Тёмный

ሸህ ሙሀመድ ዘይን በተውሂድ ዙርያ በጊራና ***""''' ሸር ያድርጉ ቢጠቀሙ እንጂ አይጎዱም 

Abu Husna Tube
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 141   
@elaftube8280
@elaftube8280 2 года назад
መሻአሏህ አካባቢያችን ሽርክ ይበዛል ዳአዋው ይቀጥል ጀዛኩምሏህ ኸይር👍
@tube-de7qu
@tube-de7qu 2 года назад
እንድህ ሥታሥተምሩ አቤት ሢምርባችሁ ማሻ አላህ በርቱ
@زيناتعلي-ط3ض
@زيناتعلي-ط3ض 2 года назад
መሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይወፈቃችሁ የናተን አይነት መልካም አስተማሪን ኢሻአላህ አሁን ገና ደአዋ እሚፈልጉ ቦታወችን ይዛችሗል ከሱም እልፍ ብላችሁ ዳኖየ ከረሞች በሚሉት እስኪ አስተምራቸው ወላሂ በጨለማ ነው እየተጓዙ ያለው
@aminaawol1499
@aminaawol1499 2 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ 🎁 አሏሁ አክበር🎁🎁🎁🎁
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
ማሻአላህ ተባረክአላህ ከሽርኩ ዋናእንብርት ላይ ዳአዋ በመደረጉ በጣም ተደስቻለሁ ለኡስታዞቻችን አላህ እረጂም እድሜ ናጤና ይስጣችሁ
@hayatlove9551
@hayatlove9551 2 года назад
ሱባሀን አላህ
@somirayoutobi3052
@somirayoutobi3052 2 года назад
Mashalah
@doctorsemiratube
@doctorsemiratube 2 года назад
ሱበሀን አሏህ
@abumuaz2233
@abumuaz2233 2 года назад
ሸህ መሀመድ ዘይን ጀዛከላህ ኸይር ማሻአላህ ደስ ይላል ወላሂ
@nuranura3971
@nuranura3971 2 года назад
የመወደው. ሸኸናቸው አላሕ ይጠብቃቸው
@Aነኚኢነሏሀማአሶቢሪን
ማሻአላህ ደስይላል
@اللهماحفظبلادناتوبيا
ማሻ አላህ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ለዚህ አካባቢ ኡስማንየ መርሳ ውሰዳቸው
@hayatlove9551
@hayatlove9551 2 года назад
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያሸህና ማሻአላህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሙሉዋን ያረብብ
@hadiyahadiya3633
@hadiyahadiya3633 2 года назад
👍👍መሸአላህ
@ፋፊድሬሮቃ
@ፋፊድሬሮቃ 2 года назад
መሻአላህ ደስብሎኛል
@سميره-ذ1ذ
@سميره-ذ1ذ 2 года назад
መሸአላህ ተባረክ እሮህማን
@حواحوا-ش4ل
@حواحوا-ش4ل 2 года назад
ማሻአላህበጣምደስየሚልዳእዋነውጀዛካላህኸይር፡አቡሁስናበርታልን
@ልራመድበተስፋየጊራና-ተ3ፐ
አሏሁአክብር አሏሁክብር
@ሉሉቲዩብ-ኸ8ኸ
@ሉሉቲዩብ-ኸ8ኸ 2 года назад
መማሻአላህ
@Rahmet.yutube.
@Rahmet.yutube. 2 года назад
ጀዛኩሙላህ ከይር ኡዝታዜ
@kedijaadem4480
@kedijaadem4480 2 года назад
👍👍👍☝☝☝☝☝
@ሰአዲቢንትአደም
@ሰአዲቢንትአደም 2 года назад
ማሻአላህ የኛ አባት ሺ አመት ኑሩልን ኡስማን አንተም ተማር ኦኬ
@امصلحدن
@امصلحدن 2 года назад
ያላህህህ ጀዛኪላሁ ኸይር ስመኘው ነበር አልሀምዱሊላህ
@adfasxf5270
@adfasxf5270 2 года назад
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ሀያታችሁን ያርዝምልን
@seadamahmudi1623
@seadamahmudi1623 2 года назад
መሻአላ መሻአላ ወላሂ ደስታየን መቆጣጠር ያቅተኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ወላሂደአዋ እሚያስፈልግበት ቦታ
@ቤንትአጂሞሰ
@ቤንትአጂሞሰ 2 года назад
👍👍👍👍
@አልሀምዱሊላህ-ገ1ዠ
@አልሀምዱሊላህ-ገ1ዠ 2 года назад
መሽአላህ በርቱ
@hgfqhjaghs5075
@hgfqhjaghs5075 2 года назад
መሸአላህ በዚህ በመማር ማስተማር ቀጥሉበት ደስይላል እደኔ አገራችንን በድኗ ትኩረት አድርጋ ማየት የሚያስደሰተው
@yfemuhikmanegnaellahmdulil6029
@yfemuhikmanegnaellahmdulil6029 2 года назад
ማሻአላህ እልህ ያበርታችሁ ሹኸ እልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@ወሎየውነኝእኔ
@ወሎየውነኝእኔ 2 года назад
አገራችን በቢዳአና በሽርክ የተጨማለቀነው እና ትምርትያስፈልገዋል ጀዛኩሙላሁኸይረን ይቀጠልበት አላህይጠብቃችሁ ሽርክና ቢዳአን ዝቅ አዲርግላችሁ ተውሂዲን ከፍአዲርጉ ተውሂዲን አስተምሩ አላህ ጀዛችሁንይክፈላችሁ አስተምሩልን ቤተሰቦቻችንን አላህሂዳየ ይስጣቸው ያረብ ያረብ
@ahmedmi2627
@ahmedmi2627 2 года назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል።በዚሁ ዳእዋው መቀጠል አለበት። ቀጥሉበት። ጀዛኩም አላህ ኸይር
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل 2 года назад
ማሻአላህ ሸሃችን አላህ እረዥም እድሜ ይስጥልን
@Tube-gb4ey
@Tube-gb4ey 2 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛኸላሁ ኸይረን
@zahrazh5293
@zahrazh5293 2 года назад
መሻአላ አላህ እረጂም እድሜ የስጣቼሁ ለመሻሂዩቻቼን
@ዩስራቢንትአሊየኬሚሴዋ
ኡስማን። ውንድሜ ጅዛክ አላህ ክይር። ይህንን ፍትዋ በማቅርብህ።
@تتثتني
@تتثتني 2 года назад
መሸአላ ተባረከላ
@መሬምሁሴን-ፈ7ቘ
@መሬምሁሴን-ፈ7ቘ 2 года назад
ጃዛክአላህኽይርሸይኽ. እረጂምእድሜናጤናአላህይሰጣወት
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
ማሻአሏሕ
@ኢልሀምአወል
@ኢልሀምአወል 2 года назад
ማሻአላህ የምጎጎለት ተምህርት ነበር ለወሎ ህዝብ
@ousman.chekole-oc
@ousman.chekole-oc Год назад
አጂብ ወላ ማሻ አላህ
@SumeyaSumya
@SumeyaSumya 2 года назад
ማሻ አላህ ተበረክ አለህ
@moumenaseraj2674
@moumenaseraj2674 2 года назад
አላሁመ ሰሊይ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ ጀዛከላህ ኸይረ ሸሁና
@mekiyamohammed2785
@mekiyamohammed2785 2 года назад
ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር
@ሁልገብዩቱብ
@ሁልገብዩቱብ 2 года назад
መሸአላህ መሸአላህ ሸር ሸር አርጉ
@ሰኢድማኛ
@ሰኢድማኛ 2 года назад
ማሸአላ
@haleemahalee462
@haleemahalee462 2 года назад
መሸአላ።በጣምደስይላል።ወሎላይ።ብዙሸርክ።አለ።ጠንክሩ።አላህይገዲፍቺሁ።አስተምሩ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 2 года назад
ማሻአላ ማሻአላህ
@ዙዙየመርሳዋ
@ዙዙየመርሳዋ 2 года назад
ጅዛካሏሕ ኽይር ኡስታዛችን ሑሏንም አከባቢ በጎመኛችሑልን
@ሀቢባ-ቈ5ጐ
@ሀቢባ-ቈ5ጐ 2 года назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር
@aminaawol1499
@aminaawol1499 2 года назад
ጀዛኪላዉ ኸይር ሸሀችን አላህ ያቆይልን አላህ አምሳያችሁን ያብዛልን ያረብ
@ሪሀናቻናል
@ሪሀናቻናል 2 года назад
አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@ፊርዶወስቲዩብ
@ፊርዶወስቲዩብ 2 года назад
እረጅም እድሜ
@seadab2764
@seadab2764 2 года назад
ማሻአሏ በርቱልን
@neimagemil6260
@neimagemil6260 2 года назад
ማሸ አላህ ኡስማን
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን ነኢማየ
@doctorsemiratube
@doctorsemiratube 2 года назад
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 2 года назад
ሸሀችን ያነሱት ነጥብ እጅግ በጣም አስፈላጊነዉ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ይህንኑ ሲል ነበር
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 2 года назад
ማሻአላህ።።ማሻአላህ
@ሪሀናቻናል
@ሪሀናቻናል 2 года назад
ማሻአላህህ
@timatim1607
@timatim1607 2 года назад
ማሻአላህ በረቱ
@zemzemyotube6536
@zemzemyotube6536 2 года назад
ኡስታዝ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ተውሂድን አስተማርክልኝ ያገሪን ሰዎች ደጋግሙልን ኡስታዝዝዝዝ
@اللهاكبر-ح7ف1د
@اللهاكبر-ح7ف1د 2 года назад
ማሻ አሏህ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ኤረ መርሣ ውሠዳቸው
@iloveethiopia2653
@iloveethiopia2653 2 года назад
ማሻአላህ
@ሀሊማ-ፐ4ደ
@ሀሊማ-ፐ4ደ 2 года назад
መሻአላህ ማሻአላህ. ሸሀቺን. እዲሜና ጤና ይስጥህ ያረብ. በአሁን. ሰአት. ይሄ. ዳእዋ. ነዉ. የሚያሰፈልገዉ. ሺረክ ን. ቢደአን. ማሰተማረ. ያሰፈልጋል.
@ኡሙኢስራYouTube
@ኡሙኢስራYouTube 2 года назад
መሻአላህ ጀዛኩምአላህ ኸይርን
@swaswaa6539
@swaswaa6539 2 года назад
መሻአላህ አላህ ይጨምርላቱህ የዚህ አይነት ዱአ በኛ አገር ያሰፈልጋል ወርቄ እሚባል ሀገር ቀብር ሂደዉ አፈሩን በዉሀ ይጠጣሉ ሰለት ይሳላሉ ፍየል ይዘዉ ይሄዳሉ ብዙ ነገር አለ እደዉ የቻለ ሰዉ እዛቦታ ሂዶ ጥሪ ያድርግ
@fatmaail6115
@fatmaail6115 2 года назад
ጂዛኩም አላህ ህይር
@mekiyamohammed2785
@mekiyamohammed2785 2 года назад
አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@حليمهعلي-ب9ق
@حليمهعلي-ب9ق 2 года назад
እረጅምእድሜ ለዳኢወቻችን
@ሰኢድማኛ
@ሰኢድማኛ 2 года назад
ላይክ
@fghjsfhjkk3181
@fghjsfhjkk3181 2 года назад
جزاك الله خير الجزاء
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 2 года назад
አላህ።።ይጠብቅችሁ
@faafiiwalloo8210
@faafiiwalloo8210 2 года назад
መሻአላህ አላህ አክበር
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 2 года назад
ማሻ አላህ ሸሀችን ጀዛኩም አላህ
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 2 года назад
አላህ።ይጠብቃቸው
@بينتبابا-ه6ب
@بينتبابا-ه6ب 2 года назад
ማሻአላህ ሀቂቃ ደስይላል ቀጥሉበት በጣም ስለሽርክ በጣምነው የተዘፈቁት
@Ekramwollotube
@Ekramwollotube 2 года назад
Aselemelekem werehemeteleh webereket mesheleh
@mohmmedhera6453
@mohmmedhera6453 2 года назад
ማሻአላህ አላሁ አክበር
@የህልሜታጋይ
@የህልሜታጋይ 2 года назад
ማሻ አላህ አላሁ አክበር 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ጀዛኩም አላህ ኸይር
@nefisamuhaba7676
@nefisamuhaba7676 2 года назад
እንዴት እደመወዳቼው አላህ ይጠቃቼው
@fuhhg1808
@fuhhg1808 2 года назад
አላህ ኦለማወችን ይጠብቅልን ከሽርክም አላህ ይጠብቀን ያረብ
@hadiyahadiya8585
@hadiyahadiya8585 2 года назад
ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ ቀጥሉበት እሱአካባቢ ወጣም ብሎ ገጠሩ ላይ በጣም በሽርክ ተከናንበው ነው ያሉት ቤተሰቦቻችን ምከሩልን የአላህ አባቴም በተደበለቀ ከዚህ ዳእዋ
@sumeyaabdurahman1711
@sumeyaabdurahman1711 2 года назад
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ በርቱልን ኡማውን አንቁት ወላሂ እንደት ደስስስ አለኝ አልሀምዱሊላህ
@doctorsemiratube
@doctorsemiratube 2 года назад
አላህ ረጅም እድሜይስጥልን ለኞ ሂድያይስጠን
@jemalhusen9635
@jemalhusen9635 2 года назад
መርሳም ሀራም አረሪትም ይህ ትምህርት ያስፈልጋል
@Rahmet.yutube.
@Rahmet.yutube. 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ ማሽ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@hayathayat8714
@hayathayat8714 2 года назад
ወሎ ውስጥ ብዙ ሽርክ አለ እባካችሁ በተቻላችሁ አቅም ዳአዋውን ቀጥሉ መሀበረሰቡን ከኽርክና ቢዲአ እደርቅ የተወሂድ ትምርቶችን አስተላልፉላቸው ጀዛኩምሏህ ኸይር
@የህልሜታጋይ
@የህልሜታጋይ 2 года назад
ወላሂ በጣም ጥሩ ነው እሱ አካባቢ ዳዕዋ ያስፈልጋል
@turyetoore6938
@turyetoore6938 2 года назад
ማሽ አላህ ተባረክ አላህ ጀዛኩም አላሁ ኸይራ ወንድሞች በገጠራማው ከሀይቅ በታች ማለትም። በቀበሌ 016 ወርጣዬና ናበ17 በሠግለን ሁሉም ሙስሊም ነብር ህዝቡ ግን የተውሂድዳዕዋ አልደረሣቼውም እንዲሁም በዙሪያው በዬጁ ከሚሌ ማዶ
@ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ
ማሻአላህ በየሀገሩእየሄዱ ቢያስተምሩ ጥሩነበር
@bcghbgdgg570
@bcghbgdgg570 2 года назад
አህለንእስማንእረአባየአየሁትጊራናጀዛከላከይር
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
الله كبر
@ዩስራቢንትአሊየኬሚሴዋ
በማንም መማል። አይቻልም። ኢለ። በአላህ። ሱባነውታአላ። ብቻ እና ብቻ ነው
@fatimasaeed15
@fatimasaeed15 2 года назад
ጀዛኩምላ ኸይረን አላህ እድሜያቸውን ያርምልን ግን በአድግዜ አይመለሱም በተቻላችሁ አቅም ፕሮግራሙንደጋግማችሁ ብታስተምሩ ጥሩነው አላህ ሽርክር ከሀገራችን ያጥፋልን
@omuhekemazed2664
@omuhekemazed2664 2 года назад
እረ የመርሳን ህዝብ በትንሹም ቢሆ ከእውነት ታደጉት ሸር
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
ማሻአላህ እረሸህ ወደገጠርትንሽወጣበሉ በተለይጭረቻ አኮባቢአባመንየ አካሴእያሉ ሰወእያለቀን
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 2 года назад
ጀዛክላህ ያሸህ ሁሌም ምኞቴ ነበር ገጠር ላይ አንተ እና ሳዳት ዳእዋ እንዴታደርጉ
@بنتمحمد-ط3ص
@بنتمحمد-ط3ص 2 года назад
አላሁ አክበር
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ብንት መሀመድ ቤተሰብ አድርጊኝ
@ሐቅንእጅሰዉንአትከተል
ቀጥሉበት ዳእዎዉን እረመዳኑ ጋር እየተዘዎወራችሁ ተዉሂድን አስተምሩ የወሎ ማህበረሰብ የተዉሂድ ዳእዎ ነዉ የጠማቼዉ አላህም እድታረቀን ካለንበት ፈተና እድንወጣ ወደ አላህ መመለስ ነዉ
@ጣዝማማር
@ጣዝማማር 2 года назад
አማች እና መቃብር እራቅ ሢል ነው ይላሉ የኛ ሀገር ሠው
@ቢንትአህመድየኢልምፈላጊ
እንደዚህ ነው ማስተማረ ያለባችሁ መቀጠል ያለበት ነገረ ከሁሉም በፊት ቤተሰቦቻችን ማዳን አለብን ከሽረክ አለም ያአላህ
Далее
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
Просмотров 1,4 млн