Тёмный

ሶስተኛ ወገን አያስፈልገንም - ተቀብየሻለሁ - አዝናኝ ቆይታ ከሊል ጄይ እና ሲንዲ ጋር @EyitaTV እይታ ቲቪ 

Eyita TV
Подписаться 94 тыс.
Просмотров 98 тыс.
50% 1

Discover Ethiopia with EyitaTV.
Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Опубликовано:

 

3 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 328   
@zizitino6797
@zizitino6797 29 дней назад
ይሄ ልጅ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ያን ሁሉ ትችት እየሰማ በዝምታ ነው የሚያልፈው እባካችሁ አታግሉት በመልኩ የምትቀልዱ ሰዎች ውስጣችሁ አስቀያሚ ነው እሱ ግን በጣም የዋህ ነው በዚህ ይበልጣችኋል
@wwmulu
@wwmulu 27 дней назад
100%
@sadalasadala5852
@sadalasadala5852 24 дня назад
❤በጣም ሰጀመረ የሰው ልጅ ፍት መልኩ አይለካም
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 24 дня назад
Sewelku sayihon wisteria melku new.
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 24 дня назад
በጣም ወላሂ ሀቂቃ ሰው በፍላጎቱ አልተፈጠረም በፈጣሪ ፍላጎት ቢሆን እንጅ በጣም አደንቀዋለሁ ብዙ ይሉታል ባለየ ነው የሚያልፈው
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 22 дня назад
👍❤️
@martakassaye7098
@martakassaye7098 28 дней назад
የሰውን ልጅ በመልኩና በከለሩ የሚያንቋሽሽ ያልሰለጠነ ህዝብ ባለጌ ነገር ግን ኢትዮጵያ ማለት የብዙ ጅንጉርጉሮች ሐገር መሆኗን መረዳት የሚይችሉ ብዙ ሰወች አሉ
@user-yz5zm6mm4k
@user-yz5zm6mm4k 28 дней назад
ህዝብ: አይሰደብም! አንቺ: ራስሽ: ስልጡን: አይደለሽም::
@rishane9576
@rishane9576 26 дней назад
ይግርማል ግን እኮ ኣለማወቃችን ነው እንጂ ለነዚ ሰዎች በመልክ በቆዳቸው የምንሰድባቸው ለፈጣሪ መስደብ ማለት ነው ምክንያቱ ሁላችንም በፈጣሪ እጅ የተሰራን ስለሆንን እና ፈጣሪ ልቦና ይስጠን በስመኣብ ❤
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 27 дней назад
እግዚአብሔር የፈጠርው ፍጥርት በሙሉ ውብ ነው እንደውን ማፈር ያለባችሁ ዱቄት ተቀብታችሁ ምትወጡት ናችሁ
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u 23 дня назад
ትክክል❤
@user-ik2ie3ul3f
@user-ik2ie3ul3f 23 дня назад
😂😂😂😂
@yeshimebetabebaw8792
@yeshimebetabebaw8792 22 дня назад
በትክክል በአርተፊሻል ውበት እያጌጡ ባለው በተፈጠሮው ብቻ የሚያጌጠውን መተቸት ምን ይባላል?
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 15 дней назад
እኮ
@user-nt3it8uy2o
@user-nt3it8uy2o 15 дней назад
እውነት ነው ሲፈጥረው ምን የጎደለው አለ ሙሉ አካል ሙሉ ሰው በእግዚአብሔር የእጅ ጥብ ማላገጥ ማሾፍ ጥበቡን መናቅ አይሆንም? ይህን አስተውለናል እንታረም ሰው እንኳን የሳለው ግዑዝ ስዕል አድናቆት እንኳ ባይኖርለት በርታን ይፈልጋልና
@waantiya12tube
@waantiya12tube 29 дней назад
ይሄችን ኮሜንት የመታዩ በሙሉ የሰማይ አምላክ ያልታሰበ ይማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 29 дней назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🙏
@user-yz5zm6mm4k
@user-yz5zm6mm4k 29 дней назад
አሜን!
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr 28 дней назад
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@zainattrewq1096
@zainattrewq1096 28 дней назад
AMEN Amen Amen 🙏🙏🙏
@SolomonMoges-EwnetinSikeluat
@SolomonMoges-EwnetinSikeluat 27 дней назад
አሜን ። ❤🙏
@ethio125
@ethio125 29 дней назад
ፀባይ ከመልክ ይበልጣል ተባረኩ
@kassarahel29
@kassarahel29 27 дней назад
ጀግና ልጅ ነህ ረጋ ጀነን ብለህ ነው የምታወራው ጀግና!!!! ሌሎች ወንዶች ቢሆኑ ሚሰተ ልጀቻቸውን ክደው ላብ በላብ ይሆኑ ነበር ይችን የመሰለች ሲያደንቃቸው
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 26 дней назад
ሁለቱም ድንቅየኢትዮጵያ ልጆች ናቸው !!ኢትዮጵያ ውብ ናት !አዲሥእበባ ሚኒልክ ትምህርትቤት እይልሁ ህሉት የጋንቤላ የመጡ ወገኖቻችን እንድ ክፍል ነበርን ያንን እሥታወሠኝ!!!በብዛት አዲሥእበባ ቢመጡ ደሥይላል!!!ርቅው ዳር ላይ ብቻከምኖሯ !!!ወንድሞቻችን ናቸው ሥወዳቸው !!!❤
@user-tb5fu1sf8z
@user-tb5fu1sf8z 27 дней назад
እያዳዳችንንአላህሲፈጥረንምርጥአርጎነዉየፈጠረን እናአታሻማቁት።ቆጅየነዉ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 26 дней назад
ስለእውነት በጣም ረጋ ያለች ቆንጆ ልጅ ነች እሱም የደስ ደስ አለው ቅን በራስ መተማመን ያለው የዋህ ይመስላል Both of you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tubeysikit
@tubeysikit 29 дней назад
እዴው የማታ እጀራና የተሻለውን ነገር በሀገራችን ያድርግልን የአላህ ከእበደት ስራ አላህ ይጠብቀን
@user-pz2bx8pw6c
@user-pz2bx8pw6c 26 дней назад
በጣም ደስ የምትል ነህ በራስህ መተማመንህ ከምንም በላይ ያኮራሀል አንተ ምንም አይጎልህም ውስጥህ ደግ እና ቅንነት ነው መሆንህን የማየው ተባረክ እንወድሀለን እሺ❤❤❤❤❤❤
@HirutWAbrham-nm2oz
@HirutWAbrham-nm2oz 26 дней назад
በእግዚአብሔር አርአያና አምሳል የተፈጠረ ሰው ሁሉ ውብ ነው። በነሱ መቀለድ እግዚአብሔርን እንደመሳደብ ነው። ሁለታችሁም ውብ ናችሁ ሲበዛ ደደግሞ የዋህ ናቸሁ በርቱ
@yerasew1
@yerasew1 25 дней назад
ሁለቱም እጅግ በጣም ነው የሚያምሩት። ደስ የሚል ስብዕና ያላቸው ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ናቸው🙏👍
@jonejo8648
@jonejo8648 29 дней назад
ሲንዲ ረ ጋ ያለች ልጅ ነች ። ከዚህ በፊት ኮመንት ላይ ጽፌላት በእውነት መተዋወቅ እፈልጋለሁ ስልኳን ባገኝ
@kiya9587
@kiya9587 29 дней назад
የጋዜጠኛዋ ድምፅ የጋጠኛ ናፍቆትን ድምፅ ይመስላል
@getugebeyehu9296
@getugebeyehu9296 29 дней назад
ትክክል!!
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 24 дня назад
ማን ነውእንደኔ ሲያወራከአፉ ላይ አብርሽ የሩታ ተፈቃሪን የመሰለው ግን???❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደስ ትላላችሁ
@MohammedLeena-lb1qe
@MohammedLeena-lb1qe 29 дней назад
ወይኔ ይሄ ልጅ አማርኛ ይችላል እንዴ ይገርማል ደስ ስል
@user-ee4su6cd8z
@user-ee4su6cd8z 25 дней назад
በእውነት በጣም አድናቅህ ነኝ አይዞህ በርታ በጣም ደስ የሚል ኮፊደንስ ነው ያለህ ከምር ቀጥልበት ትለያለህ😍😍😍
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 24 дня назад
እግዛብሄር በአምሳሉ የፈጠረው ትውልድ ድንቅ ስው ማለት ይህ ነው ተፈጥሮ ፀጋ ነው እግዛብሄር ጥሩ ደረጃ ያድርስህ ጊበዝና ጀግና ኩሩ ኢትዮጵያ ነህና ክበር ይገባሀል ።❤❤🎉🎉
@user-wv4pr1ku8c
@user-wv4pr1ku8c 13 дней назад
ሲዲኒ ኢለመንተሪ ማጂክ ካርፔት በምትማርበት ግዜ አብረዋት የሚማሩ የጋንቤላ እና የሱዳን ተወላጅ ተማሪዎች ይማሩ ስለነበር እና የክፍል ጓደኞቿም ስለነበሩ ለሷ ይሄን ክብር መስጠት አዲስ አይደለም አብሯት ያደገ ነው።እዚህ ደረጃ ደርሰሽ በማየቴ ደስ ብሎኛል።
@tetetety3946
@tetetety3946 29 дней назад
Yha lje beras metmamenu btam nw yamemechagni ❤❤❤❤❤❤
@MsMaryum
@MsMaryum 24 дня назад
የዚን ልጅ ኮፊደንስ ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም በርታ አትስማቸዉ❤🎉🎉🎉
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 24 дня назад
የሚገርም አቀራረብ ከማቅረብሽ በላይ ንግግር ደምጽሽ ሁሉነገሩሽን ለጋዜጣኝነት የተመረጥሽ ዉብ ሰዉ ነሽ በርቺ
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 17 дней назад
እኔ የእዝችን ልጅ እናት በጣም አደንቃታለሁ ብዙዎቹ ኢትዮጵያን እናቶች ልጆቻቸው ዘራቸውን ለውጭ ዎች እኔ ሸጡዋቸው የምለው ምክንያቱም እዛው ካደጉ በነእሱ ተቀርጸው ይወሰዳሉ የእዝች እናት ግን ለኢትዮጵያ ሀብት እንድትሆን ኢችን ቆንጆ አበርክታልናለች።እኛም በመንገዷ ተገኝተን ድጋፍ በሚያሥፈልጋት መንገድ እየደገፍን በኢትዮጵያዊነቷ እንድትኮራ ማድረግ አለብን። እሱም የሚወደ ዱ ያልተበረዙ የውድ ጋንቤላ ልጆቾ
@Tamiratanase
@Tamiratanase 5 дней назад
ሁላችንም የተፈጠሪነዉ ከአፈሪ ነዉ እኔ ይህን ልጅ ስወደዉ❤
@woldaitekola4986
@woldaitekola4986 25 дней назад
እውነትም በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ የሰው ነገር ኣተስማ ያመንክበትን ሁሉም ሞክር በርታ
@abuamar-pb2pg
@abuamar-pb2pg 23 дня назад
ፈጣሪ ከሁሉም ፍጥረት የሰውን ልጅ ውብ አድርጎ ነው የፈጠረው በርታ ❤
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 26 дней назад
ሁለታችሁም አእግዚአብሔር ፍጥረት ናችሁ ቆንጆ ናችሁ ዋናው የፈጠራችሁንም ላመጣና ሊፈርድ የሚመጣውን እየሱስ ክርስቶስን አምኖ መከተል ነው አንቺም ጠያቂዋ ቆንጆ ነሽ ተባረኩ !!!
@user-du1zf2sy5b
@user-du1zf2sy5b 26 дней назад
የኔወንድ አንተን በአምሳሉ ፈጣሬ ውብአርጉየፈጠረህ ናህ በርታ የእኝ ህዝ ብ ከምስራት ማውር ት ይወዳ አንተ በርታ
@Yamii390
@Yamii390 28 дней назад
ቆንጅየ ልጅ ከ ንፁ ልብ ያላት በጣም ነው የወደድዃት እቺ ስንዲ ምትባለው
@HirutWAbrham-nm2oz
@HirutWAbrham-nm2oz 26 дней назад
ሲንዲዬ ባውቅሽና ጓደኛዬ/እንደ እህትሽ ብሆን ደስ ይለኛል በጣም ነው የወደድኩሽ እርጋታሽ የዋህነትሽ ብቻ አላውቅም ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል
@Mama-nu7it
@Mama-nu7it 27 дней назад
You are beautiful both
@paulostekle9292
@paulostekle9292 28 дней назад
The brilliant boy
@DagnewShumye
@DagnewShumye 25 дней назад
ዛሬ ምርጦችን አቀረባችሁ። ሁለቱም የምንወዳቸውና የምናከብራቸው ናቸው። ልጂቱ ያላት ስነሥርዓት ልጁ ያለው ክንፊደንስ ባጠቃላይ ውዽዽዽዽዽድ እናደርጋችኋለን አይዞአችሁ በርቱ ያንዳንድ ኮተታሞች ኮሜንት እንዳይሰብራችሁ ignore አድርጉት።
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z 24 дня назад
የቲክቶክ ስማቸዉን ?? ካወቅሽ & ካወቅክ
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 26 дней назад
እፅብ ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራ!ኢትዬጵያ አገሬ❤❤❤
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 26 дней назад
ይህ ልጅ የምር ሰወደው አይዛህ ሰው ብዙ ያወሩን አተ በርታ🙏💞
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 25 дней назад
በጣም ታምራላችሁ
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 25 дней назад
Both they beautiful inside and out side ( bro my man
@mdmohammed9931
@mdmohammed9931 28 дней назад
በጣም ነው የምወደው ይህን ልጅ
@user-dh2xv9qx2m
@user-dh2xv9qx2m 29 дней назад
Geta yebarkachewu Geta yewdachewal Jesuse motowlachewal 😍😍😍💙💙💙💙💙❤❤❤❤❤
@tenagng8956
@tenagng8956 26 дней назад
ቆንጆ ነህ ጎበዝ ነህ ጠበል ምንም አይወጣልህም ❤❤❤❤❤❤
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 29 дней назад
Beautiful ❤journalist ever
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 8 дней назад
Ganibelawu ayisemachum ❤❤❤❤❤❤❤❤ ewodahalewu dagi negn ke A A
@UoO-yw9xg
@UoO-yw9xg 26 дней назад
The best of best
@coolnassa1420
@coolnassa1420 24 дня назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው እሾህን በሾህ ያራዳ ልጅ አሳቅሽኝ ጥሩ መልስ ሰጠሸው አረ በእውነት አነጋገርሽ የመልስሽ ፍጥነት ምን ልበል አንደኛ...
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 25 дней назад
wow love you guys
@legese103
@legese103 25 дней назад
ኢትዮጵያ ዊነት ሚሰጢር ነው❤❤❤❤ ታምራላችሁ በጣም
@AbuRital443
@AbuRital443 27 дней назад
ene yalegn comment abirew biseru betam be achire gize tekebayinet yagegnalu. yesew lib wusty gigebalu.
@NatnaelDerese
@NatnaelDerese 28 дней назад
Amrobhal ye Amhara lebs aydel lbsu ❤❤
@user-tu2nt5eh7n
@user-tu2nt5eh7n 22 дня назад
ደስስስስስ ስትል የምር ሁሉንም ነገር አሟልቶ የሰጣት ቆንጆ ሴት ❤❤
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 26 дней назад
ውይ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ታምራላችሁ❤
@tdmmessa4074
@tdmmessa4074 28 дней назад
በጣም ደስ ሲሉ ያኑራችሁ
@b.6015
@b.6015 28 дней назад
ታምራላችሁ
@minwyeletmingist6806
@minwyeletmingist6806 24 дня назад
ሁለታችሁም ቆንጆዎች ናቸሁ፡፡ በርቱ፡፡
@user-zk9zr7du6w
@user-zk9zr7du6w 26 дней назад
ያላህ ፈጡር ሁሉም ያምራል❤❤❤
@user-py5sx7dc7i
@user-py5sx7dc7i 26 дней назад
❤❤❤❤ Merci beaucoup
@Hanan-yc5du
@Hanan-yc5du 26 дней назад
ምርጥ ልጅ ነህ በርታ
@user-fx8nq8wb6o
@user-fx8nq8wb6o 29 дней назад
ይገርማል ግን የፈጣሪ ስራ ተፍጥሮን አምኖ መቀበል ግድነው! በጣም ውብናችሁ❤
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 29 дней назад
ትክክል ባምያ
@user-py8jz5fr4q
@user-py8jz5fr4q 25 дней назад
ደስ ትላላቹ
@barkotmuluken581
@barkotmuluken581 24 дня назад
የፈለጉትን ቢሉት ቅናትነው በርታ ተወዳጅ ጋምቤላ ነው ጋምቤላወች የሰለጠኑናቸው
@EgigayehuDamena-pk9so
@EgigayehuDamena-pk9so 25 дней назад
እኔ ግን የምለው በዚልጂ ምንድነው የምትሳደብ ምን ይጎለዋል አየቹ እሱ ግን በጣም ጎበዝ ነዉ በርታ ወንድሜ
@user-bs4tc9bm5w
@user-bs4tc9bm5w 29 дней назад
አየ አንች አማረዪ በሰንቱ ለውደድሺ❤❤❤
@Bybgtbcdhjy
@Bybgtbcdhjy 20 дней назад
ታምራላቹ
@user-hg6sk6zk4m
@user-hg6sk6zk4m 20 дней назад
ማንም ምንም ቢልህ እንዳትሰማ ወንድ ልጅ ነህ ደግሞ ቆንጆ ችክ ስታገኝ ቶሎ ለኩስባት 👍
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 22 дня назад
ደስ ትላላችሁ❤
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 27 дней назад
Esky melkus men hone engzy tekur america betayu tashekbtalchu. Le Ethiopia zega sehon Rasachun lek tadrgalchu
@user-jd3pr2zq2o
@user-jd3pr2zq2o 25 дней назад
ሙሉ ጋምቤላወች በጣም ያሳዝኑኛል ኣላቅምብቻ
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 29 дней назад
ሪቾ እንኳን አደረሳችሁ
@user-ly9nc5pz8j
@user-ly9nc5pz8j 16 часов назад
Ayezohe wenedeme jegenanehe yemetewedede liji nehe bereta
@abdulqehartassew9824
@abdulqehartassew9824 25 дней назад
ለሊል ጄይ እንደምትይልኝ, ጋምቤላ ከተማ ብዙ ነገሯ ደስ ይላል, ግን አንድ ከባድ ነገር ምንድነው የአኝዋክ ወጣቶች ከባድ የሃንግ ስራ ለወጣቶች ብትመክርልን! -የባሮ ወንዝ እና አሳው -የበቆሎ ገንፎ -ሙቀቷ ትንሽ ገበድ.... ሌላ ሌላም ይመለከታሉ
@Aster-up2tc
@Aster-up2tc 29 дней назад
Wow
@maryalrasheed5597
@maryalrasheed5597 26 дней назад
Gomen beduketi tebokito tedibelibilo begomen bekiba yibelali betam new yemitafitew
@fasikawdejen6474
@fasikawdejen6474 28 дней назад
ዋው በጣም ጎበዝ ልጅ ነው
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 15 дней назад
ዋው የራያ ልብስ አምረቡሀል። ልጅትዋ ምርጫ ትችያለች ጅግና ነሽ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 25 дней назад
እግዚአብሔር በሁሉም ትክክ ነዉ❤❤
@DreamOmar-uf4fi
@DreamOmar-uf4fi 27 дней назад
ውደ ወድሜበርታ እወድካለሁ
@GgSupermarket
@GgSupermarket 24 дня назад
Where we read our gen most of nation's will be related with white gen ,but pure Africa is look like him, He must have self confidence ❤❤❤❤❤❤ he is pure ethiopia ,we love him
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 29 дней назад
ምንም አልጎደላችሁ እግዚአብሄር ውብ አድርጎ ሰርቷችኋል ❤❤
@genetabay8968
@genetabay8968 19 дней назад
ውብ ነህ በርታ እይዞህ ከማንም ትበልጣለህ በርታ ገነት ከለንደን❤❤❤😂
@solomonbefekadu9193
@solomonbefekadu9193 26 дней назад
ሰው ፡ እንደሸክላ ፡ ነው ፡ ሸክላ ፡ ደግሞ ፡ ሰሪ ፡ እንዳለው ፡ ሁሉ ፡ እግዚአብሔር ፡ ሸክላ ፡ ለሆነው ፡ ለሰው ፡ ልጅ ፡ ሰሪ ፡ ነው ፡ እርሱ ፡ በሰራው ና ፡ በፈጠረው ፡ ላይ ፡ ክፋ ፡ ቃል ፡ መናገርና ፡ መሳደብ ፡ ከሰሪው ፡ ከፈጣሪ ፡ ጋራ ፡ ጽኑ ፡ ፀብ ፡ መፍጠር ፡ ነው ፡ ስለዚህ ፡ ተጠንቀቁ። ለነገሩ ፡ የሰው ፡ ውነቱ ፡ ውስጣዊው ፡ ባህሪው ፡ ነው ፡ ስለዚህ ፡ በርቱ ፡ አንተ ፡ ወንድሜ ፡ በርታ ፡ ፡ አንታ ፡ አንተ ፡ የተፈጠርከው ፡ በእግዚአብሔር ፡ አምሳል ፡ ነው ፡ ደስ ፡ ይበላችሁ ፡ ፡
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 28 дней назад
ሰላም ወገን ታምራላችሁ ጋቤላ እንመጣለን ባሚያ ኡክራ ይባላል❤
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 23 дня назад
Bamya ybelal mbelaw fre
@simongrmay9975
@simongrmay9975 14 дней назад
በጣም ደስ ትላላቹ ኣንድ ጠረጴዛ የተቀመጠ ኮካና ፋንታ ትመስላላቹ
@bankacademy11
@bankacademy11 28 дней назад
እንቁ ናችሁ በጣም ሁለታችሁን እወዳችኋለሁ በርቱ
@kidusefrem896
@kidusefrem896 24 дня назад
እራሄል እዚህ ሶፋ ላይ ተገናኝተናል ያልሽዉ ከአንዴም ሁለቴ እዚህ ስቲዲዬ አረረረረረ😁😁
@netsitesifaye1466
@netsitesifaye1466 26 дней назад
Betam temeralachuw ❤❤❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 26 дней назад
ለይቶ አለማወቅ ነው ፈፅሞ ቻይና አትመስልም she is beautiful
@merd24
@merd24 22 дня назад
ሁሉም የሥላሴ ፍጥረት ነው። በሥላሴ የእጅ ሥራ መቀለድ ማለት ከኃጢያት ጋር መተባበር ነው። እባካችሁ ልብ ግዙ ወገኖች !!!
@mamesuperman903
@mamesuperman903 26 дней назад
ሲንዲዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ወዬ በይኝ በና😎 አንተኛው ደሞ black is diamond በላቸው! ጋምቤላም እየተመላለስክ ቭሎግ በደምብ ስራ ቻንሱ ስላለክ ክልልክን አስተዋውቅ
@bmnvbjg
@bmnvbjg 29 дней назад
እናንተ ስለተማራችሁ አሸንፋችሁ ወታችኋል። አሁንም የተደበቁ አሉ። እነሱ ላይ ስሩ አደራ። መበሻሸቁ ሊኖር ይችላል። እሱ ችግር የለውም። ማንም ሰው ግን ስራ ለመጀመር ሲነሳ ለራሱ 100% ይስጥ ለሌላው ደሞ 50% ሰቶ ይጀምር። ስብራት የሚመጣው በተቃራኒው ሲሆን ነው። ሁለታችሁ ግን ጀግኖች ስለሆናችሁ ቀጥሉ።
@lucy-lf3ko
@lucy-lf3ko 29 дней назад
የእግሯ ጌጥ ትክክል ነው
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 25 дней назад
የኔ ቆንጆ ስታምር 💗💗💗💗
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 25 дней назад
Rahel :- Top.
@leulleul1389
@leulleul1389 29 дней назад
INTERVIEWER NAME PLEASE ..
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 17 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤the people of Ganbela i love you
@user-bz4vt9rk8t
@user-bz4vt9rk8t 11 дней назад
le birr new yekerebechihu
@user-tl6jr9ou9v
@user-tl6jr9ou9v 29 дней назад
ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ በርች
@yosefyakob1382
@yosefyakob1382 24 дня назад
እንደዚህ ነው ኢትዮጵያዊነት
@user-yy4ps5cg1x
@user-yy4ps5cg1x 25 дней назад
የኔ ዉዶች ስታምሩ❤❤❤
Далее
I Built 4 SECRET Rooms In ONE COLOR!
29:04
Просмотров 9 млн
Sprinting with More and More Money
00:29
Просмотров 66 млн
Backstage or result?😈🔥 @milanaroller
00:12
Просмотров 8 млн
HELLUVA BOSS - THE FULL MOON  // S2: Episode 8
23:10
I Built 4 SECRET Rooms In ONE COLOR!
29:04
Просмотров 9 млн