Тёмный

ስብራትን መጠገን፤ ለትውልድ መታመን - ለብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ የቀረበ ገለጻ (ክፍል-2) #በቀጥታ #ኢትዮጵያ 

Подписаться
Просмотров 29 тыс.
% 606

ስብራትን መጠገን፤ ለትውልድ መታመን -ለብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ የቀረበ ገለጻ (ክፍል-2) #በቀጥታ #ኢትዮጵያ #ፋና_ዜና #FANA_TV #FANA_NEWS

Опубликовано:

 

25 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 128   
@abdireabdire9607
@abdireabdire9607 8 месяцев назад
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
@melkam-s6j
@melkam-s6j 8 месяцев назад
Being a leader is not just about giving orders or bossing people around. It’s about inspiring and motivating others, setting goals and guiding your team to success. Of course we have seen this in our PM
@NAMOOJAALALLEE-iy4jq
@NAMOOJAALALLEE-iy4jq 8 месяцев назад
You are right; He has the qualities of effective leadership. But many of us (our Ethiopians) have not understood and knew that he has really qualified leader. He is one of the most important human resource of Ethiopia. Producing such citizens who have qualities that needed to solve our country's problems is very important above all things.
@Milsmek
@Milsmek 8 месяцев назад
@@NAMOOJAALALLEE-iy4jq Nice to read some honest positive understanding of our PM, for me i always pray for my people to come together and grow. As we have being blessed with a land of God full of riches but we are divided just because of knowledge.
@melkam-s6j
@melkam-s6j 8 месяцев назад
Dr. Abiy, a great leader who is making Ethiopia a place of choice for international tourists, is on a high level of progress in the tourism industry.
@getinetteferi8575
@getinetteferi8575 8 месяцев назад
His leadership style is characterized by openness, accessibility, and a genuine connection with the people.
@Yenyemariamlij
@Yenyemariamlij 8 месяцев назад
Peace love and prosperity for Emama Ethiopia 🙏
@starbook123
@starbook123 8 месяцев назад
stand within dr Abiy he is come with great mindset
@NAMOOJAALALLEE-iy4jq
@NAMOOJAALALLEE-iy4jq 8 месяцев назад
I appreciate your philosophical explanation of Medemer. I just understand the concept of Medemer. It is right. Already it seems to me that Medemer is wrong and not good. Because many persons have told me it as if Medemer is not good. But now I understand exactly that the concept of Medemer is absolutely right and very important for us as Ethiopians. It is important to understand some ideas or political ideology before supporting and opposing the ideas or the given political ideology.
@solosolo3351
@solosolo3351 8 месяцев назад
አቡቹ አባቢያ የአሳብ ልህቀት ባለቤት ሁልም በአሳብ ከፍታ ላይ ምርጡ የኢትዮጵያ መሪ ነህ !!!!
@abdireabdire9607
@abdireabdire9607 8 месяцев назад
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጋር እግዚአብሔር ስለሆነ ያሸንፋል
@BekaAman605
@BekaAman605 8 месяцев назад
አብቹ❤
@mtesfami
@mtesfami 8 месяцев назад
Ethiopia will rise.....you make us proud our PM
@HannaTeGi
@HannaTeGi 8 месяцев назад
ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን እግዚአብሔር አተን ስለሰጠን እናመሰግናለን 🙏
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 8 месяцев назад
Very nice explanation!!
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 8 месяцев назад
Noble Lauret, PM, Dr. Abiy Ahmed set the leadership bar for our next generation leaders so high that it will be difficult to fill his shoes. Ethiopians are proud of you and celebrate your success to build our country while fighting internal and external enemies. God bless you! God bless Ethiopia! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@fesehadeseta7438
@fesehadeseta7438 8 месяцев назад
የሙቶች ስብሰብ በድኖች።
@HannaTeGi
@HannaTeGi 8 месяцев назад
አብቹ ዘመንሕ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏❤🇪🇹
@MdEt-v9l
@MdEt-v9l 8 месяцев назад
እግዜቤህር ያጥፋው የድሃ እንባ😢😢😢
@ካባቶቻችንጎንእንቆማለን
ጥሩ እብድ ነዉ ይህ ሰው
@ሕቡንብሃገሩ
@ሕቡንብሃገሩ 8 месяцев назад
ከሁለት ሚልዮን በላይ የኢትዮጵያዊያን ሕይወት ቀጥፈህ አሁን ደግሞ ሳታፍር ልታስተምር ይዳዳሀል። ሰይጣን ትንሽ ጠብቅ የህዝባችን ደም ይፋረድሀል።
@nebiyulema2119
@nebiyulema2119 8 месяцев назад
በባለ ብዙ ራዕይ ከሆነው ድንቅ መሪያችን ጋር በመተባበር የነገዋን ብሩህ የሆነች ለልጆቻችን ከፍ ያለች ሀገር ማስረከብ ይጠበቅብናል
@wmg6574
@wmg6574 8 месяцев назад
መምህሩ እና ተማሪዎች😂😂😂። እርሳቸው ያወራሉ እንከፎች ተዘፍዝፈው ፈሳቸውን ቋጥረው ይጠጣሉ😂😂😂😂አይይይይይ
@antenehwogene9108
@antenehwogene9108 8 месяцев назад
Best leader of the century❤❤
@MenyeshawAbate
@MenyeshawAbate 8 месяцев назад
😂
@samsonnathan506
@samsonnathan506 8 месяцев назад
ድንቅ መሪ አዲስ አሰራር እና አመራር ያመጣህ ሰለሆነ በተለያዩ ተግዳሮቶች ውስጥ መቀጠልን ማሸነፍን ያሳየህ በአዳዲስ አስተሳሰብ እና አሠራር የተገለጥህ ድንቅ መሪ ስለሆንክ እግዚአብሔር ይመስገን ድካምህንና ስራህን የሚረዳና የሚያመሰግን ትውልድ እንዲመጣ አምናለሁ ።
@nebiyulema2119
@nebiyulema2119 8 месяцев назад
አንድ በመሆን ችግሮቻችንን በጠረጴዛ ዙሪያ ብቻ በመፍታት የጋራ የሆነችውን ሀገራችንን መጠበቅ ይገባናል !!! ያ ሳይሆን ቀርቶ እርስ በራሳችን በመጠፋፋት የምናተርፈው ነገር ለጠላቶቻችን በር በመክፈት ነገ ለልጆቻችን እኛ ከአባቶቻችን የተረከብናትን አንድ የሆነች ኢትዮጵያን አፍርሰን የምናስረክበው ሀገር ማጣት አይጠበቅንም ጠላቶቻችን እጅግ ብዙ ናቸውና
@OliyadShuru-ff6be
@OliyadShuru-ff6be 8 месяцев назад
The economic growth and development witnessed in Ethiopia under Prime Minister Abiy Ahmed's leadership have contributed to poverty reduction, lifting millions of Ethiopians out of poverty and improving their overall quality of life.
@dessalegnmuche3096
@dessalegnmuche3096 8 месяцев назад
ወሬ ብቻ ተግባር የለም አንድ ሰው ሁሉንም ነገር አውቃለሁ ብሎ ሲከሰት ችግር አለ።
@getinetteferi8575
@getinetteferi8575 8 месяцев назад
ሰው እውነኛ ደስታ የሚያገኘው እውነተኛ ስራን ሲሰራ፣ ለህልሞቹ ሲኖር ነው። እሱ ደግሞ ሁሉም ፈጣሪውን እያሰበ ያሰባቸውን ሁሉ በትጋት እያሳካ የሚራመድ ሰው ነው።
@יישיווסגברו
@יישיווסגברו 8 месяцев назад
እሱ ብቻ ተናጋሪ አይደክምውም 😂😂
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 8 месяцев назад
እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ለሰው ሁሉ ! የዬት ሀገር መሪ ነው እንደዚህ ቁጭ አድርጎ የሚያስተምር መሬዎችን ህዝብን ? ! እኔ በበኩሌ አላየሁም አለሰማሁም ! እረ እንጠቀቅ ! በእጅ የተያዘ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ! እንደ ተተረተው እንዳይሆንብን !
@amicheonline1238
@amicheonline1238 8 месяцев назад
ወሬ እና በተግባር ሰርቶ ማሳየት ይለያያሉ ወላሂ አማራ አልሆንም እያለ የሚገደል ህጻን ልጅ ማዳን እና ቁጭ ብሎ መበጥረቅ አንድ አይደለም
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 8 месяцев назад
@@amicheonline1238አነተ ሰነፍ ሂድና ቤትህን ወይም ቤትሽን ሥራ ❗️
@MdEt-v9l
@MdEt-v9l 8 месяцев назад
አይንህ ይፍሰሰ የድሃ እንባ
@yeshitela1645
@yeshitela1645 8 месяцев назад
ሃሳቡ እንደጠጠረብህ ግልፅ ና የነበሬ ወለደ ሰለባ እንደሆንክ ነው ።
@elijahda6424
@elijahda6424 8 месяцев назад
Mehayim
@OliyadShuru-ff6be
@OliyadShuru-ff6be 8 месяцев назад
በመደመር መንፈስ የዚህ ስብሰባ ውጤቶች የሁሉም ኢትዮጵያዊያን ምኞትና ፍላጎት የሚያንፀባርቁ፣ ለወደፊት የጋራ ብልፅግና እና ስምምነት የበኩላቸውን እናድርግ።
@Ethio.ProsperityTimes
@Ethio.ProsperityTimes 8 месяцев назад
የቱሪዝም ዘርፉ በኢትዮጵያ እያደገ በመምጣቱ የበለጸጉ ባህላዊ ቅርሶች፣ ታሪካዊ ምልክቶች እና የተለያዩ መልክዓ ምድሮች ጎብኝዎችን በመሳብ ለኢኮኖሚ እድገትና የስራ እድሎች አስተዋፅኦ አድርጓል።
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@AdemAliyi-xe8tz
@AdemAliyi-xe8tz 8 месяцев назад
Prime Minister Abiy Ahmed's efforts to attract foreign direct investment have resulted in the transfer of knowledge, technology, and expertise, contributing to the development of local industries and the upskilling of the Ethiopian workforce.
@RomaneshGeremu
@RomaneshGeremu 8 месяцев назад
Ethiopia's fast-growing and emerging economy is repairing past challenges and pushing the country toward a brighter future.
@ethiopianlogisticianscommunity
@ethiopianlogisticianscommunity 8 месяцев назад
l like the lion history😀😀
@abdireabdire9607
@abdireabdire9607 8 месяцев назад
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጋር ወደ ፊት
@meseretlamboro-ey4fr
@meseretlamboro-ey4fr 8 месяцев назад
PM Dr Abiy... blessed 👏👏🎉 forever ♾️.I don't think your teams internalized your pain and leadership.Dr,you are unstoppable.okay
@kedirmohammedidris9152
@kedirmohammedidris9152 8 месяцев назад
መበጥረቅ
@AbdetaWaltegi
@AbdetaWaltegi 8 месяцев назад
The party's emphasis on renewable energy is driving sustainable development and reducing Ethiopia's carbon footprint.
@akmbalo6992
@akmbalo6992 8 месяцев назад
😢😢😢😢 አረ ፈጣሪ በገላገል ይሄ ቀዳዳ
@ArielMu-kb7mq
@ArielMu-kb7mq 8 месяцев назад
ጀዝባ የሆነ ሰው እዚህ ኣለላችሁ ኣሁን ባንተ ማን ይሸወዳል።
@SolomonWouldemicael
@SolomonWouldemicael 8 месяцев назад
ወይኔ ይሄ ሰዉየ እባካቹሁን እርዱት ምን እንተባበርህ ህዝብ ሲሰራ አንተ እያፈረስክ ምንእያልከን ነዉ እመነኝ አንተ ብትወርድ ሀገሩ ሰላም ይሆናል
@AdemAliyi-xe8tz
@AdemAliyi-xe8tz 8 месяцев назад
The economic growth and development achieved under Prime Minister Abiy Ahmed's leadership have diversified Ethiopia's export base, reducing reliance on traditional commodities and promoting value-added industries.
@RomaneshGeremu
@RomaneshGeremu 8 месяцев назад
Ethiopia's fast-growing and emerging economy is repairing past challenges and pushing the country toward a brighter future.
@view4217
@view4217 8 месяцев назад
እብድ!
@ململ-ن6د
@ململ-ن6د 8 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@abusumeya8911
@abusumeya8911 8 месяцев назад
የሚሉሽን በሰማሽ ገበያም ባልወጣሽ አለ ሪድዋን
@rorasabur-u5t
@rorasabur-u5t 8 месяцев назад
የሄ ሰውየ ኢትዮጲያ ለዘመናት የሌሎች ሀግሮች በእርዳታ በማበደር ድብራችን ተውልን የከፋ ደግሞ ኢትዮጲያ የሄ ነው የማይባል ብዛት ሰፋፊ መሬቶች ለእርሻ የሄን የማይባል ወንዞች ዝናብ እያላት ከሌሎች ሀገሮች እንድ ቀን ትሁን እርዳታ ሳይገባ ቢዘገይ ስንትን ህዝብ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ህዝብ በረሃብ መሰቃየት ይጀምራሉ ። የሄ ደግሞ በ4 ኪሎ ገብተው የሚያስተዳድሩ ሆዳሞች በሊኣብነትና ሙሱና የሃገሪቱ ሃብት ገንዘብ ስለሚሰርቁት ኣሁንም ያለው መንግስት እንደዛ ስለሆኑ የህዝብ ምንም የማያስቡ ስለሆኑ የሄ ችግር ብቻ ነው የኢትዮጲያ ህዝብ ።
@grsemaichew-ek6hc
@grsemaichew-ek6hc 8 месяцев назад
Oromuma geday government is loading
@ForeverEthiopia
@ForeverEthiopia 8 месяцев назад
Ethiopia's development journey is amazing. Other countries should learn from this progress.
@yared-jg3pz
@yared-jg3pz 8 месяцев назад
You must be smoking something Ethiopia is currently in the worst possible situation genocide war famine economic destruction diplomatic isolation with it’s regional neighbors
@rorasabur-u5t
@rorasabur-u5t 8 месяцев назад
6ተኞች ተማሪዎች ሊማሩ ጀምረዋ ። ስለ ውሀ የተማሩት ፈተና ሳያደርጉ ሌላ መጣ ።
@Travel_Jabarti
@Travel_Jabarti 8 месяцев назад
አያስቅም / ቀሽም!
@MoguesMengaw
@MoguesMengaw 8 месяцев назад
የስነ አካላችን ስነ አካላት " ሣንባ "ኩላሊት ' ጉበት " ልብ ና አንጉል ናቸው ::የሥነ አካል በሽታ የእነዚሕ የግንኙነት መስመር መናጋት ሢሆን ለጊዚያዊ ፈውስ " የፋርማሢሥቶች ምርት ማምረት አቁሟል እንዴ ?
@rorasabur-u5t
@rorasabur-u5t 8 месяцев назад
እንወርራለ እኮ ነው የሚለው ያለው ። የማን ሉእላውነት ነው የምትወረው ሚልዮኖች ህዝብ ባሌቤት ያለው ።
@eliasgugsa2612
@eliasgugsa2612 8 месяцев назад
ልብ ያለው ልብ ይበል ሰውየው ሃገሩን ከፍ ለማድረግ ነው የሚሰራው ::
@amicheonline1238
@amicheonline1238 8 месяцев назад
አያልቅበት ኪኪኪኪኪኪኪኪ😅😅😅
@GuangYang-e7x
@GuangYang-e7x 8 месяцев назад
How poor 😢
@rorasabur-u5t
@rorasabur-u5t 8 месяцев назад
እብድ ነው ለምን ድነው ውግያ የምታደርገ በሰው ሀገሮች ሉእላውነታቾ ለመንጠቅ ነው ክክክ ኣታፍርም ።
@abusumeya8911
@abusumeya8911 8 месяцев назад
አይ ጭንቅላት ህፃን ለካ ጡጦ ይፈልጋል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@bengobezu8353
@bengobezu8353 8 месяцев назад
Leba galla hulu !!!
@yeshiwasgebeyehu-js2lb
@yeshiwasgebeyehu-js2lb 8 месяцев назад
ኢትዮጵያ ላይ ስር ነቀል ለውጥ መምጣት አለበት ይህ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ችግር ነው የአብይ መንግስት የመላው ህዝብ ችግር ነው ንፁሀንን የጨረሰእ የአብይ መንግስት ለፍርድ መቅረብ የመጀመርያ የህዝብ ጥያቄ ነው
@temamakmelhussen6702
@temamakmelhussen6702 8 месяцев назад
ኤጭ አሁንስ ተጃጃልክ።የብልጽግና ስብሰባ ተብሎ አንድ ሰው የሚናዘዝበት መድረክ።
@amanuelshemeles6800
@amanuelshemeles6800 8 месяцев назад
እንደዚህ አይነት ወሬ ከአመታት በፊት ሰመተን ነበር በተግባር የለም
@ሕቡንብሃገሩ
@ሕቡንብሃገሩ 8 месяцев назад
" ጤፍህን ይዘህ ጥፋልን " ደደብ አልቃሽ ። ወንድ ይመስል ይፎክራል ያቅራራል ከዛ ያለቅሳል። ድሮም የማታ ተምረህ ምን ልታፈራ ???
@wmg6574
@wmg6574 8 месяцев назад
መምህሩ እና ተማሪዎች😂😂😂። እርሳቸው ያወራሉ እንከፎች ተዘፍዝፈው ፈሳቸውን ቋጥረው ይጠጣሉ😂😂😂😂አይይይይይ
@zewdua155
@zewdua155 8 месяцев назад
@abw6574 አንተ መምረህ ጨርሰሃል? ከእውቀት የራቅህ ቀዳዳ ቆርቆሮ ማለት አንተ ነህ!
@Odd375
@Odd375 8 месяцев назад
አብቹ ያራዳ ልጅ አሁንስ አበዛኸዉ።እኛ መፍትሔ ሰጪ እንጂ ሌክቸር ሰጪ አልቸገረንም።ጠረጴዛሕ ላይ ብዙ ፋይሎች አስቸኳይ ዉሳኔዎች እየፈለጉ ተከምረዉ ተቀምጠዋል።እነዛ ፋይሎች ትሸሻቸዋለሕ ግን ይከተሉሀል መፍትሔ እንዳትሰጥ ዕዉቀቱ አሊያም ዊዝደሙ የለሕም ያለሕ አማራጭ ከቢሮ እየፈረጠጡ በዚሕ መልኩ ጊዜ ማቃጠል ነዉ።አባቱ ያራዳ ልጅ ይሞታል እንዴ?
@tizitalemma2863
@tizitalemma2863 8 месяцев назад
Ye anbesa kifb nekay jegina
@yared-jg3pz
@yared-jg3pz 8 месяцев назад
This devil belongs in the international criminal courts for crimes against humanity
@michaelmengistu8098
@michaelmengistu8098 8 месяцев назад
ድካም ብቻ ለፋትህን እግዝአብሔር ይኩጠ ርልሀ ሀሳብህን ለፋትህን ያሳይህ My prime minister 🇪🇹🇪🇹
@KingMaster-xe9wk
@KingMaster-xe9wk 8 месяцев назад
Kkkkkkkkk 😂😂😂😂. Endezare alsakum
@michaelmengistu8098
@michaelmengistu8098 8 месяцев назад
@@KingMaster-xe9wk እይንህንና ልብህን ስትክፍትህ የሰውን እንክን ለማወራት ስታቁመ ቅን ሰትሆን ቶሎ ቶሎ tesekale ደንጋዬ ራስ
@renaltogino5832
@renaltogino5832 8 месяцев назад
ይህ ማፈሪያ ታሪክ ሆኖ የሚመዘገብ ነዉ:: እንዴት የአንድ ሀገር ገዥ ፓርቲ ማ/ኮ ስብሰባ የelementary ት/ቤት ይሆናል? ያውም አስተማሪ ሳይሆን ጥራዝ ነጠቅ የሚመራው: ምሁራን ሊያስታውከኝ ምንም አልቀረኝም::
@rorasabur-u5t
@rorasabur-u5t 8 месяцев назад
ትንሽ ጭንቅላት ተሳነው ። መጀመርያ እንዲያ ኢትዮጲያ በጣም እድለኛ ናት 5 ሀገሮች ኣዋሳኞች ወደብ ስላላቾ በፈለገች ርካሽ ኣወዳድራ ለመጠቀም እድል ያላት ሀግር ናት ። ኣቢይ ኣሕመድ ማሰብ የተሳነው ያ የባህር ወደብ የሚለው ባለቤቶች በሚልዮን የሚቆጠሩ እንጀራቾው መሆኑ ምንም ሊገባው ኣልቻለም እንዴት የባህር ወደብ ይሰጣል ? ወደቡ የህዝቡ ለቀጣይ ትውልድ ባለቤቶች መሆኑ ኣያውቅም ?
@tesfayemamo4422
@tesfayemamo4422 8 месяцев назад
Stop genocide on amhara, ethnic cleansing, massacare, mass Arrest ,innocent civilians bombarded with heavy Artilleries, drones by fascist abiy Regime. Abiy is a war criminal, abiy should be brought to the ICC
@TewodrosMamo-h1q
@TewodrosMamo-h1q 8 месяцев назад
The trick is to address core Ethiopian question. Meles Znawi had such Philosophy just to destroy Ethiopia. A real leader will address Ethiopians question and protect the people of Ethiopia from foreign and domestic enemies and build a system that will not be shaken or broken by the passage of time. Anyone that came to Ethiopia should be grateful to have a country and respect the peoples culture, and custom and not become the enemy of the people! You must also prioritize Ethiopians across all decision making bodies. At the end of the day, it will have dire consequences.I hope you can do that::
@ethiopia178
@ethiopia178 8 месяцев назад
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል እንደሚባል ራዕይ አልባዎች ስራቸው ስድብ ነው ።
@amanuelshemeles6800
@amanuelshemeles6800 8 месяцев назад
በምናብ ነው የሚኖረው የሚወራውን በፅሁፍ መስጡት ይችላል ምን አነደሚወራ የሚቀው አይመስለኝም ስለ ስንዴ ሲወራ ትንሽ አይቀፈውም ብዙ ምርት አለ ካለ የዳቦ ዋጋ አሁን ላይ ምን ያህል እንደሆነ ቤተሰብ ያለው ሰው ያቀዋል
@zewdua155
@zewdua155 8 месяцев назад
@amanuelshemeles6800 ቤተ መንግስት ተከምሮ ነው:: ደደብ! ገበሬውን: ነጋዴዎችን ሂድና መርምር! እንዳንተ አይነቱ ከንቱ ለወቀሳ ከመዘጋጀት ይልቅ ሌባውን ለመያዝ ተባበር:: ጡጦ ጠቢ ሕፃን አትሁን!
@addisgulilat275
@addisgulilat275 8 месяцев назад
አስካሁን አለን.....!!!!..... የሉም የተከበሩ ሁሉም አንቅሮ ተፍቶታል..... ሀገርቷም አያሺኮለቆለች ነው
@ኢትዮጲስኮሜዲ
@ኢትዮጲስኮሜዲ 8 месяцев назад
first Removed Your ethnics shadow as per your thought.
@begooddogood8334
@begooddogood8334 8 месяцев назад
እንዳንተ ደንቆሮ እውቀተ ቢስ እንደ አዋቂ ፖርላማ ሚያክል አሳንሶ ሚያይ ቀዳዳ የአረብ ገረድ ኢትዮጵያን ገጥሟት አያቅም።
@yonaskemsi3906
@yonaskemsi3906 8 месяцев назад
ጉራ ብቻ
@murteduaabduljebar3896
@murteduaabduljebar3896 8 месяцев назад
Ante beka jegna nehi
@rorasabur-u5t
@rorasabur-u5t 8 месяцев назад
የሄ ኣስተሳሰብ ኣውሬነት እኮ ነው የሌላ ህዝቦች እንጀራቾው ለመንጠቅ ነው ?
@rorasabur-u5t
@rorasabur-u5t 8 месяцев назад
የሄ ሰውየው ውሸታ ነው ። መቃድሾ ሂደህ ስለወደብ ኣልተናገርክም ።
@barisoballa6795
@barisoballa6795 8 месяцев назад
How new words to be added to make this stupidity Amharic language to advance in your own conclusion of the story?!.
@rorasabur-u5t
@rorasabur-u5t 8 месяцев назад
ክክክክ ኢትዮጲያ ስንዴ ጤፍ የሰጣቾው ሀገር ኣለ ። በገንዘባቾው ይገዙ ይሆና ። ውሸታም ።ኢትዮጲያ ስንዴ ከሊሎች ሀገሮች በእርዳታ ለዘመናት እየወሰደች ነው ያለች ።ውሸት ምን ይጠቅመሃል ። የተሰበሰቡ ግን ድንጋዮች ናቾው ።
@amanuelshemeles6800
@amanuelshemeles6800 8 месяцев назад
He need help he is not capable to lead Ethiopia He live his Owen dream he is delusional he don't know the reality
@zewdua155
@zewdua155 8 месяцев назад
@amanuelshemeles6800 አቤት እንግሊዝኛውን ጨፈላለቅኽው አይደል እንዴ? አላዋቂነትህን አረጋገጥህ:: ከንቱ መጀመሪያ ሰው ሁን!
@amanuelshemeles6800
@amanuelshemeles6800 8 месяцев назад
@@zewdua155 እና ጨረስክ እንግሊዘኛውን ሳይሆን ሀሳብን ሞግት አለቃ
@amanuelshemeles6800
@amanuelshemeles6800 8 месяцев назад
ወንድሜ ድሮ እንዳንተ እደገፈው ነበር ነገር ግን መሬት ላይ የሚወራው ነገር የለም እንደ እውነት የሚወራው ነገር ቢኖር እንዳንተ በደገፍኩት ወዳጄ
@zewdua155
@zewdua155 8 месяцев назад
@@amanuelshemeles6800 አዬህ መጀመሪያ በሃሳብ ስትቃወም: ያልከውን በምክንያት ስታስረዳ ለምን እንዳልክ ምን ቢሆን ይሻል ነበር ብለህ ስታወራ ወይም ስትተች ነው በሃስሳብ የምትሞገተው:: ስድብን: ሰውን ማዋረድ መናቅ ሃሳብ አይባልም! አይለመድህ!
@Menur-abuEida
@Menur-abuEida 8 месяцев назад
ከዚህ ካንተ የስብራት ተረትተረት የድሮ የኢሀዲግ ዘመን የኢትዬጵያ ሬድዮ ያስተላለፈው "ስብራ"ት ተከታታይ ድራማ የበለጠ አስተማሪና አዝናኝ ነበረ
@yonaskemsi3906
@yonaskemsi3906 8 месяцев назад
ካለተመቸክ አለመስማት መብት ነው ከምታለቅስ
@ሳምሪጎንደሬዋ-ቘ3ቀ
@ሳምሪጎንደሬዋ-ቘ3ቀ 8 месяцев назад
ዛሬም መደመር አለ እንዴ😂😂😂😂😂😂😂
@ethiopiawitnegn5174
@ethiopiawitnegn5174 8 месяцев назад
You were not able to lead and that’s it . Don’t give reasons please
@abale6746
@abale6746 8 месяцев назад
PM Abiy is not a leader, just only motivational speaker, he doesn't care for the suffering and atrocity of the people of Ethiopia
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 8 месяцев назад
ደራሲዉ ዳኔል ክስረት የፃፈለትን እኮ ነዉ እሚተርክልህ
@sualihabrha8326
@sualihabrha8326 8 месяцев назад
ሁላችንም እኮ የምናደርገው ይኸኑ ነው እርግጠኛ ነኝ "ዳንኤል ክስረት" ያልከው መቸም የአንተ/ቺ ፈጠራ አይደለም ያው ከሚድያ ወይም ከጏደኛ ሰምተህ/ሽ ነው እናም ምንም የሚያስደንቅ ነገር አይደለም ሰው የፃፈውን ማሻገር ማንም ይፃፈው ሰውየው የማስተማር ብቃቱ መቸም የሚካድ አይደለም ይችችችችችችችላል
@muhmmadishaq6302
@muhmmadishaq6302 8 месяцев назад
የመሊሲ ምት ትጠለለህ አበቴ ይመችህ አቦ❤
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 8 месяцев назад
@@sualihabrha8326 ስለህሌናህ አስብ እስቲ እስከ መቼ ነዉ አተ እያስመሰልክ እምትኖረዉ እኔ ማንም አደለዉም እራሴን ነኝ በአየሁት በተረዳሁት ልክ እተቻለሁ አተ እኮ ምንም ኮፊደስ የለህም የሀሰማህዉን ሁሉ እዉነት ነዉ ብለል እምታደቅ ሰዉ ነክ ቆም ብለክ አስብ ችግር ጦርነት እራብ ስደት በማንነት መታፈን አተ እደዚህ ነክ እየተባልክ እየኖርክ አደለም ነዉ ለነገሩ አዳዴ አድ ሰዉ ስለህመሙ ሲያወራ ሊገባዉ እሚችለዉ የታመመ ብቻ ነዉ ወይስ አተ ቤት አላኳኳም አድ ነገረ ልንገርህ ወንድሜ ሰዉ ሆይ ሰዉ ሁን ፈጣሬ እኮ በቃሉ ነዉ አደል ይችን አለም የፈጠራት አለ አደል እዴት እዳሰብከዉ እዴት እደምትከተለዉ እዴት እደገባክ ቆም ብለክ አስብ
@abusumeya8911
@abusumeya8911 8 месяцев назад
😅😅😅
@melkam-s6j
@melkam-s6j 8 месяцев назад
Dr. Abiy, a great leader who is making Ethiopia a place of choice for international tourists, is on a high level of progress in the tourism industry.
@getinetteferi8575
@getinetteferi8575 8 месяцев назад
Being a leader is not just about giving orders or bossing people around. It’s about inspiring and motivating others, setting goals and guiding your team to success. Of course we have seen this in our PM
@woldabhayesso1047
@woldabhayesso1047 8 месяцев назад
በባለ ብዙ ራዕይ ከሆነው ድንቅ መሪያችን ጋር በመተባበር የነገዋን ብሩህ የሆነች ለልጆቻችን ከፍ ያለች ሀገር ማስረከብ ይጠበቅብናል
Далее
DOTA 2 - ПРОКЛЯТЫЙ АККАУНТ?!
23:03
Просмотров 222 тыс.
Beautiful Military 🏅
00:10
Просмотров 1,8 млн
DOTA 2 - ПРОКЛЯТЫЙ АККАУНТ?!
23:03
Просмотров 222 тыс.