Тёмный

ሸህ ኢማም ቆቦ sheikh imam kobo menzuma شيخ امام قبو 

መጅት መንዙማ 100k
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 165 тыс.
50% 1

የተወዳጁ ሸህ ኢማም ቆቦ ከሪሚል ጀዲ የሚሰኘው የሸህ ጫሊ ሀድራ። ብዙን ግዜ ከራምሳ በሁዋላ ነው የሚባለው።
መጅት መንዙማ
mejit menzuma

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 369   
@ኸዲጃየረሱልወዳጅ
@ኸዲጃየረሱልወዳጅ 4 года назад
ወየዉ ወየዉ ወየዉ የሰይዳችን ያለህ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም አይ ሶፈዓ ነቢ ወሏሂ መንዙማ ዉስጤ ነዉ አሏሁ ተዓላ ይጠብቃችሁ ሙሂቦቻችን እናንተን የሚጠላ አሏሁ ተዓላ ይጥላዉ ነቢ መጀን ያሰይዲ ያረሡለሏህ አቦ ጭራሽ መንዙማማ ስሰማ የረሡል ፍቅር መድረሻ ነዉ የሚያሳጣኝ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፊሲ ያረሡለሏህ😭😭😭😭
@አላህከርም
@አላህከርም 4 года назад
ማሻአሏህ ስታምሩ አሏህ ይጠብቃችሁ ምቀኛችሁን አሏህ ያርቅላችሁ መዙማን የሚጠሉትን
@5363
@5363 4 года назад
አሚን
@Rose-xh6bk
@Rose-xh6bk 7 месяцев назад
የሸህ ሰኢድ ኢብራሂ ጫሊ ቀደሰሏሁ ሲረሁ ማድህ ማሻአሏህ ተባረከረ ረህማን
@الحَمْدُِللهاللهأكبر-ه5ن
እኔ ግርም የሚለኝ ነገር ማሻአላህ የምትሉ ሰወች ጥሩ ያልሆነን ነገር ማበረታታት እረ እራሳችንን ከሽርክ እናውጣ ድን እንማር
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg 4 года назад
@الحَمْدُِللهاللهأكبر-ه5ن
@@Ali-jc8sg ማለት "ቱ"🤔
@zabura9603
@zabura9603 4 года назад
ማለት እንደት ስለማታዉቂዉ ነዉ ዝም በይ
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg 4 года назад
@@zabura9603 ✔
@አህመድሚዲያ
@አህመድሚዲያ 4 года назад
አንተ የነቢዩ ጠላት
@Sነኝየረሡልወዳጂ
@Sነኝየረሡልወዳጂ 4 года назад
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ሶለሏህ አለይሂ ወሠለም👏👏የኛእንቁወችአሏህይጠብቃችሁ
@neimabenitbaba8336
@neimabenitbaba8336 3 года назад
ምን ክክክክክኸረ በሳቅ አሏህ ሂዳ ይስጣችሁ ከከከከከከ
@Rhamat-by4vo
@Rhamat-by4vo 5 месяцев назад
ማሻአላህአላህይጠብቃችሁ
@hyathussin6459
@hyathussin6459 4 года назад
ደረሴ
@fatuma8181
@fatuma8181 4 года назад
አሠላሞአለይኩም ወያጀመአ ያረብ ደሥ ስትሉ አላህዬ እሲ በዱአ አትርሡኝ ቃልቻ ባል ነው ምኞቴ
@5363
@5363 4 года назад
አላህ ይወፍቅሽ
@zebiba1330
@zebiba1330 4 года назад
ቃልቻ ባል መስሎ እጁ ቢለሰልስ አራግፎሽ ይሄዳል ሰደቃውን ሊልስ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@5363
@5363 4 года назад
መምሰልኮ መሆን አይደለም።
@ethio_video_make9556
@ethio_video_make9556 4 года назад
አቦ በረካ ሁኝ ። እንግድህ የኛ እምነት ይሄ ነው ። ጥርት ያለው እስልምና ይሄ ነው ።
@wadimaalabri1573
@wadimaalabri1573 4 года назад
ማሺአላህ ያምራል አንቺ አመዳም ሁላ የነበርሺበትን አስታዉሺ የአሁን ሳይሆን የበፊቱን እሺ አላህ ይጨምርላቸዉ
@wadimaalabri1573
@wadimaalabri1573 4 года назад
ሳህ የኔምር
@ethio_video_make9556
@ethio_video_make9556 4 года назад
@@wadimaalabri1573 አቦ በረካ ሁኝ ። ስለቀባተሩ አይደለም ። እንግድህ የኛ እምነት ይሄ ነው ። ጥርት ያለው እስልምና ይሄ ነው ።
@ethio_video_make9556
@ethio_video_make9556 4 года назад
SUB adrgugn
@LS-sl1nz
@LS-sl1nz 4 года назад
ትክክል ሁሏም የነበረችበትን ረሳች እዚህ አረብ ሀገር የመጣች ግዜ ሀራም ሀላል ማለት ጀመረች አመዳም ሁላ
@خديجة0000
@خديجة0000 4 года назад
@@LS-sl1nz 😂😂. አላህ ይጨርስልን እና
@suleymanyimam278
@suleymanyimam278 4 года назад
ማሻአላህ አቦደስይላሉ ጌታየ በሀድራው ተደልቄ እማስደልቅ አርገኝ
@ethio_video_make9556
@ethio_video_make9556 4 года назад
አቦ በረካ ሁኝ ። ስለቀባተሩ አይደለም ። እንግድህ የኛ እምነት ይሄ ነው ። ጥርት ያለው እስልምና ይሄ ነው ።
@ፎዚነኝየረሱልወዳጅ
ማሻ አሏህ ተባረከሏህ ወቅትዩ ሸኽ ኢማም ቆቦ አቦ ሀያያያት አሏህ ይሥጥሁ መገን ሙሂቦች
@5363
@5363 4 года назад
Ameeeen
@ethio_video_make9556
@ethio_video_make9556 4 года назад
አቦ በረካ ሁኝ ። ስለቀባተሩ አይደለም ። እንግድህ የኛ እምነት ይሄ ነው ። ጥርት ያለው እስልምና ይሄ ነው ።
@خديجة0000
@خديجة0000 4 года назад
@@ethio_video_make9556 ነአምጂ ወሏሂ ያበጠዉ ይፈዳ
@ከዘረኝነትየፀዳሁኢትዮጲያ
በጣም ያምራል ደስ ስትሉ ማሻ አላህ እናተ ሀራም ሀላል የምትሉ ሁላ መጀመሪያ እራሳችሁን ፈትሹ አታስመስሉ ይሄ ዱሮ ያለ ነገር ነዉ አድስ አይደለም ይልቅ አፋችሁን ቆጡቡ እየተሳደባችሁ ወንጀል አታጠራቅሙ ስድብን ማን ሀላል አደረገላችሁ ከደበራችሁ አለማየት እየተሳደባችሁ ሙስሊሞች ነን ትላላችሁ ካአንድ ሙስሊም ሰዉ ስድብ አይጠቡቅም እህንግዜ እኔንም ለመሳደብ ትሯሯጡ ይሆና በተረፈ
@jemalomer5080
@jemalomer5080 4 года назад
ماشاء الله sah wellahe neyachew khyir new ye allah ye resul Mohammed saw fikerchew eyegeltsew new be den fiker yabedu nachew allah yeqrbelachew: :
@ethio_video_make9556
@ethio_video_make9556 4 года назад
አቦ በረካ ሁኝ ። ስለቀባተሩ አይደለም ። እንግድህ የኛ እምነት ይሄ ነው ። ጥርት ያለው እስልምና ይሄ ነው ።
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg 4 года назад
በረካሁኚ የኔ ኤህት 😘😘😘😘😘አላህ ይጠብቅሽ እንደውኮ ጉድነው እስልካቸው ውስጥ 20፣30,ሙዚቃ ጭነው መውሊድ ሀራምነው ይላሉ ሙዚቃ እያዳመጡ የድን ተማሪነን ይላሉ ይሄኮ የአያቶቻችን ፈለግነው ደግሞ የልብስ እንጂ የሀይማኖት ፋሽን የለውም ደግሞ እቁርአን ላይ ያለውን ነው ያሉት ምን አጠፉ?
@zabura9603
@zabura9603 4 года назад
አቦ በረካ ሁኒ እኔም አጀቴ ጭሷል በነዚህ ከክርስቲያን በማይሻሉ ቱቱ
@ከዘረኝነትየፀዳሁኢትዮጲያ
ምን ላድርግ ብለሺ ነዉ በየሚድያዉ በየ fbዉ ሲቀባጥሩ እየዋሉ ሙዚቃቸዉን ፊልማቸዉን ሲቀጠቅጡ ይዉላሉ እዝህ መተዉ ፈተዋ ስጭ አዋቂ ነን ይላሉ ጉክ ኮ ነዉ ዉስጥን ሳያፀዱ በአፍ መቀባጠር ምን ይሉታል
@nuraarage4237
@nuraarage4237 4 года назад
እናንተ በኮሜንት ሽርክ ነው እያላችሁ አፋችሁን የምትቀዱት ይሄኔ ቀናችሁን በሙዚቃና በፊልም ጊዜያችሁን የምታሣልፉ ሙናፊቆች ነችሁ
@zeharaali8675
@zeharaali8675 4 года назад
የሚናገሩት ሀራም ባይሆን ድቤና ማጨሻ ምን ይሠራል አሏህ ይጠይቃናል ረሡል ሠ ወ ወ ይሄነን አላረጉም አርጉ አላሉም ሥለዚህ መጥፎ ባህል ነው
@fatumatube4755
@fatumatube4755 4 года назад
ወደቻናሌጎራበይ
@ልኑርበተስፋልኑርበተስፋ
ሲጀመር ሸርክ ሀላል ሱና ምን እንደሆነ ሳታውቁ ሰው አትረብሹ ያዋቂ ጃሒሎች
@munanasir3493
@munanasir3493 4 года назад
ንገሪልኝ አውቀው ለጠመሙት ሠይጣኑ ስላጠመማቸው እንደዚ አይነት መንዙማ አይወዱም ጭራሽ ቢዳዐ ይላሉ ሒዳያ ይስጣቸው
@bossbaba3751
@bossbaba3751 4 года назад
ሙናፊቅ አይባልም እኛ መዉሊዲ ሺርክነዉ አላልንም ብቻ ቢደአነዉ ቢደአንደሞ ግዲ መራቅ አለብን አዲሰዉ ሙናፊቅ ማለት ከባዲነዉ ሂዳያ ይስጥሽ አቺኮ ሀዲራዉ መአናዉገብቶሽ ሳይሆን ዲምፃቸዉ ደስብሎሽነዉ በለፍብወለዲሽ የምቴጂ መጀመሪያ ሀዲራ የምታዳምጭበትን ሠአት ስለአቂዳ ባዳመጥሽበት ይበልጥ ነበር
@እማእወድሻለሁ-ዸ7ገ
@እማእወድሻለሁ-ዸ7ገ 4 года назад
እነ መሻአላህ ለምኑ ነው ማሻአላው አላህ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረብ ወሎ በግማሽ ይህ ነው የሚስተዋለው
@የወሎውአባሳደር
@የወሎውአባሳደር 4 года назад
ወላህ ሀራም ነው ስራቸው ቢደአ ብቻ አይገልፀውም
@baburebaburu743
@baburebaburu743 4 года назад
masha allah , sheih chali rehimehullah
@تزثتتتقتتثنتتث
@تزثتتتقتتثنتتث 4 года назад
እስቲ ሙዙማ ድቤ የሚከለክል አንድ ሀዲስ የሚጠቅስልኝ አለ ተነብዩ ጀምሮ እስከ ሰባትመቶ ድረስ ባሉት የሚጠቅስልኝ አለ
@zeharaali8675
@zeharaali8675 4 года назад
ነብያችን ሠ ወ ወ በነበሩበት ዘመን አልነበረም ሥለዚህ ቢዳአ ወይም ወደ ቄሶቹ መዝሙር እየተመሣሠለ ሥለሆነ ቢቀርሥ ከበሮ የቄሥ ነው ይሄ አይጠፋሽም መቼም
@5363
@5363 4 года назад
@@zeharaali8675ወላሂ የለም በይስኪ። እኔ ኮ ግርም የሚለኝ አናክም የምትሉት ነገር የለም ። ጦለአል በድሩ አለይና እያሉ በድቤ አይደል የተቀበሉዋቸው።
@ኡሙከውሰር-ዠ7ዐ
@ኡሙከውሰር-ዠ7ዐ 4 года назад
እሚያስተላልፍት ቃላቶች በደንብ ስሚ በብዛት ምን እንደሚሉ አይታወቅም በዛላይ ሺርክ ነው የሚሉት ባለዛር ይመስል እያጨሱ እየቃሙ መሰለሽ እንዴ ሶሀባዎች የነሸዱት
@mehamedsiyed7833
@mehamedsiyed7833 4 года назад
@@zeharaali8675 እኛ በሸሪአችንላይ ሡናና ሙባሕ በመባል ነው የሚታወቀው ድቤ ሡሐቦችም ተሠብሥበው ነብዩን ( ሠ አ. ወ) ያወድሡነበር ከየት ተገኝቶ ነው ሽርክነው ቢደአነው በማሥረጃነው መከራከር
@عبدراحمانإبنمحمد
@عبدراحمانإبنمحمد 4 года назад
@@zeharaali8675 ወደዚህ ይጠጋል አይጠጋም ማለት ሳይን መረጃ መጥቀስ ነው እንጅ በጥላቻ ሳይሆን በመረጃ 😎
@munanasir3493
@munanasir3493 4 года назад
ሱብሀነላህ ዋውውውውውውውውውውውው ወይ መደድ
@ቲቲነኝየባቦዋ
@ቲቲነኝየባቦዋ 4 года назад
الله الله الله الله مش ءالله صل الله عليه وسلم
@ኡመርሀበሻው
@ኡመርሀበሻው 4 года назад
ማሻ አሏህ
@GcgF-qp8jv
@GcgF-qp8jv Год назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@seidlife4359
@seidlife4359 2 года назад
ወየው ወየው ወየው ሀድራ ሊላ
@baburebaburu743
@baburebaburu743 4 года назад
mejit , our asset !
@juharahmed4295
@juharahmed4295 4 года назад
ማሻ አሏህ አላህ ያቆያችሁ
@ሀሲናወሎየዋ
@ሀሲናወሎየዋ 4 года назад
ይሁን
@kuwait6711
@kuwait6711 4 года назад
አይይይይይይይዮዮዮለየሀየሀየ
@ሀድራናፋቂሀድራናፋቂነኚ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ እንደዝህ ነዉ ሀዳሬ ማለት ወላሂ አላህ እረዚም ሀያት አፋያ ጋር ይስጣችሁ ያረረረረረብ
@5363
@5363 4 года назад
አሚን ሸክረን
@sadaahmd1678
@sadaahmd1678 4 года назад
አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧንረጅም አላህ ሂዳውን ይሥጠን
@ethio_video_make9556
@ethio_video_make9556 4 года назад
አቦ በረካ ሁኝ ። ስለቀባተሩ አይደለም ። እንግድህ የኛ እምነት ይሄ ነው ። ጥርት ያለው እስልምና ይሄ ነው ።
@sadaahmd1678
@sadaahmd1678 4 года назад
@@ሀድራናፋቂሀድራናፋቂነኚ ስሚ ታወቅሽውማ ደነዝ እደናተ አይነቱነው እሺ እናተ የዲን አጭበርባሪውች እናተ ደላላሁላ የጥመት አጃዎች ሙብተዲኦች ቀብር አምላኪ ሁላ እናተ የሀሰን ታጁና ያብደላ ሀረሬ የጥመት ተከታይሁላ አሁንኮ እናተ ተውሂድን አሻፈረን ብላችሁ በቢደአና በጥመት አጃነው ተዘፍቃችሁኮነው የምትገኙት አዲስ ፈጠራኮነው የምፈጥሩት አላህ ሂዳውን ይስጠን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@sadaahmd1678
@sadaahmd1678 4 года назад
@@ሀድራናፋቂሀድራናፋቂነኚ ሥራችሁን ዘርዝረው ሢነግሯችሁ ያቃጥላችኋል ሠህ
@محبالنبي-ك2ش
@محبالنبي-ك2ش 4 года назад
MashaAlha
@HhhUu-o1d
@HhhUu-o1d 4 месяца назад
صلي الله عليه وسلم❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mameabdela3395
@mameabdela3395 Год назад
Haye chebel gudddd eko new wellaho hayatttttttt
@munanasir3493
@munanasir3493 4 года назад
ኢሔን የመሠለ መንዙማ ቢድዐነው የምትሉ አላህ ወደራሳቹ ይመልሳቹ አላህ መላ ይበላቹ
@bossbaba3751
@bossbaba3751 4 года назад
በዲአነዉ አዲተሳታዉቂ ደሞ እመክራለሁ ትያለሽ
@bossbaba3751
@bossbaba3751 4 года назад
የሳዳት ከማልን ደእዋ አዳምጪዉን ማብራሪያ ታገኛለሽ
@bossbaba3751
@bossbaba3751 4 года назад
እኔም ስት ሀዲራአሳልፌ አለሁ ግን አልጠቀመኚም መገዲ አስአገለለኝ
@munanasir3493
@munanasir3493 4 года назад
@@bossbaba3751 ኢሔኔ ስልካቹ በስንት ቢዳዐ ነገር ተሞልቷል መንዙማው ቢድዐ ነው ትላላቹ
@bossbaba3751
@bossbaba3751 4 года назад
@@munanasir3493 መዙማ አዉቢደአነዉ እኔራሱ መዉሊዲ አከብር ነበር ግን እዛመዉሊዲ ብዙ መገዲ የሚያስለቅቅ ይወራል ። አሁን እዚህ ሀዲራ የሚባልበት ቦታ ቂርአት ቀርቻለሁ ወረባቦ ልዪቦታዉ ኢጀርሳ 018 የሚሰራዉ ሺርክ ሱብሀነሏህ ብቻ ሂዳያ ይስጣቸዉ
@ነኢማሙሀመድ-ቨ3መ
@ነኢማሙሀመድ-ቨ3መ 4 года назад
የአለህ ጥበቃ አይለያችሁ ሀያት ጀባ አቦ
@Awad-iu8bp
@Awad-iu8bp Год назад
አላህ፣ሶፍዮችንይጠብቃቸው፣ወሀብይከሚባሉሙናፊቅ፣ይጠብቃችሁ፣አላህረቢልአለሚን፣ተቅዮቻችንን፣እርሜቸውን፣እስከጥግ፣ያርግልን፣እኔ፣ሶፋዮች፣ውስጤም፣ነፍሴምናቸው፣ከአላህሱበሀነወተአላ፣እና፣ከነብያችን፣አለይሂሶላቱሰላም፣ቀጣይ፣እይታየ፣እስትፋሴምናቸው፣
@yasirahmad8751
@yasirahmad8751 4 года назад
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅልን
@5363
@5363 4 года назад
Amen
@TalkShowLive
@TalkShowLive 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ረጂም ሃያት ከሙሉ አፊያ ጋር ይስጣችሁ!
@5363
@5363 4 года назад
አሚን ሹክረን
@Eman-mw1jx
@Eman-mw1jx 4 года назад
@@5363 ኧረ ተዉ ጅህልና ይብቃችሁ ወደ ተዉሂድ ተመለሱ አላህ ይዘንልን ይዘንላችሁ አላሁም ሙስታአን
@ሀሲናወሎየዋ
@ሀሲናወሎየዋ 4 года назад
ይሁን
@rahimatube5792
@rahimatube5792 4 года назад
ሰዉን ከመስደብና ከመዘለፍ አላህ ይጠብቀን ተሳዳቢወች ልብ ይስጣችሁ ሰው የፈለገውን እምነት መከተል ይችላል ማን የጀነት ማን የጀሀነም አላሁ ሱብሀነ ወተአላ ብቻ ነው አዋቂው ብዙወቻችን ሰውን ማንቋሸሽና መተቼት ልቅና የሚመስለን አለን ግን ይሄ ከአንድ ሙስሊም የሚጠበቅ ስነ ምግባር አደለም።
@nefesaalnefesa773
@nefesaalnefesa773 4 года назад
ማሻአሏህ ማሻአሏህ እንደት ደስ ይላል አሏህ ይጠብቃችሁ
@መርየምወረታዋየዓብደርይ
እንደዚህ ነው ሀድራ አደብ ያለበት ቀኝ እጅን አውጥቶ ዘበል ዘበል ጨብ ጨብ ድብ ድብ ዲቢውን አሏህ አሏህ አሏህ ወድምዋ እስኪ አይዞህልነ አሏህ ይጨምርልህ
@5363
@5363 4 года назад
Ameeen shukren
@5363
@5363 4 года назад
Ameeen shukren
@አሌክስ123
@አሌክስ123 4 года назад
ማሻላህ ደስ ስትሉ
@ethio_video_make9556
@ethio_video_make9556 4 года назад
አቦ በረካ ሁኝ ። እንግድህ የኛ እምነት ይሄ ነው ። ጥርት ያለው እስልምና ይሄ ነው ።
@አይሻንኝየአላህባራአላህነ
@@ethio_video_make9556 ክክክክክክ ጥርትያለ እስልምና ይኽ አይደለም እህቴ ጥርትያለእስልማና ቢድአ ሳይሆን ተውሂድ ነው የረሱልን ሰለላህአለይሂ ወሰለም ፈለግመከትል እንጂ እነሱን ማመን አይደለም
@አይሻንኝየአላህባራአላህነ
ረሱልን የሚወድ ሱናቸውን መከተል እንጂ እኔን ተገዙ አላሉም
@hawaiihawaii5588
@hawaiihawaii5588 4 года назад
እር መሸአላህ የምትሉ አላህን ፍሩ ምኑን እኒህ መሸአላህ ይባላሉ
@fhdhd6278
@fhdhd6278 4 года назад
masah Alah alah. yaqoyacuhu
@ኡሙከውሰር-ዠ7ዐ
@ኡሙከውሰር-ዠ7ዐ 4 года назад
አላህ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን እንደዚህ አይነት በብዛት በወሎ ላይ ነው የማየው አሏሁ ሙስታአን ማሻአሏህ እሚባልበትን ኮሜንቶች እወቁ ያረብ አገራችንን በተውሂድ አጥራት
@taju__tube2824
@taju__tube2824 4 года назад
oumu kewser ኣዎ ወላሂ ትክክለኛው መንግድ ይምራቸው ይምራን ኢሂ እኮ ኣይፈቅድም
@mml5026
@mml5026 4 года назад
አሚንያረብ
@tub8354
@tub8354 4 года назад
ፕሮፋይሌን በመጫን ደምሩኝ ያገሬ ልጆች
@zabura9603
@zabura9603 4 года назад
ክክክ አንድ ሳታቂ አትቀባጥሪ እሽ
@ኡሙከውሰር-ዠ7ዐ
@ኡሙከውሰር-ዠ7ዐ 4 года назад
@@zabura9603 ክክክክ አላህ ያህድኪ አልሀምዱሊላህ ስደት ብዙ አስተምሮኛል
@feruzkoricho4048
@feruzkoricho4048 4 года назад
Mashallah Betam newu desyemilut .
@zmzmmohamed5547
@zmzmmohamed5547 9 месяцев назад
اللهم صلى علامحمد
@firds1241
@firds1241 4 года назад
ያረብ ጌታየ ከንዴዚ አይነት ጅህልና አባቴን አውጣልኝ በጣም ያሳዝናል
@tmop4986
@tmop4986 4 года назад
frdos bint faintaw Fintaw ጃሂልሥ አላወቅሽምጅ አንች ነሽ
@firds1241
@firds1241 4 года назад
ጫታሞች አትንጫጩብኝ ሸክም ሁላ
@zabura9603
@zabura9603 4 года назад
አረ አላወቅሽም ተሳስተሻል
@zabura9603
@zabura9603 4 года назад
@@ሀድራናፋቂሀድራናፋቂነኚ ኤጭ ዉሸታም ደነዝስ አንች ነሽ
@firds1241
@firds1241 4 года назад
በነገራችን ላይ እዚ replye ምን አንጫጫሽ እያንዳንዲሽ ጫት እየተቃመ ነውደ አላህ እሚለመነው ደግሞ የፈለኩትን መከተል መብቴ ነው ደቆሮ ሁላ ግድ ስደቡኝ ነውደ
@rabyara7196
@rabyara7196 4 года назад
ማሻአሏህ 👏👏👏👏👏ማሻአሏህ
@rahmetrahmet3033
@rahmetrahmet3033 4 года назад
Ebakashu mashaallah yemtelot tensh enqan allahn fero nege meteyeki endal atersu
@fatumatube4755
@fatumatube4755 4 года назад
ውድየእስላም እህቴ ጎራበይ
@ahmednureye1906
@ahmednureye1906 3 года назад
ማሻ አላህ !!
@فاطمهبنتيمانفاطمهبنتيمان
አላህይህድኩምበስ ቁርአኑን በሙዚቃ ይሄየነብዩስናአይደለም አላህ ሆይቀጥተኛውንመገድለሁላችንም
@zahrayousef4882
@zahrayousef4882 4 года назад
አሚን።አሚን።በጣም።ታምራላችሁ
@አይሻንኝየአላህባራአላህነ
ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ነቢነቢ በሱናቸው እንጂ በማጨብጨብ አይደለም
@jemalomer5080
@jemalomer5080 4 года назад
ماشاء الله
@piytyhjgf7353
@piytyhjgf7353 4 года назад
አላህ ቀጥተኛውን ምራን ምራቸው በኛ በወሎ ይህ አይነት ነገር በብዛት ይደረጋል እደው ምን ይሻላል በአላህ ሥንትና ሥንት አሊሞችን እዳላፈለቀች እምየ ወሎ እድህ አይነት ሽርክ ውሥጥ ተዘፍቀው መቅርታቸው አጃይብ ነው
@sarahkuwait5630
@sarahkuwait5630 4 года назад
Sallallahu aleyhi wasaallam 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💓💓💓💓💓💓💓
@AaaaAaaa-tx8zm
@AaaaAaaa-tx8zm 10 месяцев назад
ማሻአሏሀያትሀያትሀያት
@nejiba12
@nejiba12 4 года назад
eselmna yetsefafaw bderu abatotachen new ahun egna meten sele hydaya mnaweraw ket enakew nber. ye hdara sewoch esekemechreshaw yenurulen ماشاء لله الله يطول أعمارهم
@5363
@5363 4 года назад
Ameeeeen
@ሁቢሀቢቢ
@ሁቢሀቢቢ Год назад
አሏሁመሰሌ አላ ሙሃመዴ ከሪሚል ጀዲ አዚሚል መጅዲ ሳሂቢል ሊዋኢል ሃምዲ
@fegegtayoutube811
@fegegtayoutube811 4 года назад
ኮሜት ስትፅፉ እኔ ማነኝ እያላችሁ
@vyivg257
@vyivg257 4 года назад
እኔ መወሂድ ነኝ ሽርክንም አሻራኪንም የምጠላ
@ziinatahmed8412
@ziinatahmed8412 4 года назад
💚ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
@የወሎውአባሳደር
@የወሎውአባሳደር 4 года назад
በአላህ ይሁንብኝ ሀራም ነው
@BS-li2dv
@BS-li2dv 4 года назад
ሳህ
@BS-li2dv
@BS-li2dv 4 года назад
ወረባቦትነህ
@ፎዚነኝየረሱልወዳጅ
ሀራም ያደረከው አንተ ነህ የኛ አዋቂ ውይ አለማፈርህ ወሏሂ ማለትህ ይገርማል astagfirllah አሥተ ለነገሩ የማላውን ወንጀል አታቀውም አቂዳህም ወሀቢያ ሥለሆነ አሏህ ይጠብቀን ያረቢ
@tmop4986
@tmop4986 4 года назад
ጀማል አህመድ ወሎ ወረባቦ 😳
@የወሎውአባሳደር
@የወሎውአባሳደር 4 года назад
@@tmop4986 አቤት
@yasinjuhar2754
@yasinjuhar2754 4 года назад
ما شاء الله تبارك الله
@hhrrrr1338
@hhrrrr1338 4 года назад
አኡዙቢላህ አላህይጠብቀን
@qasayedali7528
@qasayedali7528 4 года назад
አሚንን
@MymoonhMomo
@MymoonhMomo 7 месяцев назад
አይባልም
@Ethiomenzumaneshida
@Ethiomenzumaneshida 3 месяца назад
❤❤❤
@halimal7570
@halimal7570 4 года назад
አሰላሙ አላይኩም ።ያገሬ።ሰው።።እኔምለው።እምቀሩት።ማን ነው የፃፍው እይይይ ።አላህ።ህዳያ።ይስጣችሁ እይግፕርምም።አላህን።እና መልክተኛውን መውድድ።እያላችህ።።ብዙ ታጋራላችሁ። ጠብቀኝ።ጌታየ ባንት።ከማጋራት ተጠንቀቁ በፋጠራችሁ አሽርኩል አክበር?????
@ኢነላሀማአሶብሪን
@ኢነላሀማአሶብሪን 3 года назад
ያረብሀያትአላህያቁያችሁያገሬመሻሂኮችእድሜናጤናያረብ
@ጦይባየመርሳልጅኡሙሙአዝ
አኡዙብላህ አላህን ፍሩ
@qasayedali7528
@qasayedali7528 4 года назад
ሳህ
@محمداحمد-ح8ق4ل
@محمداحمد-ح8ق4ل 4 года назад
كريم الجد عظيم المجد صاحيب لواء الحمد
@ibrahimwazir2
@ibrahimwazir2 4 года назад
Mashallah
@rurffxvchdg5628
@rurffxvchdg5628 4 года назад
😝
@aydamohammed1802
@aydamohammed1802 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@ummbilal8686
@ummbilal8686 4 года назад
እህቶች ይሄ ነገር አይመከርም ምክንያቱም ሺርክ አለበት በርግጥ እኔም ዱሮ ነበርኩበት አሁን ግን አልሃምዱሊላህ ስታነብ ስትማር ታውቃለህ ስታውቅ ትጠራለህ አልሃምዱሊላህ ሀዳና ሊል ኢስላም ማኩና ነህተዲ ለውላ ሀዳነ አላህ
@AbdurrahmanKassa
@AbdurrahmanKassa 4 месяца назад
የመንደር ቃልቻ ሁላ ጭብጨባ ከማስተላለፍ ለሰው የሚጠቅም ነገር አታስተላልፉም :ማጨብጨብ የሴት ነው። አሏህ ስሜትን ከመከተል ይጠብቀን።
@hafumohammed6187
@hafumohammed6187 4 года назад
እናንተ አላህን የምትፈሩ ሆይ በፈጠራችሁ አልረህማን ስም እጠይቃችኋለው የፖሰታችሁትን ቪድዮ እንሱት እና ከምዛም እሂንን አይነት ኑሮ ለሚኖሩት ወንድሞቻችን በተህዊድ ዳእዋ እናስታጥቃቸው ቁጭ ብሎ ከመዋል እልህ ያዘዘን እየሰራንሀላል እንድንከስብ እየሰራንም አላህን በቀልብ በአፋችን እንዲሁም በሰላት እንድንዘክር ነው የታዘዝነው ያጀምአ እተቁአላህ
@5363
@5363 4 года назад
ጃሂል መሆንህ ራሱ ካነጋገርህ ያስታውቃል። ተውሂድ ማለት ያቃተህሰው ለመምከር ድፍረቱን ከየት አመጣከው። ነገሩ ጃሂል ደፋር ነው ይባል የለ። አልፈርድብህም ። ተውሂድንም አህካምንም ፍጭት ድቅቅ አርገው ቀርተው ከዛም ሰርተውበት ነው። ይህን የመንዙማ ስርአት የዘረጉት። ዝምብለህ አትቀደድ።
@የወሎውአባሳደር
@የወሎውአባሳደር 4 года назад
በትክክል
@አይሻንኝየአላህባራአላህነ
@@5363 የሚገርመኝ ኢማም ኡስታዝ ነው ስማቸው ግን በዚህጉዳይላይ ምንም ለውጥየለ ጭራሽ በነሱ ይብሳል አላህይጠብቀን እያወቁ ተከሳሪወች ከመሆን
@juharahmed4295
@juharahmed4295 4 года назад
Hafu Mohammed አረ እናንተ መጤ ውሀቢዎች አርፋችሁ አዲስ የሆነ እምነታችሁን ይዛችሁ ቁጭ በሉ ጃሂል ሁላ ሰዎችን አታታሉ ሙሸቢሀዎች
@الحَمْدُِللهاللهأكبر-ه5ن
@@juharahmed4295 ተሳስተሀል ወንድሜ በትክክለኛው መንገድ ይምራህ ጭራሽ አድስ ሀይማኖት የነብዮ መሀመድን ሱ አ ወ ሱና መከተል አድስ ሀይማኖት ነው? እኛ ሙስሊሞች በዚህ ሁኔታ ስንከፋፈል ሲያዮ ነው ካፊሮችም ኢስላም ላይ እንደፈለጉ መናገር የጀመሩት አላህ ለሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ
@lubablubab701
@lubablubab701 4 года назад
አስቶ ፊረላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ
@እውነት-ኘ5ቸ
@እውነት-ኘ5ቸ 2 года назад
ከብት የታቀዋለህ
@እውነት-ኘ5ቸ
@እውነት-ኘ5ቸ 2 года назад
ከብት የታቀዋለህ
@ቦረናገነቴ-ዀ2ፈ
@ቦረናገነቴ-ዀ2ፈ 4 года назад
ማሻአላ አላህይዉደደን
@hussenmohammed-y5q
@hussenmohammed-y5q 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@HmlanAlhrbi
@HmlanAlhrbi Год назад
❤❤❤❤❤🥰😍
@Gf-nj2mf
@Gf-nj2mf 4 года назад
Sadat eko ewnetun new mnale sadat n bmesluna edesu btastemru
@hawwahawwa8258
@hawwahawwa8258 3 года назад
አሏህይጠብቃችሁ እኛ ማንንም ምንም አንሰማም ሀድራነው ሙዳችን መውሊድ ውስጣችነው የሠማህምሰማ ያልሰማህም ስማ መውሊድ ይከበራል በሁሉምከተማ
@Awad-iu8bp
@Awad-iu8bp Год назад
የነብያችአለይሂሶላቱሰላም፣መውልድ፣መቸምቢሆንአይቀርም፣
@ማሜነኝየሀራው
@ማሜነኝየሀራው 4 года назад
አላህን ፍሩ
@ሰላምናፋቂውአቡዲ
@ሰላምናፋቂውአቡዲ 4 года назад
ሁልሽም ከዚህ ሂደአ ሂደአ የምትይ ሁላ ከመዳም ቤት ተቀምጠሽ በዋትሳፕ ግሩብ በሰማሽው ነው እንጂ ምንም እደማታቂ እናቃል, ሀይ በልማ የሀድራው ባለቤት ሀየ ሀየ
@ZiinahSaciid
@ZiinahSaciid 3 месяца назад
ማሻአላ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲🦀🦀🙏🙏🙏⭐️🌙😭🕋
@salehsaaleh7447
@salehsaaleh7447 4 года назад
አብሬበኖርኩኝ ያሰላም
@Hነኝየመርሳዋ
@Hነኝየመርሳዋ 4 года назад
ማሻ አላህ ዲምፅህ ያምራል ቁርአ ቅራበት
@5363
@5363 4 года назад
quranm kertual lasemash
@zabura9603
@zabura9603 4 года назад
እና ይህ ዘፈን ነዉ እንዴ
@AaaAaa-xu1uw
@AaaAaa-xu1uw 4 года назад
እሄንን ጠልታችሁ ምን ፈለጋችሁ አስተንትኑ አላህይረዳችሁ ዉሀ ቢያ
@zeharaali8675
@zeharaali8675 4 года назад
አቺም ክርሥቲያኖቹ የሚሉነ አይበቃ ብሎ አቺም ውሀ ብያ አቅል ይሥጥሽ
@5363
@5363 4 года назад
እውነቱዋነው ። ውሀብያ
@الحَمْدُِللهاللهأكبر-ه5ن
@@5363 ውሀ ብያ ማለት ምን ማለት ነው? እንደናንተ አይነቱ ለሆዱ ብቻ ያደረ ኢስላምን በመከፋፈል መንዙማ ነሺዳ እንጉርጓሮ…… እያላችሁ የሠወችን ቀልብ አደረቃችሁ ትንሽ እንኳን አላህን አትፈሩም
@5363
@5363 4 года назад
@@الحَمْدُِللهاللهأكبر-ه5ن በመጀመሪያ ውሀብያ ማለት የሙሀመድ ኢብኑ አብደል ወሀብ ተከታይ ማለት ነው። ይሄ አሁን አንቺ ያለሺበት እምነት ከሱ ወደዚህ የመጣና ኢትዮጽያም ውስጥ ከገባ በሁላ ነው ነባሩን ሙስሊም ካፊር በማለት አላህ ሂድያ ይስጣቹ። እናንተን ተከትለን አንሰግድም ሙሽሪኮች ናችሁ በማለት ሙስሊሙን የከፈላ ችሁት እናንተ ናቹ። እስኪ አንቺ ሀቅን ፈላጊ ከሆንክ/ሺ መንዙማን የሚከለክል 1 ሀዲስ ሰጪ/ጠኝ።
@الحَمْدُِللهاللهأكبر-ه5ن
@@5363 እውነት ግን ስለ ኢስላም ታውቃለህ ? ነባሩ ሙስሊም አድሱ እያላችሁ የከፈላችሁት እናንተ ናችሁ "ውሀብያ" የሚለውን ቃላት የምትጠቀሙት ግን ለጠየከኝ ጥያቄ መልስ ነብዮ መሀመድ ሱ አ ወ ወይም ሶሀባወች ጫትአደንዛጅ እፅ እየበሉ በድቤ እየጨፈሩ ልደት እያከበሩ … አላሳዮንም ።ስለዚህ እናንተ ለጥቅማችሁ ስትሉ ሠወች በተሳሳተ መንገድ እንድሄዱ እያደረጋችሁ ነው። ተመለሱ ለዱንያ ጥቅም አታስቀድሙ!!
@بدريهمحمد-ب5ص
@بدريهمحمد-ب5ص 4 года назад
ماشاالله جزكلله خير
@5363
@5363 4 года назад
merhaba ameeeen. shukren
@fatumaahmed5979
@fatumaahmed5979 4 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ
@ethio_video_make9556
@ethio_video_make9556 4 года назад
ጥርት ያለው እስልምና ይሄ ነው ።
@bint2997
@bint2997 4 года назад
አስታግፊረላ ምኑ ነው አሁን እዚህ ማሻአላህ እሚያስብለዉ አላህ ይህዲኩም ፍየል ይመስል ቅጠል ከማላመጥ ምናለ ለኡማዉ ጥሩ ነገር ቢያስተምሩ አኡዙቢላህ አመዱስ ምን ያደርጋል ከመሀላቸዉ አሁን በናተ ቤት ሰልማችሁ ልባችሁ ዉልቅ ብሏል አላህ ሂዳያዉን ይስጣችሁ
@አህመድሚዲያ
@አህመድሚዲያ 4 года назад
አንተ ሙጀሢማ ሁላ የሀድራ ሚሥጥሩ መቸ ይገባህና
@bint2997
@bint2997 4 года назад
@@አህመድሚዲያ አልቀረብክም አላህ ሀድራ ካላላችሁ ወይም ካላጨበጨባችሁ ዱአችሁን አልቀበልም አላለምእኮ ቅጠል አላምጡልኝ አላለም አላህ 😔
@zabura9603
@zabura9603 4 года назад
ማሻአላህ ግን እናንተ ኮመቴ የምትፅፉ ምን አይነት ናችሁ እናንተ አንድ አታዉቁም ሀለል ሱና እምትባሉ ተክርስቲያን አትሻሉም የቁረአሁኑን ምንነት እንኳ አታዉቁም ዝብለህ ዝም ብለሽ አዳምጭ አዳማጥ ሌላ አያስፈልግም ይህ መዙማ ዱቢዉ ብቻ እንጅ ሌላ ምን ይጎለዋል በአላህ
@hayatahmed9672
@hayatahmed9672 4 года назад
Allhi hidaya yistachu yarebi ibakachu asibubute su subhanela
@hawaas4024
@hawaas4024 4 года назад
መአላህ
@محمداحمد-ح8ق4ل
@محمداحمد-ح8ق4ل 4 года назад
اللهم صلي على محمد كريم الجد عظيم المجد صاحب لواء الحمد إمام قبو
@zainabz7635
@zainabz7635 4 года назад
አላህ ቤተሠቦቻችን ወደትክክለኛው አተ መልስልኝ
@sameeradxb2763
@sameeradxb2763 4 года назад
Mashaa allh 😍😍👏👏👏👏
@fatumatube4755
@fatumatube4755 4 года назад
ወደ ቻናሌጎራበይ
@gebeyehuworku189
@gebeyehuworku189 4 года назад
እኔ በመንዙማ እስልምናን ወድጀበታለሁ፡አላህን ትዕዛዞች አዉቄበታለሁ፡ነብያችንን አፍቅሬበታለሁ እንጅ ክርስቴያን ያረደዉን እንድበላ አላደረገኝም፡ገንዘብ እንድሰበስብ አላደረገኝም፡በገንዘብ ሰው እንድመርጥበት አላደረገኝም ፡ገንዘብ እምነቱ አላደረገኝም፡ መንዙማ እስልምናን ያለ ትምህርት ቤት ያስተማረ ባለዉለታችን ነው እንጅ ስርቆትና ዉሸት ሴትን በዉሸት ኒካ እንድናጨማልቅ አላደረገንም እና ከውሸት አላህ ይጠብቀን ምላሳችን የሚናገረው በተግባራችንም እናድርግ
@5363
@5363 4 года назад
Shukren
@vyivg257
@vyivg257 4 года назад
መንዙማ ማንንም አያስተምርም ማንንም አያቀናም አላህ ካላቀናው አለቀ ቀጥተኛ መንገድ በቁርአን አና በሀዲስ እንጂ በመንዙማ አይደለም።
@zabura9603
@zabura9603 4 года назад
ክክክክክ
@munanasir3493
@munanasir3493 4 года назад
ተመችቶኛል
@fatumatube4755
@fatumatube4755 4 года назад
አበረታቱኝ
@ወሎይቱብ
@ወሎይቱብ 4 года назад
ማሻላህ
@zahrawelo2801
@zahrawelo2801 4 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@hawwahawwa8258
@hawwahawwa8258 3 года назад
💔💔💔💔❤
@ኸዲጃየረሱልወዳጅ
@ኸዲጃየረሱልወዳጅ 4 года назад
😭😭😭😭
@sarahkuwait5630
@sarahkuwait5630 4 года назад
Mashaallah mashaallah mashaallah mashaallah mashaallah mashaallah
@ziinatahmed8412
@ziinatahmed8412 4 года назад
👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏
@fatumaahmed5979
@fatumaahmed5979 4 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
@dssf962
@dssf962 4 года назад
እርሱን እምንከለከለውንም እምንሰራውንም ግድም ሳይቀር ነግረውናል ከየት የመጣ ነው አላህን ፍሩ ሳትያዙ ከተያዝን መውጫው ከባድ ነው እልህ ግድያ ይስጣችሁ ለሁላችንም ቀጥተኛውን ንግድ ይምራን
Далее
ДУБАЙСКАЯ ШОКОЛАДКА 🍫
00:55
Просмотров 1,8 млн
Yewolo hadira
9:53
Просмотров 252 тыс.
ሸህ ኢማም ቆቦ ጦለዐ|| sheh Imam kobo
7:27
ДУБАЙСКАЯ ШОКОЛАДКА 🍫
00:55
Просмотров 1,8 млн