Тёмный

ሸይጣን 

Azan Films Ahmed nurye
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 271   
@ከርታታዋቢንትባባነኝ
ሱበሀነሏህ በጣም አስተማሪ ነዉ ዉስጡ ብዙ አስተማሪ ነገሮች አሉት የሱም ሰብር አልሰጥም ብሎ ሳይጣላህ ሀቁ እንደሆነ እያወቀ መስጠቱ ያንተ ደሞ ብሩ መኪና ዉስጥ ወድቆ ስታገኘዉ ተመልሰህ መሄድህ ይቅርታም መጠየቅህ ብቻ ብዙ አስተማሪ ነገር ነዉ
@siifiikadiroromaa8829
@siifiikadiroromaa8829 3 года назад
ማሻ አላህ አሪፍ ትምርት ነዉ 100%
@እሙዩስራኢንሻአላህ
ማሻ አላህ አስተማሪ ነው በርቱ
@ኢስላምነውሂወቴ-ኸ7የ
ጥሩ ትምህርት አለው ችኮላ የሰይጣን ነው💯
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
ደምሪኝ
@Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ
@@hayatwollotube397 ማሻአላህ፡አስተማሪንው፡ቀጥሉበት
@muhammadarabmuhammadarab7768
@muhammadarabmuhammadarab7768 3 года назад
ጀዛከላህ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
እጅግ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው መቸኮል ከሸይጣን ነው ትክክል አላህ ከሰው ሃቅ ይጠብቀን ባለ ሱቁ ሰብረኛ ነው አጂብ ደግሞ ያጋጥማል እንደዚህ አይነት ነገር
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي 3 года назад
ማሻ አላህ በርቱ ምርጥ ትምህርት በምርጥ አቀራረብ
@የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
ሱብሀን አላህ እኔም አንድ ግዜ አድስ አበባ ታክሺ ላይ እንደዚህ አጋጥሞኛል ወላሂ እኔ መልስ አልሰጠህኝም ብየ ተከራክሬው ቡሀላ ግን ልክ እንደወረድኩ እቦርሳየ ስገባ አገኝሁት ከዛ ልመልስለት ዘወር ስል ሂዶል አላውቀውም ወላሂ አሁን ድረስ ይፀፆተኛል ወደ 9 አመት ሆኖታል እኔ ግን አሁን ድረስ ይጨንቀኛል የሰው ሀቅ ስለመጣብኝ ሙስሊም ይሁን አይሁን አላውቅም ያረብ አላህ ሂዲያ ይስጠው እኔ 75 ሳንቲም ነው የተቀበልኩት አሁን 10 ብር አረ መቶ ብር በሱ ስም ሶደቃ ብሰጥለት ይሻላል ወይስ ዝም ልበል ሳላውቅ ስለሆነ እያልኩ ከነገ ዛሬ ፈትዋ እጠይቃለሁ እያልኩ በሀሳብ ውስጥ ነኝ ያረብ አንተ አፉ በለኝ የት አግኝቸ ይቅርታ በጠየኩት ደሞ ትንሺ ልጂ ነው ምን አለ ውሰደው ብየ ቢሆን አንዳንደየ እኮ እንድሁ አይቻቸው ካሳዘኑኝ ተውት ብየ እወርድ ነበር ግን የዛኔ ምን እንደነካኝ አላወኩም እንደት ሳይሰጠኝ ሰጥቸሻለሁ ይለኛል ብየ በልህ ተከራከርኩት ከዛ ተናዶ ሄደ ፀፀቱ ለኔ ተረፈኝ እስኪ በዚህ አጋጣሚ ኮመንቴን ካየው ምን አለ እኔ ነኝ አፉ ወይም ይቅር ብየሻለሁ ቢለኝ አድስ አበባ ቦታው ከአደባባዩ ወደ ፆወን ሁቴል የሚያመላልሰው ታክሲ እዛው ነዳጂ ማደያው አጠገብ ነው አይ የጨነቀው ሰው እርጉዝ ያገባል አሉ ጨንቅ ስላለኝ ልተንፋሰው ብየ ነው ያረብ ከሰወች ሀቅ እና ከምላስ ወለምታ ጠብቀኝ ጠብቀን ኩል ሙስሊም
@user-le3sn6fx2z
@user-le3sn6fx2z 3 года назад
እህት ሰዲቂለት በሱሰም
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
ትክክል ነሽ ያጋጥማል በሱ ስም ሰደቃ ስጪለት እንሻአላህ ነፃ ትሆኚያለሽ
@ሁሉምለበጉነው
@ሁሉምለበጉነው 3 года назад
ማሻአላህ ተባርክ አላህ በጣም አርፍ ትምህርት ነው
@faizaabdella1575
@faizaabdella1575 3 года назад
Wa as w bertulen Mashallha
@mohammedsied4401
@mohammedsied4401 3 года назад
ጥሩ ትምህርት ይሰጣል
@teybabintbamuds.a.w9984
@teybabintbamuds.a.w9984 3 года назад
ያአለህ በቹከለ ያሚደራግ ነገር ሱብሀን አለህ
@zuzuyabatelij5592
@zuzuyabatelij5592 3 года назад
ማሻአላህ ትልቅ ትምህርት ነዉ ብዙ ጊዜ ምንቸኩል ሰዎች ቪድዮዉ አይተን ሳንጨርስ አስተያየት ለመስጠት እንቸኩላለን
@elhamhussen5960
@elhamhussen5960 3 года назад
Tnx betam arif hasab new
@ayishanursabo3689
@ayishanursabo3689 3 года назад
ማሻአለህ👍👍👍
@ፍነኝየአሏህባሪያ
@ፍነኝየአሏህባሪያ 3 года назад
ዋአለይኩም ስላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ በጣም አስተማሪ ነው ወደማችን ከሶብርኞች አላህ ያደርገን አላህ ይጠብቃችሁ
@imubilal6947
@imubilal6947 2 года назад
አሰላሙ አለኩም ወራህመቱሊላሂ ወበርካቱሁ ሰላምነአቹሁ የእኔውዶች ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናለን ጀዛኩም አላህ ኸይረ
@asyaasya4325
@asyaasya4325 3 года назад
ማሻ አላህ
@rahmaali9544
@rahmaali9544 3 года назад
የኔ ወንድም ጅዛክላህ ሱብሀን አላህ በጣም አስተማሪ ዲራማ ነው እኔም ውላሂ ይህ ነገር ገጥሞኛል ኢትዩጵያ እያልሁ አ አ 3 ወር እስው ቤት ስርች ንብር እና 50 ብር ስታኝ ልጅቷ የ 10 ብር እቃ ነው ገዥ ያልችኝ ገን ምን እንድሆን የግዛሁት አላስታውስም ምክንያቱም ክ 6አመት በፊት ነው እና እናትና ልጅ ናችው የሚሽጡት እና መልስ ስጭኝ ስላት 10 ብር ነው የስጠሽኝ አልኝ ልጁ ወላሂ እንባየ ንው የመጣው በስአቱ ያች ብር ብዙ ናት እና ድሞ የስው ሀቅ ነው በጣም ተክራክርኳት ክዛ እናቱ አላህን ክፍራች ትመልሳልች ካልመልስች ደሞ አላህ ፊት አቀርባታልሁ አልችኝ ክዛ እናቱን ወላሂ 50 ብር ነው የስጠሁሽ አልኳት መሳቢያው ወስጥ ነው ያስገባሽው እይው ስላት ስክፍተው አግኝችው ክዛ ስታኝ ሄድኩ እና ያጋጥማል ወላሂ እንባ ነው ያንቀኝ ማለት የስው ነው ብሩ የኔ ቢሆን ችገር የልም እና ሀሪፍ ነው በርቱ ልማለት ንው ውንድሜ
@asyaasya4325
@asyaasya4325 3 года назад
አንሻ አላህ
@mulukamelyoutube2023
@mulukamelyoutube2023 3 года назад
Mashalla🇪🇹👍👍👍👍💐💐
@rashedalkaabi7541
@rashedalkaabi7541 3 года назад
Mashalah jzakllah hyer tmhrt sehi new
@hussensaid4059
@hussensaid4059 Год назад
ማሻአሏህ አሥተማሪ ነው ጀዛክአሏህ
@AhmedAhmed-of1zm
@AhmedAhmed-of1zm 3 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ነህ መሻአላ
@saadiaosman9213
@saadiaosman9213 3 года назад
Mashallah
@ያጀዋልጅ
@ያጀዋልጅ 3 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራሕመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛከላሕ ኸይር በጣም አስተማሪ ነው
@zeenatmohammad1778
@zeenatmohammad1778 3 года назад
ማሻአሏህ
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Год назад
ትክክል ማሻአላህ ጥሩትምህርትነው
@jemilangatu4955
@jemilangatu4955 3 года назад
በጣም እየተስፋፋ የመጣው ባህሪያችን ነው አላህ ይህድነ
@ማማየማማየ-ሠ8በ
@ማማየማማየ-ሠ8በ 3 года назад
ማሻላህ በጣምጡሩትምህረትነው በሩቱ
@sultankahsay5117
@sultankahsay5117 3 года назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርቱልን
@fafiyhaiklij6819
@fafiyhaiklij6819 3 года назад
መሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛከላህ ኸይር
@የተፈኩርአድናቂየረሱልወዳ
ማሻአላህ ምርጥ አስተማሪ ትምህርት ነው በርቱ
@ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
@ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 3 года назад
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ አስተማሪ ነው 👌
@ኡምሀናንሁሴን
@ኡምሀናንሁሴን 3 года назад
ውድ የኢስላም ልጆች ኑ የውዱን ነቢያችንን ውብ የሆኑ ሀዲሶች እንማማር ፕሮፍይሌን በመጫን ግቡ ኢስለማዊ ሚድያዎችን እነበረታታ በለይክ አበረታቱን
@samrawanalhasoudiasrwyrhf4579
@samrawanalhasoudiasrwyrhf4579 3 года назад
Masaha Allah
@fdelu858
@fdelu858 3 года назад
ጀዛከላህ ኸይር በጣም ትልቅ ትምህርት አለው ገና ዛሬ ነው ያገኘሁህ ሰብስክራይብ እናርገው ውዶች🥰🥰🥰
@سيترا-ك5ق
@سيترا-ك5ق 3 года назад
ሱባሀን አላህ በጣም አስተማሪ ነዉ
@ሀዋሽኮቦልቻሀራቲዩብ
መሻአሏህ በርቱ ጀዛኩም አሏህ ኸይር
@mesiramohamed2099
@mesiramohamed2099 3 года назад
ማሻአላህ በዚሁ ቀጥሉበት
@بنتمحمدعلحمدلله
@بنتمحمدعلحمدلله 3 года назад
ማሻ አላህህህህ በጣም አሥተማሪ ነው ቀጥሉበት
@ሰንያከሪያድ
@ሰንያከሪያድ 3 года назад
አላህ ሶብር ይስጠን ያረብ አስተማሪ ነው ማሻ አላህ
@ጀሚላ-ፈ4ሐ
@ጀሚላ-ፈ4ሐ 3 года назад
ወአለይኩም አስለም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን መሽአለህ በትክክል ጀዘኩሙለሀ ከይረን 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼 ሱብህንአለህ 💕💕💕☝🏾🌹🌹🌹💝
@የስልጤዋነኝከሰንኩራ
ማሻ አለህ ጡሩ ትምህርት አለው እነመሰግነለን።
@hayathayathmad8173
@hayathayathmad8173 3 года назад
Masha alla woddimoche bartuu alla yagizachu
@ተውሒድሱና
@ተውሒድሱና 3 года назад
ትክክል ችኮላ የሸይጧን ነው ነገራቶች በሰከነ መንፈስ ማሰብ አለብን ሽኩረን
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
በቅንነት በታማኝነት ቤተሰብ እንሁን
@MunnaMunna-ow4qu
@MunnaMunna-ow4qu 3 года назад
Mashalla
@abdurahmannurie98
@abdurahmannurie98 3 года назад
Teru temtet wesdenbtale ahemda shukren
@zuhebmohmmed1935
@zuhebmohmmed1935 3 года назад
ማሸአላህ ማሸ አላህ አላህየገዝችሁ
@እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ
ሱብህን አለህ በትክክል አጅብ እኔ ገነ አሁን አገኝሁነ ስብ እስክርይ አደረኩህ ማሽ አለህ በርቱ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 3 года назад
ጡሩ ነው ጠከሩ
@nemanema864
@nemanema864 3 года назад
Masha,alahi
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 года назад
Masha Allah Allah ychemrlh Arif tmhrt new
@Mነኝየሪሃንታናሽ
@Mነኝየሪሃንታናሽ 3 года назад
ማሻ አላህ በጣም አስተማሪ ነዉ በርቱ
@saadu7901
@saadu7901 2 года назад
Waleykumsalaam worahamatulaahi wobarakaatuu 🙏💞💞
@ayshabintayshabint1640
@ayshabintayshabint1640 3 года назад
Walayikumselam werametulilahi weberekatu
@sikosilo8413
@sikosilo8413 3 года назад
ሱብሀንአላህ
@semira1122
@semira1122 3 года назад
ሳህ 👍🏽👍🏽👌💐💐💐
@rrogiaa9248
@rrogiaa9248 3 года назад
ማሻ አላህ 👍👍👍👍
@ekramkemalmohammeds6472
@ekramkemalmohammeds6472 3 года назад
ወአወወ ማሻ አላህ
@saliha2372
@saliha2372 3 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاءالله Lek neh Allah sobr yesten akhii temert new betm wellahi bertu in Sha Allah جزاك الله خيرا اخي بارك الله فيك ويحفظك الله يا اخي
@zeharhussenahmed2077
@zeharhussenahmed2077 3 года назад
Enshallh
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ 3 года назад
አሪፍ ትምህርት ነው በርቱ
@كونفىيكونكونفىيكون-ض3ض
ወይ የሀገሬ ሠው ጉራጌ ሥራ አንጂ ማጭበርበር አያውቅም አይዞህ አላህ ሀቅ ሀቅ ያውጣው
@zedtube2269
@zedtube2269 3 года назад
ማሻ አላህ አሪፍ አስተማሪ ነው
@fatimarashad5279
@fatimarashad5279 3 года назад
ዋለይኩም ወሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛኩላሁ ህይረን አስተማሪ ነው
@FatimaFatima-bi2fs
@FatimaFatima-bi2fs 2 года назад
Walekuma Salamaa waraamaatuuhii waabaaraakaatuuhuu maashaaa maashaaa maashaaa tabarakallah
@zemitzemit164
@zemitzemit164 2 года назад
ማሻ አላህ በትክክል
@hawwa_wallo_tube2416
@hawwa_wallo_tube2416 3 года назад
وعليكم اسلام ورحمة الله وبركاته ماشاء الله لا اله الا الله سبحان الله اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم اجعلنا من الصالحين جزاك الله خيرا الجزاء الله يحفظكم من كل شر ويسعدكم ياربي
@toyibahtoy7709
@toyibahtoy7709 3 года назад
Mash allah
@mdvip3607
@mdvip3607 3 года назад
አብሽሩልን ውዶቸ ለኛ በየቀኑ ትጠቅሙናላችሁ በርቱልን
@Rachel-dt7ej
@Rachel-dt7ej 3 года назад
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ። አሪፍ ነዉ አሰተማሪ ነዉ በቀጣይ የሱቅ ዉሰጥ በዉሸት የሚማለዉ ሰሩል የቻይናዉ የጃባን ነወ ያለ የመሸጥ አቅሩብን
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
ሰብስክራይብ አረገኝ
@የትምብትሆንአላህንፍራአላ
አላህ ይጨምርእላችሁ ሀሪፍትምርትነው
@misebahnurye8403
@misebahnurye8403 3 года назад
በጣም አሪፍ ነዉ
@sofyamegos273
@sofyamegos273 3 года назад
ትክክል
@hananomkald1602
@hananomkald1602 3 года назад
ማሻአላህ ጥሩ ትምርትአለው ሀቂቃ
@samira5619
@samira5619 3 года назад
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ኢሻአላህ
@seidawol2262
@seidawol2262 3 года назад
አሪፍ ትምህርት ነው
@zeyiinaabmuhammad487
@zeyiinaabmuhammad487 3 года назад
Waalleekumasaallam waarraahaamaatuullaahii waabbaarraakkaatuuhuu
@abegarmedia5613
@abegarmedia5613 3 года назад
አህመድ ኑርየ፣የነፍስያ ጥሪውን ያወቀው የነ ሸህ ዳና ልጅ።
@hikmaabdu6179
@hikmaabdu6179 3 года назад
Mashalah astemari nw des ylal
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 3 года назад
አሰተማሪ ነው ማሻ አላህ
@vigidi8930
@vigidi8930 3 года назад
ወአለይኩሞ ሠላም ወርህመቱላህ ወበርካቱ ማሻአላህ ጥሩ አስተማሪ ነገር ነው በርታ የሠፈሬልጂ ማሻአላህ
@AhmedAhmed-of1zm
@AhmedAhmed-of1zm 3 года назад
ሳሳሳ መሻአላ አላህ ይጨምርልህ
@عبداللهبنمحمد-غ2ح
@عبداللهبنمحمد-غ2ح 3 года назад
መሸአለሀ
@sadienur852
@sadienur852 3 года назад
ሱብሀነላህ
@ሀያትዩቱብ-አ6ጰ
@ሀያትዩቱብ-አ6ጰ 3 года назад
ماشاالله
@wandimeabdurahimallhaayite2570
@wandimeabdurahimallhaayite2570 3 года назад
Walahii bizu gize ye enate sera Asatamariii newu qaxilubat wudu wandimochee
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ
በትክክል👍👍👍
@madampordos3348
@madampordos3348 3 года назад
ማሻአላህ ትክክል
@ከርታታዋቢንትባባነኝ
አዛኖች መርጦች እኮን ደህና መጠነ እስቲ ልስማቹ ገና መግባቼ ነዉ በኮሜት ቦታ ልያዝ
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162 3 года назад
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እጥር ምጥን ያለ አሪፍ ትምህርት ነው በርቱ ችኮ ላ የሰይጣን ነው እውነት ነው ስቶቹ ናቸው በችኩል ሚስቶቻቸውን እየፈቱ እደገና ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉ አላህ ይጠብቀን ኢስላማዊ ፊልሞች ብትሰሩ ደግሞ የበለጥ የተመልካችን ልብ ትስባላችሁ
@samiiraasanyiioromoo9888
@samiiraasanyiioromoo9888 3 года назад
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ماشاءاللہ الله حافظ
@ramustarstube308
@ramustarstube308 3 года назад
ጥሩ ትምርት ነው በርታ
@abegarmedia5613
@abegarmedia5613 3 года назад
የምወድህ አህመድ ኑርየ፣ በርታልኝ።
@fungemucatiarsi4878
@fungemucatiarsi4878 3 года назад
Mashala Mashalla mashalla Mashalla
@ፍፊነኝየገነቴዋ
@ፍፊነኝየገነቴዋ 3 года назад
ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት አለው በዚሁ ቀጥሉበት
@TUbe-dv6mw
@TUbe-dv6mw 3 года назад
በርታ
@ሀይባሀይባ
@ሀይባሀይባ 3 года назад
ይሄወድማችን መሻአላህነው👍👍
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 3 года назад
ማሻ አላህ ነው
@fatumarsheid5045
@fatumarsheid5045 3 года назад
በጠም አሪፍ ነው በርታ
@hidayaa7171
@hidayaa7171 2 года назад
ዋው አሥተማሪ ነው
@umunabel7583
@umunabel7583 3 года назад
ጃሚ እንደ ዘዋሪት ድመት ጠብ የማትልበት የለም 😂እኔም እኮ 100 ብር የሰጠው መስሎኝ ነዉ 😍አስተማሪ ነገሮች ነዉ የምታቀርበዉ ወንድማችን አህመድ አንተ ብቻ ማብራቱን አብራ ጨለማው በራሱ ግዜ ይጠፋል ።አደራህን በአኩል ሀሳብ ሰጪዎች ወደኋላ እንዳትል ።መስሊሙን ለማስተማር ብዙ የምትጥር ወጣት ነህ ጀዛከላህ 🌺
Далее
አለማወቅ¿¿¿
10:39
Просмотров 76 тыс.
አባቴ ሞትዋል ብሎእያለቀሰ ነበር
28:06
የምድር ሹክሹክታ Whispers of Earth 0023 NK
3:42
ዘካተል ማል "     አዛን ፊልም
7:28
Просмотров 2,8 тыс.
ሰራሁላት
18:11
Просмотров 100 тыс.
ግባ ቃጥባሬ
11:11
Просмотров 36 тыс.