Тёмный

"ስንት ልብላው?" - አስቂኝ አማርኛ ኮሜዲ | አርቲስት ሱራፌል ተካ እና ገበያነሽ ኃ/ማርያም| Best Amharic funny Ethiopian movie 

Surafel teka (Kura)
Подписаться 19 тыс.
Просмотров 171 тыс.
50% 1

Ethiopian funny film is very popular. This video is a funny drama stared by the most popular Actor and actress of Ethiopia, Artist Surafel Teka and Artist Gebeyanesh). The actors are very popular in the Ethiopian movie.
#Amharic_best_movie #amharic_movie #amharic_funny_movie

Приколы

Опубликовано:

 

15 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 356   
@amansew
@amansew Год назад
"ሀሳቤን ቀይሬአለሁ" 😂😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏 አልበላም አልኩ በቃ!!!!!
@asnitube3283
@asnitube3283 Год назад
ማረያን አንተ ነህ ትዝ ያልከኝ ebs 😂😂😂😂
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Год назад
አማንዬ የኔ በየአይነት ከእሼ ጋ የሰራኸውን ትዝ አስባልከኝ እናመሰግናለን ስለጋበዝከን ይህን ቻናል ።
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 Год назад
Aman share argelachew subscriber endiyagegnu
@addisababa_
@addisababa_ Год назад
Visit Addis Ababa
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 Год назад
ስራክ ፍሬ አፍርቶል😂😂
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 Год назад
የትዳር አጋሮች በተመሳሳይ ሞያ ላይ ሲሆኑ ውጤታማ ይሆናሉ ብዬ አስባለው ሁለት ምርጦችዬ በርቱ
@banchibizuayehu9601
@banchibizuayehu9601 Год назад
ውይ ደስ ስትሉ ሁለት ጀግናወች🥰😍🥰😍😊👍
@asnitube3283
@asnitube3283 Год назад
9 ልብላው 😂😂😂 እረ ወይኔ ትዝታዬ ገጠር እኮ እንዲ ነው በቃ ክክክክ እንኳን ደና መጣቹ ከናተ ብዙ እንጠብቃለን 💚💛❤
@ruthw4378
@ruthw4378 Год назад
ሁለት የኢትዮጵያ እንቁ አርቲስቶች በርቱልን አለን ወጋ ወጋ ነቀል እንደርጋለን 😂❤❤❤
@eyobm6809
@eyobm6809 Год назад
ጀግናው ቴድሮስ..ሱራፌል.. በጣም አድናቂ ነኝ ከዋሽንግተን ዲሲ በርታ ወገኔ🙏🙏🙏
@marthayimam2337
@marthayimam2337 Год назад
እንዴት እንደምንወዳችሁ ቃላት ያጥረናል አንኳን መጣችሁልን!!ሱራፌል ተካ ታላቅ አርቲስት!!!
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Год назад
እንኳን እናተን የማንም ዱቄት ስናይ አይደለም እንደ የምንለው እናደርጋለን በደስታ በጣም ነው ደስ ያለኝ አለን አለን like በማድርግ ፍቅራችንን እንግለጽ
@tizita231
@tizita231 Год назад
የማዳም ዱቄት ብሎ መሳደብ ምን አመጣ አንዱን ለማድነቅ አንዱን ሟቋሸሽ ተገቢ አይደለም ሁሉም በስራው መከበር አለበት
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Год назад
@@tizita231 ምነው በግድ ስድብ አማረኝ አልሽ አልኩ አሁን እሺ ሰገጤ ምን ትመሰላለች
@jossybellesed2873
@jossybellesed2873 Год назад
የኔ ምርጦች ረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ!!!!❤❤❤❤
@Sara2127
@Sara2127 Год назад
ዘጠኝ ልብላው 😂💚💛❤️ ምርጦች እድሜ ይስጥህ ያቆያችሁ ልባሞች
@tigistgebrekidan2222
@tigistgebrekidan2222 Год назад
እሚገርም ስራ ነው የምንጠብቀው ሁለት የምርጦች ምርጥ እንግዲህ እጃችንን አፋችን ላይ አስጭኑን
@habtamuachenef9231
@habtamuachenef9231 Год назад
የጨዋታ ለዛችሁ ብቻ ያጠግባል ሰላም ይብዛላችሁ
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 Год назад
ሁለት ምርጥ ጥዶች በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Год назад
Balna mist ke andi wenz yikedal yetebalew lenante new des sitilu zemenachihu yibarek ❤😍😍
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Год назад
ወይኔ ቤታችሁ ይሳቅ😀😀😀😀😀😀😀😀 በእውነት በጣም ደስ የሚል ድራማ ቀጥሉበት
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ዘጠኝ ልብላው ክክክክክክ የምወዳቸው ተዋናይ
@user-fr5cj9gv9v
@user-fr5cj9gv9v Год назад
ስወድሽ ገብያነሽ አድናቂሽ ነኝ ዛሬ ደሞ ከዉዱ ባለቤትሽ ጋር ስለመጣሽ ደስ ይላል ይልመድባችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን 🙏
@mimilulu3436
@mimilulu3436 Год назад
እንኳን ደና መጣቹ የምንወዳቹ ድንቅ አርቲስቶቻችን ይሄው እንደታዘዝነው ወጋ 👆 ነቀል አርገናል በርቱልን🥰🥰🥰🥰
@user-cf5md8xo2m
@user-cf5md8xo2m Год назад
ምርጦችየ እኳን ሰላም መጣችሁ እውነት አሪፍ ነው 😃😃😃😃😃😃😃ቀጥሉበት
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Год назад
❤❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ 😂😂😂😂
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
ስወዳችሁ የኔ ምርጦች አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ♥♥ ዘጠኝ ልብላው😃 ብላው😂😂😂😂😂 ሱርየ 😘
@maleduta
@maleduta Год назад
I’m so proud of you two. Love you guys so much. Uncle Sure and Gebitiyeeee.
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 Год назад
😃😃😃😃በጣም ነው የማደንቅህ ሱፋሬል ተካ አንችም እንደዛው ይቅርታ ስምሽን ስላላወኩት ነው😘😘😘😘😘 ስምንት እበላው ነበር አላልክም😄😄
@tgethio1655
@tgethio1655 Год назад
I am glad you both are working together. Good job ❤
@almaztaye9712
@almaztaye9712 Год назад
ምርጥ እርቲስቶች ስወዳችሁ ስራፌል ልክ ጀግናወን ቴደሮስን ንወ የምትመስለኝ በርቱ ❤️❤️❤️
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Год назад
😂😂😂😂 ሁለቱንም አድናቂችሁ ነን 🥰🥰🥰
@tigistmengistu8617
@tigistmengistu8617 Год назад
በጣም ነዉ የምወዳችሁ በርቱልኝ🥰🥰🥰
@ruttendale8488
@ruttendale8488 Год назад
ደስ በሚል አቀራረብ ነው የመጣቹት ቤተሰባቹ ሆኛለው በርቱ ከኳታር ዶሃ
@nathanmedia5778
@nathanmedia5778 Год назад
እነዚህን ሰዎች ስወዳቸው
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 Год назад
ወጋ ነቀል ወጋ ነቀል እንዴት እዳሳቃችሁኝ ሱሬ እና ገቢየ በጣም ነዉ የምታምሩት
@kebedekibret576
@kebedekibret576 Месяц назад
የትኛዉንም ፕሮግራም ሳላይ በንጹህ ኢትዮጵያዊነታችሁና በምርጥ አርቲስትነታችሁ ለከፈታችሁት የዩትዩብ ቻናል የናንተ የዩትዩብ ተከታይ በመሆኔ ደስታዬ እጥፍ ድርብ ነዉ አድናቂያችሁ በመሆኔ ጭምር እጥፍ ድርብ ደስታ ይሰማኛል በትዳራችሁም ያላችሁ ሙሉ መተማመን ለኔና መሰል ወንድሞቼ ትልቅ ትምህርት ይሰጠናልና አመሰግናቸዋለሁኝ እወዳቸዋለሁ ትዳራችሁ በድድግሞሽ አለያም እስከመጨረሻዉ ይባረክ
@warkamedia
@warkamedia Год назад
በርቱልኝ ባልና ሚስቶች😍😍😍
@memevlog586
@memevlog586 Год назад
Much love with big respect Gashi surafel with your waif 🙏❤️🇪🇹
@user-kj3us4lp6j
@user-kj3us4lp6j Год назад
ደስስስስ ስትሉ😘😘😘😘
@utube2121
@utube2121 Год назад
ዋው የምወዳቸው acteroch Enwedachwalen
@almaayala4768
@almaayala4768 Год назад
ዘጠኝ ልብላውውውውው😂😂😂😂😂
@zobleselam5695
@zobleselam5695 Год назад
ሱራፌል መፅሀፍ ትረካ በጣም ጎበዝ ስለሆንክ እባክህን ከቻልክ ተርክልን
@mamushbahru2033
@mamushbahru2033 Год назад
Mertochu Good job Sewedachu eko💖💖💖💖💖😃😃😃😃😃👌🙏💖🙏🙏💖💖💖
@yirgaadugna6836
@yirgaadugna6836 Месяц назад
I like it so much. long live. Both of you real actor.
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m Год назад
ድስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@MHHas-pp7db
@MHHas-pp7db 6 дней назад
እቺ ጥሩ ሲስተም ነች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@banchu3147
@banchu3147 Год назад
የእውነት ስወዳችሁ ወደን ነው ሁሉን እናረጋለን በርቱልን የኛ ጀግኖች
@amenhenok1483
@amenhenok1483 Год назад
👏👏👏👏👏👏 good to see real couples do their own show. I hope you'll bring interesting stories
@ebz1040
@ebz1040 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ሁለታችሁንም እንዴት እንደምወዳችሁ መቸም ምርጥ ምርጥ ነገሮችን ይዛችሁ እንደ ምት መጡ እርግጠኛ ነኝ እ/ር ይርዳችሁ በርቱ
@user-oo4hx8rc3t
@user-oo4hx8rc3t Год назад
ሱሬ ወንድሜ አንተንም ባለቤትህንም በጣም ነው የምንወዳችሁ። በርቱ በRU-vid ለመምጣት ዘግይታችኋል ነገር ግን አልረፈደም። ጥሩ ስራ ማቅረብ እንደምትችሉ እናምናለን። በርቱልን 🥰
@classicphone5908
@classicphone5908 Год назад
😂😂😂😂❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 Год назад
እረ ስሩውልን በአንደየው እንነሳችው አለን ብቻ ኑልን
@caddesignworks1
@caddesignworks1 Год назад
Wel come Sura! Thanks for coming.
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Год назад
በናታችሁ እነዳትጠፉ በጣም ነው የምነወዳችሁ ❤
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ😍😍
@fasikazeethiopia9554
@fasikazeethiopia9554 Год назад
ዋው ሁለት እንቁዎች ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል
@guccilove5394
@guccilove5394 Год назад
Wow ሱሬ አሪፍ ነው 👍
@hafizmohammed389
@hafizmohammed389 Год назад
ዋው ሱራፊል አቦው ይመችህ ከትልቅ አክብሮት ጋር አድናቂህ ነኝ
@tilanishleiwe4779
@tilanishleiwe4779 Год назад
both of you your my favorite people ❤❤
@belayneshweldegiorgis7332
@belayneshweldegiorgis7332 Год назад
Wow gebtya suresh good job we are expected more I love you both❤😊
@netsinegn5576
@netsinegn5576 Год назад
አሜን ደስ ሲሉ በርቱልን የሳቅ ምንጮች🤣🤣
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 Год назад
እሰይ እንኳን ከፈታችሁ ከሽዋፈራው ጋ ስትሰሪ ለምን የራሷን አትከፍትም እል ነበር ደስ ብሎኛል ስወዳችሁ❤❤❤
@ZazmAli
@ZazmAli Год назад
በርቱበጣምደስ ይላል🥰🥰🥰🥰🥰
@amarechbahiri4784
@amarechbahiri4784 Год назад
እሰይ እንኳን መጣችሁ ደስ ይላሉ በጣም ወጋ ነቀል እርጉዝ 😂🥰
@halumahaluma7614
@halumahaluma7614 Год назад
ክክክክክ አረ ወይኔ ዘጠኝ ልብላው ደሥ ይላል
@asimaru5913
@asimaru5913 Год назад
በርቱልን የምወዳቹሁ ምርጥ አርቲስቶች
@user-ve5oe4dt5b
@user-ve5oe4dt5b Год назад
በርቱ የሳቅ ምንጮች👍🏾
@biruksolomon7562
@biruksolomon7562 Год назад
Great to see you both , acting at its best! Looking forward to your work!
@mulukensinishaw3627
@mulukensinishaw3627 Год назад
Great!
@genzebd8225
@genzebd8225 Год назад
በርቱ በጣም የምወዳችሁ❤❤❤
@nardosnegesemuket7369
@nardosnegesemuket7369 Год назад
ባልና ሚስት ናቸው ደስ ይላሉ ። እንዳውም የህይወት ተሞክሯችሁን አጫውቱን
@user-ob5jj9cx4k
@user-ob5jj9cx4k Год назад
ባልና ሚስት ደስ ሲሉ
@seidsiraj1212
@seidsiraj1212 Год назад
በጣም ትመቻላቺሁ
@lidiyalove5683
@lidiyalove5683 Год назад
የኔ ምርጦች 🥰🥰🥰
@looolooo1709
@looolooo1709 Год назад
We love you guys keep up the good work 👏 🙌
@MeronSemere
@MeronSemere Год назад
Ahahahah werga nekel 👍
@racheltaffese8718
@racheltaffese8718 Год назад
እዉይ እውይ ሱሬ እና ገቢቲ መልካም ጅምር
@binalfandualem4663
@binalfandualem4663 27 дней назад
ተመችቶኛል በነገራችን ላይ ጊዜው ጥሩ አድለም እንጂ ቅዳሜ ቀን ትንሽዬ የገጠር ከተማ ብትሄዱ ብዙ አስቂኝ ገፀ ባህሪ ዬሚሆን ዘግናችሁ ትመጣላችሁ።
@banchubanchu5892
@banchubanchu5892 Год назад
ባልና ሜሥቶች ሥታምሩ
@tesfageta9965
@tesfageta9965 Год назад
Keep going guys I like it 👌
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Год назад
ባልና ሚስት ትወና አንደኛ ናቸው ከአንድ ቤት ሁለት ምርጥ ተዋናይ
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Год назад
ወይኔ 😁😁😁😁 ደስ ትላለችሁ
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh Год назад
በጣም ደስ ይላል በርቱልን
@Zemene_Tewahdo
@Zemene_Tewahdo Год назад
በጣም ደስ ትላለችሁ!!!
@tinsaekebeda3977
@tinsaekebeda3977 Год назад
የኔ ጀግኖች ገቢቲ እና ሱራ ሽ አመት ኑሩ
@firyemizan8785
@firyemizan8785 Год назад
ደስ ይላል
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Год назад
የኔ ማሮች ስታምሩ ቀጥሉበት
@fekaduhailu3857
@fekaduhailu3857 Год назад
We love you!. Good job
@abeasm4424
@abeasm4424 Год назад
Welcome Surafel & your wife! Glad to see on RU-vid. Keep up your good work
@Zuzuyeborenleji
@Zuzuyeborenleji Год назад
ወየዉ በሳቅ 😂😂😂😂
@user-tc5fo9no1s
@user-tc5fo9no1s Год назад
የኔ ማሮች በርቱ
@gebianeshwubie6067
@gebianeshwubie6067 Год назад
Well come and be Enjoy keep it up
@agerietiruneh
@agerietiruneh Год назад
Good job family!!
@hanlove412
@hanlove412 Год назад
ስወዳቹኮ🥰🥰❤❤❤
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Год назад
የኔ ምርጦች ሞቼ ነው የምወዳችሁ በርቱልም
@tesfayeayelech1831
@tesfayeayelech1831 Год назад
እምታምሩ ጥንዶች!!!
@empyrealcirus
@empyrealcirus Год назад
ውድድድ ነው የማረግሽ ሰብስክራይብ አድርጋለሁ በርቱ ጠፍተሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ትችያለሽ ሱራፌልም አደንቅሀለሁ በርታ ።
@tarikuwameles
@tarikuwameles Год назад
በርቱ ስወዳቹ
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j Год назад
ባልና ሚስት ስታምሩ
@saratube7323
@saratube7323 2 месяца назад
ዘና የሚረጎኛ ተዋኔወች እሄኔ እኮ ሄሳብ ለማስቀነስ😂😂😂😂
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s 27 дней назад
ስወዳቸው❤❤❤
@derejemekonnen9179
@derejemekonnen9179 Год назад
men its so funny thanks
@solomondaniel3056
@solomondaniel3056 Год назад
besamnt 1 ayibekanm, yichemerln, thank you
@zemenuebaiyh2105
@zemenuebaiyh2105 Год назад
ስወዳችሁ ሱሬና ገብዬ
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Год назад
😀😀😀😀😍😍😍እንኳን ደና መጣቹ ስወዳቹ
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Год назад
ገባየይቱ አለችበትማ ግድ ነው ሰብስክራይብ ላይክ ሸር አድርጊያለሁ
Далее
OVOZ
01:00
Просмотров 727 тыс.
He turned a baseball into a stylish shoe😱
00:59
Просмотров 788 тыс.
አጥማቂው /Amharic short comedy
9:53
Просмотров 548 тыс.