Тёмный

ስቶልጂ በሞትሽ እሙዬ አለቀሰች😭😭 

Подписаться
Просмотров 23 тыс.
% 2 080

Опубликовано:

 

14 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,6 тыс.   
@user-zr4vz2jp6o
@user-zr4vz2jp6o 7 месяцев назад
ስት ባለጌ ሰዉ አለ ዝም በያችዉ እሙ ለሰዉ ቦታ አትስጪ ሁሉም በፈጣሪ እጂ ነዉ አላህ በሰላም እሁለት ያድርግሺ❤
@hajertube1892
@hajertube1892 7 месяцев назад
ደምሪኝ ዉድ
@rakantambolat8039
@rakantambolat8039 7 месяцев назад
​@@hajertube1892❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 7 месяцев назад
ስጀመር የሚዲያ ሰዎች ነቹ መጥፎም ጥሩ ነገር ስለለዉ አይዞቹ ቦታ አትስጡ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 7 месяцев назад
እሙይአብሸሬ ያለቀንናችንአንሙትም
@betiterfa2477
@betiterfa2477 7 месяцев назад
እሙይ የኔይ ቆጆዎ የዋህ እራሱዎ ትሙት ድቡን ትበል እሽይ አታልቅሽይ የኔ ውድ እማ
@VsBbx-fu5zt
@VsBbx-fu5zt 7 месяцев назад
አታቁሙ የምትሉ❤
@JhJv-ix3qs
@JhJv-ix3qs 7 месяцев назад
❤❤❤
@tigiestasafa5410
@tigiestasafa5410 7 месяцев назад
እረ አያቁሙ እሙ ሳሜ አታቁሙ እዳድ ሰው የሚናገሩትን አያውቁም
@user-fg4si1oc1p
@user-fg4si1oc1p 6 месяцев назад
የኔውዶች እዳታቆሙ ❤❤❤
@user-md6ke2ih7d
@user-md6ke2ih7d 6 месяцев назад
እዳታቆሙ
@dhshbsdhgshsh5492
@dhshbsdhgshsh5492 3 месяца назад
አረ አዳታቆሙ ጠላት እሪሪ ይበል እንዴ እሷ ሙች ብላሽ አትሞችም እሙዪ ፈጣርሽን ብቻ እመኝ እንወጃቹሃለን ❤❤❤
@fouziasaeed4296
@fouziasaeed4296 7 месяцев назад
ዝምያለነጃወጣ አሉ የኛ ውድ ነብዩ ሙሀመድ ሠለላህ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤
@user-bm3gl3fz7p
@user-bm3gl3fz7p 7 месяцев назад
S a w
@fatima-ie1uz
@fatima-ie1uz 7 месяцев назад
የኔልዩ እዉነት ነዉ የኛነበይ እንደህ ናቸዉ❤❤❤❤❤❤
@erahmatabye7014
@erahmatabye7014 7 месяцев назад
ሡለላሁአለይሂ ወሠለም
@seadahussein9935
@seadahussein9935 7 месяцев назад
ሰለሏህ አለይህ ወሰለም
@ktube8920
@ktube8920 7 месяцев назад
አለይሂ ሰላት ወሰላም
@edaede8497
@edaede8497 7 месяцев назад
የኔማር የሰይጣን ጆሮ አይሰማ ፈጣሪ ይርዳሽ ድንግል ማርያም በሰላም ሁለት ታርግሽ እማየ የሚወዳቸው ሰው እስኪ ላይክ ዮትብ እዳያቋርጡ👍👍👍👍👍👍👍
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 7 месяцев назад
_ሱባሀን አላህ ይሄ ያህል ልብ የሚሰብር ኮሜት ባትፅፉ ምናለ እሙየ አብሽሪ የፈጠረሽ ጌታ እንደሰው አይደለም😢_
@rihanaribaa
@rihanaribaa 6 месяцев назад
አው በላጌነው
@gghy7847
@gghy7847 7 месяцев назад
ማንን ደስ ሊለው ነው የምታቆሙት እኛስ የምንወዳችሁ ልትተውን ነው 🥺😭😭
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 7 месяцев назад
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ እሙየ የእኔ እህቴ፣ስውድሽሽ አታልቅለኮመንት፣ብለሽ አታልቅሽ እኔ ግን እውነት ጌታን ሳያችው እየሳኩኝ ነዉ የምጨርስው ቢድዮቻቸውን😂😂😂 ስው የዘርው ነዉ የሚያጭዱት አንድ ስው በሞትሽ ስላለች አትሞችም ስለ አንች የሞተልሽ የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ አለ እሙየ ከክፋ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅ ለቤተስቦችሽ ለባለቤትሽ ለእኛም ኑሪልንንንን ስራትሽብን እርጋታሽን እውድልሻለው እሙን ሳሚ ኮመንት ሲጽፉ አትዘኑ ምክንያቱም ስራት የሌለውስው እግዚአብሔር የማይፈራ ስውችንም አያክብርም ብዙ የመዳምም ቅመሞች የእናንተ ቢድዮ እንጠብቃለን አንዷም እኔ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ከአፍ የሚውጣ ቃል ነዉ ስውን የሚያርክስው የሚርክስውም እራሱ ተሳዳቢውነው ምንም አይምስልሽ ስውስላለሽ አትሞችም መኖርሽን እንፈልጋለን እሙየ የምውድሽሽ የእኔ እህት እግዚአብሔር የማቱሱላን እድሜ ይስጥሽ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱሰ ክርስቶስ ደም ተሽፈኝ በስላም ተገላግይ እውድሻለውው❤❤❤❤ ሳሚ ወንድማችን እሙን ተንከባከብልንን እግዚአብሔር የስጠህ የትዳር አጋርህ እግዚአብሔር እያመስገናችው ዘመናችው ሁሉ የተባርከ ይሁንንንንንንንንንን የስውን ደስታ የማይውድ ሳይጣን ብቻነው። ለአንዳንድ ስውች ብላችው ማልቀስ የለብሽም እሙየ የእንደእኔ የስው ደስ የሚያስደስታችው ስውች በላይክ አሳዩኝ❤❤ ሳሚንና እሙን የምትውዱ በላይክ አሳዩኝ❤❤
@halemamohammad413
@halemamohammad413 7 месяцев назад
ኮሜንት ጵፌ አላውቅም ግን አያችሗለሁ ሠውኮ የሚለው አያጣም እሙ. አንድ ታሪክ ልንገርሽ ሠምተሽው ከሆነ አላውቅም ግን አባትና ልጂ አንድ. አህያ ይዘው ጉዞ ጀመሩ ከዛ መንገድ ላይ ሠው ውይይይ እንደት አህያ እያለ በእግራቸው ይራመዳሉ አሏቸው ከዛ አባት ልጁን በል አህያይቱን ጋልብና እንሂድ አለ ልጁ አህያይቱላይ ወጥቶ መንገድ ጀመሩ ከዛ አሁንም ሠው አገኛቸውና ውይይ መጨረሻው ዘመን እንደት አባት በእግሩ እየሄደ እንደት ብለው ተናገሩ ከዛ ልጁ ወርዶ አባትየው አህያይቱ ላይ ወጥቶ ልጁ በእግሩ መንገድ ጀመሩ አሁንም ሠወቹ ጉድ ልጁ በእግሩ እየሄደ ምን ጨካኝ አባት ነው አሉ. ከዛ አህያይቱ ላይ አባትና ልጂ ጋልበው መንገድ ጀመሩ ከዛ መልሶ ሠወች ውይ ውይ እንደት እንሥሣ እንድህ ያደርጋሉ አትናገርም አፍ የላትም ብለው ነው አደል አሉ ይባላል ታዳ ምንም ጥሩ ሥሪ መጥፎ ሥሪ ነቃፊ አይጠፍም ግን አንቺ ብቻ ራሥሽን አዳምጭ ጥሩ መልካም ሤት ሁኚ ውዴ በተረፈ አላህ ጤነኛ ልጂ ያሣቅፍሽ ኮሜንቴን ካነበብሽው ይጠቅምሻል ብየ ነው
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg 7 месяцев назад
አይክፋሽ እማ በአሁን ሰአት ከሰው አትጠብቁ በአቁዋማችሁ ኑሩ ለደዚህ አይነት ሰው ቦታ አትስጡ❤
@hajertube1892
@hajertube1892 7 месяцев назад
ደምሪኝ ዉድ
@foziyanasir7279
@foziyanasir7279 7 месяцев назад
Allah be selam yegelagelesh yene wude ye manem Enate be welid mekeneyat atemute
@user-nz9oo4od1m
@user-nz9oo4od1m 7 месяцев назад
ወላሂ አይባልም ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛዉድ ነብይ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
@TitiFiti
@TitiFiti 7 месяцев назад
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@seadayimam1138
@seadayimam1138 7 месяцев назад
ሡላላሁ💐❤ አለይሂ💐 ❤ወሠለም❤💐
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 7 месяцев назад
ሶለሏህ አለይሂ ወሠለም
@afif3932
@afif3932 7 месяцев назад
ሡለላህ አለይወሠለም
@MissZabiba
@MissZabiba 7 месяцев назад
صلى الله عليه وسلم
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 7 месяцев назад
እሙየ አንድ መዝሙር ልዘምርልሽ የሞት አዋጅ አይስራም በህይውቴ ገልብቶታል ነገሩን አባቴ ዘመርኩልሽ አትሞችምም እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ተሳዳቢዋ የእሙና የሳሚ ፕራንክ የሚናፍቀው በርቱልንንንንን
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i 7 месяцев назад
😅😅😅😅😅
@samemu
@samemu 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hz4zv7lo1x
@user-hz4zv7lo1x 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 7 месяцев назад
የእዉቀት ማነሠ እደዚህ አይነት ሠዉ ተሸክፎ ነዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የተቆጠረዉ😭😭😭💔 አይዞሸ እሙየ የሚጠብቅሸ አይተኛም አያቀላፋም 🙏🙏🙏❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 7 месяцев назад
እሙዬ ዛም ባያቸው እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርገሽ ❤❤❤❤❤❤
@khadijasaeed9608
@khadijasaeed9608 7 месяцев назад
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 7 месяцев назад
ምን ያህል እደምወድሽ ያወኩት ዛሬ ነው ባለኮሜቷ ቅስሜን ሠበረችው እሙዬ ተከፍታ ሥታለቅስ ማየት አልችልም ባለኮሜቷ የሥራሽን ይሥጥሽ ሞት በፈጣሪ እጅ ነው ክፉ ነሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MesiChannel19
@MesiChannel19 7 месяцев назад
እኔም ማርያምን😢😢😢😢😢
@zeharajemal7845
@zeharajemal7845 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 7 месяцев назад
እኔ እራሠለ ክው ነው ያልኩት 3እህቶች አሉኝ ከነሠ በላይ እምሳሳላቸው😭 ስለዚህ ሁሉም እህቶች እወዳለሁ።
@user-kx5nu6hp8x
@user-kx5nu6hp8x 7 месяцев назад
አላህ ልቦና ይስጠን ወላሂ ስንት አይነት ሰዉ አለ😢😢😢😢😢 ዉዴ አላህ በሰላም ልጅሽን ያሳቅፍሽ አብሽሪ ሁሉም በፈጣሪ እጅ ነዉ
@maldayayu4160
@maldayayu4160 7 месяцев назад
ዉይ በስማም ስንት አይነት ጨካኝ ሰው አለ አጆኪ ዛሐፍተይ እመ ብርሃን ምሳኪ ትኩን 🙏እህታቹ ከ ትግራይ❤
@kokabsa1654
@kokabsa1654 7 месяцев назад
እሙዬ የኔ ተናፋቂ ማሪያም በሰላም ትፋታሽ ለሚሳደቡት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 🎉❤
@FhhfFjgtt
@FhhfFjgtt 7 месяцев назад
ኧረ ዝበያቸው እነሱ ስላሉ እሚሆን ነገር የለም ለወሬኞች ቦታ አትስጪ❤
@hajertube1892
@hajertube1892 7 месяцев назад
ደምሪኝ ዉድ
@HekmatAhmad-fp2ew
@HekmatAhmad-fp2ew 7 месяцев назад
ይቺገገማናት ለራስሺ ያድርግልሽ በያት እሙ ቆሻሻናት ባለጌ ስድ ናት ዝርን ስድ ለዝች ገገማ መልስ አትስጪ እሙየ በአላሕ የኔ ወርቅ አታልቅሽ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ክፉወች አይዞሽ ሃይል የእግዚአብሔር ነዉ እመቤቴ ማርያም አለች በመልጃዋ አይዞሽ❤⛪🙏
@asnakechtelahun1175
@asnakechtelahun1175 6 месяцев назад
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ግን ስለተሳደቡ ሳይሆን በእግዚያብሔር መዳፍ ወስጥ ስላለሽ እሙየ ምንም ቢሉ አትጨነቂ አይዞሽ የስራቸውን ያገኛሉ ከምር❤
@user-ch3hg9yt7j
@user-ch3hg9yt7j 7 месяцев назад
ሀበሻ አኮ በምክናየት ነዉ አማናድገዉ ዘላለም አንደተቸገርን አንኖራለን ምቀኝነት
@hajertube1892
@hajertube1892 7 месяцев назад
ሳህ ደምሪኝ ዉድ
@user-ch3hg9yt7j
@user-ch3hg9yt7j 7 месяцев назад
@@hajertube1892 eshi
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 7 месяцев назад
ስንት አይነት ሰው አለ😢 ለራስሽ ያርግልሽ ይህን ያልሽው ልጅ እሙየ ምንም ቦታ አትስጭ ለዳቢሎስ
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 7 месяцев назад
እኮ😢
@user-pv4sn8ov2g
@user-pv4sn8ov2g 7 месяцев назад
አይዞሽ ❤ ቅዱስ ሩፋኤል በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ እመቤቴ ትቅረብሽ❤❤❤❤ የምትሳደቡ ሠወች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 7 месяцев назад
እሙይ ድንግልማረያም በሰላም ትገላግልሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁበስመአም ዝም በያቸዉ እሙዬ❤ ኮሜታተራ ልቦና ይስጥሽ ይህ መንፈስ ያለበት ሰዉ ነዉ ክፍ የሚያስበዉ
@Never_gonna_give_you_up000
@Never_gonna_give_you_up000 7 месяцев назад
አይዞሽ እሙዪ እመቤቴ በሰላም ተገላግልሽ ቅዱስ ሩፋሔል ቅዱሳን መላህክቶች ይጠብቁሽ አይዞሽ እርጉዝ ሆነሽ አትዘኚ ፀልይ !!❤
@yshetsfaya1323
@yshetsfaya1323 7 месяцев назад
ፈጣሪ ለተሳባቢወቹ ያድርግላቹሁ አዳድ መርዝ የሰው ደስታ የማያስደስተው ሰይጣን አይጠፋም አይዞሺ እሙየ እመቢቴ በሰላም ሁለት ታርግሺ እህቴ
@hajertube1892
@hajertube1892 7 месяцев назад
ደምሪኝ ዉድ
@user-in9mw4qg2y
@user-in9mw4qg2y 7 месяцев назад
አብሽሪ አሏህ አለሽ ኸይር ነገር ተናገሩ ካልቻላችሁ አይታችሁ እዳላያችሁ እለፉ መጥፎ ነገር አትናገሩ ሰዎችየ
@YukFhn-tf9dg
@YukFhn-tf9dg 7 месяцев назад
ማቼም አተቁማ መስረቱን ፈጠረቹ የለቹ መሰለቹ ጡሩ ትምርትናው የሰጠቹት አብሽሩ ፈጠሪ ልጀቹን የሰቅፈቹ❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 7 месяцев назад
እሙዬ የምንን ትቤሽ ካያ ተሙት ደሽ አትም ትትሆኝ ቀናትምን እኛ ተዝናንተናል ተዋት ምንም አታመጣም አንቻን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም እርግዝና እንኳንም ሰድበውን እንዲሁም ሆድ ይብሳል አይዞሽ እሙዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@obseekennaa3861
@obseekennaa3861 7 месяцев назад
አይዞሽ ሲስተር እመቤቴ ማርያም ከክፉ ሁሉ አንቺም ልጅሽን እና ውድ ባልሽን ተ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Zahara-io5on
@Zahara-io5on 7 месяцев назад
አይዟችሁ እሙዬም አታልቅሽ እንዳውም ደስ እንዳይላት ንቃቹ ማለፍ ነበረባችሁ ትቃጠል ነበር በእውነት ምቀኛ ናት 😢 እመ ብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ፈታሔ ማህጸን ቅዱስ ሩፋኤል ማህጸንሽን ይክፈትልሽ አይዞሽ❤❤❤
@user-ii9hd1tf2s
@user-ii9hd1tf2s 7 месяцев назад
እመቤቴ ትጠብቃችሁ አታልቅሽ እሙ እግዚያቤሄር አለ ሰውስላለ አትጨነቅ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ኑራችሁ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tizita1232
@Tizita1232 7 месяцев назад
አይዞሽ እሙዬ የፈጠረሽ አምላክ ከሁሉ ይበልጣል እና አትፍሪ የሰራሺው ቪዲኦ ትክክል ነሽ እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ ቀጥይበት
@user-lh2mi3pc1l
@user-lh2mi3pc1l 6 месяцев назад
ይህን ኮሜንት የፃፋችሁ አላህ እጃችሁን ይቀልጥማችሁ ምን አይነቶቹ ባለጌ ጋጠወጥ ናችሁ ግን አሁን በአሏህ ሥንት የሚሠደብ ባለጌ እያለ እነዚህን መልካሞች የመልካም ተምሣሌት ጥንዶቹን ትሣደባላችሁ ጭራሽ በአሏህ እጂ የተያዘችውን ትረግማላችሁ ለናተ ያድርግላችሁ ምድረ ቅንቅናሞች ኧረ አታልቅሽ ማሚየ ዝም በያቸው ለተራ ደደብ ሠው ቦታ አትሥጭ እሙየ የኔ ውድ አብሽሪ ላንች ይህ አይገባሽም የኔ አመለ ወርቅ አላህ ሠላምሽን ያብዛው በሠላም ይፈርጂሽ ወልዳችሁ ለመሣብ ያብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 7 месяцев назад
ሲጀመር ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ ዉድ የማይበጅሽ ድብን ይበል እቺ ሴት ብቻ ሳትሆን የሴት መጨረሻ ናት አይሰማሽ ቅንቅናም ቅናተኛ በያት አታልቅሽ የኔ ዉድ ለሳ ይለቀስላት
@SaadaAlemu
@SaadaAlemu 7 месяцев назад
ሰዉ ግን ምን ነካዉ እረ ኡኡኡ እረ ሰልጥኑ አለም የት ደርሳለች እናንተ ዛሬም ስድብ ና ምቀኝነትና ክፉነት ላይ ናችሁ ?????? አዝናለሁ ደሞኮ እንደናተ ክፋት ሳይሆን እንደ አዛኙ አላህ ነዉ የምንኖረዉ አብሽሩ እሙየ❤❤
@hajertube1892
@hajertube1892 7 месяцев назад
ደምሪኝ ዉድ
@Rafiysultan
@Rafiysultan 7 месяцев назад
እወላ ሰው ከፎቶዋል
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 7 месяцев назад
መጥፎ ኮሜንት አታንቢቡ እለፉት. አይዞሽ እሷ ስላላች አትሞቺም ፋጣሪ ናው ሁሉንም ምያራገው ፋጠሪ በሰለም ጋላግሉ ያሳቅፋቹ❤
@SaraMuhammed-zd8ez
@SaraMuhammed-zd8ez 6 месяцев назад
አይዞሽ የኔውድ እነሱ ስላሉ አይሆንም ፈጣሪጅ ዝበያቸው ምቀይነትነው
@user-vj6xm2xm6g
@user-vj6xm2xm6g 7 месяцев назад
ልቦና ይሥጣቸዉ የሚሣደቡ ሠወች😢😢😢 አይዟችሁ ሠለሚቀኑባችሁ ነዉ እሙየ እኛ ዉድድድ እናደርጋችሗለን አይዞሽ የኔ ቆጆ እመቤቴ ካችጋ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤
@loveonemedya1681
@loveonemedya1681 7 месяцев назад
ኧረ እራስዋ ይድፋት ይቺ ስዳደግ ባለጌ አታልቅሺ የስራዋ ይስጣት እሙዬ የኔ ውድ እመብርሃን በስላም ልጅሸ ታሳቅፍሸ ❤
@hajertube1892
@hajertube1892 7 месяцев назад
ደምሪኝ ዉድ
@user-jd7sp3yj3k
@user-jd7sp3yj3k 6 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ምንም እንዳቶኝብን በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ እኛም ለማየት ያብቃን እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ❤❤❤ ኮሜታተሮች ደግሞ ልቦና ይስጣቹ
@user-pe6ky1wz1b
@user-pe6ky1wz1b 7 месяцев назад
አብሽሪ ኡሙዬ ስለ ተሳደቡ ምንም እንዳይሰማሽ አሏህ በሰላም ይገላግሊሻ ወላሂን ይች ባሌጌ😢ወላሂ አትዘን አሏህኮ እንደኛ አይደለም በጣም አዛኝ ነው ወላሂ አሁን ተመሊሳችሁኑ😢
@mssenayet9824
@mssenayet9824 7 месяцев назад
የዛሬ ሰው ተናግሮ አናጋሪ ነው የኔ ውዶች ዝበሏቸው 🥰🥰
@hajertube1892
@hajertube1892 7 месяцев назад
ደምሪኝ ዉድ
@f8863-z7k
@f8863-z7k 7 месяцев назад
ለራስሽ ያርግልሽ ምናይነቷ የተረገመች ናት ለጠላት ቦታ አትስጡ እሙዬ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ🎉🎉❤🎉🎉
@user-fs6sg5hg2p
@user-fs6sg5hg2p 6 месяцев назад
ማንም ሰው ስለላ አት ሞች እሙዬ ጦሰሸን ትዉስድ አይዞአችሁ እንድ በቀላሉ መሞት አሌወይ ሰዎች ሰላለ መሞት አሌ ወይ የለም የለም እግዚአብሔር በሠላም የሰቂፈች😘❤️❤️👨‍👩‍👧
@sanytimansour8671
@sanytimansour8671 7 месяцев назад
መስተዋል ይስጣት እሙዬ የኔ ጠንካራ ምንም ነገር አይሰማሽ እሺ የኔ እንቁ የምሉሽ ሁሉ ባንች ስለ ምቀኑ ነዉ: ባንች ህይወት ሰዉ ያለዉ ሳይሆን እግዚአብሔር ያለዉ ነዉ ምሆነዉ እሺ እሙዬ የኔ ፍቅር የእግዚአብሔር እጅ ባንች ላይ ይክበድ በክርስቶስ ደም ተሸፈኝ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤ሰዎች እግዚአብሔርን መፍራት ጥበብ ነዉ
@ayenuUguye
@ayenuUguye 7 месяцев назад
ኦሙዬ ምሀኖርሽ እግዚአብሔር ብቻ ነው ሰው ክፈትን ስላ ተናገራ አትሞችም አይዛሽ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ነው የጠላት ቤት የረበሽ አንች ለምን ትረባሽል የመንሹ ጌታ የታመን ነው እህቴ❤
@saragalcho8274
@saragalcho8274 7 месяцев назад
አይዞሽ 😭😭😭😍😍😍😍😍ውድድድድድ 💞🙏
@HayaHabaash-yy9yd
@HayaHabaash-yy9yd 6 месяцев назад
አይዞሽ እማ ለተሳዳቢ ቦታ አትስጧቸው የኔ ምርጦች ❤❤❤❤❤ ድግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሠላም ተገላገይ ❤❤❤❤
@WosiGonderewa-xx2fy
@WosiGonderewa-xx2fy 3 месяца назад
የኔ ማር አይዞሽ ቅድሥት ድንግል ማርያም እያለች ምንም አትሆኚም እመብርሀን ትጠብቅሽ ሠዉ ባለዉ ብንሞት እማ እሥካሁን ሁላችን እናልቃለን ቅድሥት አርሤማ በሠላም ታገላግልሽ
@abayneshshiketa4722
@abayneshshiketa4722 7 месяцев назад
የኔ እናት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም እጇን ትዘርጋልሽ አይዞሽ አትፍሪ እመቤቴ አለች❤❤❤❤❤❤❤
@Gfjdshfhhdhfhddhjdahjs
@Gfjdshfhhdhfhddhjdahjs 7 месяцев назад
እምብርሃን በሰላም ሁለት ታርግሽ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰
@seadetube8022
@seadetube8022 4 месяца назад
ማማ ባሁን ስአት ከስው ጥሩ ከጠበቅሺ የዋህ ነሺ ነቅሺ ትያችው አታልቅሺ እኔ እህቴ ስትወልድ የሆኩትን እማቀው እኔ ነኝ አላህ በስላም ይገላግልሺ ስታልቅሺ ማየት አለወድም ይክፋኛል ዉድድ እማርጋችሁ የሳቃችን ምንጭ ናችሁ 😢😢😢😢❤❤❤❤ ስውን ገለው እሚገትት ዝምን ላይ ድርስን የለም ቻል አርጊው አታልቅሺ ዉድዋ😢❤❤❤❤❤
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z 7 месяцев назад
እሙየ አትስሚቸው አይዞሽ የኛሰው ብዙ ያወራል ቦታ አትስጫቸው አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ ሥለርግዝና እናውቀዋለን በትንሹም ቢሆን እኔም አውቀዋለሁ የአንድ ልጅ እናትነኝ እረዳሽ አለሁ በርቱልን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 месяцев назад
ሰአሊ ለነ ቅስድት ኢሄ እርኩስ መንፈስ ያደረባት ያደረባቸው ናቸው መቼም ኢሄን የሚሉት 😢
@Birtukan-rw9is
@Birtukan-rw9is 5 месяцев назад
እውነት ነው
@user-zv2iu6nj2r
@user-zv2iu6nj2r 4 месяца назад
ትክክል ሳምየ በየመገዱ እሚሰራዉን እያመንን እያየን ነዉ ዴህና ኮሜት እየሰጠነዉ እንኳንለናተ የምትወዴዱ
@Birtukan-rw9is
@Birtukan-rw9is 5 месяцев назад
አይዞሽ እሙየ ልጅሽን አቀፈሽ የምትመጭበት ቀን እሩቅ አደለም እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ላንድ ሰው ብላችሁ እዳታቆሙ ይደብረናል ባለኮሜንቷን እግዚያብሔር ልቦና ይስጣት በቅሎ ናት እንዴ ወልዳ አታቅም አይዞሽ እሙ እግዚያብሔር ባለው እንጅ ሰው ባለው አይሆንም።
@user-fl2zf4ch1o
@user-fl2zf4ch1o 7 месяцев назад
ነፍስ በአላህ እጅነው እንጅ በሰው እጅአይደለም የሴጣን ተላላኪ በየቦታው ሞልቷል ስለዚህ ቦታአትስጧቸው እናንተ ተጠንቀቁ የእነሱን በጭንቅላታቸው ያለው ቫይስ እንደያጋቡባችሁ እሙ አንቺ አትዘኝ ሁሉም ሰው የስራው ውጤትነው የሚያገኘው
@user-cp5xd6hw1n
@user-cp5xd6hw1n 7 месяцев назад
አላህ እቅፍ ድግፍ አድርጎ 2 ያድርግሽ እሙዋ ❤ ሰው መሳይ ሰይጣን ሰወችን አትስሚ ...❤
@user-gf6lc6vp7h
@user-gf6lc6vp7h 7 месяцев назад
እህቴ በኛበሙስሊሞች አላህእድህይበልሽአይባልም
@hajertube1892
@hajertube1892 7 месяцев назад
ደምሪኝ ዉዴ
@user-cf9md3xk7m
@user-cf9md3xk7m 7 месяцев назад
አይዞሽ እሙ እመብርሃን በሰላም ሑለት ታርግሽ
@hajertube1892
@hajertube1892 7 месяцев назад
ደምሪኝ ዉድ
@firehiwotabate5120
@firehiwotabate5120 7 месяцев назад
ኧረ በስመ አብ ምን አይነት የዘቀጠ አስተሳሰብ ነው እሙዬ የኔ ቆንጆ ምንም አትሆንም አንቺ የእመብራን ልጅ ነሽ በጭራሽ ለወሬ ቦታ አተስጭ ❤❤❤❤❤
@user-tv1wp3uk3x
@user-tv1wp3uk3x 3 месяца назад
አይዞሽ የኔ ውድ እመቤቴ ማርያም በስላም ሁለት ታርግሽ
@RefeMusu-tt7oe
@RefeMusu-tt7oe 7 месяцев назад
አብሺሪ እሙየ አትዘኝ የኔውድ አይዟቹ ምቀኛ በየሁላቺን ዙሪያ ሞልቷል ግን አይሳካላቸውም አላህ የሥራዋን ይስጣት ኮማቿ
@hajertube1892
@hajertube1892 7 месяцев назад
ደምሪኝ ዉድ
@user-jn7xf9tq1tMstawal
@user-jn7xf9tq1tMstawal 7 месяцев назад
ሰላም ሳሚ እሙዪዪ❤❤🙏እና ምታ ሰድሰወችገነእግዚአበሒርአታፍራምበፉጣሪእረተወገነ?እማዬ ምን አድ ረጉችምታሴድሴቶች?አይበልምእሸ🙏
@user-pk7ts3sf5z
@user-pk7ts3sf5z 7 месяцев назад
እሙየ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ድንግል ማርያም አለች እሷ ትረዳሻለች ሰውን አትስሚ ሰው እኮ ክፉ ነው ሁሉም ሰው ማለቴ አደለም አንዳንድ ሰወች አሉ አእምሮ አቸው ገልቱ የሆነ. አይዞሽ የኔ ውድ ድንግል ማርያም አለች እሷ በሰላም የልጅ እናት እና አባት ታደርጋ ችዋለች እሙና ሳሚ እንወዳችዋለን እሙ አስለቀሳችውኝ አይዟችው እግዚአብሔር አለ እሱ ይርዳችዋል መሞት ከፈለገች እሷ እራስዋ ድፍት ትበል በእርግጥ የሰው ልጅ ይሙት አይባልም ግን ማርያምን. በጣም ነው ያናደደችኝ የተሳደበችው ልጅ አቦ ግጥም ያለች ደነዝ ናት እሙና ሳሚ የእኛ መምህሮቻችን ናችው እንወዳችዋለን አትከፉብን አይዟችው
@lidulidu3293
@lidulidu3293 5 месяцев назад
ክምንተነስታነው እዲ ያለችው እረ ይቅር ይበላት ፈጣሪ አታልቅሽ ማሬ ማርያም በሸልም ታውጣሽ ውጂ ሰው ባለው የሚሁን የለም ፈጣሪ ያለው ነው የሚሁነው❤❤❤❤❤❤
@user-un2uz8vd4g
@user-un2uz8vd4g 7 месяцев назад
አብሽር አይዟችሁ እሧ እንድ ሥላለች አይሆንም እሙዬ❤❤❤❤
@hajertube1892
@hajertube1892 7 месяцев назад
ደምሪኝ ዉድ
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 7 месяцев назад
ማንንም እዳሰሙ እሺ እናተን መሆን ስለማይችሉ ነው እዳታቆሙ እኔ ኮምቼ አላቅም ሲቀጥል እግዚአብሔርን ብቻ ተማፀኑ እመብርሀን ሁለት ታድርግሽ 💞🙏💞እመቤቴ ትቅረብሽ እሽ 💞🙏💞❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እዳይከፋሽ ስወድሽ
@hajertube1892
@hajertube1892 7 месяцев назад
ደምሪኝ ዉድ
@zahralama8064
@zahralama8064 7 месяцев назад
ትክክል
@user-bs4tc9bm5w
@user-bs4tc9bm5w 7 месяцев назад
ድንግል ማረደያም ከንች ጋር ትሆን እሙ አይዞሺ ትሳዳቤዋ 666 ልቦና ይሰጣት
@ppall-jk1zk
@ppall-jk1zk 3 месяца назад
አላህ በሰላም ይገላግልሽ እህት አለም አላህ ከጎንሽ ነው አብሽሪ በሰላም ትወልጃለሽ
@user-yn1yn9zh1u
@user-yn1yn9zh1u 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ❤ብቻነው❤የሰው ❤እስትንፋስ❤❤ የሚወስድ❤❤የእግዚአብሔር ❤ስራነወ❤ አዞሽ❤
@haleemasaeed312
@haleemasaeed312 7 месяцев назад
ዝምበያቸው እሙየ ❤አይዞሽ
@tube-si2ew
@tube-si2ew 4 месяца назад
አብሽሪ እሙዬ እነሱ እንድህ አሉሽ እና አትሞችም በፈጣሪሽ ተመኪ የኛ ሰው እኮ አሚሯቼው ዝጓል እንደው መጥፎ ቃል ከምትናገሩ ከቻላችሁ ዝብላችሁ ብታልፉስ አሁን ይንን ኮሜት የኮመሽው ልጅ ግን አላህ ልቦና ይስጥሽ ነገ በኔ ላይ ይደርሳል ብለሽ አስቢ እና እሙዬ አይሰማሽ ውዴ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ
@dhshbsdhgshsh5492
@dhshbsdhgshsh5492 3 месяца назад
አይዞሽ ማሬ የኔ ማር አሳዘነችኝ😢😢 አሁን ምንአጠፉ ምትሳደቡ ሰዎች ፈጣር ልቦና ይስጣቹ😢😢😢😢
@hermayanti2265
@hermayanti2265 7 месяцев назад
ልራሶ ያረገላት😢😢😢😢😢❤
@wachamotsaga
@wachamotsaga 7 месяцев назад
የኔ ወድ አይዞሸ ጌታ መልካም ነው ሳሚ አይዞክ❤😭😭❤
@ayenewtameru3808
@ayenewtameru3808 7 месяцев назад
Faxari hiqir yebalati imoyee qonjo ati kafe😍😍😍
@wachamotsaga
@wachamotsaga 7 месяцев назад
@@ayenewtameru3808 🙏
@EkramEdris-xx3ip
@EkramEdris-xx3ip 5 месяцев назад
እሙየ አይዞሽ የኔ ቆጆ አይዞሽ እየቀኑነው የኔቆጆ ሥወድሽኮ❤❤❤❤❤❤❤
@amaamm7487
@amaamm7487 7 месяцев назад
እሙዬ አይዞሽ እሷ ስላለች ምንም የሚፈጠር ነገር የለም በርግጥ ከባድ ነው ከሴት ልጅ ይሄ አይጠበቅም ልቦና ይስጣት እኔ ወልደሽ ልጅሽን አቅፈሽ ማየት እንዴት እደጓጓሁ ❤ ወልጄ ስላየሁት እሙዬ ጠዋት ጠዋት የቅዱስ ሩፋኤል ፀበል ጠጪ ❤
@rozaroza5996
@rozaroza5996 7 месяцев назад
ህዝባችን ግን ምን ነክቶን ይሆን እንደዚህ ሆረር የሆነው😭😭😭😭
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 7 месяцев назад
የአህያ ስጋ እየበሉ አስተሳሰባቸዉ እራሱ ...
@hajertube1892
@hajertube1892 7 месяцев назад
ደምሪኝ ዉድ
@madinafuj6125
@madinafuj6125 7 месяцев назад
​@@MadenaUae-lw9wy😂😂😂😂😂😂❤
@user-pd4ob7tt6h
@user-pd4ob7tt6h 7 месяцев назад
የኣህያ ስጋ ነዋ 😢
@ktube8920
@ktube8920 7 месяцев назад
​@@MadenaUae-lw9wy የአንቺስ ከፋ 😂😂😂😂 የአህያ ስጋ አስተሳሰብ ይቀይራልዴ
@MobileShop-wu6em
@MobileShop-wu6em 7 месяцев назад
መልካም ንግግር ሰደቃ ነው እሙዬ አብሸሪ አላህ በሰላም ይገላግልሸ ይኔ እናት
@asiaoppo8624
@asiaoppo8624 7 месяцев назад
አይዞሽውደ እሷ ስላልችአይደልም እኮ ፈጣሪ ባልውነው አይዞሽውደ ያልማውቅነው የኔቆንጅ ዝም ብያት ማሪ
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 7 месяцев назад
የኔ ዉዶቼ አይዞችሁ እሙዬ እና ሳሚ አይክፉሽ ሰንት አይነት ሰው አለ እኔ በራሴ እወዳችሁል እመቤታችን በሠላም ሁለት ታድረግሽ ዉዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e 7 месяцев назад
ሴትከሆነችና ይህን ቪድወ ካየችዉ አላህ ለራስሽ ያርግልሽ አች በመዉለድ ሙች ቱቱቱቱ ስት ሰዉ አለ በአላህ ኧረ እናንተ ልጆች ግን ምቀኛችሁ ብዙ ነዉ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ
@hajertube1892
@hajertube1892 7 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ ዉድ
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e 7 месяцев назад
@@hajertube1892 እሽ
@user-yn1yn9zh1u
@user-yn1yn9zh1u 7 месяцев назад
ድንግል❤❤❤ማርያም ❤ ትድትረስልሽ❤❤ ቁዱስ ሩፋኤል❤ ፈታሄማህፀን❤❤ ይድረስ❤❤ልሽ❤❤
@user-go6hd9sy5l
@user-go6hd9sy5l 4 месяца назад
ያረቢ አብሺሪ እሙየ እንዳታቆሙ ዝብለው ዘለው ጥልቅ የሚሉ የርጎ ዝብ ናቸው አይዞችሁ አላህ በሠላም ይገላግልሺ❤❤❤❤❤
@user-fg5ww6mk5k
@user-fg5ww6mk5k 4 месяца назад
አላህ እዴሰዉአይደለም አይዞሺ እሙ❤❤ አላህበሰላምሁለትያረግሸማሬ
@sekinabh5406
@sekinabh5406 7 месяцев назад
ኧረ በአላህ ቪዲዮ ካልተመቻቹ አትዩ አላሕ በሰላም ይገላግልሽ ልጅሽን በሰላም በእቅፍሽ ያዢ
@hajertube1892
@hajertube1892 7 месяцев назад
ደምሪኝ ዉዴ
@amberebrahim1991
@amberebrahim1991 7 месяцев назад
ይሄ ክፋታችን እኮነው አላሳድገን ያለው አይዞሽ እማ ወይ ሀበሻ 😢😢
@user-wr4jm6cp1x
@user-wr4jm6cp1x 7 месяцев назад
እሙዬ አታልቅሺ እሳ ስላለችሽ አትሞቺም እንደዚ አትጨናነቂ ወልደሽ ለመሳም ያብቃቹ አብሽር ❤❤ የስራዋ ይስጣት
@edaede8497
@edaede8497 7 месяцев назад
ጠንክሪ ፅኑ ሁኝ አታልቅሽ የኔ እናት ፈጣሪ እናት ሁነሽ ስጦታ ከዱባይ ለመላክ ያብቃኝ🤲🤲💝💝🤩🤩🎂🎂 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s 7 месяцев назад
መቸም እዳታቋርጡ ይቱብ እዳውምእድህሲሉአችሁጠካራነው መሆንያለባችሁ ውዶቸ🥰🥰
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 7 месяцев назад
የኔ ውድ አይዞሽ ምንም ቢሉሽ አትስሚ መቀኛ ከሩቅ አይመጣም ጠላትሽ ይሙት አይዞሽ ማማዬ ንቀሽ ተያቸውቅናት ነው ስለዚ የኮሜታተሮች አትከተይ ፈጣሪ አምላክ በሰላም ውለጂ እመብረሀን አዛኝቷ ወለዲቷ ትጠብቅሽ አይዞሽ አይሰማሽ ማማዬ ደሞ ለማታቁ ሰውች አትጨነቁ
@obsee2328
@obsee2328 5 месяцев назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤እግዚአብሔር ከንች ጋ ነው ❤❤❤❤
@user-dr3ss3tt2r
@user-dr3ss3tt2r 7 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ መጉዳትም መጥቀምም አይችሉም ሁሉም የፍጣሪ ሰራ ነው በሰላም ወልደሽ ሚጣን ወይም አቡሽን ታቀረቢልናለሽ በፍጣሪ እጅ የተያዘ ሰው አደለም የሰው ልጅ እንስሳም ያሳዝናል ግን ምን አይነት ጭካኔ ነው አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤❤ ሲጀመር ሰው አይሰደብም ሰው በመሆኑ ብቻ ክብር አለው
@lkitumuluye7857
@lkitumuluye7857 7 месяцев назад
አይዞሺ እሙየ እግዚአብሔር አለ ደግ ደጎችን እጂ ሌላ ቦታ አትስጪ አይተሺ እለፊ ሰው ሁሉ አድ አደለም
@user-hw6nk4bb7h
@user-hw6nk4bb7h 7 месяцев назад
ኡሙዬ የኔቆጆ አይዞሽ አይዞሽ ስለቀናችብሽ ይሆናል ኮሜንት ላይ ባልሳተፍም እወዳችሗለሁ አይክፋሽ ውዴ
@gsuu5686
@gsuu5686 7 месяцев назад
ምንም ብኮኝ እሙን መሆን አትችይም ተሰዳቢዋ እሙዬ የኔ ልዩ አይዞሽ እመብርሀን ሁለት ታርግሽ ውዴ አታልቅሽ ❤
@kidisttesfaye8534
@kidisttesfaye8534 6 месяцев назад
በጣም ነው የምወዳችሁ እሙዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ እናት በሰላም ተገላገይ
@user-zv2iu6nj2r
@user-zv2iu6nj2r 4 месяца назад
ሲጀመር እንዴት እንድህ ይባላል ሴትዩና ለዛዉም አላህ ለራሷ ያድርግላት አይዞሽ እማ አትሙችብኝ የኔ ቆንጆ የሳቃችን ምጭናችሁ እኔ በምሰሩትነገር ሁሉ ዘና ነዉ እምለዉ ወላሂ አይዟችሁ ሳምየ እሙየ ፈጣሪ ያለዉጂ ሰዉ ያለዉ አንድችም ነገር የለም ሲጀመር ኮሜታተሮች ቪድወዉን ማየት ካልፈለጋችሁ አለማየትነዉ የሚወዳቼዉ ስትአለ በተለይ ተሳዳቢዎች
@user-sm1hs9wc4q
@user-sm1hs9wc4q 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ይህን የፃፈችው ልጅ ቆይ ሰው ጤኔ ኛ አይመስለኝም መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው እሙ የኔ ቆንጆ አንች ግን እግዚአብሔር እማምላክ አለች አታስቢ አንች መልካም ሰው ነሽ አርብ ሀገሬ ያልን ሰዎች ሁላችንም ትክክል አናስብም ቆይ ምን አጠፋች ና ነው እደዝህ የምትናገሩር አበራታቱ እንጂ መሰናክል አትሁኑ ይስሩበት
Далее
СКАМ НА TWITCH
14:07
Просмотров 281 тыс.
Cat Plays with Window Washer
00:22
Просмотров 1,5 млн
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Просмотров 25 млн
СКАМ НА TWITCH
14:07
Просмотров 281 тыс.