዋው ተባረኩ
@ሰብለ-ዐ9ጠ
@ሰብለ-ዐ9ጠ 8 месяцев назад
በዛኛው ቤት አብረን ነበርን : በዚህኛው ቤት ደግሞ በክርስቶስ አንድ መንፈስ : ስለተገናኘን እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል ወንድሜ ሃብትሽ🙏🤗🥰
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 7 месяцев назад
እኔም ወጥቼ ነው እንደ ሶፊያ ሽባባውና እንደ ቢኒያም ሽታዬ አይነቱ ደግሞ ከጌታ እቅፍ ወተው ለሌሎቹ እንቅፋት ይሆናሉ ግን ሚገርመኝ ምን ፍለጋ ይሆን የሄዱት 😢😢😢😢😢😢ጌታ ለሞተለት ህዝብ ይራራል ማንም አይቀድመውም❤❤❤❤
@ayuwgga455
@ayuwgga455 7 месяцев назад
ጌታ ሆይ ክብር ❤
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 7 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን ጌታ ሆይ ግሩምና ድንቅ ነህ ውዴ❤❤❤❤❤ጌታ ልጆቹን ቀስ እያለ ግን ማንም ሳይቀድመው ልጆቹን ወደ ጉያው ይሰበስባል❤❤❤❤
@zennagirmauy895
@zennagirmauy895 8 месяцев назад
❤. ወይኔ በጌታ ድሮም እሄን መዝሙር ስሰማው ዝም ብዬ እያለቀስኩ እሰማው ነበር ❤❤ ወድማችን ተባረክ ዘመን ይባረክ ጌታ እንደዚህ ይጠራል. አሜንንን
@BirukBoltano
@BirukBoltano 8 месяцев назад
our beloved gospel singer Habtish we love u so much !! U r blessed !! Pastor kasish please invite Gashaye melaku. He isn't orthodox still. He is Gospel believer # He is living in USA . For me I don't have a word that explains how graceful the gospel poet men Gashaye melaku is !!
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 8 месяцев назад
Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾
@tiwuld
@tiwuld 8 месяцев назад
ፓስተር ጌታ ይባርክህ! አገልግሎትህ ከመዝሙሮችህ ቀጥሎ እየባረኩኝ ናቸው። ፈቃደኛ ከሆንክ ዘርፈን አቅርብልኝ!
@kukutsione8246
@kukutsione8246 8 месяцев назад
ጌታ እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው እጅግ የተወደደ ውይይት ነበር ዘመናቹ ይባረክ
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 8 месяцев назад
Egzabher Yebarkachew Tebarku
@YirgalemJuses-bo9pg
@YirgalemJuses-bo9pg 8 месяцев назад
Tabarh getaa iyasus yibarkh kass &haftish
@elsagebre5418
@elsagebre5418 8 месяцев назад
Kassahun please invite Zerfe thank you
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 7 месяцев назад
እንደዚህ ትልቅ የክርስቶስ ፍቅር ዋጋ ከፍለው የሚመጡ የወንጌል ጀግኖች , የጌታ እየሱስ ጀግኖች ትልቅ ችሎታ ስለአላቸው በጣም በጣም ማበረታታትና ትልልቅ የእግዚአብሔር ሕዝብ ያሉበት መድረክ እና ሌሎች ቢመቻችላቸው በጣም መልካም ነበር ፓሰተር ካሣሁን የቴሌቪዥን ፕሮግራም በጣም ድንቅ ነው ።😇😇😇❤️❤️😇😇😇
@helentegegn6140
@helentegegn6140 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የምወዳቸው መዝሙሮች ናቸው ኦሮቶዶክስ እያለሁ የምሰማቸው ናቸው
@redeatagegegnehu7869
@redeatagegegnehu7869 8 месяцев назад
በጣም ሊበረታታ የሚገባ አገልጋይ ዘማሪም ነው እባካቹ የመድረክ የአገልግሎት እድል በሰፊው እንዲያገለግል አበረታቱት
@sabakinfe3188
@sabakinfe3188 7 месяцев назад
እውነት ነው በጣም
@marthataye2796
@marthataye2796 8 месяцев назад
አሜንን❤❤❤❤❤
@genetbelachew1267
@genetbelachew1267 7 месяцев назад
እባካችሑ የወጌል አማኞች ይሕን ወድም መድረከ ሥጡት አይቀበር ፀጋ አለው አነሣሡት አበርቱት ተደብቃል ለወጌል ያሥፈልገናል እርዱት መድረኩን ሥጡትትት
@kb-uk2vx
@kb-uk2vx 8 месяцев назад
የገለፀበት መንገድ በጣም ይገርማል የሚገርመው የተገለጠልንን ወይም የቀራልንን ቃል ስንሰብክ ለሰው አይደል የምናካፍለው ታዲያ መዝሙሩንስ የምንዘምረው ወይም የምናካፍለው በተመሳሳይ ሰወች በዛ መንገድ ጌታን እንዲያከብሩበት ነው
@TareKusa-z7g
@TareKusa-z7g 8 месяцев назад
Pastor Kasisha Please Zerefen Invite Adrgat. Geta yibarkh
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 8 месяцев назад
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, አስተማሪ እና የሚባርክ ዝማሬ አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
@MisMasrat
@MisMasrat 7 месяцев назад
wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 7 месяцев назад
ወይ ጌታ ገና ምሬና ዘቤም ተረት ተረቱን ጥለው ይመጣሉ ሃሌሉያ!!!!!!
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 7 месяцев назад
እእውነት ነው !!ግጥም የሚቀበለው ባለቅኔ እኮ እግዚአብሔር ፊት ለምኖ , ፀልዮ ነው በዛ ላይ ሰጪው እግዚአብሔር ነው ደግሞም የሚሰጠው ለባለፀጋው ነው ስለዚህም የፀጋውና የባለግጥሙ ባለቤት መነገርና መጻፍ የባለቤትነት መብቱ መጠበቅ አለበት እግዚአብሔር ያስከብራል በሌላ ፀጋ መዋሸት ኖውር ነው ።
@Mm6dan
@Mm6dan 8 месяцев назад
ዋዉ በጣም ደስ የምል እንተርቭው ካስሽ አስተያዬት አለኝ፡፡ በቭድዮ መሐል ደብዘዝ የምታረጉትን አስተካክሉ፡፡
@mekdesgebremedhin4589
@mekdesgebremedhin4589 7 месяцев назад
በእውቀት እና በመረዳት ወደእውነት ጨክናችሁ የመጣችሁ የምድር በረከቶች ናችሁ ብሩካን ናችሁ ሁለታችሁም
@kalkidanworku2655
@kalkidanworku2655 5 месяцев назад
ጌታን ማግኘት እንድት መታደል ነው? ተባረኩ
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 8 месяцев назад
የኔ ናርዶስ የኔ ቤዛ..ኢየሱሴ
@hufline9689
@hufline9689 7 месяцев назад
geta yibarkacu...........yikrta gn editingu lay mititekemutn light leaks ebakachu atfut.......ena des yilal programachu
@eleni7213
@eleni7213 8 месяцев назад
ያኖረችህ ያሳደገችህን የዳረችህ ያከበረችህ ቤተክርስርያን እዛ ቤት እያልክ ስታወራ ትንሽ አይከብድህም ለዚህ ፕሮቴስታንቶች እንዲቀበሉህ የሆነው አዚያ ቤት ብለህ ከገለጵከው ስለወጣህ ነው እንጂ ሃብታሙ ስለሆነክ ብቻ አይደለም ቢያንስ አመስግናት ስላሳደገችህ በቃ ተዋት ካለስዋ ምንም አታውቁም በስመአብ ቢያንስ አታሳድዋት
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ 5 месяцев назад
ወድሜ ሀብትሸ ተባረክ በብዙ እና ይገባኛል ለኑሮ አይደለም የምንኖረው ግን በዝቅታም ውስጥ ገከጌታ ጋር መኖርን እስከመጨረሻው ኑር ከሱ ጋ ሞት ህይወት አለ ያለሱ ግን ህይወት ሞት ነው
@raheltadesse8523
@raheltadesse8523 8 месяцев назад
Amen praise the lord bless both bountifully
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንን የኢትዮጵያ በረከቶች ናቹሁ
@lovejesus4188
@lovejesus4188 8 месяцев назад
ኢየሱስ ደረሰልህ...ከጨለማ አወጣህ!!!
@tigistkebede3844
@tigistkebede3844 7 месяцев назад
ወደ ጨለማ ገባ በሚለው ይስተካከላል።
@BetelhemMengesha-p1o
@BetelhemMengesha-p1o 7 месяцев назад
ወይ ጨለማ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@helenberta2012
@helenberta2012 7 месяцев назад
Habtamu wede betih temeles ewinetun libonah yawkewal
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 8 месяцев назад
እንደዚህ ጎጉቼ ጠብቄ የሰማሁት የለም እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአባቴ ልጆች ለምልሙ
@Dibora5211
@Dibora5211 5 месяцев назад
እረ እነዚህ መዝሙሮችን የማን ናቸው እንዲያው እዛው ባሉበት ህጄ ለመስማት የከጀልኩበት ቀናቶች ነበሩ ከመነካተና በእንባ ከመታጠብ ተነስቼ መፀሀፍውና የዘማው ባለቤት መታወቁ የነገርን ምንጭ ማወቅ ግድ ነው አንዳዶች ተነክተው ስፅፉ ሌሎቹ ተነካክተው ይፅፋሉና ። ሌላው አንዳንዶች ከቃሉ ሳይሆን ተገኜ የተባለውን አማርኛ ቤት እንድመታላቸው እንጅ እንኳን ጌታን ለኛ ጆሮም .....
@asnawb4341
@asnawb4341 8 месяцев назад
በስመ አብ ፀጋ ሲነጠቅ እንዲህ መፀሀፍ ቅዱስ ማን ፃፈውና ኦርቶዶክስ ትቃወምሀለች ቀጣፈ አታጭበርብር ሌባ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 7 месяцев назад
ኦርቶዶክስ በፀጋ ስጦታ አታምንም ብታምንማ ኖሮ በመስቀል ላይ በተሰጣት ቅዱስ ደሙና ስጋው ላይ ተደግፋ ታመልጥ ነበር ብታምንማ በፀጋ አቋራጭ መንገድ ባልሄደች ብታምንማ ኖሮ 40 ፣80 ሙታመት እያለች በየሙት ቤት ባልዞረች ፀጋማ ብታምኑ ተራራ ባልቧጠጣቹ ገዳም የምትሉት ጫካ ለጫካ ባልተከራተታችሁ ምስኪን የኔ ውድ ፀጋው ሲገፈፍ ስለየትኛው ፀጋ ምታወሪው ከርታታ ኦርቶዶክሳውያን ለንስሃ ብላችሁ ጥቂት ለለማኝ ሳንቲም ከዛም ስግደት ፆም ከዛም ጫካ ለጫካ መዞር ከዛስ ነጭ ልብስ ለብሶ ማሩኝ ይፍቱኝ አባ መምሬ እያላችሁ ንስሃ ለሰው ምትናዘዙ ይህ ፀጋ አይባልም የስጋ ምኞት እንጂ ይልቅስ ወደ ፀጋው ዙፋን በክርስቶስ ደም ቆረሰልን ስጋው በደቀቀው አጥንቱ በፊቱ ራሳችሁን አዋርዱ❤❤❤❤ ውድድ ኦርቶዶክሶች ተባረኩልን❤❤❤
@ethiora5823
@ethiora5823 5 месяцев назад
አብዛኛው ኤፍሬም ከዘፈን ዜማ ወስዷል ከመሐሙድ ከማዲንጎ ከቴዲ አፍሮጰእና እረኛዬ የሚለው ሙሉ ዜማ ከቻላቸው ወስዶ ራሱ እንደሰራው ነው የሚናገረው ዘፈን ሲሰማ ነው የሚውለው ማለት ነው ???
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 7 месяцев назад
Betam nw yazenkuleh ke mola ortodox beteh wetea wede wenbedewoch bemekalakeleh yasazenale ,, ye DENGEL MARIYAM LEJ EGEZIYABEHEAR BEMEHIRETU YEMELESEH
@yohanesfekadu-jd8dc
@yohanesfekadu-jd8dc 7 месяцев назад
ተገቢ ነው በጣም ካበሽ እውቅና መስጠት ባለመዋሸት እግዚአብሔርን ማክበር ም ነው . መንፈሣዊ ልባስ መሥጠት አለብን ሰጪው እንዲነገር አልፈልግም ካላም ያም መጠበቅ አለበት ብዬ አምናለሁ ጆኒ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 8 месяцев назад
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, GIANT, FORTUNATE, HONOURABLE, GOLDEN, WONDERFUL, SWEET, DIVINE, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED,LIFETOUCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE AND UNIQUE WORSHIP, PRAISE AND ADORATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH.
@joeldejene7621
@joeldejene7621 7 месяцев назад
ካስዬ ምርጫህ የሆነውን የፀጉርህን ቁርጥ መልመድ እፈልጋለሁ ነገር ግን አስቸገረኝ። ሌላ ሰው መሰልክ
@boonikaa
@boonikaa 8 месяцев назад
Wow amazing God bless you
@sarahtgist5401
@sarahtgist5401 7 месяцев назад
ይህ ዘማሪ ኦርቶዶክስ ነዉ ወይም ጳንጤ ነዉ መዝሙሩን ሰለምሰማዉ
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 7 месяцев назад
ወንድማችን ዉሸትክ በጣም ይገርማል ምክንያቱም መጀመሪያም አልተመረጥክም ወደእዉነቱ መንገድ እውነቱ ገብቶክ ሆኖብይወን ወደአሰቱ ትምህርት አትየድም ነበር አዉንም እዉነቱስ አይደለክም ወደአሰተኛው ጌታነዉ የኤርከዉ
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 7 месяцев назад
ዘማሪዎች የመዝሙሩን ምንጭ መጥቀስ አለባቸው
@elisa3493
@elisa3493 8 месяцев назад
ወይኔ ማዳመጥእየፈለግን፡አቅራቢዎች፡አላስወራይላሉ፡እየጠየቁ፡ከአፋቸውላይ፡ይነጥቃሉ፡እረ በጌታ፡ለጠየቃቹትጥያቄ፡መልስ፡ማዳመጥ፡እንልመድ፡ከዛ፡እንጠይቅ፡አመሰግናለው❤
@Haimi777
@Haimi777 8 месяцев назад
Awo pastor atkidem tebik please adamit aschris? Yesew hsab atgilet balebetu new yeyawkkew 🙏
@sintayehuderbe8915
@sintayehuderbe8915 7 месяцев назад
❤❤❤❤ዋዉ ጌታ እየሱስ ለራሱ አሰልጥኖ ለየ❤❤❤❤❤❤
@ErshaKebede
@ErshaKebede 4 месяца назад
ሀብታሙ ትቀላቅላለህ አተ ኦርቶዶክስ አነበርክም
@YakMms
@YakMms 5 месяцев назад
Kebre legettachin leyesuse kirsttose yuhune 🙏👏❣💕💞💓💗💖
@YirgalemJuses-bo9pg
@YirgalemJuses-bo9pg 7 месяцев назад
Hulum getaa new iyasus. Silee habtam igzaber yibarh pastor kas ante birukh Nakh baxam nabr mistaliyawuu ahun izewuu yagzaber naw ❤❤“እነሆ፥ እግዚአብሔር በኃይሉ ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል፤ እንደ እርሱስ ያለ አስተማሪ ማን ነው?” - ኢዮብ 36፥22
@IebdJdjd
@IebdJdjd 5 месяцев назад
geta yibarekachu zemenachu yibareki qexayi zerfa bexaminawu yemi wodati tebareku maranata tolo na amean amean amean amean amean amean amean ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 8 месяцев назад
እረ እራሱ ይመልስ ቀድመህ አትመልስ
@derejedea8067
@derejedea8067 7 месяцев назад
መጽሐፍ ቅዱስ እንኳ እገሌ እንደጻፈ ተብሎ የለም ወይ? እኛጋ መስተካከል አለበት!
@tilahunbizu23
@tilahunbizu23 8 месяцев назад
🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏 ወንጌል ይለዉጣል 👏👏👏👏
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 7 месяцев назад
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንን ❤❤ዘመናቹ❤ አገልግሎታቹ ❤የተባረከ ይሁን የጠላት እሳት ያድርጋቹ ❤የሚገርም ነው ኢየሱስ ሰራው ጀግና ሰሙ ይባረክ ❤❤ወንድማችን❤❤ፀጋው ይጨምርልህ
@rabincall2859
@rabincall2859 8 месяцев назад
በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 7 месяцев назад
ድንቅ ዝማሬ , ድንቅ ድምፅ የእግዚአብሔር ትልቅ ፀጋ ክብርና ምስጋና ለጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይሁንለት በእጥፍ , በእጥፍ ዘመንህ ይባረክ ያአንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ 😇😇😇❤️❤️❤️❤️😭😇😇!!
@bezasolomon8487
@bezasolomon8487 7 месяцев назад
Points to improve on- the editing is too much visually, it’s distracting. Bilich dirgim yemil light is not needed for a talk show, and cut on the amount of times you cut in and out of the same frame please. Keep up the good work.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 8 месяцев назад
WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@TareKusa-z7g
@TareKusa-z7g 8 месяцев назад
There camera light eyerebsh nbr, Please astekakelu
@አየሱስዋናዬነው
@አየሱስዋናዬነው 7 месяцев назад
Blessed🥰
@Ethiopipian
@Ethiopipian 6 месяцев назад
Ameneme❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BirukBoltano
@BirukBoltano 8 месяцев назад
our beloved gospel singer Habtish we love u so much !! U r blessed !! Pastor kasish please invite Gashaye melaku. He isn't orthodox still. He is Gospel believer # He is living in USA . For me I don't have a word that explains how graceful the gospel poet men Gashaye melaku is !!
@getachwforage5657
@getachwforage5657 7 месяцев назад
አሜን አሜን ማርነተ ኢየሱስ ይማጠል አሜን
@abeb.i.g236
@abeb.i.g236 7 месяцев назад
ምስሎህች ነው ወንድሜ ጌታ እየሱስ ያለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ውስጥ ነው አትሞኝ ስትቆይ በሂደት ታየዋለህ ተመልሰህ ይቅርታ ብለህ በቅር ብ ቀን ትመለሳለህ 100% እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳህ ። ሰላም ያለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ውስጥ ነው
@ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ
እየሱስ ያለው ሁሉም ቦታ ነው ግን እየሱስ ብለው እኮ ነው መዝሙራቸው የታገደው ኦርቶዶክስ ውስጥ እየሱስ ብቻውን ያድናል እየሱስ አማላጅ ነው ማለት ክልክል ነው እና የቱ ጋር ነው ስለእየሱስ ስሰብኩ አይቼ አላውቅም ይልቁንስ እንደዚ ቢሰበክ ኡ ኡ ኡ ብላቹ ትጨዋላቹ ቅድስት አርሴማ ፈውሽኝ የምትላት እኮ ሰው ናት እንደኛ ተክላሃይማኖት የምትሉት እኮ ሰው ነው ማርያምም እኮ ሰው ናት እስዋ ብታማልድ ለም እየሱስ በሰው አምሳያ ወርዶ ተውለደ እየሱስ ስም ሲጠራ 99% ኦርቶዶክሶች ስሙ እንዲጠራ አትፈልጉም እና ምኑ ላይ ነው ክርስትና ምኑ ላይ ነው መስቀል አንገት ላይ ማንጠልጠል ሰው ለሳለው ምስል ከምሰግዱ ለእየሱስ ብቻ ስገዱ ከእየሱስ ውጪ ህይወት የለም ደሞ መቼም እውነት የገባው ሰው ወደኃላ አይመለስም ጌታን እኔ አንዳንዴ ሰው በሳለው ስእል ሲሰግድ እደነግጣለው ይሄ ማለት ጣኦት ማለት ነው ከገባቹ እየሱስ በመንፈስ ነው እንጂ የሚመለከው ሰው በሳለው ስእል አይደለም ጌታ አይናቹን ይክፈትላቹ
@temesgenbayu4455
@temesgenbayu4455 7 месяцев назад
ፖስተር ቀጣይ ዘርፌን አቅርብልን ❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 8 месяцев назад
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER HABTAMU SHIBRU AND HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.
@misrakewoube8009
@misrakewoube8009 7 месяцев назад
መዝሙር የማንም አይምሮ ንብረት አይደለም ምንጭ ነው
@biruksamuel4615
@biruksamuel4615 7 месяцев назад
ኢየሱስ መልካም ነው 🥰🙏
@Canada404
@Canada404 8 месяцев назад
GOD bless you both it’s so amazing 🤩 conversation 🙏✝️
@ameleworkhabtemical8094
@ameleworkhabtemical8094 8 месяцев назад
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 8 месяцев назад
አሜንንን ተባረኩልኝ 😍😍😍😍😍
@eteneshesiyas2665
@eteneshesiyas2665 8 месяцев назад
Wowo pasteriye be buzu tsega tebarek etam sitebaniki neber❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EmebetSaji
@EmebetSaji 5 месяцев назад
መብራቱ ደስ አይልም
@AlemayehuHailu-u7m
@AlemayehuHailu-u7m 7 месяцев назад
Kasahun are you sure you have thousands of songs?
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 8 месяцев назад
አሜን ማራናታ ናልኝ ጌታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wubalemboneya573
@wubalemboneya573 4 месяца назад
ተባረክ ወንድሜ
@user-oh7op6vi5m
@user-oh7op6vi5m 7 месяцев назад
Betam tegbe new ene bebkule betam new yemdgfew zemre habtamu yelewn betam zemnhe yebrke yeblte tegawne Geta yebzalhe wendme endlkew mezmru hone zemaw getemu geta bestatew sewhe bekle beglte Egzabherne selensu enamsgnalne endalew kalhone gene weshtemte selmnhon Geta bezhe yeznal enge aydstem bezawm ewnten tengagru yemlene yegzabhern telke kale eysane lerasten metyem temre selmemsle betarem elalhe yelzranemn lemtd banrot elalhe bezhe berket selmymta mulu from canada.pastet kasss betm enwdhalne tenshe teftehe nebr senyhe enena lege desblonal tebrku.
@glorypicturesofficial
@glorypicturesofficial 7 месяцев назад
በጣም የሚበረታታ ስራ እየሰራህ ነው ፓስተር እግዚአብሔር ዘመንህንና አግልግሎትህን ይባርከው።።❤❤❤ we love you so much. ❤❤❤
@elisa3493
@elisa3493 8 месяцев назад
እረሰምቻለው የሆነፓስተር፡ግጥም እፅፋለው፡ግን፡የመዘመርፀጋ ድምፁስለሌለኝ፡እዲዘመርስለምፈልግብሎ፡ሲናገር፡ሰምቻለው፡እና፡ምንምክፋትየለውም፡ፀጋሁሉ፡ስለሚለያይ፡ዋናው፡እግዛብሔርን፡ማክበርነው፡አላማው፡፡❤❤
@messyhale9040
@messyhale9040 8 месяцев назад
Ameeeennn ሃሌሌሌሉሉሉያያያ ተባኩኩኩኩኩኩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊
@adanechyirga272
@adanechyirga272 5 месяцев назад
እንኳንም ጌታ አስመለጠህ !!!በጣም የሚገርም የእግዚያብሔር ጸጋ የተገለጠብህ አገልጋይ ነህ ዘመንህ ይባረክ በተጨማሪም ያነሳችሁት የባለቤትነት መብት ጉዳይ በዚህ ዘመን አሳዘኝ እየሆነ ነው !!!
@fitsumgetahun7778
@fitsumgetahun7778 8 месяцев назад
አሜንን አሜንን ተባረክ❤❤❤❤
@SamSis-we2bn
@SamSis-we2bn 8 месяцев назад
ተባረኩ ፓስተር ድምፁ በጣም ዝቅ ያለ ነው
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 7 месяцев назад
ቆንጆ ነው ዝቅ ብሎ በለሆሳስ ልብን ሚያረሰርስ ❤❤❤❤ጩኸት ምን ይሰራል❤❤❤
@SamSis-we2bn
@SamSis-we2bn 7 месяцев назад
ስለጩኸት አላወራሁም ስራ እየሰራሁ ነው የምሰማውና ዝግ ስላለብኝ ነው
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 7 месяцев назад
@@SamSis-we2bn ስትጨርሺ ስሚው ስራ ላይ ሞባይል እኔ ስለማልጠቀም ነው ይቅርታ ሰዎችሽ ፈቅደውልሽ ከሆነ ደስ ይላል ግን ስራሽን ስጨርሺ ስሚ ደማስቆ ሚለው ፕሮግራም በጣም ጥሩ ነው ያበረታሻል ባለታሪኩ ብቻውን ሚናገረው ጥያቄ ሚቀርብለት በፅሁፍ ስለሆነ እንደ ካስሽ አይቆራረጥም ተከታተይው
@redasirak5608
@redasirak5608 8 месяцев назад
ግጥም፣ ዝማሬ ይሰጣሉ ከእግዚአብሔር ግጥሙ ያፈለቀውን እናመሰግነዋለን ዜማውን ያፈለቀውን እናመሰግነዋለን እግዚአብሔር ቅባቱን አፍስሶበት የሚዘምረውን ግን የበለጠ። ምክንያቱም የተፃፉት በአውቀት፣ በንባብ የተደገፉ ናቸው የማንም ግጥም ቢሆን ለእግዚአብሔር ከሚቀርበው በፉጨት ህዝብ ከሚጠራው ከሚዘምረው አይበልጥም። እኔ አድናቆቴ ለዘማሪው ነው። ለምሳሌ ምርጥ ስጋ ቤት ልክፈት ያለ ሰው ገንዘቡ ቤቱን እቃውን ሊያሟላ ይችላል። ግን ምርጥ ቆረጭ ለህዝቡ እንደሚገባው ከሁሉ ብልት የሚቆርጠው ግን እሱ ከሁሉ ይመሰገናል። ብዙ ስጋ ቤት ያላቸውም በተሻለ ደምወዝ ሊወስዱት ይችላሉ። ብዙ ማለት ይቻላል። እኔ ባለስጋ ቤቱን ሳይሆን የማደንቀው አቆራረጡ ላይ ታለንት ከጌታ ያገኘው ስጋ ቆራጩ ላይ ነው አይኔ። ልብስም ቢሆን ከለበሰው ላይ ማማሩ ነው። ቢላ ሲያፏጭ እንኳን ሲያምርበት ቲፕም የምሰጠው ለሱ ነው። ለባለስጋ ባለቤቱ አይደለም።
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 8 месяцев назад
ጌታ እየሱስ ይባርክህ የሚገርም መዝሙር ነው
@Muzmurr
@Muzmurr 7 месяцев назад
በልጅነቴ እያለቀስኩ እሰማው የነበረ መዝሙር ድንቅ ዝማሬዎች ናቸው
Далее
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 402 тыс.
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 402 тыс.