Тёмный

ስንት አየሁ ሙሉ ፊልም - Sintayhu New Ethiopian Movie 2020 

Salkan Tube
Подписаться 462 тыс.
Просмотров 755 тыс.
50% 1

New Ethiopian Movie 2020 - ስንት አየሁ ሙሉ ፊልም - Sintayhu Full Amharic Movie 2020 don't forget to subscribe salkan tube for latest Amharic Movies.
#EthiopianMovie
#SIntayhu
#SalkanTube

Развлечения

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 590   
@ፍቅርየማርያምልጅፍቅር
የ 7 ወር ነብሰጡር ነኝ በነብሰጡር አምላክ like ግጩኝ አምሮኝ ነው
@ሠአዲእናታንናፍቂ00
@ሠአዲእናታንናፍቂ00 3 года назад
ጉዲ የልመና መአት አረግንሽ
@ዝምያለነጃወጣአልረሱል
ኧረ ባክሽ የኔም ሚስት ናት እና እሷን ያርጋት ለች አድርጌ
@destadesta8130
@destadesta8130 3 года назад
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሺ
@smilessmiled2784
@smilessmiled2784 3 года назад
አምሮ አምሮ ይተውሻል
@milon213
@milon213 3 года назад
አላህ በሰላም ይችላግልሽ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ
ማክቤልእየ ስወድሽ
@yemaryamyemaryam2601
@yemaryamyemaryam2601 3 года назад
አስተማሪ ነዉ በርቱ
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 года назад
ጉርሻ ልኮኝ ነው ልሾፈው የመጣሁትኝ 😂
@LS-sl1nz
@LS-sl1nz 3 года назад
ሀሀሀሀ እኔም እዛ ሠምቼ ነበር የመጣሁት
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 года назад
@@LS-sl1nz እንኳን መጣሽ አብረን እንኮምኩመው 🍿
@LS-sl1nz
@LS-sl1nz 3 года назад
@@abirayakobo4723 👍
@حواءا-ط8ج
@حواءا-ط8ج 3 года назад
እኔራሱ
@johntagele7745
@johntagele7745 3 года назад
Hi
@hanihani5653
@hanihani5653 3 года назад
ምርጥ ነዉ
@ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር
ግን እድራማለይ ትክክለኛዳኛ የለም የህጻኖቹመብት ቢከበር ምን አለበት
@shewitgebremaryamp1980
@shewitgebremaryamp1980 3 года назад
በስደት ያላቹሁ እህት ወንድሞቸ ምንም ሳይነካቹሁ መድህንኣለም እቅፍ ደግፍ አርጎ ሀገራችን ይብቃን ሃገራቺን ሰላም ይርግልን
@zausandebebe6944
@zausandebebe6944 3 года назад
Amen Amen Amen Enka adersen
@جنهالقحطاني
@جنهالقحطاني 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
አሜን🙏🙏🙏
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
አሜን አሜን አሜን
@ninnod2827
@ninnod2827 3 года назад
አሜን አሜን 💓🙏🙏
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 года назад
ቸሩ መድሀኒያለም ሀገራችንን ይጠብቅልን ለእኛም ፍቅር ይሰጠን!!
@martagrmay370
@martagrmay370 3 года назад
🙏🙏🙏
@senitsgaey7802
@senitsgaey7802 3 года назад
Amen Amen Amen
@zausandebebe6944
@zausandebebe6944 3 года назад
Amen Amen Amen
@جنهالقحطاني
@جنهالقحطاني 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@smerasmear6179
@smerasmear6179 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@abriishamiin8330
@abriishamiin8330 3 года назад
ፍላጎታቹህ ፍላጎቴ ነው ፈጣሪ የልባችንን ያድርስልን ይምላልን 🌹#አሜን በሉ🌹#🤲🤲🤲
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
አሜን🙏🙏🙏
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
አሜን
@sh-gd9jf
@sh-gd9jf 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@taduyemariyamlij656
@taduyemariyamlij656 3 года назад
ዛሬ እኮ መዳኃኒአለም ነው ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን አስተማሪ film ነው መድሀኒት ልጆች የማይደርስበት ቦታ ማስቀመጥ መልካም ነው
@zausandebebe6944
@zausandebebe6944 3 года назад
Amen Amen Amen Enka adersen
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን
@aberuejegu2120
@aberuejegu2120 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@abdosaad9933
@abdosaad9933 3 года назад
አሜን አሜን አሜን !!!
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
*እናት ለዘላለም ትኑር ክፉ አይንካት* እኔ የላይክ እድል የለኝምሳ ብቻ ልኮምት ስለፊልሙ ይህንን ልጅ ስወደው ጨዋ ነው
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 3 года назад
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,///.,.., የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ilDwVNYTEtw.html
@yassinmohmmed4502
@yassinmohmmed4502 3 года назад
😂😂😂😋🤔
@mebrat6574
@mebrat6574 3 года назад
እረ እረ እር ሩሩሩሩሩ like ማድረግ ብርቅ ነው ግጩኝ
@dagimhabesha1987
@dagimhabesha1987 3 года назад
Fechehush😜
@dagimhabesha1987
@dagimhabesha1987 3 года назад
gechehush😜
@ሀናሀና-ዀ7ሠ
@ሀናሀና-ዀ7ሠ 3 года назад
😁😁😁😁😁
@YaradaLejTube
@YaradaLejTube 3 года назад
#ወጋ_ወጋ ቀጥሏል እስቲ ስለ ጦርነቱ ደግሞ ምን ተወጋ 🤔😂 የታችኛውን ሊንክ በመክፈት #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ በርቸስቸስ ይበሉ✊😂✊😂 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-lfVP9jWPpxQ.html
@ezanatsegeye6668
@ezanatsegeye6668 3 года назад
Mn yeseraleshal
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 3 года назад
አሜንዬ ስወድሽ 😍😍😍 ምናልባት ከጉዳቴ አገግሜ ካገባሁ እንዳንች አይነት ቅመም ልጅ ይስጠኝን
@AliAli-zr7zl
@AliAli-zr7zl 3 года назад
አላህ ይወፍቅሽ እህቴ ትወልጃለሽ
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
ማርየ አይዙሺ ፍጣሪ ይማርሺ ይሠጥሻን ፍጣሪ
@ሀናሀና-ዀ7ሠ
@ሀናሀና-ዀ7ሠ 3 года назад
እግዚአብሔር ዪሳካልሽ ውደ
@ሀናሀና-ዀ7ሠ
@ሀናሀና-ዀ7ሠ 3 года назад
ደፈጣ ሪ ቀለል ያርግልሽ
@gdeteshewaye8306
@gdeteshewaye8306 3 года назад
ፈጣር ይስጥሽ እህትየ እሱ ምን ይሳነዋል
@Sተስፈኛዋ-m4i
@Sተስፈኛዋ-m4i 3 года назад
ሴትልጂ።እናት ናት ለኪ አሚንኳን ስቱን ሰራይው ጣፊጭየ. እስኪ ላይክ አጋጩኚ የመዳም ቅመሞች
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 3 года назад
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,//,./.,.., የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ilDwVNYTEtw.html
@ethiobetkingsporthighlight1895
@ethiobetkingsporthighlight1895 3 года назад
ኮመንት ስጡ ስትባሉ ላይክ ግጩልኝ የምትሉ የላይክ ጥቅሙ ምንድነው? እስክ ንገሩኝ በላይክም ገንዘብ ይሰበሰባል እንዴ? ላይክ ሳትገጩኝ እንዳታልፉ😜
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 3 года назад
አወ ብር አለ 😛😛😛
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 года назад
Kkkkk wedew aysu alu
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 3 года назад
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,///.,.., የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ilDwVNYTEtw.html
@emewedsheshetu6344
@emewedsheshetu6344 3 года назад
አዎ ላይክ በተሰጠው ቁጥር ልክ ብር ያለሽቀት ድረስ ይመጣል ዉዴ በር ሲንኳኳ እየሰማሽ ላይክ አረግሻለሁ እኔም
@abitube3078
@abitube3078 3 года назад
ኑ አብረን እንየው በጣም ቆንጆፊልም ነው ፈጣሪ እናት አገራችንን ስላም ያርግልን በስደት ያለን የልባችን ሞልቶ ላገራችን ያብቃን
@eme6462
@eme6462 3 года назад
አሜን ከማያልቅ ድካም እሱ ይርዳን
@zausandebebe6944
@zausandebebe6944 3 года назад
Amen Amen Amen
@ድልለፋኖላማራውአለኝታ
አሚን አሚን አሚንያረብ ያረብ
@yu7gg319
@yu7gg319 3 года назад
አሚን አሚን ያረብ
@ልዩነኝየናቡቴፍሬልዩነኝየ
አሜን አሜን አሜን
@A.ነኝግዴለሿ
@A.ነኝግዴለሿ 3 года назад
እናት ለዘላለም ትኑር ቸሩ መድሀኒአለም እናቶችን በጤና በደስታ ያኑርልን🌻🌻🌻💚💛❤
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 3 года назад
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,///.,.., የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ilDwVNYTEtw.html
@Fatama-hz3pw
@Fatama-hz3pw 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 3 года назад
ቆይ ግን ለምድን ነው እናትን ያህል ነገር ፊልሙ ሁሉ መዳኒት የሚያቅማት ከዛ መግደል ኤጭ ልብ በሉ ተመልካቾች እናትን መዳኒትሽን ውሰጂ እሺ ብሎ ይወጣና ሲመለስ ወይ ትሞታለች ወይ በጥና ታማ ሆስፒታል ሲሮጡ ተውጂ ተው ቀየር አድርጉ እንጂ አንዳዴም አስደስቷት አብሮ ይዘልቅ እና ይለቅ ፊልሙ ሆ
@Mነኝየሶሊናፋቂ
@Mነኝየሶሊናፋቂ Год назад
እውነት ብለሻል
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 года назад
የኔ ጎበዝ ባለሙያ የኔ ማርርርርር ፈጣሪ ያሳድግሽ አኝችን የወለደች እናት ሺትሁን
@nunuabate1667
@nunuabate1667 3 года назад
ወይኔ ጉዴ የኔን ህወት በፋልም ልየው አቤቱ አምላኬ እናቴን ሳላይ ምንም አታድርግኝ አደራህን😭😭😭😭😭😭
@AliAli-zr7zl
@AliAli-zr7zl 3 года назад
አይዞሽ ድአ አድርጊ ታያታለሽ አብሽር
@nunuabate1667
@nunuabate1667 3 года назад
@@AliAli-zr7zl እሽ ወድሜ አመሰግናለሁ የእውነት ይህን ፍልም ከየው ጀምሬ በጣም ነው የጨነቀኝ😭
@Abrilo
@Abrilo 3 года назад
እስቲ የመሰንቆ ድምጹ የመሰጠው
@hodaali8318
@hodaali8318 3 года назад
እኔ መስጦኛል
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 3 года назад
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,///.,.., የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ilDwVNYTEtw.html
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
ሴት ልጅ ብላሀተኛ ነች እሚባለው ያለ ምክንያት አይደለም በጣም ደስ ይላል ትዕግስት ፀሎት ብዙ ነገር ይለውጣል
@ninamoha2777
@ninamoha2777 3 года назад
Gn mnm belhatgna bethon andand dengay ras lay ayseram endewm belhatgnantuwan yeserkutal 😏😠😡
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 3 года назад
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,//,./.,.., የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ilDwVNYTEtw.html
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 3 года назад
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,//,./.,.., የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ilDwVNYTEtw.html
@queenmunna8000
@queenmunna8000 3 года назад
እኔ እራሱ በዚህ እድሜዬ ስንቱን አየሁት 🙇
@mohammedyousuf8154
@mohammedyousuf8154 3 года назад
እፍፍፍ በተለይ ስደት
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
እኔም !!! ''ፈጣሪ '' ይሁነን እሱ ያበርታን መፀለይ መስገድ አለብን አይዞችሁ እህት ወንድሞቼ
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 3 года назад
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,//,./.,.., የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ilDwVNYTEtw.html
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 2 года назад
@@mohammedyousuf8154 በጣም እኔ ካ5 ኛ ክፈለአቋርጨ ሰደትጀመረኩየህዉአለሁ
@ሂዊየሀረሯ
@ሂዊየሀረሯ 3 года назад
ምን እደናፈቀኝ ታውቃላችሁ እናት የማትሞትበት ፊልም ማየት ለምንድነው ግን ደራሲዎች እናትን ምትገሉት እስኪ ንገሩኝ
@אבבהאלמיהאו
@אבבהאלמיהאו 3 года назад
በጣም ብዙ አለ
@Mነኝየሶሊናፋቂ
@Mነኝየሶሊናፋቂ Год назад
እእረ ማርያምን
@bezawithabte1377
@bezawithabte1377 3 года назад
የራሴን ታሪክ በዚላይ ሳየው እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም💔💔💔
@tube-zu1oq
@tube-zu1oq 3 года назад
ከባድ ጋዜ ነበረሽ አሁን ልጅሽ የአንቺን ሂወት እንዳታሳልፍ ጀግና እናት ሁኚ
@bezahabte4690
@bezahabte4690 3 года назад
ልጅ የለኝም
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 3 года назад
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,///.,.., የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ilDwVNYTEtw.html
@welelatube8118
@welelatube8118 3 года назад
ፊልሙ ያያቹ ሁላቹም ምን ትጎዳላቹ ላይክ እና ሰብስክራይብ ብታረጉ🙄🙄🙄🙄
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 3 года назад
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,///.,.., የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ilDwVNYTEtw.html
@misxer21
@misxer21 3 года назад
በጣም ምርጥ ፊልም ነው በርቱልን ማክቤልዬ የኔ ቅመም እደጊልን ። የሚገርመኝ ነገር አስተያየት ስጡ ስትባሉ አረግዣለው ,አሞኛል,,ስደት ላይ ነኝ,ላይክ ግጬኝ የመትሉት ነገር በጣም ተገርማላቹ የተጠየቃችውት ሌላ የምትመልሱት ሌላ አረ ከቀላባችሁ ሁኑ
@mitikefeyisakorsa7652
@mitikefeyisakorsa7652 3 года назад
Kkkk iko inem bexam new migermuny
@ቅመሟነኝየጌችአፍቃሪ
ፈጣሪ ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን ማነው የሃገሩ ሠላም የናፈቀው
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 3 года назад
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,//,./.,.., የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ilDwVNYTEtw.html
@ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ኸ1ነ
የኛ ሀገር ፊልም ከእናት ጋር ችግር አለባቸው
@mariyamshaikh6541
@mariyamshaikh6541 3 года назад
Eko🤔🙄😭😭😢😢😳
@jameelajameela6406
@jameelajameela6406 3 года назад
እኔ የልጄን ልጅ ከወንድ ጋር ትቼ ለመዳን ከምሄድ በበሽታዉ ልሙት
@husseinhussein2133
@husseinhussein2133 3 года назад
ደስ የሚል ፊልም ምስቂን ሚጣየ ኮርኩሞ ጨረሰሽ እንደው አይ ሴት ያን ደንዳና ልቡን ቀየረችው ፈጣሪ ይባርክሽ ባንች ላይ ሚጣየ ተረፈች አለዛ አንድ ቀን ውርውሮ ይጥላት ነበር
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 3 года назад
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,//,./.,.., የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ilDwVNYTEtw.html
@אבבהאלמיהאו
@אבבהאלמיהאו 3 года назад
ፊልም እኮ ነው እንዴት ነው የሚወርውራት
@nabylly
@nabylly 3 года назад
This movie is Good. But it's not Edit, sound effects needs to fix .this is my opinion
@ababiya8279
@ababiya8279 3 года назад
Yeah I hv noticed that too. For example tafach wuche, zegewu part between 30:20 to 30: 40
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 3 года назад
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,//,./.,.., የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ilDwVNYTEtw.html
@bestone4161
@bestone4161 3 года назад
ክክክክክክክክክክ ዊ አሜኒዬ ቆሌሽን ገፎ ጨረሰውኮ የኔ እናት ላንቺ እኔ ተጨነኩ ።ደሞ ወፍረሀል ስንታዬው ፊልም ላይ ጠፍተህ ነበር ። በረቱ አሪፍ ነው ሹፉት ያልሾፋቹ
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 3 года назад
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,//,./.,.., የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ilDwVNYTEtw.html
@fafifafi136
@fafifafi136 3 года назад
አሜንዬ የኔማር እድግበይልኝ አላህ ይጠብቅሽ
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 3 года назад
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,//,./.,.., የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ilDwVNYTEtw.html
@bettybety1633
@bettybety1633 3 года назад
እማይዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ክፉ አይንካሽ እናት በሀገር ትመስላለች ሀገራችንን ስላም ያርግልን ኢትዮጵያዬ ክፉሽን አያስማኘ
@اثيوبيااثيوبيا-ه2س
ኧረበፈጠራችሁይህንማሢቆበምንላግኝዉካላችሁበሥደትአምላክተባበሩኝሆዴንባርርባርአለኝእዛዉእጥግድረሥላኩልኝሙሉዉንሥደትያቆሠለዉንልቤልፈዉሥበት
@ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር
አይ ለናቱ ገዝቶ ሠርፕራይዝሊያደርግሢሌ የፈጣሪያለህ እውነት ነው የመሠለኝ
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 года назад
እኔ ግን ገምቸ ነበር ጉጉት ብሎ ሲገዛላት
@islamispeace7496
@islamispeace7496 3 года назад
ወይኔ ሲያስቅ ሲያሳዝን ጣፋጭየ ተሰቃየሽ ሀሀሀ
@سعيدالماحي-ه7د
@سعيدالماحي-ه7د 3 года назад
ምድነዉ ግን ኮሜቶች እርጉዝነኝ ላገባነዉ ሰርጌነዉ አደኛነኝ ላይክ ግጩኝ ምናምን ስታስጠሉ ቲሽ ስለፊልሙ ኮምት የቆመ መኪና ይግጫቹ
@Frehiwet-li4tv
@Frehiwet-li4tv 24 дня назад
ክክክክክ😅
@kallovekallove2486
@kallovekallove2486 3 года назад
ኤጭ ልጅ እንደዚህ ማረግ ምን ይሉታል ፈጣሪዬ ሆሆሆ ወደዛ ሂዱ ባካችሁ😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠ልጅ ያለው ያውቀዋል😠😠😠😠😠😠😠
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
ወይኔ ልጅቷ በጣም ነው ያሳዘነችኝ እውነት እስኪመስለኝ ድለስ😥አስተማሪ ፊልም ነው አንዳንድ ቤተሰቦች ልጃቸውን በዚህ መልኩ የሚጨቁኑ አሉ ሰወች ችግራቸን አንዱ ሲለጎዳን ለላውም እንደዛ ነው ብለን የምናስበው ነገር ነው
@friyeamen9579
@friyeamen9579 3 года назад
ጠበቃ ነኝ ባይ ስትደብር🤮
@ጃኖጀግኒት
@ጃኖጀግኒት 3 года назад
ከፊልሙ ውጭ ዛሬ 20:30:17 ምናምን የምትሉ አፈር ያስበላቹ
@fre43
@fre43 3 года назад
Amen 😂😂
@aalamm7828
@aalamm7828 3 года назад
መጨረሻው በጣምያምራል💞💞💞💞💞💞💞
@habshihabshi2943
@habshihabshi2943 3 года назад
እግዛብሄር አገራችንን ሰላም አድርግልን አሜን
@Abrilo
@Abrilo 3 года назад
በጣም ጥሩ አስተማሪ ፊለም ነው። ትኩረት ለሕጻናት!
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 года назад
ኡፍፍ ውሃ ሲደፋበት ያለው ፓርት አሳዘነችኝ ማክቤልዬ ❤️❤️❤️እድግ እማ
@sooqusabya6078
@sooqusabya6078 3 года назад
ዉይ በጣም አስታማር እና አሳዛኝ ፍልም ነው ግን እኔስ ምጣይን አሳዘነችኝ ሆዴ አልቻለም
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 3 года назад
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,//,./.,.., የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ilDwVNYTEtw.html
@ቃልኪዳን-ኰ5ጀ
@ቃልኪዳን-ኰ5ጀ 3 года назад
ሙዚቃው ዝምታው ምቱ አሪፍ ነበር ጥሩ ባይባልም ማለፊያ ነው በርቱ ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️
@senaietayele7647
@senaietayele7647 3 года назад
ማክቤልዬ ያንቺ አይነት ቅመም በሚሊዮን ተወልዶ የኢትዮጲያን ምድር ይሙላት! እኔ በእናትሽ ከፍተኛ ቅናት አድሮብኛል! በጥበብ በሞገስ እደጊልኝ!
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 3 года назад
እኔት ነው ነገሩ የተጋጨ ሀስብ ማስተላለፍ አይከብድም እኛስ ተመልካች እዴት እንቀበል እ?? ገና ከቤት ሲወጣ መሀኒት ውሠጂ እዳትረሺ አላትና ስራ ሄደ ከዛም ጓደኛው እያረፈደ እዳስቸገረው ነገረው ቀጠለና ወደ ቤት ሳይመለስ የደደሞዝ ቀን መሆኑን እና በጊዜ መግባቱን ተናገረ ከትንሽ ቆይታ ብሀላ ለናቱ ስጦታ ይዞ ሄደ ከዛም እናቱ በፍጥሟ ተደፍታ አያት እዚጋር እናቴ ብሎ መቀስቀስ አልነበረበትም ደግሞስ ከዛ በፊት እቤት መድረስ አልነበረበትም? እ ተሽክሞ የርዳታ ጥሪ መጠየቅ አልነበረበትም አረ ብዙ ነው ግድፈቱ እናትን የሚውድ ያየዋል ብላችሁ ዝም ብላችሁ አትስሩ ብር እስካወጣችሁ ድረስ ትንሽ ተመሳሳይ ነገር ልቀቁ
@abeba5164
@abeba5164 3 года назад
ሰላምና ፍቅር። ለኢትዮጵያ ህዝብ ይስጥልን። ፍቅር እና ሰላም ያብዛልን
@sebleseblina6749
@sebleseblina6749 3 года назад
አሜን
@betiyegoraw4673
@betiyegoraw4673 3 года назад
ኧረ እስቲ ስለ ፊልሙ ኮምቱ
@zemariian_official_channel
@zemariian_official_channel 3 года назад
የቅዱስ ያሬድ የዜማ ይዘቶች🎧 🎤 #ሐና ማርያም🎤 @zemariann ✍ ዲ.ን ሱራፌል ደመቀ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-6qKCe4zqLHI.html
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 года назад
ደምሬሻለሁ ነይ እኔንም ደምሪኝ
@fufatube1248
@fufatube1248 3 года назад
አሜን ሥትሣቀቅ የእውነት መሥሎኝ እንዴት እንደምደነግጥ በጣም ሠርታዋለች
@techlehulu
@techlehulu 3 года назад
ድብቅ የጎግል ቃላቶችና አዝናኝ ውጤታቸው ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CPUmVQyp4To.html
@ciratk2615
@ciratk2615 3 года назад
ናታይ ምርጥ ተዋናይ አብሶ ክፉ ሰው ሁኖ መስራት ይዋጣልሀል
@سعيدالماحي-ه7د
@سعيدالماحي-ه7د 3 года назад
እረ ጉድ ጠበቃ ሆና የምሰራዉ ልጅ ብብታላይ ልብሱ ተቀዶል የማይታይ መስሎት አይ
@Mነኝየሶሊናፋቂ
@Mነኝየሶሊናፋቂ Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ በሳቅ
@weweee9072
@weweee9072 3 года назад
Eski betolot. Erdunge. Bezu neger. Aschenekongale. 💒❤🇪🇹👏.
@globalhealthandmedications5959
@globalhealthandmedications5959 3 года назад
ምርጥ ምርጥ ክላሲካል ሙዚቃዎች የድሮ ዘፈኖች ቀርረቶና ፉከራዎች ለማግኘት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ፡፡ studio.ru-vid.com0hTdiObTshs/edit
@martagrmay370
@martagrmay370 3 года назад
Ayezosh fetari yawekal 🙏🙏🙏
@ghenwanizar6985
@ghenwanizar6985 3 года назад
E/r ye aschenekeshin neger hulu kilili yarigilishor yarigilih
@weweee9072
@weweee9072 3 года назад
@@ghenwanizar6985. Hulachhunem ke ❤.amesegenalehu. ehut, wedemocha. Enatem Balachehubet egezabhar yetebkachehu 💒❤🇪🇹👏.
@yafetgetachew4250
@yafetgetachew4250 3 года назад
Egzaber yelbshn yasklsh
@رحمهحسن-ل4ك
@رحمهحسن-ل4ك 3 года назад
ውይጣፍጭ።ዋጫውን መያዝአለባይት።ትግስቷ እኔብሆን።ወይ ለቅሶ።ወይም ሳቅአመጣ ነበር
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
ጥሩ ፊልም ነው👍👍👍👌👌💚💛❤ሰላም ለእናት ሀገራችን
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 года назад
ፍቅር የሆንሽልች ስወድሽ እኮ 💋💋💋💋💋ውድድድድድነው የማረግሽ ምርጥ የሚያሳዝን ፊልምነው
@sarafaris5018
@sarafaris5018 3 года назад
ደራሲውን አለማድነቅ አይቻልም አንደኛ ነው ዋው
@Zxz07881
@Zxz07881 3 года назад
በጣም ቁስሌን ነካችሁብኝ አይይይ በናታችሁ ክላሲካሉ የማገኝበትን ንገሩኝ የዉስጤን ቁስል ነዉየነካዉ
@sarasarasara6948
@sarasarasara6948 3 года назад
እምትወደወን ሠው ማጣት ከባደነው አወቃዋለሁኝ
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 года назад
በተለይ እምዬን
@ath5178
@ath5178 3 года назад
ፊልሙ ቆንጆ ነው ግን ልጅቷ እንደሰውነቷ ብትለብስ ጥሩ ነበር
@ezanatsegeye6668
@ezanatsegeye6668 3 года назад
Ere sewn atatregregi zm bey
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ
እደትናቹህልን ያገሬልጆች
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 3 года назад
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,//,./.,.., የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ilDwVNYTEtw.html
@lidacall5379
@lidacall5379 3 года назад
ናታን ጀግና እኮ ነክ ትችላለክ አሪፍ ፊልም ነው
@emyasefa1592
@emyasefa1592 3 года назад
ማክቤልዬ ተጨናቅሽ አይዴል የኔ ቅመም ስወድሽኮ ናታይ በጣም ምርጥ አክተር ነህ በርቱ ፊልሙ አሪፍ ነዉ
@ፈኒሊሶዳ
@ፈኒሊሶዳ 3 года назад
መቀመጫ ብሎ ዝም
@yordanosaram7605
@yordanosaram7605 3 года назад
😆😆😆😆😆😆😆
@ffugffhvchjhgf2727
@ffugffhvchjhgf2727 3 года назад
አሜንዪ በምቃላት ልግለፅልሽ ፍቅር የሆሽ ልጂ
@ኢትዩጲያለዘላለምትኑ-ከ7ደ
ይሄ ልጅ ምንም ትወና አይችልበትም የሆነ ውል የሌለው ፊልም ነው እሚሠራው ኡፉፉፉ ጊዜንም ጨጓራንም ማቃጠል ብቻ ነው ካንድ ቦታ እንኳ ቤት እሚመታ ትወና የሌውም
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 3 года назад
ልጁማ ሰራው ፊልሙ ሁሉ እናትን እያሳመሙ መግደል ሆነ እንጂ
@ninnod2827
@ninnod2827 3 года назад
ሰመረ ጣፊጪ ውድድድድ ግን በጣም አሰቀይሁት እኮ😝😢😢
@samira6797
@samira6797 3 года назад
ፍፍፍፍፍ እናቴ ክፉሽን አያሳየኝ ያረብ
@tegsetfikri3333
@tegsetfikri3333 3 года назад
እንዴት ናችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ጉርሻ ልኮኝ ነው የመጣሁት
@Zaza-zc5ry
@Zaza-zc5ry 3 года назад
ከቴምብር ዛፍ ስር የሚቀመጠው ጉርሻ 😊😊
@tegsetfikri3333
@tegsetfikri3333 3 года назад
@@Zaza-zc5ry አዎ ውዴ ጉርሻ አመቱን ሙሉ ቴምር ዛፍ የሚቀሙጠው አይ አጎቴ ጉርሻ ለማንኛውም እንወድሀለን
@احمدنبرو
@احمدنبرو 3 года назад
ማነው እንደኔ የፈራ በኢትዮጵያ ነገር አሁንስ እምትፈርስ እየመስለኝ ነው የእውነት ነው እምላችሁ ኢትዮጵያ አደጋ ላይ ያለች እየመስለኝ ነው
@teybamengstu269
@teybamengstu269 3 года назад
አይዞን ወድሜዋ አላህ አለን አብሽር ሊነጋ ሲል ይጨልማል ነው ነገሩ አላህ ሁሉንም ያስተካክልልናል ኢንሻ አላህ ዱአ ነው
@kasinatube9170
@kasinatube9170 3 года назад
ጠበቃ ሁና የምትሰረው ብብቷላይ ልብሷ ተተርትሯል የማይታይ መስሏችሁ ነው
@AliAli-zr7zl
@AliAli-zr7zl 3 года назад
ህህህ አዳኙ ካሜራ። ጥሩ እይታ ነው
@bettyseife4757
@bettyseife4757 3 года назад
🤣🤣🤣🤣
@Mነኝየሶሊናፋቂ
@Mነኝየሶሊናፋቂ Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 10 месяцев назад
🌿✝️ ጽዮን የሚጠሉ ሁሉ ይፈሩ ወደ ኋላቸውም ይመለሱ (መዝ 128 ፦ 5) አሜን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ እረዴት በረከቷ አማላጅነ ቷ ይብዛልን መልካም ቀን ይሁንላችሁ ሰላም ለሃገራ ችን ይሁን አሜን አሜን አሜን ⛪️💚💛❤✝️🙏
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 10 месяцев назад
🌿✝️ ጽዮን የሚጠሉ ሁሉ ይፈሩ ወደ ኋላቸውም ይመለሱ (መዝ 128 ፦ 5) አሜን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ እረዴት በረከቷ አማላጅነ ቷ ይብዛልን መልካም ቀን ይሁንላችሁ ሰላም ለሃገራ ችን ይሁን አሜን አሜን አሜን ⛪️💚💛❤✝️🙏
@ኤልዱየተዋህዶልጅ
@ኤልዱየተዋህዶልጅ 3 года назад
ውሀ ሲረጭባት እዴት እደደነገጥኩ አኳሁኗ
@zotarofunny8521
@zotarofunny8521 2 года назад
good dragon😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄
@leenmka8830
@leenmka8830 3 года назад
ከታገሱትሑሉምያልፋል መታገስዋጋለዉ?
@sofi-io5tx
@sofi-io5tx 3 года назад
በጣም ትግስት ያስፈልጋል አስተዳደጌን አስታወሰኝ
@leenmka8830
@leenmka8830 3 года назад
@@sofi-io5tx 😦💙💙👍
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎንብሳ ቅማል ታነሳለች በጭለማ ዳብሳ ትላለች አያቴ
@minabsahilu7338
@minabsahilu7338 3 года назад
ዳሪክተር : ጣፍጭ ውጪ ጣፍጭ :ውጥ ዳሪክተር: በሩር ዝጊው 30:24
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 года назад
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭የእናት ሞት እኮ 😭😭😭💔
@AliAli-zr7zl
@AliAli-zr7zl 3 года назад
የናት ሞት እስከመቼም የማይርሳ እሳት ስላየሁት ስለደርሰብኝ ይገባኛል እናት አትሙት ትኑር ዘላለም ።።።።።።።
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 года назад
@@AliAli-zr7zl አሜን 🙏🙏🙏እረጅም እድሜ ለመልካም እናቶች ሁሉ ነብስ ይማርልን 🙏
@እናቴእወድሻለሁ-ሰ7ጰ
ጉርሻ አሪፍ ነው ብሎል ልየሁ በቃ 🙄🙄😢
@اثيوبيااثيوبيا-ه2س
ፊልሙማበጣምቃላትአይገልፀዉም🇬🇳💖በዛላይየሚመሥጥማሢቆይመቻልከምንምበላይ🇬🇳💖💯💯💯💯✅
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 года назад
Weyne frfr endet endenafekegn flmu arif ymeslal esti lchersew na asteyayet duk adergalew
@kababmamo2527
@kababmamo2527 3 года назад
ወይኔ አሜንዬtv ስትወድ አይልጅችና tv
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
እኔም በዚች ዕድሜዬ በስደት ዓለም ስንቱን አየሁት መሰላችሁ 😢😢😢😢
@tigesttina9999
@tigesttina9999 3 года назад
አሜንዬ ስታሳዝን ኮሌዋን ገፈፍት
@abynshyoutube1361
@abynshyoutube1361 3 года назад
WOW Macharash BAXAM DAS yelal amen edageln tafachu😍😍😍😍
@fatumayimam7794
@fatumayimam7794 3 года назад
አሚንየ የኔ ጣፋጭ እኔ ልጨነቅልሽ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ዋውውውውው
@molima7860
@molima7860 3 года назад
አሜኒኒዬ ኢዲግ በዬ
@ማያነኝየአብዲታናሽ
ጣፋጭየ የኔ ምሰኪን 😢
@melekotsaim9573
@melekotsaim9573 3 года назад
Hi
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 3 года назад
በመሀል በመሀል የክላሲኩ መደንቀር ምንን በማስመልከት ይሆን ???? ዘንድሮ ትልቁም ትንሹም ልቡንበማደንደን እራሱን እረስቶ ለሽ ብሏል ።
@ermiyastefera7198
@ermiyastefera7198 3 года назад
wow
@Munayementawochumam
@Munayementawochumam 3 года назад
ምኑም አይገባም
@tizitatizita6590
@tizitatizita6590 3 года назад
ጠበቃዋ ብብቱዋ ስር ልኽ ብሱዋ ተቀዱዋል። በዛላይ ትወናዋ ያስጠላል
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 года назад
ወይ ጉድ መከራዋን አሳየሃት
Далее
US-Tanzania Tech Challenge
2:29:27
Просмотров 2,5 тыс.
Tutorial Crazy Magic trick 🤣 🤣 🤣
1:00
Просмотров 6 млн
ТВОЙ БАТЯ И ТИКТОК😂#shorts
0:59
Просмотров 4,8 млн
Это просто волшебная рыбка...
0:21