Тёмный
No video :(

ስታልፍ እየሱስ | ዘማሪ አስተዋይ | Apostolic Church of Ethiopia | 

Asity Asmelash Kb
Подписаться 1,2 тыс.
Просмотров 4 тыс.
50% 1

ለዘመናት ከእኔ ዘንድ ቆይቷል
ከአንተ ዉጭ የሚረዳኝ ታጥቷል
ብዙ ሮጥኩኝ መድሃኒት ፍለጋ
ግን አላገኘሁ መጣሁ ወደ አንተ ጋ
ዛሬ በዚህ መኃል ታልፋለህ
አምኜሃለሁ ትፈዉሰኛለህ
ይኸዉ ሸክሜ ይኸዉ ህመሜ ኢየሱስ
ከዚህ አልዉጣ ሳልገናኝህ ሳልፈወስ
በመጠበቂያዬ እጠብቅሃለሁ አስክታገኘኝ እጅህ
አንተን ተስፋ አድርጌ በእምነት ፀናለሁ እስካየዉ ፊትህን
ብዙ ምልህ አለኝ ብዙ እንቆቅልሽ አንተ የምትፈታው
ለማንም ያላልኩት ማንም ማይረዳኝ ላንተ የማሳየው
ስታልፍ ኢየሱስ በጉባኤው
ስታልፍ ጌታ በዚህ መኃል
ኧረ ስታልፍ ኢየሱስ በእምነት ልንካህ
በቃ ስትል ያበቃል ይበራል ብርሃኔ
ከአንተ ዘንድ ነዉ መዳኔ
አንተ ትችላለህ ኤልሻዳይ የሆንክ አምላክ
ጣልቃ ግባና መልሴን ከሰማይ ላክ
አንተ ትችላለህ መግባት በድካሜ
ስራዉ ጌታ ሆይ ይኸዉ ሸክሜ
መሽቶ ይንጋ እንጂ እኔ አልሄድ ከእግርህ ስር
ቅድሚያ ያደረኩኝ ሌላ የለኝ ካንተ በቀር
መታመኛ ህልዉና ተስፋዬ
ኢየሱስ ብቸኛ መኖርያዬ
አንተን ብዬ መጥቻለሁ አንተን ብዬ
ኢየሱስ ብዬ መጥቻለሁ ኢየሱስ ብዬ

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 15   
@PastorFish-v6n
@PastorFish-v6n День назад
አሜን❤❤❤❤
@shumielias2340
@shumielias2340 Месяц назад
ተባረኪ አስቱ በጣም ሚባርክ መዝሙር ነው 🙏🙏
@Hasna-sj5wr
@Hasna-sj5wr 17 дней назад
አሜን አሜን😭😭😭😭😭❤❤❤❤
@AbiAbi-r7b
@AbiAbi-r7b 12 дней назад
Ameeeen ❤❤❤❤❤❤
@Meronkebede-kn2uv
@Meronkebede-kn2uv Месяц назад
Amee Ameen ameeen
@MrzogMrzogg
@MrzogMrzogg Месяц назад
Amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Marta-fz4jg
@Marta-fz4jg Месяц назад
Amen tabareki yzallami abate
@AbebayehuGobeze-ph7kl
@AbebayehuGobeze-ph7kl Месяц назад
💞🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን
@meskeremabebe8795
@meskeremabebe8795 Месяц назад
አየሱስ 😭😭🙆
@takelebatiso8662
@takelebatiso8662 Месяц назад
Tebarek bebizu ihitachn.
@Keiyyyyyy-pg9gr
@Keiyyyyyy-pg9gr Месяц назад
Yen wed tebarekilgn betam tebarkealew🥺🥰🥰😘🥰😘
@girumdegife7487
@girumdegife7487 2 месяца назад
❤❤
@LIDIYAAGAFAR
@LIDIYAAGAFAR Месяц назад
Yen mar lizalsh Tag izalish ❤❤😂😂😂😂❤❤❤
@ZeinabChouman-xu4kp
@ZeinabChouman-xu4kp Месяц назад
Ameen shakimen himameni yeho Eyesuse Asalifanha 😂
@PastorFish-v6n
@PastorFish-v6n День назад
ኢየሱስ ይባሪክሽ😂😂😂😂
Далее
APOSTIOC CHURCH OF Ethiopia solo songs//amne
14:26
Просмотров 1,6 тыс.