Тёмный

ስንጠብቀው የነበረው ነገር ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን | ለእታለም ነገርናት | ቤተሰቡ በእንባ ተራጨ 

Frie Dagi Family
Подписаться 178 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
www.youtube.co...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Опубликовано:

 

22 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 261   
@ፍቅርተክርስቶስ
@ፍቅርተክርስቶስ 2 часа назад
200k እንንገባቸው በጣም ብዙ ነገር የሚያስተምሩ ቤተሰብ ናቸው
@Hihh-tz5ul
@Hihh-tz5ul 6 часов назад
እርጉዝ ናት የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤❤
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 5 часов назад
እንኳን ደስ አላችሁ ስለ ሁሉም ነገር የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባሽ ተመስገን
@natanemu9304
@natanemu9304 6 часов назад
ጌታ ያሰበኩት ይሁን ጌታ ምስክሬ ቀድሞ የታየኝ ነገር አለ
@sofiyayemame9019
@sofiyayemame9019 5 часов назад
በውስጤ የሆነ ነገር አለ ያሰብኩት እሱ እድሆን ግን ሙኞቴ ነው ኢንሻ አሏህ ያርብ❤ፍሬዬ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 6 часов назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@ethiotg8213
@ethiotg8213 6 часов назад
በውስጤ ሁሌ የማስበው ነገር አለ አልናገር እንጂ ያሰብኩት እንዲሆን ምኞቴ ነው ውዶችዬ ቪዲኦውን ልጀምረው🏃
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 4 часа назад
ፍሬ ኡርጉዝ ነሽ በአላህ የአላህ ቨድዮው ጨርሼ እስካይ ጨነቃኝ እኮ እበዬ ዝም ብሎ ፈሰሳ የረብ ❤❤❤❤
@SirgutZergaw
@SirgutZergaw 6 часов назад
ፍርዬ እርጉዝ ነሽ ፈጣሪ ይመስገን
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 6 часов назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ፍርዬ እንኳን ደስ አላችሁ 👏👏👏
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 4 часа назад
ጌታ ሆይ አርግዘሽ በሆነ ሁሌም ርዕስ ሳይ አርግዘሽ ይመስለኜል
@አልሃምዱሊሏህ
@አልሃምዱሊሏህ 5 часов назад
ሰራ ጨርሺ ሀክላሲ ሰገባ እን ማማየን ዩቱብ ላይ አየሆችው አሳልፊ አየሁት እንባይን እንድት ለገድብው እህቴ እንኳን ድስ አለሺ ኡፍ መኛቴ ነብር እድታርግዜ እያልቅስኩ ለእህቴም ዱአ አርኩላት ልጅ እድስጥት 14 አመት ሙሉ ብስው ሀገረ ትከራብታ ሂዳ እስካሁን አላርግዘይም ብዛላይ ሰው አያሰቅምጣትም
@saradezi8588
@saradezi8588 5 часов назад
እልልልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል እናት ምን ግዜም ትደሰት ጥሩ እናት የዋህ እናት ቅን እናት ታታሪ እናት እናቴ እንኳን ደስ አለሽ መድሀኒያለም አባቴ እመቤቴ ማርያም ክብሩን እናንተ ውሰዱ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ::❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾
@peaceethiopia5042
@peaceethiopia5042 6 часов назад
አርጉዝ ሆነሽ ነው ከሆነ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በ10አመቴ ነው ካገባው ያረገዝኩት
@KidistKidist-f6i
@KidistKidist-f6i 6 часов назад
እንካንም እግዚያብሔር እረዳሽ ልጅ ለሚፈልጉ ሁሉ ፍጣሪ ያድላቸው
@ethiotg8213
@ethiotg8213 3 часа назад
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውዶች ደስታችሁ ደስታችን ነው እንኳን እግዚአብሔር የሀሳባችሁን ፍላጎታችሁን አሳካላችሁ❤እውነት ነው ፍርዬ ሁሉም በጊዜው ይሆናል
@መሬምይማም-በ4ዐ
@መሬምይማም-በ4ዐ 5 часов назад
ማሻአላህ እርጉዝ መሆን አለበሸ የኔውድ እንካን ደስ አለሺ ገልቤ❤❤❤❤
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 5 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንኳን ደስ አላችሁ😘👏👏
@seblipomi3684
@seblipomi3684 6 часов назад
እርግጠኛ ነው ፍርዬ እርጉዝ ነች ዱባይ ለህክምና ነው የሄደችው ሲባል ጠርጥሬ ነበር ለመላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤
@gebretekle5610
@gebretekle5610 6 часов назад
ተመሰጌን አይ እናት ማሚዬ የኔ እንባ ይፍሰሰ የናትሸ ምርቃ ነው
@ማራናታ-ከ5ጘ
@ማራናታ-ከ5ጘ 3 часа назад
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ፈጣሪ ካንተ ሚን ይሳኖዋል 🎉🎉🎉🎉Firo እህቴ ዳስ ነው ያለኝ 🥰🥰🥰🌻🌻🌻
@Ziontadihenok9496
@Ziontadihenok9496 3 часа назад
እርጉዝ እንድትሆኚ ፀሎቴ ነው❤❤
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 6 часов назад
ሰምቼ እስጨርስ ልቤ ሊፈነዳ ነው አሳልፌ አልሰማ ስንተኛው ደቂቃ ላይ እንደሁ አላውቅ
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 6 часов назад
ግን ፍርየ ትንሾ እህትሽ ልጂ ወልዳለች እንደ ?የእናታችሁ ደስታ ደስ ሲል እዲሜ ጤና ይስጥላችሁ
@mesiMesi-zk6li
@mesiMesi-zk6li 5 часов назад
እሰይ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kadotube9947
@kadotube9947 6 часов назад
እርግዝና ነው ቪድዬ እስካይ ጎግቻለው ያድርግላቹሁ ማምቶ ስወዳት
@feventube288
@feventube288 6 часов назад
እታለምን like አርጉ Please
@fanatube196
@fanatube196 5 часов назад
ጨረሸ እሰከማይ ልቤ ቀጥ አለች በድግል ❤❤❤ ቆይ ተረጋግቸ ልየው እንኳን ደስ አላችሁ የኔናት መሬቱን ስትስም ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሽ ፍሬ
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR 2 часа назад
እኔ የገመትኩት ነገር ከሆነ ግን በጣም ደስ ብሎኛል እባዬን ረገፈ ሳላስበው እኔ ያሰብኩትን ከሆነ አላህ መጨረሻው ያሳምርልሽ ፍርዬ ❤❤❤
@kerima-q2v
@kerima-q2v 5 часов назад
የአላህ እርጉዝ በሆንሽ ያረቢ 😘😘😘😘
@eteneshregassa6853
@eteneshregassa6853 5 часов назад
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን መድሐኒያለም ረዳችሁ።
@AmanuelBahariw
@AmanuelBahariw 4 часа назад
እንዴት ደስ ይላል የረዳቹ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@mimishuabate8113
@mimishuabate8113 5 часов назад
እውይ ደስ ሲል እመቤቴ ማርያምእንክዋን ደስ አላችሁ
@ዉቢት
@ዉቢት 2 часа назад
እንኳን ደስ አላችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ወላዲት አምላክ የልባችሁን መሻት ከዚህ በላይ ትፈፅምላችሁ❤❤❤
@asenakubelete51
@asenakubelete51 3 часа назад
የልባችሁን መሻት ከሐጢያት በቀር ይፈፅምላችሁ ❤
@ObseMone
@ObseMone 6 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ያደረገ እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@beletbelay6721
@beletbelay6721 3 часа назад
እግዚአብሔር ይመስገን እርጉዝ ናት ስገምት ❤
@betimulu6782
@betimulu6782 6 часов назад
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t 3 часа назад
እኔ ጌታ እየሱስን ❤ለናንተ የጠየኩላቹ (የፀለይኩላቹ )ነገር አለ እሱ ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ❤
@msrak4498
@msrak4498 5 часов назад
የኔውዶች❤❤❤ውሥጤ,ያሠበው,አለ, እሡበሆነ,,የልባቹን መሻትሁሉ ይሙላላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀይሚትንሿ
@ሀይሚትንሿ 2 часа назад
ኪዳነ ምህረት እናቴ ልጅ በሆነ 😢❤🙏 በጣም እወዳችኅላሁ
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 5 часов назад
ፍርዬ እርጉዝ ነሸሽ❤❤❤❤❤እልልልልልልልል❤❤❤❤ ይመስለኛል ይሁን አሜን በሉ በልባችሁ ያሰባችሁ ሁሉ❤❤❤❤ አውነት ያርገው❤❤❤❤
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 2 часа назад
ያረብ ኮሜንቶች ንገሩኝ ልፈነዳነው በደሥታ ቪዲዮውን እስካየው አልቻልኩም ነብሰጡር ሁና ነው በሉኝ
@bitybity4949
@bitybity4949 5 часов назад
እንደው በእመብረሀን ጨርሼ ለማየት አልቻልኩም ብቻ ልቤ የሚያስበው እንዳይሆን እና እልልታዬን ላቅልጠው እስከመጨረሻው ልየው ቆይ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 3 часа назад
ያረብ አላህዋ እርጉዝ ናት በለኛ ያረብ
@Samrawit-pj9hg
@Samrawit-pj9hg 3 часа назад
እንኳን ደስ አላችው እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 4 часа назад
ያረብ ወላሂ እሩጉዝ ነሽ ይባለኝና ልደስት😢
@MesluYitagsu
@MesluYitagsu 6 часов назад
በጣም ደስ ብሎኛል
@sintayehutube2871
@sintayehutube2871 2 часа назад
የሆነ ነገር እየተሰማኝ ነው ድንግል ማርያም ባደረገችው
@Nefsnesh
@Nefsnesh 4 часа назад
እድለኛ ነሽ ፍሬ በናትሽ መመረቅ !! ቀናሁ የኔ እናት በህይወት ብትኖር ብዬ
@حسابخاص-ق8خ
@حسابخاص-ق8خ 6 часов назад
እመብርሀን ያሰብኩትን አርጊልኝ ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤
@የBini
@የBini 6 часов назад
ፍሬዬ እርጉዝ ሆነሽ በሆነ ምኞቴ ነው😢😢
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 6 часов назад
ወላሂ እኔም 😢😢😢
@እናትያላህስጣታናት
እልልልልልልልልልልልልልልልእድት እደጨናቀኛ እስምትነገ ድርስ አልህምድልላ ፍሬዬ ሼፍ ቶድ እኳ ደስ አላቹ ❤
@kadotube9947
@kadotube9947 6 часов назад
ቤት ነው እኔ ደሞ ሌላህ ነገር መስላኝ 😂😂
@naeemaa6659
@naeemaa6659 4 часа назад
ፍርየ መታመታውን አላህ ይሥጥሽ ወላሂ ሡመ ወላሂ እሠግዳለሁ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲############
@fantypipsi3056
@fantypipsi3056 5 часов назад
እርጉዝ ናት እናቴ ድንግል ማርያም ክብር ዪሁን
@sofyarashid
@sofyarashid 3 часа назад
እሩጉዝ ነት የአለህ ደስ ብሎኝል 🎉🎉
@msfatama9308
@msfatama9308 3 часа назад
እዉነት ፍሬ እርጉዝ ከሆሽ ህልሜ ይሰራል ማለት ነዉ ሀገር ስገባ ባገኛቹህ ደስ ይለኛል ፈጣሪ ታላቅ ነዉ
@AddisalemErdado
@AddisalemErdado 4 часа назад
ጌታን ቪዲዮ ማያት አቀታኝ ፍርዬ እርጉዝ ናት መጨርስ አቃተኝ😢
@FelekRahel
@FelekRahel 3 часа назад
እንኳን ደስ ያላችሁ ይገባችሆል መልካምና ቅን ስለሆናችሁ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@galayuser1127
@galayuser1127 6 часов назад
እረጉዝ ከኾንሽ ለመቤቴ ምን ይሳናታል
@Nefsnesh
@Nefsnesh 4 часа назад
እንኳን ደስ ያላችሁ ቤተሰብ እናት ሰትደሰት ማየት ምንኛ መልካም ነው
@Emuti-19
@Emuti-19 3 часа назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤
@عبدالله-س2ل1ض
@عبدالله-س2ل1ض 4 часа назад
ምን እንደሆነ አልገባኝም ጫጫታ አለ ለማንኛውም አርግዘሽ ከሆነ በጣም ደስ ይላል ፀሎቴ ነው❤❤ 😊
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
ወላሂ ገና አላየሁትም ግን የሆነ ነገር ገመትኩኝ😢 ያአላህ እኛንም እነ ፍሬንም አስደሳን ❤
@selambogale8824
@selambogale8824 5 часов назад
እመብራሀን ያሰባችሁት ነገር ይሁን
@missnagewo1630
@missnagewo1630 4 часа назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችው
@hayataaaa7999
@hayataaaa7999 6 часов назад
ያረብ የማስው በሆነ የአላህ
@haymikebede9891
@haymikebede9891 3 часа назад
እንኳን ደስ ያላችሁ መድሀኒአለም ከነእናቱ በምትሄዱበት ቦታሁሉ ጥላከለላ ሞገስ ይሁናችሁ🙏🏾 ደስታችሁ ደስታችን ነው❤️
@azebtilaye91
@azebtilaye91 6 часов назад
እመብርሐን እኔ ያሰብኩትን ያርግላችሁሁ
@seadseid-eo9kx
@seadseid-eo9kx 3 часа назад
ቪዲዮውን ገና ልጀምር ነው ያረቢ የማስበውን ነገር እውን ያድርገው ያላህ
@ayelechtube
@ayelechtube 2 часа назад
ማርያምን እርጉዝናት ልቤ ቀጥ ሉቱይ ነው
@RabiyaLove-ee5hn
@RabiyaLove-ee5hn 6 часов назад
ቸር አሰማን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 4 часа назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ
@amaamm-oc5eq
@amaamm-oc5eq 2 часа назад
ፍርየ ዛሬገና ኮመትሰጠሃችሁ ግን ላይክአረጋለሁ,እርጉዝ ከሆሽ እኮን ደስ አላችሁ ሁለየ እመቤቴን ልጅ ስጫቸው ላች የሜቸግርሽ የለም ከነልጅሽ እላት ነበር ስለቴ ከሰመረ አገሬ ስገባ ስለት አስገባለሁ❤
@betty-zq8zl
@betty-zq8zl 4 часа назад
እንኳን እግዚአብሔር አደረገላቹ በጣም ደስ ይላል
@እሙሀሊዲ-ዸ9ነ
@እሙሀሊዲ-ዸ9ነ 5 часов назад
አርግዘሺ በሆነ እናደሰ ባለኝ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@betelihemayelealemayehu3687
@betelihemayelealemayehu3687 5 часов назад
Yene enat firye enkan dessss alachihu ❤❤❤❤❤
@medinaimam4666
@medinaimam4666 6 часов назад
ይአላህእሱእኮአይችግረዉምወላሂ❤❤❤❤
@hasethussain6002
@hasethussain6002 6 часов назад
እንኳን ደስ አለሽ ፍርዬ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🥰
@zuzumohammed8947
@zuzumohammed8947 3 часа назад
እርጉዝ በሆንሽ ያረብ ምኞቴ ነዉ
@HANA-go2xb
@HANA-go2xb 4 часа назад
ፍርዬ የእውነት ነው ማመን አቃተኝ የድንግል ማሪያም ልጅ ምን ይሳነዋል
@shewagirma5459
@shewagirma5459 4 часа назад
እንኳን ደስ አለሽ
@lisen888
@lisen888 6 часов назад
በእመቤት እርጉዝናት በለኝ
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 2 часа назад
በጣም ደስ እሚል ዜና ነው 👌🥰🥰🥰🥰🎉🎉
@መስከረምነኝባለማህተቧ
ፍሬ ከቤተሰብሽ በላይ ተመልካችሽም መጾለት አለን አርግዘሽ ከሆነ ንገሪን ፍርየ
@azebmesfin944
@azebmesfin944 6 часов назад
ጌታሆይ ያሰብኩት ይሁን
@ኤፍሬም.የብርሽ.ዋድም
@ኤፍሬም.የብርሽ.ዋድም 5 часов назад
አራ አለህ ማንታ ማንታዉን ያሳቅፍሽ ያኔ ዉድ❤
@munaahmed3868
@munaahmed3868 2 часа назад
ፍርየ ቶዴ ማሚቶ እካን ደስ አላቹሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im 5 часов назад
Selahulum egzihabher yimesgen edme Ena Tena yistachu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@etsegenetmekonnen1465
@etsegenetmekonnen1465 3 часа назад
እንኳን እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ፈፀመልሽ አንቺ ጎበዝ ሴት❤❤❤
@tgnegn3879
@tgnegn3879 5 часов назад
እንኳን ደስ አላችሁ
@wubristandarge8024
@wubristandarge8024 4 часа назад
ፍርየዋ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@Sofia-o8k9r
@Sofia-o8k9r 2 часа назад
Congratulations beautiful family 👏👏👏👏❤️❤️
@meskermjeanmarie4978
@meskermjeanmarie4978 5 часов назад
Congratulation ferye 🎉🎉🎉
@RabiyaLove-ee5hn
@RabiyaLove-ee5hn 6 часов назад
እንኳን ደስ አላችሁ ፍርዬ
@elsahaptu9518
@elsahaptu9518 6 часов назад
Congratulations 🎉🎉
@makdakassa7350
@makdakassa7350 5 часов назад
እንዲህ አይነት ስፕራይዝ ደስ ይላል
@የትግስትሸጋእናት
@የትግስትሸጋእናት 5 часов назад
ልየው ግን ደስብሎኛኝ❤❤❤😢😢🎉🎉
@haliluyaelbitel692
@haliluyaelbitel692 5 часов назад
ፍርዬ እንኮን ደስ አለሽ
@samriwtkidanie6429
@samriwtkidanie6429 3 часа назад
Congrats!!! I am so happy for you guys. Stay blessed
Далее
Признавайтесь, кто его смыл?
00:54
INDIAN ምግብ አዲስአበባ ወስጥ 🇪🇹
37:21
ብዙ ሰዎችን አድኛለው
27:30
Просмотров 45 тыс.