Тёмный

"ስድብ የሚረብሸኝ ሰው አይደለሁም 99 በመቶ ሆን ብዬ ያደረኩበት ነው መነጋገሪያ ለመሆን" ተዋናይት ብሩክታዊት ሽመልስ //በሻይ ሰዓት// ቅዳሜን ከሰአት 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 297 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 707   
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys 9 месяцев назад
ቃል ኪዳን ጥበቡን አቅርቡልን❤
@konjokonjo3283
@konjokonjo3283 9 месяцев назад
እነሱ ጥሩ ሰው አያቀርቡም ።
@genethayelomredaegenet102
@genethayelomredaegenet102 9 месяцев назад
​@@konjokonjo3283ተይ ባክሽ መቼም መጥፎ ለመናገር ትሮጣላቹ🙄
@Hiraatube299
@Hiraatube299 9 месяцев назад
​@@konjokonjo3283ayii are tawu bizu akiribawal 😂😂😂
@batibatibati3199
@batibatibati3199 9 месяцев назад
ቃልየ ስወዳት ❤❤
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 9 месяцев назад
እኔም በውስጤን ቃልኪዳን ኣስታወስኩት የባባ ሚስት ናት ኣይደል
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 9 месяцев назад
ሕይወት ላይ ሊፍት አልመርጥም!!!ደረጃ ነው ምመርጠው❤❤❤
@Hiraatube299
@Hiraatube299 8 месяцев назад
Lik nat yemir😂😂❤❤❤❤❤
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 9 месяцев назад
ጠንካራ ሴት ድሮም ትችትና ስድብ ይበዛበታል እነሱ ያውሩ አንቺ ስኬትሽን ቀጥይ አምሮብሻል
@yohannesdessalegn6503
@yohannesdessalegn6503 9 месяцев назад
እንደ ትልቅ ሚድያ እንደመሆናችሁ መጠን አርቲስት ፍፁም ፀጋዬን ማቅረብ አቅቶቹ ነው።ሁሌ በሚድያ ላይ ያሉትን ምደጋግሙብን። ፍፁም ፀጋዬ ማለት በዳና ድራማ: በአልቦ:በአስክሬኑ:በሃኒሙን:የራስ መንገድ በተለያዩ የጥበብ ስራዎች የሠራች ድንቅ ተዋናይ ነች። የምር ሰው ብትፈልጉ ኖሮ ፈልጋችኋት ታቀርቧት ነበር።ብዙ ጊዜ ስለሷ እንድትቀርብ ፅፌአለሁ። please አቅርቧት እና ከጥበብ አለም ለምን እንደራቀች ጠይቁልን። ሁሌ ሚድያ ላይ ያሉትን ብቻ ማቅረብ አግባብ ነው ብዬ አላስብም። አመሠግናለሁ
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 9 месяцев назад
Exactly.
@hailem9116
@hailem9116 9 месяцев назад
Thank you for your comment we will communicate her soon
@user-sd8gb2br3w
@user-sd8gb2br3w 9 месяцев назад
Real estate ዘርፍ ላይ ናት ለዛ ነው የጠፋችው
@lidiasalono
@lidiasalono 8 месяцев назад
Gobez kumneger ena srat yalew axeyayek
@aysham.8398
@aysham.8398 9 месяцев назад
አንድ አንድ ሰወች ይገርሙኛል:: የሆነ ነገር ካልተመቼን ዝም ማለት እንችላለን ለሁሉም ነገር አስተያየት መስጠት ግዴታ አይደለም ::ለቃላታችን እና ለ ድርጊታችን ሀልፊነት እንዉሰድ :: በየትኛውም ቦታ ላሉ ህመማቸውን እና ትግላቸዉን በልባቸው ይዘው ፈገግ ለሚሉት ሁሉ አላህ ከችግራቸው ይገላግልቸው !!!
@user-xg7tw2gg8z
@user-xg7tw2gg8z 9 месяцев назад
ቃል ኪዳን ጥበቡን አምጡልን እባካች😢
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz 8 месяцев назад
ወደሻት ሳይሆን ለወሬ መልቀም ነው እድትቀርብ የምትጠይቂ 😂😂😂
@afiyatube6892
@afiyatube6892 8 месяцев назад
😂😂ክፉ🙈​@@Maroha-wy5mz
@lidiasalono
@lidiasalono 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂​@@Maroha-wy5mz
@neimacool6507
@neimacool6507 9 месяцев назад
ስኳር አልፈልግም 😂ሙድ ሆነ አርቲስቶች ¡ አልኮሏንም እንደዚ ብትሉ 😂
@wintab9571
@wintab9571 9 месяцев назад
😂😂😂😂
@wubiyeabebe4298
@wubiyeabebe4298 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 9 месяцев назад
😂😂😂😂
@peacelove4778
@peacelove4778 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😅
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo 9 месяцев назад
ስኳር ከሌለው ለምን ሻይ ዩጠጣሉ😂😂😂😂
@sipara8333
@sipara8333 9 месяцев назад
ትእቢት በጣም አለብሽ ብርክቲ እሄንን ነገር ደግሞ ፈጣሪ አይወደውም
@user-vx1eq6dh3b
@user-vx1eq6dh3b 9 месяцев назад
ብርክቲ ጠንካራ ሴት በራስዋ ጥረት እዚህ ደረጃ የደረሰች ጎበዝ እውነት ሁሌ ሶሻል ሚዲያ ላይ ታስደንቀኛለች በርቺ ❤ ፀጊ ግን ብሩክታይትን አትወጃትም መሰለኝ!? እንደው በማርያም ይሄን ቃለመጠይቅ ደግመሽ እይው ፀጊ! ልጅቷን ብዙ ዘረጠጥሻትኮ ! እንግዳ ማክበር የሚገባውን ክብር አልሰጠሻትም የምትለውን ሁሉ እያጣመምሽባት ዮኒን ሳይቀር አሳቀቅሽውኮ! ውይ እንግዳማ ቤታቹ ጠርታቹ አትዘርጥጡ በባህላችን እንግዳ ክቡር ነው! ዮኒ ግን የሰው ውሀ ልክ ሁሌም በቦታህ ለስው ያለህ ክብርኮ ውይ👌 አንተማ ትለያለህ እውነት❤ ሁሌም በቦታህ ኑር ዝቅ አትበል ከፍ እንጂ 🙏 አሜን በል እንጂ ዮኒ ❤ እንደው በፈጣሪ አንዳንድ የኢቢኤስ አቅራቢዎች እንግዳ ዝርጥጥ እምታደርጉትን ነገር ለኛ ብላቹ አስተካክሉ እኛንም አታሳቁን 🙏
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 9 месяцев назад
እውነት ብለሻል
@muluale5889
@muluale5889 9 месяцев назад
ካልጠፋ ሰው ይችን ጋጠ ወጥ ፤🎉🎉 በጣም ታሳዝናላቹ ዛሬ ያየሁትን ፕሮግራም ሁሉ ውሀ ከለሳችሁት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 9 месяцев назад
ትክክል ይች ራቁታም
@wubiyeabebe4298
@wubiyeabebe4298 9 месяцев назад
😂😂😂😂
@lt963
@lt963 9 месяцев назад
Sinit gate wet bemolabet Hager min aderegechi she is beautiful❤❤
@familyfirst2634
@familyfirst2634 9 месяцев назад
Mene malet new sew yeyerasu tarek alew ayebalem terasewa metefom terum gone yenoratal❤
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 9 месяцев назад
Bitikill 😢😢😢
@user-ml5rq4fd4z
@user-ml5rq4fd4z 9 месяцев назад
ውይ ኮሜንቶች ቅናታችሁ በቃ ያሌላ ነገር ነው አሁን ላይ እርግት ብላ አምሮባታል አይዞሽ በጣም ታምሪአለሽ
@N33Natty
@N33Natty 9 месяцев назад
ሔለን፣በድሉን አቅረቡልን❤🙏🙏🙏
@hgplaysyuh
@hgplaysyuh 9 месяцев назад
ኢቢኤሶች እባካችሁ እባካችሁ እኛ ሰአት የለንም ማስታወቅያ አበዛችሁ ቀንሱሱሱሱ
@bituu126
@bituu126 9 месяцев назад
ቢዝነስ እኮ ነው😂😂
@NS_Q
@NS_Q 9 месяцев назад
አሳልፊ ቲቪ አደለምእኮ
@elijahtube6809
@elijahtube6809 9 месяцев назад
የነሱና የyoutube ተጨምሮ በጣም ረዘመብን። ባይሆን የነሱን ይቁረጡት እዚህ ስጪኑ ባይ ነኝ!
@user-ux4xx6pj8b
@user-ux4xx6pj8b 9 месяцев назад
Man mastawekiyachewn yayal masalef new enji
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 9 месяцев назад
😃😃😃😃yes
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 9 месяцев назад
ምድረ ቅናታም ሁላ የምትሳደቡ ሰዎች እደሷን መሆን ስለማትችሉ ነው ተቃጠሉ ምንም ስተት አላየውባትም የምር❤❤❤
@mrsadi3119
@mrsadi3119 9 месяцев назад
አይኮመንታተሮች ምን አደረገች አልሰረቀች በሥራዋ ከሆነ ደሞ በቃ ተዋናይናት ሥራዋ ነው ገንዘብ ይከፈላታል የተሰጣት ገፀባሃሪ ትተውናለች አልሰረቀች ለቁመት ቁመት ለመልክ መልክ ሸንቀጥ ያለች ልጅ እኔ ደሞ ጥሎብኝ እንዴት እንደምወዳት ኮንፊደንሷ ብቻ ይገዛኛል ብሪክቲዬ አድናቂሽ ነኝ በርቺ
@etalem3596
@etalem3596 9 месяцев назад
❤❤ እዉነት ነዉ
@sabasol6682
@sabasol6682 9 месяцев назад
ብርክቲ የምወድሽ የሚገርመዉ እኔም እንዳንቺ 2ኛ ልጅ ነኝ 1 ወንድም 1 እህት አለኝ እኔም እንዳንቺ ግትር ብሆንም በጣም አደለሁም ነገር ግን ዉሳኔ ላይ በአቁዋሜ የፀናሁ ነኝ የሚገርመዉ ግን እኔ በ14 አመቴ ነበር ከቤተሰቦቼ ለመጀመሪያ ጊዜ ተለይቼ መኖር የጀመርኩት አሁን ከተለየዋቸዉ ወደ 8 አመት ሆኖኛል ዛሬ ላይ ኑሮ ለኔ ቀላል ነዉ በልጅነቴ ብዙ ነገርን አልፌ አይቼዋለሁ የምር ተመችተሽኛል በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ❤
@user-iw7nl1nq9x
@user-iw7nl1nq9x 9 месяцев назад
እንዴት ናችሁ ኢቢየሶች ዛሬ ግን በጣም ዎረዳችሁብኝ ስንት ምርጥ ተዋናይ እያለ ይችን ጥላቢስ የምታቀርቡት ትቢተኛ ደባሪ
@mreasy9731
@mreasy9731 9 месяцев назад
የኢትዮጵያን ህዝብ በጣም ነው የናቀችው ይገርማል በጣም
@zedbar7
@zedbar7 9 месяцев назад
Complexsam
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 8 месяцев назад
የመንደር አለሌ ናቀች አልናቀች ምናባቷ ልታመጣ ፡፡አንድ ተራ ግለሰብ፡፡ የኢትዮጲያ ህዝብ ደሞ ከዛ እጥፍ ነው ሚጠየፋት የትኛው የሰራቺው ነገር ኖሮ ትወደዳደለች፡፡
@Ethio631
@Ethio631 9 месяцев назад
ሶፍያ ረቦትዋን የመሰለችኝ ለእኔ ብቻ ነው ግን?🤔
@tirsittesfaye7616
@tirsittesfaye7616 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@aneshamood6033
@aneshamood6033 9 месяцев назад
በጣም የምወዳት ልጅ ሁሌም በምትሰራው ፊልም አድናቂዋ ነኝ በተለይ በልጅነትዋ የምትሰራው ፊልም እንኳን አየሁሸ ሰወዳት መልክዋ ውበትዋ የአዋሳ የምወደው ሃገር ነው ኢቢኤሰ ሁሌም የምታቀርቡዋቸው ሰወች ጥሩዎች ናቸው ኢቢኤሰ በርቱ አቤት ልጅነትዋ በጣም ታምር ነበር ለኔ ልዩ ልጅ ነች አንድ ቀን ከአሜሪካ ሰመጣ አያታለሁ በሰራዋ በጣም እኮራለሁ ጥሩ ነገር ትሰራለች አረጋ ያለች የጨዋ ልጅ ነች
@selamselam8531
@selamselam8531 9 месяцев назад
እረጋ ያለች😂😂😂😂 ስለማን ነው የምታወራው 😂😂😂😂የረጋን ትርጉም አታቀውም እንዴ😂እየተመናቀረች ቪዲዮ ስለቅ ሠውም በስርአት አልበኝነታ በየኮመንቱ ሲሠድባት አልነበር እንዴ የሚውለው አረ ኮመንት😂😂😂
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc 9 месяцев назад
😂😂😂ኧሯ ኮመንት
@tigisit2534
@tigisit2534 9 месяцев назад
ብርክቲ🙄🙄እራስሽ መተሽ ኮመትሽ እንዴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 9 месяцев назад
የአረዳድ ችግር ነው
@selamselam8531
@selamselam8531 9 месяцев назад
@@tigisit2534 😂😂😂😂ልክ ነሽ ይሄ ኮመንትማ የራሳቸውን የብሩኬታይት መሆን አለበት ስረአት ያላት ጨዋ ያሳደጋት አላለችም 😂😂😂😂
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 9 месяцев назад
አሁ ከዝች ምን ትምህረት ይገኝል የሆንቸ አረቴፌሻል ሰው ጠፈንዴ👍👍
@ሀገሬ-ጨ8ጨ
@ሀገሬ-ጨ8ጨ 9 месяцев назад
እነዚህን ከምታቀርቡ ሥትጀግናሞልተውገበሬወችንአቅርቡልን የማዳምቅመሞችን ጀግኖችን
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 9 месяцев назад
ትክክክክል
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm 9 месяцев назад
ጀግናማ አያቀርቡም ይፈራሉ አብይን
@wubiyeabebe4298
@wubiyeabebe4298 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@hayu684
@hayu684 9 месяцев назад
ሳህ😂😂😂
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 9 месяцев назад
Kkkkk👍
@sosikm9pe
@sosikm9pe 9 месяцев назад
ለሠው ያላት ንቀት 😮ወይኔ ቀላል ትላጣለች እንዴ😂
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 9 месяцев назад
ምን አደርገችሽ ተፈጥሮዋ ነው ምን ታድርግሽ ትዘልሽ በግ
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo 9 месяцев назад
ሲጀመር መሆንም ያለባት እንደዛ ነዉ እኛ ሃበሾች ክብር አይወድልንም ኮሜቱ እንዳለ ስድብ ነዉ አንዳንድ ሰወችኮ ተፈጥሮቸዉም ይሆናል ወይንም ደግሞ ዛሬ ላይ ሲሞላቀቁ ነገ ፈጣሪያቸዉን ይረሱና ነገ በሂወታቸዉ የሆነ ነገር ሲገጥማቸዉ ፈጣሪ ሊያስተምረኚ ነዉ ብለዉ ይስተካከላሉ የሄድኩበት መንገድ ልክ አልነበረም ይላል ስለዝህ ማንም ካልደረሰበት አያዉቀዉም ሁላችንም ይች አለም አታላናለች ።
@user-mk7nf8yj9v
@user-mk7nf8yj9v 9 месяцев назад
በጣም ቆንጆ ናት. ❤ እስኪ ኮሜንቶች ጥሩ ነገር ይውጣቹ ዋይ
@elenie8299
@elenie8299 8 месяцев назад
Westa gen yestalal sew mink ersu yetnak now esa endezeh nech
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 9 месяцев назад
ውይ እንዴት ነው ይምተሞዝዝው ግን ሌላ የዱሮወቹን አቅርቡ የዱሮወቹን
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 9 месяцев назад
ተፈጥሮ ነው ምን ትሁንልሽ ካልተመቸሽ አትይ በስምአም
@s0lomon150
@s0lomon150 9 месяцев назад
ብሩክቲ እንደዚህ አይነት ጠንካራና ጀግና ሴት ነሽ እንዲ ለካ WOW አከበርኩሽ ❤❤❤❤❤❤
@MSTube86021
@MSTube86021 9 месяцев назад
ለካ ማሰብ አቅቶናል
@FikirAbebe20
@FikirAbebe20 8 месяцев назад
Kedada
@s0lomon150
@s0lomon150 8 месяцев назад
@@FikirAbebe20 ብ ር ግ ድድድ
@Onemovie12
@Onemovie12 9 месяцев назад
She is so genuine and strong!
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 9 месяцев назад
አይ አንቺ ዝናብ መቶሽ ፀሐይ መቶሽ ዛሬ እንደታሪክ ታወሪውአለሽ እኛ ግን ስንት ዝናቡ ስንት ፀሐይ መታን አሁንም እየመታን ነው መቼ ይሆን እግዚአብሔር እኛንም የሚያየን ለሁሉም ጊዜ አለው እግዚአብሔር ቀን አለው አንድ ቀን
@clickcell4333
@clickcell4333 9 месяцев назад
ዛሬ ደሞ እምር ብለሻል❤ ጎበዝ ነሽ ስድብን ሰብረን ካልወጣን ተቀብረን ነው ምንቀረው በርቺ❤
@HiwiLove-je2kv
@HiwiLove-je2kv 9 месяцев назад
እርጋታዋ ደስ ሲል ስታወራ❤❤
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 9 месяцев назад
ይህች ልጅ አሁን ምን ይወጣላታል 😳የኢትዮጵያ ቆንጆ ነች :: በቃ ...
@elizadavid7336
@elizadavid7336 9 месяцев назад
ይቺ ልጅ መለሎ ቆንጂዬ ሰገጤ ልጅ ነች፤ ትንሽ ስታወራ ወዲያው ሰገጤ እንደሆነች ታስታውቃለች። እነ ሃኒ ጎጅዬ አራዳዎቹ የአዱ ገነት ልጆች ይቀልዱ፣ ይሳቁ ያስቁ። ከቆንጆ ሀብታም ሰገጤ ጋር ከመዋል፤ ከአንድ ጎማዳ ደሀ አራዳ ጋር መሳቅ ዕድሜን ይቀጥላል። ጥፊ ባክሽ
@lidiasalono
@lidiasalono 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@selamselam8531
@selamselam8531 9 месяцев назад
ስንት መልካምና ስረአት ያላቸው አርቲሴቶች እያሉ ስረአት አልባ ምንም ከሳ መመር የማትቻል ሴት አቅርባቹ ፕሮግራማቹን አወረዳቹት
@bakosbakos2764
@bakosbakos2764 9 месяцев назад
ቅናት እንጠርጥሮሽ ነው If you don’t have any thing nice to say then don’t say anything
@selamselam8531
@selamselam8531 9 месяцев назад
@@bakosbakos2764 መንጠርጠራያ ፊት በምና ነው የሚቀናው😂😂😂 ስረአተት አርባ ነገር አድርጋ ሠዎች እንዲሠድባት ስለጋበዘች ንደንተ ወይም እንዳንቺ አናሳ አስተሳሠብ ያለው ሥውር ካልሆነ በስተቀር ሚዲያ ላይ ስትሠደብ በምትውል ሴት የሚቀና የለም አይነት አይነትደ ብቀናም የሚቀናው ስርአት ባላቸው ሴቶችና ሠውን በሚረዱ ነው የምቀናው እንጂ በነደዚች አይነት ስረአት አልባ እራቆታን ፎቶ ስትፖስትና ሠው በተረበበት ሃገር ሠውን በሚረዱ ይቀናል እንጂ እንደሳቸው ውስኪ ለእይታ በሚደፍ በንደዚህ አይነት ትንሽነት የሚቀና ስብእና የለኝም እዛው አንተ ወይም አንቺ ቅኚ እነደለመድሽው ሠው በመልካም ነገር ብቻ ነው የሚቀናው እንጂ እንደዚች ለመሠደብ እርእስ ከሚፈጥር ሠው እኔ አልቀናም ደነዞ
@user-bi3xk7qw3x
@user-bi3xk7qw3x 9 месяцев назад
15 አመት አርብ ሀገር መተናል ሞልቃቃ እንካን አገርሺ ላይ
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 9 месяцев назад
😂😂እኮ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 9 месяцев назад
Isu idelesh iko new anchi makara ayeshina lelawum makara mayet alebate
@user-sd4hf8py9l
@user-sd4hf8py9l 9 месяцев назад
ስለራስሽ በጣም አካበደሽ 14አመቴ ተሰድጄ ለቤተሰቦቼ ስንቱ አሳክቻለሁ ወሬ
@mekimeki1472
@mekimeki1472 9 месяцев назад
ጥሩ ነው ወላኪን እሷም እኮ የውሳኔ ሰው መሆን ይጠቅማል ይጎዳልም እያለች ነው ያለችው ልጅቷ እኔም እንዳንቺ በ14 አመቴ ነው የወጣሁት
@hasefah3808
@hasefah3808 9 месяцев назад
ስራት የሚባል ነገር ያልፈጠረብሽ ሞትን የረሳሽ ነሽ ያቺም ዳናዊት የምትቧሏንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ እቺ ለፈራሽ ገላ ለዝች አጭር እድሜ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 9 месяцев назад
ምን አደርገችሽ
@hasefah3808
@hasefah3808 9 месяцев назад
@@WorkeGelana-sv5if ምን ታረገኛለች በውስኪ ከምትጨፍር ከምደፋ ምነው ለኔ ቢጤ ብሰጥ ባጠቃላይ ስለምግባር ያልፈጠረባት
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 9 месяцев назад
@@hasefah3808 ምናገባሽ አንቺ ስጪ መጀመርያ በሰው አትፈረጂ 🤔
@MrYebolew
@MrYebolew 9 месяцев назад
ስካር አልወድም ብላ ሻዩን አላማሰለችውም😂
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 9 месяцев назад
😂😂😂
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@Eden-7
@Eden-7 9 месяцев назад
ፀገነት ግን ለምንድነው ለእንግዶችሽ ክብር የሌለሽ። እራስሽን ለማጉላት ሌሎችን ስታናንቂ ሁሌ ነው የማይሽ፤ ይሄ የሚያሳየው በራስ መተማመን እንደሌለሽ ነው።
@Mamite926
@Mamite926 9 месяцев назад
She is so beautiful!❤❤❤ if you’re not talking risk there’s no benefit.
@user-sf6np5ft4l
@user-sf6np5ft4l 9 месяцев назад
በፆለታችሁ.አስቡኝ .ካገባሁ 4አመት ሆነኝ አመት እንደሰራን ታያዘ ቦታ ብቻ ገዝተን ነበር እዳው እንኳን አላለቀም ሲያዝ. እዳ ከፍዬ እየላክሁ ቤት ሰራን ባጃጅ ጠመንጃ ተገዛ .የቤት እቃ አሟላሁ .በጣም እንዋድድ ነበር .እንተማመን ነበር .ግን አሁን ለገና አካባቢ ልገባ ነበር .እግዚአብሔር አልፈቀደምና .ሞተብኝ😭 ቤተሰቦቹ አሁን ገንዘቡን .እንወስዳለን እኩል ሁሉም ተሰጦ አሉ .ምን ላድርግ የለፋሁት .የቦታውን .ልስጣችሁ. ወይም .ባጃጅና ጠመንጃ ውሰዱ .ቤቱን ስጡኝ ብላቸው እንቢ አሉ ምን ላድርግ??😢
@user-qo1ox2vz9u
@user-qo1ox2vz9u 9 месяцев назад
አይዛሽ እማ በጣም ያማል እግዚአብሔርየተሻለውን ይስጥሽ😢😢😢😢😢
@YdjjBdnkkd
@YdjjBdnkkd 9 месяцев назад
ውይ እኀቴ አይዞሺ እግዚአብሔር አምላክ ያፅናሺ 😢😢 ነፍሱን ይማረው ሴተሰቦቹ ደሞ ምነው መጨከናቸው የምር የለፋሺው አንች ከኾንሺ እግዚአብሔር አምላክ ያግዝሺ አይዞሺ
@user-sf6np5ft4l
@user-sf6np5ft4l 9 месяцев назад
@@YdjjBdnkkd .እሱን አጣሁ በጣም ተጎዳሁ እውነት ህይወቴ ጨለመ.ደግሞ የለፋሁበትን ላጣ ነው. 😭
@adamuteferi5702
@adamuteferi5702 9 месяцев назад
ኧረ ዩኒ ምን አስባችሁ ነው ሰው አጣችሁ እንዴ???
@user-tr5zv9mg5j
@user-tr5zv9mg5j 9 месяцев назад
እኔ በበኩሌ አለመብሰልሽን ነው ከአነጋገርሽ የተረዳውት ስርዓት የለሽም ፀጌ ግን ግልፅነትሽን እወደዋለው ተባረኪልኝ እቺ ሴት ግን ለኢንተርቪው አትመጥኚም
@reditaye2327
@reditaye2327 9 месяцев назад
Kinategna
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 9 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ለተሳዳቢ ቦታ አትስጪ አች የደርሽበት ያልደርሱ ከራሳቸው የተጣሉ ስብህናትህትና የሊላቸው ናቸው የሚሰድብሽ ለነዝህ ወራዶች ደሞ መጫነቅ አያስፈልግም ምክንያቱም የኛ ሰው ብታዝይው እግሬ ተጠለጠ ማለቱ አይቀርም የኔ ሎጋ አዲስን ስራሽን በጉጉት እንጠብቃለን ከሚጠሉሽ የምንወድሽ እጂግ ብዙ ነን የኔ ውብ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amaremequannit7106
@amaremequannit7106 9 месяцев назад
አይ ገና ዛሬ የማይሆን ....ትልቅ ስህተት፣ ስንት ሰው እያለ!
@ajebushanteneh6515
@ajebushanteneh6515 9 месяцев назад
😂😂
@jjjhh4655
@jjjhh4655 9 месяцев назад
አረ ተው ኮሜንታተሮች አንድ ያለው ይዛችሁ አትጎተቱ የራሳችሁ ሃሳብ የላችሁም ሲቀጥል እሳም ሰው ናት ሰው አታችሁ ነው የምትሉ ልቦና ይስጣችሁ ፈጣሪ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 9 месяцев назад
ደነዝ ስታያት ሰው አትመስልሽም ሰው ያልመሰልሽው አች ነሽ ካልፈለግሽ ለምን ታያታለሽ ቅማላም
@user-om7ou7rm1z
@user-om7ou7rm1z 9 месяцев назад
Kinat asimeselbsh 😂
@tsedenyaeshetu
@tsedenyaeshetu 9 месяцев назад
እንኳን እሷ ሄርመን ልኡልም ቀርባለች😅
@asgeberhane9809
@asgeberhane9809 9 месяцев назад
ጎበዝ ነሽ ቁምነገር ላይ ኣትኩረሽ ስሪ።በራስሽ መተማመን ጥሩ ምርጫ ነው።
@meronleulekal843
@meronleulekal843 9 месяцев назад
የፕሮግራሙን ለዛ አሳጣሽው
@etprevails6839
@etprevails6839 9 месяцев назад
You are elegant. Focus on your work and vision. Don’t give a room for negativity!
@daughterofchrist2534
@daughterofchrist2534 9 месяцев назад
We like and watch EBS a lot in my state for years and we are all fan. But we We have noticed that after Tsegenet came back from USA, she became very aggressive and do not allow her co host Yonas chance to talk. She consistently talk over him and doesn't give him a respect any more. It almost seems as if she became jealous of how much he was loved and missed when he left for vacation to Europe. Its best if she can get back to her old self respecting him, give him chance to talk/ ask question and show her team player ability like the old days. He is a very genuine guy and he respects even the new co workers as if they are the best thing. He covered Asfaw Mesheshas place in a great capacity. If it was not for him, you would have lost a lot of viewers bec of that. It will be best if this can be adjusted and allow Yonas to be Yonas.
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 9 месяцев назад
Well said she use to do the same even before at the beginning but later because of the comments she was able to change ...but Again she start now Wich is disturbing we all know yonas is such gamble and Respectful....so we don't want to see him disrespected by his co-workers....I hope the management will take necessary action .
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 9 месяцев назад
She always talks over everyone and even interrupts her guests. This her nature. It has nothing to do with her coming here. She comes here for vacation every year & it has nothing to do with disrespecting Yonas. It is good to give her criticism so she can watch herself and control her bad habits, but we should not make it personal.
@sulamith8910
@sulamith8910 9 месяцев назад
She is overconfident most of the time, it is good to be humble. Love yoni ❤❤❤
@user-ui8tz1te5o
@user-ui8tz1te5o 7 месяцев назад
ልክ ብላችኋል ባህሪዋ ነው እንደኔ አንጀቱ የሚያር ብዙ አለ ለካ እወዳታለሁ የሚል ሠው ሠምቼ አላውቅም አታስወራም አታከብርም ከልቧም አትስቅም በሲኒየር ጋዜጠኝነቷ መኩራራት ብቻ
@darikgetachew2646
@darikgetachew2646 9 месяцев назад
ዝናብ ፀሐይ በቃ 😂ምንም ዓላማ የለውም ዝግጁቱ በደንብ ሥሩ አንዳንዴ ዝግጅታችሁ ይዘቅጣል ሥሩ ሥሩ በጣም።
@lidiasalono
@lidiasalono 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@selemantiztatube5983
@selemantiztatube5983 9 месяцев назад
ምንም ስርአት የላትም ለሰው ክብር እንደሌለሽ ታስታውቂያለሽ ክልስ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 9 месяцев назад
ግን በጣም ቆጅዬ ነሽ እኮ❤ ኮሜተሮች እስኪ ካፋችሁ ደህናነገር ይውጣ በሰመአብ የስድብ ሱስ አለባችሁ ካለተመቻችሁ አለማየት ማለፍ ትችላላችሁ አፍ ሲከፈት ጭቅላት ይታያል ይላል ያገሪ ሰው 🤔
@Mamashusha
@Mamashusha 9 месяцев назад
እጸገነት ግን አጋሮችሽን ለምንድነው ሁሌ የምታቋርጫቸው ሁሌም ስለሚገርመኝ ነው
@molitatube
@molitatube 8 месяцев назад
ምን ልታወሩ ነው ብላ የምታያቸውስ
@fatemaali8328
@fatemaali8328 7 месяцев назад
የምደብር ጋዜጠኛ ሁሌ ብዙስተትአይባታለሁ
@NibeyatQueen
@NibeyatQueen 9 месяцев назад
ኧረ እሮሮ አታብዢ እኛ በ16 በ17 አመት ተሰደን የሀረብ ሀገር ገረድ ነን ስንቱን እያሳለፍን እሮሮ አላሰማንም ፠
@lenateshome3896
@lenateshome3896 9 месяцев назад
ትክክል. Lesidib. ቦታ. አትስጭ.
@tenayedagne3951
@tenayedagne3951 9 месяцев назад
ወይኔ ጉዴ ምኗን አመጣችሁብን ደሞ የሆነች ሞዛዛ ለዛዛ ጠምዛዛ by the way አደግሽ ወይ በሉልኝ ምንአልባት በዚህ አመት እድሜዋ 22 አመት ከሆነች 😂
@suzankerose6776
@suzankerose6776 9 месяцев назад
አረ ፀጊ ነፍስሽ አይማርም😂😂😂😂😂
@TigistIndale
@TigistIndale 9 месяцев назад
ቆንጆ ነሽ ስራ ላይ ጎበዝ ነሽ እባክሽ እራስሽን አታዋሪጂ በማስተዋል መልሺ በሗላ ታፍሪበታለሽ ተጠንቀቂ
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 9 месяцев назад
እኔኮ 16አመት ትንሽ ስትሉ በጣም ነው ምትገርሙኝ የኔ አያት በ13አመቷ አግብታ የቤተሰብ ሃላፊ ነበረች እናቴ በ14አመቷ አገባች እኔን ወለደች ታናሼ በ14አመቷ አገባች አሁን የ4ልጆች እናት ናት እኔ ከተማ አድጌ በ26አመቴ ለምድነው ያላገባሽ ለምድነው የማትወልጅ ብለው ጨቅጭቀውኝ 26አመቴ ላይ ወልጄ ሳቁብኝ የልጅ ልጅ በምታይበት ሰአት ወለደች ብለው 😅😅😅የከተማ ሰውች ስት አመት ሲሆነን ነው ትልቅ ነን የምንለው ????🤔🤔🤔
@hdhdhrubfufhtur5333
@hdhdhrubfufhtur5333 9 месяцев назад
😂😂🤣
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 9 месяцев назад
የአፄ ሚኒሊክ ጊዜ አወላለድ 😂😂😂😂
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo 9 месяцев назад
አያች 16 አመቴ አ'አ መጣሁ አላለችም እኛም በ16 አመታችን ስደት መተናል
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 9 месяцев назад
😂😂❤❤
@user-cj6zr2fy2o
@user-cj6zr2fy2o 8 месяцев назад
yene konjo selanchi tenekare lemawerat lelawen mananak ayasflgm
@yekassaehet
@yekassaehet 9 месяцев назад
ይገርማል በጣም ሰሞኑን እያሰብኳት ነበር በጣም ነው የጠፋችው 😢
@rabiaseid6918
@rabiaseid6918 8 месяцев назад
ቃልኪዳንን ጥበብን አቅርቡልን
@meklitsara3888
@meklitsara3888 9 месяцев назад
ለፍዳዳ የሙዝ ቅቤ ትመስላለች
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 9 месяцев назад
ላፍሽ ዚብ አድትጊለት
@elizadavid7336
@elizadavid7336 9 месяцев назад
​@@WorkeGelana-sv5if tikikil nat.
@elizadavid7336
@elizadavid7336 9 месяцев назад
ይቺ ልጅ መለሎ ቆንጂዬ ሰገጤ ልጅ ነች፤ ትንሽ ስታወራ ወዲያው ሰገጤ እንደሆነች ታስታውቃለች። እነ ሃኒ ጎጅዬ አራዳዎቹ የአዱ ገነት ልጆች ይቀልዱ፣ ይሳቁ ያስቁ። ከቆንጆ ሀብታም ሰገጤ ጋር ከመዋል፤ ከአንድ ጎማዳ ደሀ አራዳ ጋር መሳቅ ዕድሜን ይቀጥላል። ለፍዳዳ ቢጤ ነሽ፣ ጥፊ ባክሽ😂😂😂😂
@afroethio7066
@afroethio7066 9 месяцев назад
መፀሃፍ አንብቢ ማንበብ ሙሉ ያደርጋል! ባዶነት ይታይብሻል!
@HOw656
@HOw656 9 месяцев назад
😂
@zahraliban5714
@zahraliban5714 9 месяцев назад
ብቸኝነት ያጠንክሬል።ከስህተትም ይማርበታል
@misraktamerat7811
@misraktamerat7811 9 месяцев назад
ሄለን በድሉን እና መሰረት መብራቴን ብጋብዙ ጥሩ ነበር
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 9 месяцев назад
ይችም እኮን ቀርበች የኔ ቆንዶ ❤❤❤❤❤
@eden9929
@eden9929 9 месяцев назад
Beautiful strong woman👏👏👏❣
@fregenetshemeles9975
@fregenetshemeles9975 8 месяцев назад
ብሩክታይት ሽመልስ ስወዳት🥰🥰🥰
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 9 месяцев назад
መልክማ አላት ቆንጆ ናት
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 9 месяцев назад
በ16 አመት ሀገር ቀይሮ ለብቻ መኖር ከባድ ነው ግን አልተማርሽም ማለት ነው
@asterberhe6061
@asterberhe6061 9 месяцев назад
😂😂😂😂
@bei77
@bei77 9 месяцев назад
አንዳንድ ሰው ቅናተኛ ይበዛበታል። ቅናተኞችን አሳፍሮ መኖር ጀግንነት ነው።
@MSTube86021
@MSTube86021 9 месяцев назад
ለካ ማሰብ አቁመሀል
@geadionbezerdew3242
@geadionbezerdew3242 8 месяцев назад
ዮኒግን እንደዚ በፍርሀት ማስተዋልክ ሲነጠቅ በጣም ገርሞኛል ቆይ ከሀዋሳ በ16 አመቴ ብቻዬን መጥቼ ቤትተከራይቼ እኖርነበር ስትል ምን እየሰራሽ ኖርሽ ወጪሽ በምን ሸፈንሽ ማን ቤቱን ተከራየልሽ ብለክ ምነው ብጠይቃት ታክሲ ለመያዝ ስጏዝ ዝናብ መታኝ ፀሀይ መታኝ የሚል ፌዝ ሲወራ እንደትልቅ መሳጭ ታሪክ አንገትህን እያወዛወዝክ መስማትክ ግርም ነው ያለኝ እባካቹ በመዝናኛ ሰአታችን ትዝብት ውስጥ አትክተቱን
@Rahelmelese-gf8yb
@Rahelmelese-gf8yb 8 месяцев назад
ቃል ጥበቡ ጋብዙልን??
@user-sb2ku3eh5r
@user-sb2ku3eh5r 9 месяцев назад
ኧረ ፀጊ ዮኒ ያውራበት!
@henokgizaw8450
@henokgizaw8450 9 месяцев назад
ማርስ ላይ ሮኬት ያመጠቀች ነው እምት መስለው እራስዋን ስትቆልል 😮😢😂😂
@henokgizaw8450
@henokgizaw8450 9 месяцев назад
@@yeshiyerege9954 😜😂😂😂⛹️‍♂️⛹️‍♂️⛹️‍♂️⛹️‍♂️
@seaditube7451
@seaditube7451 9 месяцев назад
ብርክቲ ቆጆ❤💚💚💚💚🌺
@hirutmoges7906
@hirutmoges7906 8 месяцев назад
She is so Elegant
@Muaz-bk2zc
@Muaz-bk2zc 9 месяцев назад
ቀጣይ ሳሮንአየልኝን plis ebs ፀግዬ አደራ
@user-mr8uv6et8c
@user-mr8uv6et8c 9 месяцев назад
ዉሽት ለማዉራት ነዉ የምትቀርቢዉ ሰዉ ለማስተማር እጂ ለዉሽት አትቅረቢ😮😮😮😮😮😮😮😮
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo 9 месяцев назад
ፅጊ ግን እድትሳሳት ትገፍታለይ እሷ ተለውጣለይ 😢😢😢
@user-om7ou7rm1z
@user-om7ou7rm1z 9 месяцев назад
Betam yemir tsegi bizu giza ayechatalew sew tinikalch tilk Media lay tekemita yemendrgna bahiri tasayalch yekir yeblat Yoni gon tekemta sew makiber endat endhon tefituat new ?🤭
@firdoustube5078
@firdoustube5078 9 месяцев назад
እንደዛ አታስቡ የሆነ የተለማመደችው ስራ ስለሆነ እንጅ የንቄት አይደለም
@marya7483
@marya7483 9 месяцев назад
@@firdoustube5078ere Tsege Arf sew nat kezichi segete
@yonnyg3345
@yonnyg3345 9 месяцев назад
ፀጊ በጣም ቅናታም ስርአተ ቢስ ነች
@yonnyg3345
@yonnyg3345 9 месяцев назад
ፀጊ በጣም ቅናታም ስርአተ ቢስ ነች
@user-ty4qv9xq1j
@user-ty4qv9xq1j 9 месяцев назад
ያገትሽ.መስቀልያምራል..እስታይሏነዉጎበዝ
@SaudiEthio
@SaudiEthio 9 месяцев назад
እድለወርቅን አቅርቡልት እንደ እናት ላይ የሠራችው ልጅ
@user-om7ou7rm1z
@user-om7ou7rm1z 9 месяцев назад
she is so strong and beautiful ❤
@MSTube86021
@MSTube86021 9 месяцев назад
ሀበሻ ማሰብ አቆመ
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 9 месяцев назад
Confidential and informative
@mooloo7866
@mooloo7866 9 месяцев назад
Studio ayamirim wena bet mesele asitekakilut
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d 9 месяцев назад
ስንት ታሪክ የሠሩ ሰዎች እያሉ የማንንም መንደሬ እያመጣቹ ለምን የሻይ ሰዓት ላይ መቀለድ
@Yabseratube
@Yabseratube 9 месяцев назад
እኔ ደሞ በጣም ነዉ የምወዳት😂😂😍😍
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 9 месяцев назад
እኔም የምትወደድ ናት ❤❤❤
@wollo4001
@wollo4001 9 месяцев назад
ጎበዝ
@eteneshfantahun8038
@eteneshfantahun8038 9 месяцев назад
ህይወት እስቴፕ አለው ። ያለ እስቴፕ የወጣነው መንገድ ውድቁቱን ... መቆጣጠር አንችልም።🙏
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 9 месяцев назад
ብርክቲ ቆንጆ ባንድ ፍራሽ ባንድ እስቶፍ በ16 አመትሽ ገና ሀይስኩል መግቢያሽ ነበረ እውነትም የውሳኔ ሰው ነሽ ሆሆ አሰብኩት በርቺ ሰርግሽን ደሞ ያሰማን ውዴ
@ETAA267
@ETAA267 9 месяцев назад
Sukar aletekemem eyalsh Enda Absit amasalshewu.
@senayit3923
@senayit3923 9 месяцев назад
አባካችሁ ሳያትን
@senayit3923
@senayit3923 9 месяцев назад
ይቺ ሞልቃቃ, T vs Y aymytenushm T love
@user-bx8ql8ig1n
@user-bx8ql8ig1n 9 месяцев назад
እኔምበ15አመቴ ሀረብሀገርለመሄድ ከሆለታ ወደ ሱዳን ኢንባሲ ሜክሲኮ ስመላለስ ይየውመዳም ኩሽናነኝ አርቱፍላጎቱነበረኝግን ቆጨኝብጀምርኖሮ😢
@user-or6ww7qs7z
@user-or6ww7qs7z 9 месяцев назад
mesrt mebrti akrebulen
@seblewoldeanbesse-gk9rq
@seblewoldeanbesse-gk9rq 9 месяцев назад
ጀግና ነሽ
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 9 месяцев назад
በጣም የእንግሊዝኛ ቃላቶችን ትጠቀሚያለሽ እኛ አስተማሪዎች ጆሮአችንን ያሳክከናል የስልጣኔ ምልክት ይሆን?? ስንት ዲግሪ አለሽ ?? ""
@senatakele-zv9ix
@senatakele-zv9ix 9 месяцев назад
Please Please Helen Bedelun Ebakachu akrebulen Please sewedachu
@Menbimar
@Menbimar 9 месяцев назад
ፀጊ ብልህ 👍
@Freselam-xe7ls
@Freselam-xe7ls 8 месяцев назад
የኔ ጠንካራ ያልሽው ሁሉ እውነት ነው
@Meseret-zb7yk
@Meseret-zb7yk 9 месяцев назад
ቆንጅዬ ናት እየቀናችሁ ነው የምትሰድቧት አይደል
@newworld1212
@newworld1212 9 месяцев назад
Tey bakesh sew minim kalYe sewn ayetelam zim belo bemayagebaw yemedest hezb new yche tebetatesch betam egna min tadergelenalech Hulu yersaun new yemenorew
@zebu8565
@zebu8565 9 месяцев назад
በጣም የምወዳት ልጅ ❤❤❤በራስ መተማመናን ሳላደንቅ አላልፍም የኛ ህዝብ ችግር አለብን አትስሚያቸው የኔ ቆንጆ እህት
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 9 месяцев назад
እድሜ ባለ 21 አመቷ ነው
Далее
НЕВОЗМОЖНЫЙ ЭКСПЕРИМЕНТ
00:39
Просмотров 61 тыс.