Тёмный

ስልችት የሚልህ ነገር ምንድነው? መማር😳.. 😂🤣/የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 Ep9 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 46 тыс.
50% 1

የቤተሰብ ጨዋታ ቤተሰቦች ጥሩ ሳቅን እየሳቁ ለመሸለም እየጓጉ፣ ጥያቄዎችን እየመለሱ የሚጫወቱበት በነፃነት ወርቅነህ የማይጠገቡ ድንገቴ ቀልዶች ፈታ የሚሉበት ዘወትር ማክሰኞና አርብ የሚቀርብ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው።
The "Yebetseb Chewata" program is a family game where families can play while having a good laugh, eager to be rewarded, and answering questions. It's a favorite that airs every Tuesday and Friday, filled with jokes you can't get enough of.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#yebetseb_chewata
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

1 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@hulegebmedia3212
@hulegebmedia3212 24 дня назад
ደብዳቤዉ በጣም ነዉ ያሳቀኝ 😂😂😂
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 25 дней назад
አይነፂ ቀጠቀጥካቸዉ ቅንጡወችን ደግአደረካቸዉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-xb8wl2qm5d
@user-xb8wl2qm5d 24 дня назад
እስክሪብት ፅፈው ስንት ዝግጅት አርገው ከሚሰሩት ኮሜዲ ሚሉል ፊልም አንተ እዚው ምትፈጥረው በጣም ሚገርም ነው
@MmJohar
@MmJohar 24 дня назад
እኔየመዳምጥሪነውስልችትያለኝ😢😢😢😂😂😂😂😂
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 24 дня назад
አይ ነፂ በሳቅ ሞትኩኝ ኑሪልኝ
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 25 дней назад
አይነፂ😂😂😂😂😂
@user-wk2fe1fn9r
@user-wk2fe1fn9r 24 дня назад
ነፂዬ የምር ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 25 дней назад
አይ ነፂ ቀልድህ አይጠገብም😂😂😂
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 24 дня назад
,ወይኔ ደብዳቤው ❤❤
@afo5830
@afo5830 24 дня назад
ፔንሲኦን የሚባለው ሆቴል መሆኑን ገና ዛሬ አወቅሁ😢😢😢😢😢
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c 23 дня назад
ወይኔ ተሸነፉ ቢያሸንፉ ደስ ይለኝ ነበር የነ ትብለፅ ቤተሰብ ቢያልፉ ብዬ ተመኝቼ ነበር አባት እና ልጅ ለምን እንደኦነ ባላውቅም አንጀቴን በሉኝ ነፂ እናቶችን በፃቅ ገደልካቸው😂😂😂 አሚን ነፂ አንተንም ክፉ አይንካክ የሳቄ ምንጭ🥰🥰🥰🥰
@ፈኪ2
@ፈኪ2 25 дней назад
🥰እንኳን ደህና መጣቹ አንደኛ ነኝ ደምሩኝ🎉🎉🎉
@user-cr4rs3jn1l
@user-cr4rs3jn1l 25 дней назад
የማዳም ቅመሞች የታላችሁ ❤❤❤❤❤
@saedia27
@saedia27 25 дней назад
ደምሩኝ
@hulegebmedia3212
@hulegebmedia3212 24 дня назад
አለን አለን😂❤❤
@henokmalik3741
@henokmalik3741 25 дней назад
ቆይ ግን ፡ መኪና ኢትዮጵያ ውስጥ ችግር ያባርራል እንዴ ፤ አላውቅም ነበር
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 22 дня назад
Enim eyalkug nebern neger gen be transport lemisrkay ezeb andu chger new tebelo selrmitaseb yemeslgaln lilaw ETHIOPIA WEST KE BERU MEWEDEK YETENESA MIKINA BETAM WEDEM NEW
@AfddAdse
@AfddAdse 15 дней назад
የባስ ችግር ነው ዬሚያመጣው ችግሩን አያባርርም ኡሸት ነው
@AfddAdse
@AfddAdse 15 дней назад
ይሄ ሙስኪን ሠው እንዳሸንፍ ተመኝቼ ነበር አልተሳካም
@selamselam3065
@selamselam3065 25 дней назад
ወንዶቹ ስታናድዱ።።። ዳቦቆሎ እና ትዳር እንዲ ነው የሚገለፀው?? እርጉዝዋ ግን ሁሌም ጎበዝ ናት❤
@kidumedia-
@kidumedia- 25 дней назад
ቅመሞችየ አላቹ ኮመንት ሰላነሰ ነዉ ምንሆናቹብኝ😢❤
@user-em6tg7qf6s
@user-em6tg7qf6s 25 дней назад
አለንውደ
@saedia27
@saedia27 25 дней назад
የምሩኝ
@SelemawitMekengo
@SelemawitMekengo 24 дня назад
አለን የት እንሄዳለን ውዴ እንደፈርደብን አለን 😢
@MasskaraAbouch
@MasskaraAbouch 24 дня назад
Aleni wude yeti meheja aleni bilesh new❤❤🥰🥰
@HayatFentaw
@HayatFentaw 22 дня назад
አለን ውደ❤❤❤❤
@user-jx8xv2zd8d
@user-jx8xv2zd8d 25 дней назад
ማሻዓላህ ደሥ ሥትሉ ዉዶቼ
@user-gk1yj8np5s
@user-gk1yj8np5s 25 дней назад
Butajira
@user-xb8wl2qm5d
@user-xb8wl2qm5d 24 дня назад
ነፂ ይመችክ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 25 дней назад
wow you are main love you
@MerryDanedena
@MerryDanedena 25 дней назад
Wooooowww❤❤❤❤❤❤😁😁😁😁😁😁😁😁
@DemekechDalelo
@DemekechDalelo 25 дней назад
❤❤❤❤❤😂
@addisbogale
@addisbogale 25 дней назад
Start😊
@dado36914
@dado36914 24 дня назад
ነፂ 😂😂
@DemekechDalelo
@DemekechDalelo 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢
@ZeynebBur
@ZeynebBur 25 дней назад
ፔጼወን😁😁😁😁🙆🙆🙆🙆
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 25 дней назад
no no no the question is not balanced ,For henok Group the question is very hard so please make both sides question balance
@addistechere5449
@addistechere5449 25 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@DavidJirma
@DavidJirma 25 дней назад
RU-vid.Berochu ferto yhun alakihm nestanet kezkizuwal
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 25 дней назад
እነዚህ 50 ሰዎች እውነት መልሰውት ነው አቤት ውሸት
@hulegebmedia3212
@hulegebmedia3212 24 дня назад
እይ ወላ 😂😂 ሰዉ በአባቱ አይጠራም እደ😋
@lidulidu3293
@lidulidu3293 25 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Далее
ЭТОТ ПЕНЁК ИЗ PLANTS VS ZOMBIES - ИМБА!
00:48
настоящий чемпион
0:59
Просмотров 7 млн
Да блин 😀
0:19
Просмотров 4,5 млн
ийу 😅
0:14
Просмотров 9 млн