Тёмный

ስብራት ክፍል 27 | Sibrat episode 27 

Kana Television
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 120 тыс.
50% 1

ስብራት ዘወትር ከሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በቃና!
Sibrat every Monday to Wednesday @7:00PM on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Sibrat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Развлечения

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 227   
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 3 месяца назад
ፈጣሪ ጾሙን የበረከት ያድርግልን ❤❤
@mequadesha
@mequadesha 3 месяца назад
Amen❤
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 3 месяца назад
❤❤❤❤አሜን አሜን
@meditube1065
@meditube1065 3 месяца назад
:🎉
@pkkhan17
@pkkhan17 3 месяца назад
አሜን🎉❤
@mequadesha
@mequadesha 3 месяца назад
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤
@ameenaetp
@ameenaetp 3 месяца назад
አሚንን ያረብ
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 3 месяца назад
አሜን ።
@SanitKalfa
@SanitKalfa 3 месяца назад
አሜን
@brtukangebru4382
@brtukangebru4382 3 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ብመንገድኻምርሐኒአምላኬ
አሜን አሜን አሜን
@ZuzubintTesfaye
@ZuzubintTesfaye 3 месяца назад
ወይኔ ኮሜንቶች ስታሳዝኑ እንደኔ ተስፍ ቁረጡ እጣ ፈንታን አይለቁትም የማይረቡ ቃናዎች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Zehara9
@Zehara9 3 месяца назад
ዙዙየ ደምሪኝ🎉🎉
@ተዋህዶእዩእምነትይ
@ተዋህዶእዩእምነትይ 3 месяца назад
እግዚአብሔር አምላኬ ሓሱብ ልቤከም ይስምርልኽም ውድ የተዋህዶ ልጅች🎚❤💙🙏
@AbaRaya
@AbaRaya 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@የናቷንግስት
@የናቷንግስት 3 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
@rgvcfajxf5923
@rgvcfajxf5923 3 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ልኩላትና❤
@SanitKalfa
@SanitKalfa 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@Ksa-zg3tw
@Ksa-zg3tw 11 дней назад
አሜን አሜን አሜን ልህላቹኑ❤❤
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 3 месяца назад
ወይ ፍቅር ታይፎንን እንኳን ትእግስተኛ አደረገው
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 3 месяца назад
አባትየ ያለ አቅሙ ይንጠራራል 😂😂😂😂
@aduadu8408
@aduadu8408 Месяц назад
​@@fetihajilalutube6339 abati maleti lelijochwu hulem minim bayinorim ambesa nawu
@asfd9681
@asfd9681 3 месяца назад
እጣ ፈትን ካለቀቁት ሰብስክራይባችንን ኑ እናሳ🤔🤔⁉️⁉️
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 3 месяца назад
እኔ በራብኛ ጀምሬው ታውኩት ምንም አይጋበም 😌😌🤔🤔🤔
@Beza-rf7ic
@Beza-rf7ic 3 месяца назад
እሺ😂
@Shawy-us4hv
@Shawy-us4hv 3 месяца назад
እነም😅
@tigesttigest3175
@tigesttigest3175 3 месяца назад
እሽ 😂😂
@gggrvheve
@gggrvheve 3 месяца назад
የምር አቃጠሉኝ ጭራሺ ላይክ ያረጋሉ እኔ ሳምቴ ላይክ አላረጋቸውም😒
@noonoo3732
@noonoo3732 3 месяца назад
😂😂😂😂ምነው እንደኔ በቀን በቀን ካላየ ምን ላይ እዳቆመ ትዝንየማይለው😂😂😂❤😢😢😢😢 ስለዚህ ሲያበቃ እጀምራለሁ ሃ ብዬ😂😂😂😂
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 3 месяца назад
ከዝህ ይልቅ ዕጣ ፈንታ ብተቀርቡ የተሻለ ይሆን ነበር
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 3 месяца назад
እረ መብረቅንም በተውት
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 3 месяца назад
@user-nq5ne9ik2d ደመርኩሽ ♥️
@semsileman3985
@semsileman3985 3 месяца назад
Eta fanta Eta fanta Eta fanta ...........lukokuttttt
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 3 месяца назад
ሚሥኪን ታይፉን ከልጅህ ፍቅር ይዞኛል አላለም😢😂
@hau427
@hau427 3 месяца назад
እጣ ፈታ ልቀቁልን
@tigesttigest3175
@tigesttigest3175 3 месяца назад
ሠላም አቶ ያሻር ሚስትህን የደፈራት 😮😮ዙበይር ነው ያውበጣም ተሳቃየህ እሱን በመፈለግ😂😂 ላሳርፍህ ብየ ነው 😂😂😂😂
@shewitshewit7520
@shewitshewit7520 3 месяца назад
ሰምቶሽ ይሁን እንዴ 😂
@IkonIkon-c3v
@IkonIkon-c3v 3 месяца назад
Kkk
@tigesttigest3175
@tigesttigest3175 3 месяца назад
@@shewitshewit7520 እጃ ከሰማ ተጋደሉ 😂😂😂😂
@SusuSusu-vg4sx
@SusuSusu-vg4sx 3 месяца назад
😂😂😂😂 እደሱ ንገሪልኝማ እኔንማ አልሰማአለ😅
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 3 месяца назад
ችግር ዬለውም እኔ ከ ማዳም ጋ ቱርክ ልሄድ ስላሆና እናግርሸላው 👍👍👍👌😂😂😂🙄🙄
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 3 месяца назад
እስኪ ቃናወች እንደኔ የደበሯችሁ በሰአቱ አይለቁ ማቋረጥ ልክ እንደ ኢትዮ መብራት
@KdrKdr-pn1mw
@KdrKdr-pn1mw 3 месяца назад
ሰይጦናች ለሰው ልጅ አዛኝ መስሎ በሰው ልጅ ሲስቅና የእነዚህ ፊልም ሳይ አንድ ይሆንብኛል
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ 3 месяца назад
ኩምሩዬ ያባቷ ልጅ 🥰የህቷ ጀግና💪🤗
@noonoo3732
@noonoo3732 3 месяца назад
ስሙ😂😂😂ሰውች ኩምሩ😮 አልፐር ምን አርጋትና ነው😂😂😂 የማፈልገው😢እሱ እንደኔ ምስጊን ነው እኮ😢😢😢😂❤
@zenabAlmare
@zenabAlmare 3 месяца назад
ድሐ ሥለሆነ
@nabilahmaine1248
@nabilahmaine1248 3 месяца назад
እናትና አባት የሰሩት እዳ ለልጅ ልጅ ይደርሳል
@gruutbvgrgfv5220
@gruutbvgrgfv5220 3 месяца назад
ከሰኞ እስከ አርብ ይሁን 😢
@GenetGenet-ls6mu
@GenetGenet-ls6mu 3 месяца назад
ሊጨርስ13ክፍልብቻነው
@የናቴናፋቂነኝ
@የናቴናፋቂነኝ 3 месяца назад
​@Geእዴ ገና መቼ netGenet-ls6mu
@zenabAlmare
@zenabAlmare 3 месяца назад
​@@GenetGenet-ls6muባረበኛ አይተሽወሰ ነው
@GenetGenet-ls6mu
@GenetGenet-ls6mu 3 месяца назад
@@zenabAlmare አደለም በስተርጎሚ
@temrejemal28
@temrejemal28 3 месяца назад
ወይ ፍቅር ታይፎንን እንኳን አፈዘዘው እኮ😂😂😂😂
@ሚጡየመዳምቅመምነኝ
@ሚጡየመዳምቅመምነኝ 3 месяца назад
እስትይ እንደኔ የአረብ ድምፅ ያስጠላው 😂
@ماسه-ت2ز
@ماسه-ت2ز 3 месяца назад
እኔ😮😮
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 3 месяца назад
እዴ ለምን 🤣
@Nunu11-yr9pw
@Nunu11-yr9pw 3 месяца назад
እኔጋ የለም ሴትዮዬ ፓኪስታኒ ነች ሰዉየዉ አረብ ነዉ እቤት አይዉልም
@mistsara1763
@mistsara1763 3 месяца назад
ክክክክ😂😂😂😂😂😂እኔ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 3 месяца назад
እኔ ልሄድ ሁለት ወር ቀረኝ ሳያቸው ያስጠሉኛል ስምንት አመት ሊሆነኝ ነው 😢😢😢
@Getahun-m5f
@Getahun-m5f 3 месяца назад
ሱምሩ ትምታች, ታይፉን ይገደላል ❤ ኩምሩና, ያዝ የጋባሉ 🤣
@zenabAlmare
@zenabAlmare 3 месяца назад
አትናገሪ ይሰድቡሻል😂
@ZeynebAli-z5k
@ZeynebAli-z5k 3 месяца назад
ሴትዮ እረፊ ቀድመሽ አትንገሪን ካየሽው ዝም በይ✊
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 3 месяца назад
እስኪ ዝም በይ🙄😏
@ربياشرحليصدريويسرليامري-غ4ر
😂😂😂😂​@@zenabAlmare
@noonoo3732
@noonoo3732 3 месяца назад
😂😂😂ስው እንዴት በራሱ ግዜ መሰደብ ይፈልጋል😂😂😂😂 ፈጣሪ ሆይ😂
@ዓስድማለት
@ዓስድማለት 3 месяца назад
የኔ ማሬች የመድሜ ቅመማች ፈጣሪ የጠብቅች❤❤
@BoriWario-xh3il
@BoriWario-xh3il 3 месяца назад
Ere befeterachu eta fanta ...likekulin
@PpP-c1e
@PpP-c1e 3 месяца назад
ሰላም ሰላም እጣፍታ ልቀቁልን😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@genetbeshenena8169
@genetbeshenena8169 3 месяца назад
ቃና ምነው የጀመራቹትን አጨርሶም እዴ የታል እጣ ፋታ😢😢😢
@Zehara9
@Zehara9 3 месяца назад
ገኒየ ደምሪኝ
@DyCh-e4s
@DyCh-e4s 3 месяца назад
ደምሪኝ😢
@ethopialove3488
@ethopialove3488 3 месяца назад
ኮሜንቶች የራሳችሁን እጣፈታ ፈልጉ እጣፋንታ ከዚበኃላ አይለቀቅም😅😅😅
@JddicdXbix
@JddicdXbix Месяц назад
ይትቀማ እይውት ይቀጥል የምትሉ በላይክ
@ነኝየፍቅርህምርኮኛ
@ነኝየፍቅርህምርኮኛ 3 месяца назад
አሠላማለይኩም ያበናት
@DhgVvxf
@DhgVvxf 3 месяца назад
ኩምሩ የኔ ጀግና❤❤ስወዳት🎉🎉🎉
@HayteHayte-e8t
@HayteHayte-e8t 3 месяца назад
አቦ አባት ይኑር በጣም ነው ያሥደሠተኝ
@BjdVj
@BjdVj 2 месяца назад
አች ሴትዮ ግን ጤኔኛ ነሸ ደምሩኝ ደምሩኝ😮😮​@user-nq5ne9ik2d
@HawiiSara
@HawiiSara 3 месяца назад
Lemn endehon balawekem tayefon yasazengall😂😂😂😂😂
@HagushHagush-li2gf
@HagushHagush-li2gf 3 месяца назад
ስምሩየ ❤ የምትወዱ 👍
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 3 месяца назад
የኔ ቆንጆ ደምርኝ❤❤
@HaregKifle
@HaregKifle 3 месяца назад
እስቲ የኛ ሰፈር ይለቀቅ የምትሉ❤❤
@bekiGYD
@bekiGYD 3 месяца назад
Kumru❤❤❤
@HayatAaa-p4j
@HayatAaa-p4j 3 месяца назад
❤❤❤❤❤.እጣፋንታ
@ZuzubintTesfaye
@ZuzubintTesfaye 3 месяца назад
የማትረቢ ሱምሩ ገደል ግቢ ገገማ🤛🤛🤛🤛😤😤😤😤😤😤ማን ማፊያ ጋ ተጋደሚ አለሺ ብሽቅ😅😅😅😅😅😅😅😅
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 3 месяца назад
ብሽቅ ብቻ ደንጋይ ራስ ናት
@amenaaa5676
@amenaaa5676 3 месяца назад
እጣ ፋንታ ከነዚ ፊልሞች አንዱ ሰያልቅ ነው የምጀምረው አጣርቸ መጣሁ 🙄😁
@lovlove4476
@lovlove4476 3 месяца назад
እውነት እጣፈንታ ቀረ በቃ😢😢😂😂❤❤❤
@ማርያምአማላጀ
@ማርያምአማላጀ 3 месяца назад
ቃናወች ያላቹህ ንቀት እጣፈታ ለምን ተቋረጠ ስሜታቹህ ይቋረጥና
@YhdhEyeyd
@YhdhEyeyd 3 месяца назад
የመዳም ቅሞች የወገብ በሽታ መዳኒት አታውቁም 😢😢😢🙏
@ZeynebAli-z5k
@ZeynebAli-z5k 3 месяца назад
በእግር 30ደቂቃ መጓዝ በቀን ዶክተር በጥናት ተነግሯል ሞክሪው
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 3 месяца назад
ፈጣሪ ይማርሽ 🙏🙏🙏በስታ ተጣቃሚ
@amenaaa5676
@amenaaa5676 3 месяца назад
ባል አግቢ 😉
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 3 месяца назад
@@amenaaa5676 😂😂😂ወይ ሀባሻ ሢንቅ አያምጣው ነው 🤭🤭🤭🤭🤭🙈ላምድነው ባል ምአገባው 🤔🤔🤔
@fal7583
@fal7583 3 месяца назад
ክክክክክ እኔም አሞኛል ስል አግቢበት ይሉኛል ክክክክጉድኮነው​@@ayishaatisha8475
@Tigistbekele-p2u
@Tigistbekele-p2u 3 месяца назад
ክፍል 28
@gggrvheve
@gggrvheve 3 месяца назад
የምር እንደ ተመልካች ክብረቢስ የለም✌️ለምን ላይክ ታረጋላቹሁ አሺቃባጭ ሁላ😕😕
@IftuMehamed
@IftuMehamed 3 месяца назад
Lemdnew koy eta faneta matelkulen legnam moral eyasebachu eji kana woch
@SelamGdey-wi6oj
@SelamGdey-wi6oj 3 месяца назад
አረ በ ኣረብኛ ልየዉ ምን እንደሚል ንገሩኝ ቃና እየጠበቅኩ ጮጓራየን እንዳላጣ😢
@Livepoolfans
@Livepoolfans 3 месяца назад
😢
@siyaneNasir
@siyaneNasir 3 месяца назад
Wey eta fanta men yeshaleshal 😮
@Hayat-yh7pv
@Hayat-yh7pv 3 месяца назад
ግን ለምድነው እጣ ፈታ የማይለቀቅልን😢😢😢😢😢
@FatumaSeid-qz2ki
@FatumaSeid-qz2ki 3 месяца назад
ቶቶለ ልቀቁልን
@HawiiSara
@HawiiSara 3 месяца назад
😂😂😂😂 aye shumurhu tayefon afekroshall engedi metkosu ayekerm😂😂😂😂
@yohanisgetachoo6076
@yohanisgetachoo6076 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@TsigeredaMuse
@TsigeredaMuse 3 месяца назад
ይመስለኛል ስብራት ወይ መብረቅ ልያልቅ ነዉ ለዛም ይመስለኛል እጣፋታን ያቋረጡት 😢
@yopitamkasd1800
@yopitamkasd1800 3 месяца назад
ስብራት ገና ነውኮ መብረቅ እንደሁጂ ገና መቼ ትንሿ ልጅ የዙብሔር ነች ብዙ የተደበቀ አለ😅😂
@DsrSks-yh5ps
@DsrSks-yh5ps 3 месяца назад
Eta Fanta ylkaklen
@ወይንዘሸዋየድንግልማርያም
መብረቅን አምጡልን 😢😢
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 3 месяца назад
እጣ ፋንታ ለኒ ብቻ ነው ያልተለቀቀው
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 3 месяца назад
ላ ሁሉም ቦታ አይለቁም
@ReduAbebe
@ReduAbebe 3 месяца назад
Awe😂😂😂
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 3 месяца назад
የለም አቆሙት እኮ
@VusduVusdud
@VusduVusdud 3 месяца назад
አቌርጠውታል የተመቱ መቼም ደህና ነገር አይወድላቸውም ብሽቆች
@saleemaassen7129
@saleemaassen7129 3 месяца назад
ትናትተለቆ የለደ
@tigisttee7673
@tigisttee7673 3 месяца назад
Ere eta fanta lukokut
@aminagamachu8954
@aminagamachu8954 3 месяца назад
❤❤
@bethelhemshawul5606
@bethelhemshawul5606 3 месяца назад
Yashar mibalew sewuye iko mn tesnot hone
@MitaMit-ug9jc
@MitaMit-ug9jc 3 месяца назад
ሰብራት ከሰኞ እሰከ አርብ ይወውን
@seikhakalbakalba4497
@seikhakalbakalba4497 3 месяца назад
ፍቅር ገባለት ታይፉን
@aai3499
@aai3499 3 месяца назад
ምንም የሚያጓጓ ፖርት የሁም ይሄ ድራማ
@tonitooni9548
@tonitooni9548 3 месяца назад
የበፉቱ አኮ ለመቸ በተለቀቀ እያልን ነበር አምናየው ሽሚያ ጥቁር ፍቅር ያላለቀ ፍቅር ማዕበል
@tonitooni9548
@tonitooni9548 3 месяца назад
ይኼ ግን ምንም አያጓጓ
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 3 месяца назад
​@@tonitooni9548ማዕበል ናፈቀን ኡስማን😢❤ ኣይዲን ናፈቁኝ
@Bety-xi3cl
@Bety-xi3cl 3 месяца назад
አረ ለሁላችን ነው
@DamituAmaan
@DamituAmaan 3 месяца назад
Eta fenta Eta fenta
@uadh7751
@uadh7751 3 месяца назад
❤❤❤❤😢😢🎉
@menberekidane3664
@menberekidane3664 2 месяца назад
Lela guluru demo metach wid afkariwan tita litijajal new
@muhabvathmuneermuhamned1435
@muhabvathmuneermuhamned1435 3 месяца назад
ሱሙሩን ያፈቀራት ሰውየ አሳዘነኝ😢😢😢 እጭ
@mmn4535
@mmn4535 3 месяца назад
እጣ ፍንታ 😢
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 3 месяца назад
የለም
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 3 месяца назад
@user-nq5ne9ik2d ግን እድት ነው ሚደመረው
@ReemRim-iz3ok
@ReemRim-iz3ok 3 месяца назад
አር ይቺ ሲትዮዋ የኛ ሞዲል የሰፈሩ መሳቂያ እንዳቶኝ ትላለቸ
@GenetGenet-ls6mu
@GenetGenet-ls6mu 3 месяца назад
❤❤❤❤😮
@wolloyewanegn5952
@wolloyewanegn5952 3 месяца назад
እጣ ፈንታን እኔ ባረበኛ እያየሁት ነዉ ማን ቃናዎችጋር ይነፍራል ቱ
@ZebibAlema
@ZebibAlema 3 месяца назад
ስም Negran ባረበኛ🙏
@yoditembaya3722
@yoditembaya3722 3 месяца назад
የእጣ ፈንታ film አይለቀቅም እንዴ? ምን ችግር አለበት?
@JamalAhmed-rp2wv
@JamalAhmed-rp2wv Месяц назад
ገዘብ ፍቅር ይነጥቃል😢😢😢
@TrendLight-bt9ho
@TrendLight-bt9ho 3 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@geral-dineorevida3828
@geral-dineorevida3828 3 месяца назад
😢😢😢😢😢
@Kuro_IDK
@Kuro_IDK 3 месяца назад
ድምጥየለውምሳ ነው ጆሮዬ አሞኝነው
@ImanTefar-jk4hf
@ImanTefar-jk4hf 3 месяца назад
አሞሽ ነው መሰል
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 3 месяца назад
አዎ ታመሻል😅
@yopitamkasd1800
@yopitamkasd1800 3 месяца назад
😂😂😂ቃና ቀንሺ ውዴ
@pkkhan17
@pkkhan17 3 месяца назад
አለው 😂😂😂
@ZuzubintTesfaye
@ZuzubintTesfaye 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂​@@yopitamkasd1800
@HafezAlabdullah
@HafezAlabdullah 3 месяца назад
😂😂😂😂❤❤❤❤
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@Tshjcbbvhc
@Tshjcbbvhc 3 месяца назад
አረ እጣፈታ ይለቀቅልን😢😢😢😢
@BisratAsefa-i3y
@BisratAsefa-i3y Месяц назад
እጣ ፈንታ አለቀ እኮ ምንድነው ምትሉት
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 3 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢
@የናቷንግስት
@የናቷንግስት 3 месяца назад
ታይፎን ግን ምን ኣድርግ ነው የሙሉት 😮😮😮
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 3 месяца назад
ስወደዉ❤
@JonetadalaJonetadala
@JonetadalaJonetadala 3 месяца назад
We want እጣ ፋንታ
@meriabdal6723
@meriabdal6723 3 месяца назад
አማርኛ አልችልም በቱርክኛ አርጉት
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 3 месяца назад
ሰገጤዎች ተረጋጉ 👊
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 3 месяца назад
ሱምሩ ይች ጅል ልታጣላቸዉ 🤕
@RimasMohammed-fi2sc
@RimasMohammed-fi2sc 3 месяца назад
❤❤❤❤❤😂😂😂😮😅😊😮😢🎉😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@shabufirisa9067
@shabufirisa9067 3 месяца назад
ehe dirama chirash gira iyagebangi nw. tirgum ihun ,filmu rasu ihun every thing is contradicting
@Marrybrauhan
@Marrybrauhan 3 месяца назад
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 3 месяца назад
ከዝህ ይልቅ ዕጣ ፈንታ ብተቀርቡ የተሻለ ይሆን ነበር
@نايفنايف-ق2د
@نايفنايف-ق2د 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@ተመስገንአምላኬ-ዐ9ወ
@ተመስገንአምላኬ-ዐ9ወ 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@جميلهع-ش9ض
@جميلهع-ش9ض 29 дней назад
😢😢😢😢😢
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 3 месяца назад
❤❤❤❤
@Suzimihreteab
@Suzimihreteab 3 месяца назад
❤❤❤
@StedaSteda-rc7oj
@StedaSteda-rc7oj Месяц назад
❤❤
@FanaYonas-in6jz
@FanaYonas-in6jz 3 месяца назад
❤❤❤❤
Далее
ስብራት ክፍል  28 | Sibrat episode 28
41:05
Просмотров 113 тыс.
ስብራት ክፍል  41 | Sibrat episode 41
43:17
Просмотров 102 тыс.
I Built a SECRET Lamborghini Dealership!
33:02
Просмотров 10 млн
ስብራት ክፍል  31 | Sibrat episode 31
40:04
Просмотров 111 тыс.
ስብራት ክፍል  32 | Sibrat episode 32
40:19
Просмотров 125 тыс.
ስብራት ክፍል  30 | Sibrat episode 30
39:07
Просмотров 114 тыс.
ስብራት ክፍል  29 | Sibrat episode 29
40:54
Просмотров 128 тыс.
ስብራት ክፍል  23 | Sibrat episode 23
39:37
Просмотров 139 тыс.
#miskinochu l ኤዱዬ ምን ሆንሽብኝ? l
15:59