Тёмный

ስብራትን መጠገን፤ ለትውልድ መታመን - ለብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ የቀረበ ገለጻ (ክፍል-2) 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 18 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Опубликовано:

 

24 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 92   
@FikerSelam-wz9fn
@FikerSelam-wz9fn 6 месяцев назад
መሪ፣ማለት፣እንዲህ፣ነዉ፣አንተን፣ለኢትዮጵያ፣የሰጠ፣አምላክ፣እዉነት፣እንዴት፣ቢወዳት፣ነዉ። መሪዬ፣ባንተ፣ገና፣ብዙ፣እናያለን፣ ሀገራችንም፣እያደገች፣እየተለወጠች፣ነዉ። ወደ ሚገባት፣ከፍታዋም፣እየወሰድካት፣ነዉ። አቢቹዬ፣ተባረክ።🇪🇹💪💚💛❤
@yared-jg3pz
@yared-jg3pz 6 месяцев назад
Ye mender cadre 😂
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 6 месяцев назад
የመሪነት ሞገስ የሌለው ደም ጠጪ የበሻሻው የፍየል ወጠጤው ፋሸሸት አብይ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 6 месяцев назад
ሁሉ ነገሩ ውሸት ተንኮል ክፋት ጭካኔ አጭበርባሪነት አውሬነት ደምጠጪነት ባጠቃላይ የዲያብሎስን ባህሪይ ጠቅልሎ የያዘ ግርማ ሞገስ የሌለው የዘመኑ አጭበርባሪ ሰውን ፋሸሸት አብይ እግዚአብሔር ይይልህ ኢትዮጵያን ሰላሟን ነሰሃት ሰላም ይራቅህ ልጅ አይውጣልህ
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 6 месяцев назад
Ye Ethiopia sibrat Abiy Ahmed new
@FikerSelam-wz9fn
@FikerSelam-wz9fn 6 месяцев назад
@@gebretesfaye7565 ደም፣ጠጪዎቹ፣እናንተ፣ናችሁ፣ምድረ፣ቆማጣ፣ባንዳ፣ከሀዲ፣ሀገር፣ሻጮች፣አልተሳካም፣ምን፣ትሆኑ፣እዛም፣እዚም፣እረገጣችሁ፣ተቅለበለባችሁ፣ያልደረሳችሁበት፣ቦታ፣የለም፣አልሆን፣አለ፣ ቁጭ፣ብላችሁ፣አልቅሱ፣😂😂😂😂😂😂
@asteraleso7710
@asteraleso7710 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ በአምሳሉ የፈጠረህ ድንቅ መሪ በመሆንህ በተግባር ያሳየህ ስለሆነ በርታልን የኢትዮጵያ እናቶችም በጸሎት ከጎንህ ነን።ረዥም እድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ ❤።
@michaeltilahun8898
@michaeltilahun8898 6 месяцев назад
Brilliant Leader …May God Bless You and Protect You .🫡
@abyssiniasmile2133
@abyssiniasmile2133 6 месяцев назад
Very eloquent explanation
@yetinayettafa7265
@yetinayettafa7265 6 месяцев назад
በእይታህ እና በምልከታህ የማይደመም እና የማይረካ ሰው ካለ ከእዉነት ጋር በተቃርኖ የቆመ ሰው ብቻ ነው:: እንኳንም ፈጣሪ አንተን ለዚህች ሀገር ያውም በአንገብጋቢው እና በአስፈላጊው 21ኛውን ክ/ዘመን የተገነዘበ እና የዋጀ መሪ አድርጎ ሰጠን:: ፈጣሪ ሁሌም ከጎንህ አይለይ...አሜን!!!
@Fkr12204
@Fkr12204 6 месяцев назад
አብይን የሚተካ ማንም የለም በአለም አንደኛ ስማርት ግን ምን ያረጋል ኢትዮጵያሆነ አገሩ መቼ ይሁን አንድ ኢትዮጵያሆና የምናየው ክልል የሚባል በሽታ የሚጠፋው
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 6 месяцев назад
እስቲይ ስሙት ከዘላለም አምላክ እና አባቴ ሀይል የተነሳ ሁሉ ወደ መልካም ይቀየራል ከሀዘን በሁዋላ ደስታ ከድካም በሁዋላ እረፍት ከማጣ በሁዋላ ማግኘት ሁሉን በሚችል አምላክ ተማምነን ቅንነትን ይዘን ሀገራችንን እንቀይር
@hussienahmed1753
@hussienahmed1753 6 месяцев назад
ሁልጊዜ የፈጣሪ ዕርዳታ ከጎንህ ይኑር አንተን ለኛ የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
@Kirubelzebene-xo4sm
@Kirubelzebene-xo4sm 6 месяцев назад
Yane mari tebarek❤❤❤❤
@bezunehliuleseged8027
@bezunehliuleseged8027 6 месяцев назад
Genius Leadership !
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 6 месяцев назад
የመሪነት ችሎታ የሌለው ውስጡ ውጪው በክፋት የተሞላ ደም ጠጪ ዲያብሎስን ኢትዮጵያን ሰላሟን የነሳ አውሬ
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ድንቅ መሪ ነህ።
@jemahm2000
@jemahm2000 6 месяцев назад
Dr Abiy , we millions of Ethiopians are with you.
@abenezerobse7261
@abenezerobse7261 6 месяцев назад
Lets make history i like it.......big respect
@user-lx6mx9yd6e
@user-lx6mx9yd6e 6 месяцев назад
We will create Ethiopia that respects its national interest and grows fast.
@birukkifle4990
@birukkifle4990 5 месяцев назад
The synergy principle is very simple. I don’t understand why it took us long time as a nation to understand this principle for over five years since Dr Abiy came to power. I Thank you that you still didn't give up on us, some day we will wake up.
@Abreham8243
@Abreham8243 6 месяцев назад
May God bless and protect our prime minister!!
@HabtomYemane-oh6mj
@HabtomYemane-oh6mj 6 месяцев назад
ኣይ ኣቢ ተጫወትካባቾው የነዚ ሰዎች
@abduseid8869
@abduseid8869 6 месяцев назад
🎉❤ bravo Abiy -mahayemun fano atfalen
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 6 месяцев назад
I THANK YOU AND I STRONGLY SALUT FOREVER FOR PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!! I THANK YOU FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND I HOPE I AM WITH YOU !!! I THANK YOU FOR ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! I TRUST IN GOD !!! GOD IS DOING GREAT TO MY LIFE NOW AND HE RETURNED FROM DEAD TO LIFE AND I STRONGLY THANK YOU FOR EVERYTHINGS HE IS DONE FOR ME FOREVER !!! *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
@destalencho9106
@destalencho9106 6 месяцев назад
ምን ስላስፋፉ ብለው ቢጠይቁህ ምን ትመልስ ይሆን? ፓርክ ፣ ችግኝ ፣ ቤተመንግስት፣ ጭፍጨፋ፣ እገታ? ምክኒያታዊነት የሰውነት መለያው ነው ። ምክንያት ከሌለህ ከሰው ያነስክ ትሆናለህ።
@yordanos1852
@yordanos1852 6 месяцев назад
Bravo abichu
@SirajAhmedehzh
@SirajAhmedehzh 6 месяцев назад
Yes, of course, the way is long and twisted way, all citizens require resilience, commitment and patience.
@user-pp5ky3gj9w
@user-pp5ky3gj9w 6 месяцев назад
በርታ የኔ ጌታ ተከከል
@melesetadesse303
@melesetadesse303 6 месяцев назад
እባህህን ሕግ የበላይነት አክብርና አስከብርልን ህግ የሚያከብረዉን ታስራለህ ወንጀለኛን ትከላከላለህ ውድቀትህ እየፈጠነ ነው ሰው የለህ ይመስል በባዶ ቦታ ትደድማለህ እግዚአብሔር ይርዳን
@mekonnegebemariam2026
@mekonnegebemariam2026 6 месяцев назад
God please abye
@letabedasso1195
@letabedasso1195 6 месяцев назад
He is the teacher. Others must be willing to learn. Learned can be 🎉 even better ❤ teachers and can be best leaders. We know that leaders can be born or can be made through learning experience.
@abeldebebe816
@abeldebebe816 6 месяцев назад
ኧረ ፍታን
@yosephberhane2529
@yosephberhane2529 6 месяцев назад
Is there any place in the world where we can go not to see or hear this man?
@yeshiwasgebeyehu-js2lb
@yeshiwasgebeyehu-js2lb 6 месяцев назад
ኢትዮጵያ ላይ ስር ነቀል ለውጥ መምጣት አለበት ይህ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ችግር ነው የአብይ መንግስት የመላው ህዝብ ችግር ነው ንፁሀንን የጨረሰእ የአብይ መንግስት ለፍርድ መቅረብ የመጀመርያ የህዝብ ጥያቄ ነው
@IGy-rf7zl
@IGy-rf7zl 6 месяцев назад
ያንተ አይነት ጀዝባ ፍርድ ምን ማለት እንድ ሆነ ማስተማር አንዱ ስራ ነው
@jemberuyeneneh9024
@jemberuyeneneh9024 6 месяцев назад
እድሜህ ይጠር!
@mebrahtufessehazion4473
@mebrahtufessehazion4473 6 месяцев назад
ኣብይ እንደ መሪ መደምደምያ እይታው በመጨረሻ ባቀረበው ምስሌ ደምድሞታል። ይሆም ህዝቦች ኣታልለሀ እላማህን ማሳካት እንደሚቻል። ሴትዮዋ ኣንዲት ጠጉር ከኣንበሳ ነቅላ እድታመጣ ከብልህ ሽማግሌው በተዘዘቹ መሰረት እስዋም እንስሳውን ኣታልላ እንዴት ጠጉሩ ነቅላ እንዳመጣች ይዘረዝራል። ባዛም ብሎ በዛ እንስሳውን ኣታልላ ጸጉሩን እዳገኘች ነው። እንስሳ በተፈጥሮ የሚበላው ስጋ እንጂ በላዩ ያለ ስለት ኣያውቅምና ልታደርገው ኣቶችልም ለማለት ኣያስደፍርም። ኣብይ ግን ኣንድ ሰው ብቻ ሳይሆን ህዝቦች ኣታልሎ ህልሙን መሳካት እንደሚቻል ነው እየነገረን ያለው። ሰዎች እንደ እንስሳ ማታለል ኣይችሉም። በዚ የሚሳካ ህልምም የለም። በእርገጥ ባኣንተ የምታልለፈል ሰው እንደሌለ ሁሉ ኣንተ የምታታልበት ብቃትም ሆነ ይዞታም የለህም። የህ ገለጻህ (lecturer) ማድረግ በዩኒቨርስት ውስጥ ኣስተማሪ ሁነህ ያንተ ፍልፍና ለማስረጽ ይሞከር ይሆናል። ኢትዮጵያ የምታህል ሃገር ይዘህና በጠ/ሚኒተርነት ተቀምጠህ እስከዚ ድረስ የመታለል ሜላ መያዝህ ግን ይገርማል። ምን ያህል ገና ያልበሰልክ ሰው እነደሆንክም ኣውቀናል። ገና የእውቀታቸው ጅራት መንካት ያልደረስክ ነባራዊ ሁነታ ተገንዝበው ኣለም እንዴት መቀየር እደምተችል ትንበያቸውና እይታቸው እውን እየሆነ ያለ ሰዎች በቀረባ ርቀት ጎንህ ላይ ኣሉ። ኣንተ ባለህበት እድትቆይ ቀስ ብለህ ብትማረቸው ላንተ ይሻል ነበር። ቢሆንም ህጻን ነህና የህጻን ስራ እየሰራህ ነው። በሁሉ መለክያ ያልተነካ የኢትዮጵያ ሃብት ሳትነካ የማይነካ እየነካህ በገዛ ፍቃድህ ባመጠኸው መዘዝ የማትኖርበት ግዜ ፈረሱን ጭኖ እየመጣህ ነው ልብ ኣድርግ። በኣለም ሰጥቶ መቀበል ያለ ነው በሱ ተስማምተህ መቀጠልና ማደግ ይቻላል። ኣትልለህም ሃይል ተሰምቶህም የሚሳካ ቋት ግን የለም። ምክንንያቱም መሬቱና ክብሩ ኣሳልፎ የሚሰጥ ህዝብ የለም ኣልነበረምም።
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il Месяц назад
Gafanabiilee faraduuf hangadhugaan rabbiibiiraadhuftuutii hiindubiisiinaa salamataahiinja.iinanii wajiinhiindemiina akka oromotiin gosabontee dhabatuudiidee akkasumaagotii
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 6 месяцев назад
You are not a philosophy teacher you are a leader lead
@yosephberhane2529
@yosephberhane2529 6 месяцев назад
Agengwu Teshager agassese, hodam. Le hod ader.
@aematz-youTube
@aematz-youTube 5 месяцев назад
የሰው ልጆች ጎዶሎዎች ነገሮች ሁሉ ክምር አብይ አመድ ነው!!!
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il Месяц назад
Kursiin umataa maqaan iirriisudhaa miilaabekkii marcuunii iirriisudhaa harkiihiirudhaa yadaanfakkiisiigodhee
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 6 месяцев назад
Your decision and actions makes a difference let the philosophy for the philosopher stop focus on solving a problem
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il Месяц назад
Dhamsiidhugaadha waaheeduubeynaa warashaa waradhaa waraphaa waradhadachaa dhugaasehiinii miilakasii hagamataatii hiidiikeetiifii riifeensiitokkumaa
@mamushmedia7009
@mamushmedia7009 6 месяцев назад
were yemayiselechew gud min ayinet yeteregem new?5 amet awrea ahunes bebekaw?
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il Месяц назад
Miidhaankeysaa kan adamiifii ilmaan adamiin walfakaatuu biishiigadhaa shanyiintakaa wasadiituu fedhiisatiindhalatee awaaroo hamarxaamaa.domaadhaa iisaqofaatuu adamfakaataa ilmaansatiiniis walfakaatiibekkii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il Месяц назад
Heduunqoradhee jartiidulatiidhaa ilmaanhortee lafaguutee dhiiseenbiiradematii ilmantuubadaayadaa iisiiwajiinjiiradhatii niiduutaa akkamgotaa hiiruuyadaa jiiduugalchalchiitaa heregakanaanmalee.akkabahuunhiindandahamnee yadaxumuraatii kuniibekkii umaniigarahiirudhufaa atiigarabayiisuukutaa madamar kursiiteetii bayiisuun harkakeetii umakalee iirriisudhaa araantanaa hiiruudhaa
@abeldebebe816
@abeldebebe816 6 месяцев назад
ufff... ይሄ ዳገት
@zukrb12
@zukrb12 6 месяцев назад
you talk talk talk talk and no one want to hear your voice
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il Месяц назад
Dhukaantolchaan dhukateetiimalee akkatiimiitii shuquuluuf akkagariidhaa dubadhaa biiyiidadhabdeetiiniigamadaa tufteegotaafii akkayaroo amaantanaatii rafteebaftaa bekkii
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 6 месяцев назад
What a joke to say that you are starving to death now because you going to prosper😮
@mubarakkebeto430
@mubarakkebeto430 6 месяцев назад
If you remove some of the rust off your brain, maybe you can think better and understand certain metaphors he uses. Generally you will heal from the stupidity as well as cognitive impairment. Start with open mind exercises.
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 6 месяцев назад
@@mubarakkebeto430 it’s only in Ethiopia that building palace and park brings prosperity. It convinced only his short memory supporters!
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il Месяц назад
Yadahojatootaa akkanhubadheetii akkaanheregetii charjiisagaleecaleeysaa akka arabootatii ziimiiyii akkakeysaniit warasagaleehiinkaniineen wagaahaganaaf fiiluufii fiilamuudhabuu wariibadiinxuqameenbanaa hiiramurteeysuu takkaahiidhuudhaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il Месяц назад
Yadagabasuuf dhagaaheduufiixaa umaniifedhiifiituu iibsatuuhiindandeenyee.akkabiiyatuu heduunhubadhee numadhagaheef dubataa namaja.eef ja.amalee yadeehiindubatuu
@zukrb12
@zukrb12 6 месяцев назад
hahaha
@jonieuole2551
@jonieuole2551 6 месяцев назад
mehayem beza laye aselechi sew
@Issakblack
@Issakblack 6 месяцев назад
አጀንዳዎች 1.በአማራና ኦሮሚያ ያሉ የሰላም ችግሮች 2.የዶላር ችግር 3.መስመር ያለፈው ሙስና 4.የተዳከመው ዲፕሎማሲ 5.ድርቅ እና መጪው ክረምት. ወዘተ Stop የ ቅዠት ፍልስፋና
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 6 месяцев назад
ተረት ተረት መዝግያው ? መሆን ያለበት ያለብንን የፀጥታ ጉዳይ የህዝቡን በነፃ ተዘዋዉሮ የመስራትና የመኖር መብቱን መልሰን እናረጋግጣለን ነበር
@alemabetel3183
@alemabetel3183 6 месяцев назад
ስብሰባ በሚደረግበት ቦታ ሁሉ የምንሰማው ጠ/ሚኒስትሩን ብቻ ከሆነ ምኑ ነው ስብሰባ ? ሁሌ አንድ አይነት ንግግር ! አሁንስ እኔም እየሰለቸኝ ነው።አሁን እስኪ በጫካው ጉብኝት ላይ ስራውን የሚቆጣጠረው መሀንዲስ ገለጻ ቢያደርግ ምናለበት ?አረ በህግ አምላክ አማካሪዎች ንገሩዋቸው ።
@MariamAli-jh7np
@MariamAli-jh7np 6 месяцев назад
ወሬ ወሬ ወሬ
@feedelband205
@feedelband205 6 месяцев назад
አንት ወራዳ አንተንብሎ ስብራት ጠጋኝ ሲያወሩ ሰምተሀል ምን ታረግ በአራተኛ ክፍል PHD እየቀለድክበት በድሮን እና መድፍ እየጨፈጨፍከው ሴቶችን አየደፈርክ አንተ አማርጠህ እየባላህ በዘር ከፋፍለህ እያጋደልክ ይአረብ ባንዳ ህዝባችንን በድሮንና ረሀብ በጠራራ ፀሀይ እየጨፈጨፍክ የምን አባክ ፎቅና ልማት ነው የምታወራው ደግነቱ ፋኖ አዲስ አበባ ስለገባ ማጅራትህን ይዞ መስቀል አደባባይ አውጥቶ የሰራህውን ግፍ ሁሉ አንድ በአንድ ያናዝዝሀል ወራዳ ሰላቶ ያንተና የፍቅረኛህ ጋንኤል ክብሪት እንድሁም የገረዳችሁ አበደች አባቤና የጎመን ወታደር አዛዥህ ቢራ አይኑ ጁላ ግዜ እድሜ ለአማራ ፋኖ አብቅቷል
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 6 месяцев назад
Yeseberen tesu kitfetna kihdet new
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 6 месяцев назад
No yes or no on your philosophical funny joke
@Miki-vd1lv
@Miki-vd1lv 6 месяцев назад
ወሬው ሌላ ስራው ሌላ ክፉ የሚያምንህ የለም
@addisgulilat275
@addisgulilat275 6 месяцев назад
አባካኝ አርሶ ኖት (ድሮን እና ታንክ ገስተው ),... ፈቃድ ቁሚ አይደለም limit ካለው ስልጣንን ይልቀቁ ህዝብ አልፈለጎትም ይውረዱ....በዘር እና በሰፈር መጥፎ ነው ካሉ በዘር መደራጀትን በሕግ ያግዱ....ማነው በዲፕሎማሲ ያዳመጠን(ስለ ኬንያ ነው የሚያወሩት? )....... ሁሉን ችግር ለሌላ ሰተው ሰተው ነፃ ህነዋል😁😁😁😁😁..... ጋሽ እኔ ብቻ ልክ!!!!!!
@Fkr12204
@Fkr12204 6 месяцев назад
ይሄ የተናገርከው ለውደፊት ይስራል አሁን ግን ክፉ ልብ ብቻ ነው
@Imran-B2B
@Imran-B2B 6 месяцев назад
ወሬ ብቻ! አንተ እንኳን የተሰበረን መጠገን ቀርቶ ጤነኛውን እየሰባበርክ አይደለህም? ለምን ይዋሻል??
@user-po9tk8uw1f
@user-po9tk8uw1f 6 месяцев назад
ወሬወሬወሬሬሬሬሬ በጎቹ ፀጥ ብለው ያዳምጣሉ ቲሻው 5አመት ሙሉ ይቀዳል አይ ሀገሬ
@derejegizew7530
@derejegizew7530 6 месяцев назад
አንተ ሌባ ተነጥለህ ልትሄድ አይደለም??መንም አያምንህም፡ አይፈልግህም ፡ አንተ ተገንጣይ በሕዝብ ብር የገዛሄውን መሳሪያ ወደ ሕዝብ አዙረህ መን ይፈልገሃል። ዋጋ ተከፍላለህ ጠብቅ !!!!!
@mustafecabdi1526
@mustafecabdi1526 6 месяцев назад
ውሼታም
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il Месяц назад
Jartiinshanyiinyatee qanyeenuubeytaa.jabeenyadhabdee jarjarasiitiinii nyatabayiiftee dalagaadhiifteetii dagaleediiydee dabaandemtee kaleedhiibamtee
@yeshiwasgebeyehu-js2lb
@yeshiwasgebeyehu-js2lb 6 месяцев назад
ኢትዮጵያ ላይ ስር ነቀል ለውጥ መምጣት አለበት ይህ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ችግር ነው የአብይ መንግስት የመላው ህዝብ ችግር ነው ንፁሀንን የጨረሰእ የአብይ መንግስት ለፍርድ መቅረብ የመጀመርያ የህዝብ ጥያቄ ነው
Далее