Тёмный

ሶስት ነገሮችን ለወጣቶች እመክራለው! ክብረት አበበ_ጠብታ አምቡላንስ _ Kibret Abebe _ Impact Podcast_Tebeta Ambulance_Vision 

Impact Seminars
Подписаться 121 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RipleImpact
Tiktok: / impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
ለበለጠ መረጃ: +251988068511

Опубликовано:

 

7 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@user-qe4hq1jk7y
@user-qe4hq1jk7y 21 день назад
ዋው የዛሬው እንግዳ የሀያ አደኛው ክፍለ ዘመን ጀግና ነው እኔም በግብርና በአለም ላይ ንፁህ ምግብ አቅራቢ መሆን ነው የምፈልገው መንገዱንም ጀምሬያለሁ
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 20 дней назад
ሌላ ጊዜም ጋብዙልን ያሬዶ. እናመሰግናለን. አባቴ ጀግና ነሆት ኑሩልን ታስፈልጉናላችሁ❤❤❤
@amelkachtube942
@amelkachtube942 21 день назад
አቶ ክብረት አግዚአብሔር ስላገዘዉና እሱም ጠንካራ ስለሆነ እንጅ የዉነት ሀገራችን ብዙ ክፉ ልብ ያላቸዉ ሰዎች ይዘዋታል 😢...የምር ወጣቱ ለመስራት አልቻለም ሲስተሙ ተቆላልፏል ። በሰዎች ደግነትና ክፋት ነዉ እንጅ ተቋም ኑሮ ይሄ መብቴ ነዉ ይሄ ግዴታየ ነዉ ብለህ ተከራክረህ ምታልፍበት ሀገር አይደለም ያለን !!! እባካችሁ ተባብረን ተቋም እንገንባ ትዉልዱ ተስፋ እየቆረጠ ነዉ የምር ። ያም ሆኖ እነ አቶ ክብረትን የመሰሉትን እያየን ተስፋ አንቆርጥም እየሞከርን ነዉ ። በርቱ እንበርታ ። እናመሰግናለን ሁላችሁንም ❤❤❤
@sewmehone1736
@sewmehone1736 13 дней назад
አቶ ክብረት ጠብታን ስራ በጀመረ ጊዜ ስለ አገልግሎቱ ሲናገር የሰማሁት ካልተሳሳትኩ ሬድዮ ላይ ነበር። እኛ አገር ላይ እንዲህም የሚያስብ አለ በሚል ደስታ ከዛ ጊዜ ጀምሮ እከታተለዋለው። አሁንም ስለደረሰበት ከፍታ ደስ እየተሰኘው እግዚያብሄር የበለጠ እንዲያሰፋው ምኞቴ ነው።
@user-yn1db7ow4k
@user-yn1db7ow4k 21 день назад
Waw des yemil engda neber.yaredo❤
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 20 дней назад
ያሬድ እናመሰግናለን ይህንን የእግዚአብሔር ሰው ስላቀረብህን. እኔ አታምሪም ምንም አትችይም. ስባል አድጌ ግን እግዚአብሔር ይመስገን እችላለሁ ብዬ የፈለኩት ቦታ ደርሻለሁ ወደፊት መሆን የምፈልገው ነገር አለ እሱም በእግዚአብሔር ፍቃድ እደርሳለሁ
@tsedaytube
@tsedaytube 21 день назад
ይሄ ሁሉ ምክር እንደ ውሀ የሚያረካ ስለሰጣችሁኝ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ ❤❤❤
@genetmuktar6284
@genetmuktar6284 18 дней назад
አቦ ጌታ እየሡሥ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ!!! ብዛልን!!!!
@misrakgetu1531
@misrakgetu1531 21 день назад
ውድ ሚድያዬ
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman 21 день назад
ገራሚ ሰው ነው በእውነቱ ።የዛሬው እንግዳ ተመችቶኛል
@user-lf5oc2wu4k
@user-lf5oc2wu4k 21 день назад
Amassing!!!!!thank you!
@ethiolighton9245
@ethiolighton9245 21 день назад
Like አድርጌ ማየት ጀመርኩ❤❤
@endreyassimon
@endreyassimon 21 день назад
እጅግ አድርጌ የማከብርዎት ሮል ሞዴሌ አንስቴዤያን ክብረት አበበ የጠብታ አምፑላንስ መሥራችና ባለቤት "በዓለም ላይ ያለ ንብረት ሁሉ ከአንድ ሰው ሕይወት አይበልጥም " ብለው የተናገሯት የሕይወት መመሪያየ አድርጌ እየተጠምኩበት ነው እና አሁንም ፈጣሪ የሚያስቡትን ራዕዮን ሁሉ እንዲያስፈፅሞት ከልቤ እመኛለሁ የዘወትር አክባሪዎ።
@user-yn1db7ow4k
@user-yn1db7ow4k 21 день назад
Waw betam des.yemil.engda.new...yakerbkew...yardo❤
@yosefmogesjossy7016
@yosefmogesjossy7016 21 день назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@c2beca272
@c2beca272 21 день назад
❤❤❤
@rolex8678
@rolex8678 17 дней назад
Thanks Ato kibret GOD Bless u !
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h 18 дней назад
I learn from this man how to survive . i know you are very professional and very smart . and risky takers . you look like ኡሁሩ ኬኒያታ ከተሳሳትኩ አርሙኝ
@seblezegeye9599
@seblezegeye9599 18 дней назад
I appreciate you kibreye.
@UserFitsum
@UserFitsum 14 дней назад
የሚገርም ፖድካስት❤❤❤
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 21 день назад
ኣረ ባክዎት ኣቶ ክብረት መጽሃፉን ይጻፉት ተሎ ብለው በጣም ያስፈልጋገናል ወጣት ልጆችህም መለወጥ ኣለብን።
@user-fv5nr6om6r
@user-fv5nr6om6r 18 дней назад
Wow betam yemgerm nw sew nehw betam thank you so much ato kibret &yaredo ❤❤
@amehahaile252
@amehahaile252 18 дней назад
please keep it up
@user-fv5nr6om6r
@user-fv5nr6om6r 18 дней назад
Ere bedgame gab on🙏
@hanabrhanu8424
@hanabrhanu8424 20 дней назад
This is very increadble. keep doing the gr8 work and teach us not to give up!
@Mekdim27
@Mekdim27 20 дней назад
'ይሄ አገር ከባድ አገር ነዉ' i liked it
@AlebachewTube
@AlebachewTube 17 дней назад
ያለ ራዕይ የሚኖር ሰው ያለ ኮምፓስ የሚያበርን ፓይለት ይመስላል፡፡ ሁለቱም መንገዳቸውን ብቻ ሳይሆን መዳረሻቸውንም አያውቁም!
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 18 дней назад
Enamesgnalen but Ato Ashenafi tenafkowal enam balebet alhu yebelen endeee sew yasbal eko men nekachu
@daguerjabo
@daguerjabo 21 день назад
Abo dasi sill
@user-MamushA
@user-MamushA 21 день назад
Yaredo Ashiye Lemn tefa??????
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 18 дней назад
Eko yemetal sera laye nw eyalu zimmmm ere balebet hono alhu yeblen please please please
@mezgebuyonas8057
@mezgebuyonas8057 21 день назад
❤❤❤
Далее
Ummmm We "HAIR" You!
00:59
Просмотров 9 млн
Клип Уже На Канале #янгер #shorts
00:15
Ummmm We "HAIR" You!
00:59
Просмотров 9 млн