Тёмный
No video :(

ስሜ ሳይፃፍበት ያ ሙዚቃ ወጣ ገጣሚ እና ጋዜጠኛ ሀ/ማርያም መንግሥቴ | ጠያቂው ሲጠየቅ | ሀገሬ ቴቪ 

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Подписаться 143 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo Месяц назад
ለመጀመሪያ ግዜ ተመስጨ ስሰማ ይህን ፖሮግራም የእኔ ቆፍጣና ዘናጩ ወንድሜ እንኳንም ከአሜኮ ወጣህ ።
@solomeadam6988
@solomeadam6988 Месяц назад
የኔ ጀግና ወንድም ቃል የለኝም ከእድሜህ በላይ ታታሪ አስተዋይ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ጥበብን አብዝቶ የሰጠህ ነህ ከዚህም በላይ ለሀገርህ ትሰራለህ ...በሞገስ ያኑርህ ሀብትዬ
@ZemenaySalehudres
@ZemenaySalehudres Месяц назад
ምስልን የሚፈጥር ቃለ መጠይቅ በርታልን ወንድማችን
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Месяц назад
I can hear this guy talking all day long. He is down to earth and what a wonderful human being he is!! Go on man!!!
@HK-MD
@HK-MD Месяц назад
ሙዚቃ ስሰራ ግን ለገጣሚ ጥበበኞች ክብር ብዙ አይሰጥም።
@mustefaasefa8283
@mustefaasefa8283 Месяц назад
ሀብተማርያም ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በምማርበት ወቅት በጣም ጎበዝ መድረክ መሪ ገጣሚ ሁሉን አቀፍ የስነ ፅሁፍ ባለሙያ ነበር እጅግ በጣም አደንቀውና እገረምበት ነበር በርታ ወንድሜ
@asmamawyenesew
@asmamawyenesew Месяц назад
I am live witness for your performance . I was in one seat at 7th grade. I expect more from him.
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 Месяц назад
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስንት ድንቅ እውቀትና ስርዓት ያላቸው ልጆችን አፍርታለች የሚደንቅ ቃለ ምልልስ
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe Месяц назад
💚💛❤️። እናመሰግናለን ።
@samudenabdisha7112
@samudenabdisha7112 Месяц назад
Habtamariam betam tihut, gobaz, jegna saw akabari lij naw
@cherinetmengstie3552
@cherinetmengstie3552 Месяц назад
ምስጥ ብየ ነበር ያዳመጥኩት ደስ ብሎኛል !!
@user-vv7cz2jq6m
@user-vv7cz2jq6m Месяц назад
አቦ ይመችህ ቦጌ ሠዎችን እንዴት ነው ፈልገህ የምታገኛቸው እባክህ? በጋዜጠኝነት ትምህርት ቤት ቆይታዬ ከአስተማሪዎቸ ሞጅል መሳለመሳ የአንተን ምርጥ ስራዎች ዘጠና ዘጠኝ በመቶ ኮምኩሜ በብዙ አትርፌባቸዋለሁ በድምፀ ምርዋው ሰሎሞን ኃይለኢየሱስ አሀዱ ያለው ጠያቂው ሲጠየቅ በጥፍጥናው እጅ እንዳስቆረጠመ ቀጥሎ የዘርፈ ብዙው ባለሙያ ሀብተማርያም መንግስቴ ላይ ደርሷል ከዚህ ላይ አንድ ቁምነገር ላንሳ ሚስጢሩ ይህ ነው አራታይና ፓይለት ስላለው ነው እርሱም "ቦጋለ ተስፋዬ" ይባላል።ተኮመተ በፋኑኤል አማረ የጋዜጠኝነት ሙያ አዲስ ተመራቂ ነኝና ይህ ፕሮግራም ሰገነቱ ላይ ሳይወርድ ተጠናክሮ ቀጥሎ እንግዳ እሆን ዘንድ ጓጓሁ ቦጌ?❤❤❤❤
@birhangetachew1870
@birhangetachew1870 Месяц назад
ሀብትየ የሀገሬ ልጅ የጎጃም የአዊ ዞን ትንሺ የገጠር ከተማ ከምትባለዉ አንከሻ ጓግሳ ከምትባል ከግናሺቲ ሰፈር የሀገሬ ልጅ በጣም አደንቅሀለሁ❤❤❤❤❤
@Sintayehuvideo
@Sintayehuvideo Месяц назад
habtishe ,jeginaye
@keralem
@keralem Месяц назад
ለካ የአገሬ ልጅ ነህ ይገርማል ጎበዝ ፈጣሪ የተሻለውን ሁሉ ያድርግልህ 🙏🙏🙏🙏
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Месяц назад
No idea the dude is talented like this. Thank you. Jouenalist should be creative like your guest.
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Месяц назад
❤ጂ❤ጂ
@YeshialemMose
@YeshialemMose Месяц назад
እረ የጂጂ ጉዳይ ምን ደረስ ??
Далее
የ ኢፖክሲ ሙሉ ስልጠና /how to made epoxy
59:45