Тёмный

ሸጊቱ - new ethiopian full movie 2023 shegitu | new ethiopian movie ሸጊቱ 2023 

Marken Entertainment
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 849 тыс.
50% 1

new ethiopian movie 2023

Кино

Опубликовано:

 

2 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 824   
@user-gc9dn9sz1r
@user-gc9dn9sz1r 6 месяцев назад
አይ ሸጊቱ በጥፊ አላሰችው😂😂
@ShRh-nz8yp
@ShRh-nz8yp 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@quickistgirl922
@quickistgirl922 6 месяцев назад
እኔም❤❤❤
@user-hy6rw2ce3u
@user-hy6rw2ce3u 5 месяцев назад
🎉❤❤❤❤❤​@@ShRh-nz8yp
@user-eo9fr2er7l
@user-eo9fr2er7l 4 месяца назад
Alennnnnnn❤️❤️❤️❤️
@user-je3xh8bg3r
@user-je3xh8bg3r 3 месяца назад
እኔም❤❤❤❤❤
@teenamedu3121
@teenamedu3121 6 месяцев назад
የመዳም ቅመሞችዬ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን የሚያልቅ እንጀራ ይሰጠን 😢😢በፀሎት አሰብኝ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 6 месяцев назад
አሜንንንንንን
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 6 месяцев назад
አሜን
@user-ok6ex1ir5k
@user-ok6ex1ir5k 6 месяцев назад
አሜን፫❤❤❤❤
@husabe5441
@husabe5441 6 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤
@user-zm2jy5qc9w
@user-zm2jy5qc9w 6 месяцев назад
አሜን አሜን❤❤❤
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 6 месяцев назад
የገጠር ሰው ያለበት ፊልም ውስጤ ነው እኔም የገጠር ልጅ ስለሆኩ ❤❤❤❤❤❤
@hadiyahadiya-wb4ic
@hadiyahadiya-wb4ic 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@banchiabay4545
@banchiabay4545 6 месяцев назад
❤❤
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 6 месяцев назад
ወላህ እኔም ውቅራቷን አይቸ ስሮጥ መጣሁ እስኪ ልሹፈው
@elsategenelsategen7026
@elsategenelsategen7026 6 месяцев назад
እኔም ባልሆንም በጣም ይመቸኛል
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 6 месяцев назад
አጨራረሱም ከሌሎቹ የተሻለ ነዉ ደስ ይላን🙏
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 6 месяцев назад
ማነው እንደኔ ህፃን ልጅ ያለበት የቤት ስራተኛ ያለበት የገጠር ፊልም ያለበት የሚወድ 👈😍😍😍
@mercybayissa
@mercybayissa 6 месяцев назад
በጣም
@aeeazz6909
@aeeazz6909 6 месяцев назад
እኔ አማረኛ ፊልም አልወድም ግን የገጠረ ፊል አሳድጄ ደጋግሜ የማይ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 6 месяцев назад
እኔ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 6 месяцев назад
እኔ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 месяцев назад
እኔ
@BdJd-fy7fb
@BdJd-fy7fb 6 месяцев назад
ታቃላችሁ የገጠር ልጅ መሆን እደት ዉብ ነዉ ግን እደ ፋራና ሞኝ የሚዩ ከተሜዎች ይገርማሉ መስሏቸዉጅ ከነሡ አራዳነት የገጠሬ አላዋቂነት ይመረጣል ብዙ ቢጎለንም ብዙ ክብር አለን እኳን ገጠር ተወለድኩኝ የኔ ቆጆ ገጠሬ
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 6 месяцев назад
በጣም እኔም እንኳን የገጠር ልጅ ኾንኹ ❤😊
@meazabeyene8485
@meazabeyene8485 6 месяцев назад
She is using ye tigray culture not geter u4 culture is melta with shadhi & aferi with futa
@user-lt6ke2rx3u
@user-lt6ke2rx3u 6 месяцев назад
እኔም በገጠር ልጅነቴ ደስተኛ ነኝ❤❤❤
@senayitbelaye1663
@senayitbelaye1663 6 месяцев назад
የገጠር ሰው ቁምነገረኛ እና ሀይማኖተኛ ነው
@irikrir538
@irikrir538 6 месяцев назад
በጣምምምም
@user-tq3zj7kf8i
@user-tq3zj7kf8i 6 месяцев назад
ገጠር እኮ ሁሉን አሞልቱ የሰጠው ደግ ህዝብ ነው እኮ ደግነት ጭዋነት ስርአትነት ሰው አክባሬነት እውነታኛነት ክብሩን ጠባቂ የገጠር ሰው😢😍❤❤❤
@user-mu8fo5ur8l
@user-mu8fo5ur8l 6 месяцев назад
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ላይክ ይገባኛል😮😂
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 6 месяцев назад
ምን ያደርግልሻል ላይክ 😂
@bateablneha5887
@bateablneha5887 6 месяцев назад
​@@user-ti1amaharaእኮ😂😂😂😂
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 6 месяцев назад
But no value!
@user-mu8fo5ur8l
@user-mu8fo5ur8l 6 месяцев назад
@@user-ti1amahara ልሸጠው😂😂
@asdaassd6265
@asdaassd6265 6 месяцев назад
እሚጠቅም ከሆነ ደሞ ለላይክ አብሽሬ❤
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 6 месяцев назад
ማነው እንደኔ የገጠር ፊልም የሚወድ አባርሬ ነው የማየው የገጠር ሠውኮ ያልተበከለ ያልተበረዘ እውነተኛ ማንነት ያለው ቀና ህዝብ ነው የገጠር ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሠማኛል ውበቴ ነው ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን😢
@user-hu1it4ui1e
@user-hu1it4ui1e 2 месяца назад
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GshsNsjzjz-on5hm
@GshsNsjzjz-on5hm 6 месяцев назад
ባለባበስስ ሆነ በምንስ ማን እንደገጠር አቤትገጠር መወለደን እንደት ወደድኩት❤❤❤❤❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 месяцев назад
ከከተማ መንቃራ ገጠር ይግደለኝ
@MahiVictoria
@MahiVictoria 5 месяцев назад
Yegeter leje totone wechibayasayeme ayeteshatale wechi eko nw 😢
@Yeshifetene
@Yeshifetene 5 месяцев назад
አወ ግን አንጋገረ ላይ ቸግረ አለ ሸጊቱ ላይ አስረ ግዜ እኔን ነው እንዴ የገጠረ ቋንቋ ማበላሸት ነው እንጅ ምንም አይልም
@Yeshifetene
@Yeshifetene 5 месяцев назад
እኔም የገጠረ ልጅ ነኝ ግን ፀድት ያልኩ
@tegstferede8837
@tegstferede8837 5 месяцев назад
፨​@@MahiVictoria
@hyme7165
@hyme7165 6 месяцев назад
ዋዉ መጨረሻዉ በጣም ያምራል የገጠር ፊልም ጥሎብኝ በጣም ነዉ የምኸድ ምንም ያልተቀላቀለበት ከእዉነት የነፃ እዉነታ እኮ እነርሱ ጋር ነዉ ያለዉ በስመ አብ እንኳንም የገጠር ልጅ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤
@banchiabay4545
@banchiabay4545 6 месяцев назад
❤❤
@DinglenatemesnagnayeMesnagnaye
@DinglenatemesnagnayeMesnagnaye 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@FFatima-mc9eq
@FFatima-mc9eq Месяц назад
ሳህ😂😂😂😂
@user-my9iu2rs8h
@user-my9iu2rs8h 6 месяцев назад
የገጠር ሰውኮ ጀግንነቱ እምነቱ ጨዋነቱ ሁሉነገሩ የሚመች ❤
@AssmaemiEkiram
@AssmaemiEkiram 5 месяцев назад
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 месяцев назад
ዴምሪኝ ማር
@hayatethiopia993
@hayatethiopia993 5 месяцев назад
ሳህ
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 6 месяцев назад
የገጠርልጅ መሆነኔን በምኬንያት ነዉ እምወደዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደሰ እሚል ፊልም ነዉ
@Abilovetube742
@Abilovetube742 6 месяцев назад
ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁ ያሳጥራላቹ ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@TegestAleme-ul1bg
@TegestAleme-ul1bg 6 месяцев назад
❤❤🎉
@bateablneha5887
@bateablneha5887 6 месяцев назад
አሜን❤❤❤
@suleimandegu8407
@suleimandegu8407 6 месяцев назад
Ammmn❤❤
@hawamohammed8515
@hawamohammed8515 6 месяцев назад
አሜን❤
@SofiaSaidi-lp9rj
@SofiaSaidi-lp9rj 6 месяцев назад
አሚን
@yabatwa
@yabatwa 6 месяцев назад
ኸረ በድማው ጊወርጊስ ሸጊቱየ ትወና 1ኛ ተመቸሽኝ❤😂
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 5 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ደጊቱዬ የፊልሙ ድምቀት ነው የሆንሽው😍😍😍😍💚💛❤ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ሰላም የድርግልን ይህን ጦርነት በቃ ይበለን😢😢😢😢😢😢
@user-ul4oy1ko5b
@user-ul4oy1ko5b 4 месяца назад
Aminnnnnnnnnn
@user-fz5wv5rl8b
@user-fz5wv5rl8b Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ❤ ❤
@adenaabera4905
@adenaabera4905 6 месяцев назад
በየለንበት የፈጣሪ ቸርነት አይለየን አሜን(3)🤲🤲🤲
@bateablneha5887
@bateablneha5887 6 месяцев назад
አሜን❤❤
@user-we6jt3iz2h
@user-we6jt3iz2h 6 месяцев назад
አሜን
@zenat6033
@zenat6033 6 месяцев назад
አሜን amen
@teenamedu3121
@teenamedu3121 6 месяцев назад
አሜን
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 6 месяцев назад
እኛ ገጠሮችኮ ስንጣላም አንለቃቸዉም ስንወድም ከልክ በላይ ነዉ በጣም ደስ ዬሚል ፊልም ነዉ ❤❤❤❤❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 месяцев назад
ማርዋ ዴምሪኝ
@DawitJago
@DawitJago 6 месяцев назад
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ሸጊቱ በጣም ተመችተሽኛል ትክክለኛ የገጠር አነጋገር እና አገላለጽ ባጠቃላይ የተዋጣለት ብየዋለው ትንሽ ግራ ያጋባኝ አክስትየው ካወቀች ለምን አልተናገረችም የሚለው ነው አናደሞ ቀጣይ ይኖረዋል ብዬ አስባለው ምክንያቱም ብዙ በንጥልጥል የቀሩ ሀሳቦች አሉ በተረፈ ምርጥ ነው እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 6 месяцев назад
ውይ ሼጊቱ በጣም በጣም ሼጋ ናት ለሼጊቱ ስል እስከመጨረሻው ለማዬት ተገደድኩ 😂😂😂ሼጊቱ ከምን እንደምትደርስ ልቤ ፉርስ ፉርስ እያለ ምን ያጋጥማት ይሆን እያልኩ😢😢
@saraleli5634
@saraleli5634 6 месяцев назад
መጨረሻው ግን የቀረ አለ ቀጣይ መኖር አለበት በተረፈ ሀሪፍ ነው❤❤❤
@halimamohammed7802
@halimamohammed7802 6 месяцев назад
አዉ ፓርት እንደሚቀጥል ተሥፍ አለኝኝ❤❤❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 месяцев назад
ዴምሪኝ ማርዋ
@yabatwa
@yabatwa 6 месяцев назад
ውይ ሸጊቱ ወደድኳት በውነት ትወናዋ ቃልየን መሰለችኝ❤❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 месяцев назад
ዴምሪኝ ማርዋ
@user-wj3mx8it3g
@user-wj3mx8it3g 21 день назад
😅
@user-ok6ex1ir5k
@user-ok6ex1ir5k 6 месяцев назад
ቅመሞችዬ ኑሲ እንሹፈው♥️♥️♥️
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 6 месяцев назад
የገጠር ልጅ ደረትዋ በዚ ልክ የሚታይ ከሆነ ያስጠላል 😊
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 6 месяцев назад
ማርያምን ፌልሙን ጥፍጥ ያርገቸው ተውና ሳይሆን ሁናየሰራችው ሸጊቱናት ማር ማር ከንግግሯ ከሁኔታዋ በቃ በትክክል ነው ሆነዋለይ ፊልም ሳይሆን በቃ በቃ ቃል የለኝም እኔም የገጠር ልጅ ነኝ.ለዛ ይሆናል. አሁን አሁን እሚስሩፌልሞች የገጥሩን ነገር እየ ተውት ነበር እባካቹህ ደጋግማቹህ ስሩልን. ባህላችንን አስተዋውቁልን. ካሁን በፌት. ኢትኤል እሜል ፍልም በእንባነበር የጨርስኩት ሸጊቱን ደሞ በደስታና በሳቅ እና በእራሴ ትዝታ ነው ይመቻቹህ
@zdtube5432
@zdtube5432 5 месяцев назад
ሰሞኑን ምርጥ ምርጥ ፊልም እየለቀቃችሁልን ነው የድሮው የፊልም ለዛ ሊመለስ ይመስላል 👍👌እናመሰግናለን ግን ቀጣይ ይኖረዋል ብዬ ተስፋ አለኝ 😊
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r 6 месяцев назад
ሸጊቱ ውይ የኔ ጣፋጭ ተውናዋለች በሚገባ ደስ ስትል
@DggyFhio-wx6xg
@DggyFhio-wx6xg 6 месяцев назад
አሰተማሪ ፊልም ነው በርቱልን❤😊
@fayisalata5678
@fayisalata5678 6 месяцев назад
እጅግ የተዋጠለት ክብር ያለው ሥራ ክብር ያላችው ናችው🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹
@user-tg6pv6dg5l
@user-tg6pv6dg5l 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@toybaMohammed-rj3xj
@toybaMohammed-rj3xj 6 месяцев назад
ውይ እውነት ነው የገጠር ሰው ጀግና ነው ሴቱም ከወድ በታቺ ነኝ ብሎ አያስብም እናመሰግናል ❤❤❤❤❤
@user-po9se4kn8r
@user-po9se4kn8r 6 месяцев назад
ገጠር መወለዲኮ ❤❤ ሙሉነት ነው ❤ እስኪ አይዞሽ በሉኝ 😢በማይፈታ ሰሰለት ታስሬ መላወስ አቅቶኛል😢😢😢😢😢
@user-lt6ke2rx3u
@user-lt6ke2rx3u 6 месяцев назад
አይዞሽ እመብርሃን ከእስራትሽ ትፍታሽ ጸሎት አድርጊ
@muaaztahaa
@muaaztahaa 6 месяцев назад
Ayezoshi ehit fetare yediresilshi
@uggy7226
@uggy7226 6 месяцев назад
አይዞሽ ምን ሆንሽ ሀያቲ
@TigTig-ol9ro
@TigTig-ol9ro 5 месяцев назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤
@user-yp7mt8mr5p
@user-yp7mt8mr5p 3 месяца назад
በእመቤታችን የማይፈታ እስር የለም ጸልይ በእምነትሽ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 6 месяцев назад
ያላያችሁ እዩት ምርጥ ነው በጣም ሸጊቱየ አንድ ድገሚን ስወድሺ ደቭየ ዮኒየ የሁላችሁም አድናቂ ነኝ ዘና አርጋችሁኛል ይመቻችሁ❤❤
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 6 месяцев назад
የገጠር ልጂነት የትም ያኮራል የንግግራቺን ለዛ ሠዉ አክባሪ አይን አፋርነታቺን እራሡ ዉበት ይሠጠናል አልሐምዲይላ የገጠርልጂነት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 6 месяцев назад
በጣም አሪፍነው ክፍል 2 ይለቀቅልን👏
@sifenshume7726
@sifenshume7726 6 месяцев назад
ዋው ምርጥ ፊልም ሸጊቱ በሳቅ ውይ የገጠር ልጅ መሆን እንዴት ደስ ይላል 🥰ግን መጨረሻው ይቀረዋል አሉላ ከሸግቱ ጋር ነው ወይስ ከሊድያ ጋር 😂ክፍል ሁለት ይሰራለት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው 🥺
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 6 месяцев назад
አሁን ይሄ ምኑ ነው አሪፍ ፊልም በፈጣሪ?የሰፈር ጨዋታ
@enattube5015
@enattube5015 5 месяцев назад
ሸጊቱ የፊልሙ ደቀት ናት ሀሪፍ ፊልም ነው ቀጣይ ቢኖረው ደስ ይላል
@menberehabete1446
@menberehabete1446 6 месяцев назад
ቅመሞችየ ያለ እናተ አይደምቅም ኑ ❤❤❤❤❤
@KA-ik2bp
@KA-ik2bp 5 месяцев назад
Thanks!
@fatum164
@fatum164 6 месяцев назад
የኔቆንጆ የገጠሯ ውብ❤❤❤እኛ የገጠር ልጆችኮ ልዩ ነን❤❤❤❤ የገጠር ፊልም ውስጤ ነው❤❤❤ሸጊቱ የኔልዕልት💋❤👍
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 месяцев назад
ማርዋ ዴምሪኝ
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 6 месяцев назад
የሚገረምደራማነዉ❤❤😂😂ሸጌቱበጥፊያላሰቹዉ
@user-pf7zi5uq3q
@user-pf7zi5uq3q 6 месяцев назад
ልክ ቲክቶክ ላይ አይቸ ስመጣ ከይቱብ ላይ የመጀመሪያላይ አገኘውት አቤት መጦልጦል 😂😂😅😅
@HiwotHiwot-jh8sw
@HiwotHiwot-jh8sw 6 месяцев назад
እኔም😅😅😅😅
@Gando-kc5ho
@Gando-kc5ho 5 месяцев назад
😂ጡሊ
@user-pf7zi5uq3q
@user-pf7zi5uq3q 5 месяцев назад
@@Gando-kc5ho 😜😂😂
@medina8208
@medina8208 5 месяцев назад
😂😂😂
@Hll-mo6bf
@Hll-mo6bf 2 месяца назад
እኔም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ux6ci3sy1x
@user-ux6ci3sy1x 6 месяцев назад
ሸጋውና ሽጊቱ😂😂❤
@user-uh6jc2zv6v
@user-uh6jc2zv6v Месяц назад
እደኔ ገጠሬዋ ደስትለኝ😂😂😂😂አላሠችዉ በጥፊ ክክክክ ኮስታራ ደሥ አለችኝ በሞቴ❤❤
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 5 месяцев назад
ሸጊቱዬ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ሙቪ ነው የገጠር ሰው ልቡ ንፁህ ነው በደንብ አድርጋ ሰርታው አለች ደጊቱ ❤❤❤❤❤❤❤
@mekedeslena4393
@mekedeslena4393 6 месяцев назад
.ቅማሞችዬ.ወቶ.ከመቅረት.ፈጣሬ.ይጠብቀንየማያልቅ.እንጀራ.ይስጠን😢😢በጠሎታችሁ.አስቡኝ.አገራችንን.ኢቶቢያን.ሰላም.ያድርግልን
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d 6 месяцев назад
ገና እያየሁ ነው ሰጨረሰ እኮምተታለሁ❤❤❤❤❤
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o 5 месяцев назад
አይ ሸጊቱ ቅን❤ ያላለቀ ነገር አለው ቀጣይ ቢኖረው አሪፍ ነው
@MmMm-xh3dg
@MmMm-xh3dg 27 дней назад
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 6 месяцев назад
ሸጊቱ በሳቅ ገደለችኝ እኮ 😅በርቱ ቆንጆ ፊልም ነው❤
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 5 месяцев назад
የገጠርየ መሆን መታደል ነው 😢😢😢❤❤❤❤😂😂😂😂እኔም ገጠር ነኝ❤❤❤❤❤😮😮😮
@betalhemtube
@betalhemtube 6 месяцев назад
የገጠር ፊልም ደስ ይለኛል ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ!🥰
@FGD_436
@FGD_436 6 месяцев назад
አሜን
@HiwotHiwot-jh8sw
@HiwotHiwot-jh8sw 6 месяцев назад
አሜን❤❤❤❤
@Hajeraa212
@Hajeraa212 6 месяцев назад
ወላሂ ደስ የሚል ስራ ነው የገጠር ነገር ሲነሳ እዴት ደስስስ እደሚለኝ
@user-pg1rl1yx7o
@user-pg1rl1yx7o 6 месяцев назад
ወይኔ ደስ ሲል ደስ እያለኝ አበቃ ደስ ስትሉሉ ቀጥሉ ❤❤❤
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 6 месяцев назад
ሸጊቱ(ሳሮን) የሰፈሬ የሀገሬ ልጅ አብሮአደጌ ነችኮ በፈጣሪ ስም ለዚህ በቅተሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤
@arongebreamlak7458
@arongebreamlak7458 6 месяцев назад
ታምራለች .......Especially her Watermelon 😂😂
@user-un8og4xi9s
@user-un8og4xi9s 5 месяцев назад
የገጥር ሰው ያለበት ደስ ይላል በሳቅ ነው የሚልቀው😂😂😂❤ሀገር ለመግባት እያቅድን አልሳካልን ያለን በሙሉ አላህ ያሳካልን ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን😥😥
@ahmedahmedprime6430
@ahmedahmedprime6430 4 месяца назад
Amiiiiiiin yareb
@user-wv4hn9qv8x
@user-wv4hn9qv8x 6 месяцев назад
ያሰላም የሚያምር ፊልም ነው ✌✌✌✌✌✌✌💛💛💛💛💛💪
@user-fz2fk2ts1g
@user-fz2fk2ts1g 6 месяцев назад
ዋው በጣም አሪፍ ያምራል እናመሰግናለን ❤❤❤❤በርቱ ሰላም ለሀገራችን
@birtukanembiyale1109
@birtukanembiyale1109 4 месяца назад
በጣም ደስ የምል ፊልም ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤
@user-fh6oj2qo8m
@user-fh6oj2qo8m 6 месяцев назад
እስኪ የገጠር ልጆች አላችሁ🥰🥰
@user-zb4bq7mp5f
@user-zb4bq7mp5f 6 месяцев назад
ሳቄን መለስኩት ፊልሚን አስታወሰኝ ክላሲካሉ አንድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
@aziza2714
@aziza2714 6 месяцев назад
እኔ ኮሜንት አይቸነው የማየው እደትነው ወገን ልየው 😅🥰
@user-fw1bn3im7o
@user-fw1bn3im7o 6 месяцев назад
ዋዉ ምርጥ ፊልም ተባረኩ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 6 месяцев назад
አሪፍ ድራማ.❤
@user-xh2wh2ie8t
@user-xh2wh2ie8t 4 месяца назад
ይቺን ኮሜት እምታነቡ በመሉ ፈጣሪ ደጉን እጀራ ይስጣቺሁ❤❤❤
@dhehshs4894
@dhehshs4894 6 месяцев назад
ደስ ይላል❤❤
@hanam3589
@hanam3589 5 месяцев назад
😮 it’s sooo beautiful and beautifully made
@user-cc5cw4bj6v
@user-cc5cw4bj6v 6 месяцев назад
ዋው ዴሰስሲል❤❤❤❤
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 6 месяцев назад
Woww👌mirt film
@mihiretabera-pl5yg
@mihiretabera-pl5yg 6 месяцев назад
ዋው ምርጥ ፊልም ነው 🎉🎉🎉
@user-yc4il6es9w
@user-yc4il6es9w 6 месяцев назад
የእውነት ደስስስስ አለኝ ያገሬ ልጅ ሸግዬዬዬ
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h 6 месяцев назад
አሪፍ ነው❤❤
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 6 месяцев назад
ዉበት ሲለካ በባላገር ነዉ ለካ ባላገሮች እወዳችሆለሁ ❤❤❤❤❤ ገጠር ዉስጤ ነዉ
@JamillaNasir
@JamillaNasir 6 месяцев назад
ተመስጬ ነዉ ያየሁት ይመቻል ሸጊቱ በሳቅ ገደለችኝ🤣
@romanreignstst3481
@romanreignstst3481 6 месяцев назад
የገጠር ናገር ያለዉ ፊልም በጣም ያምራል 😂😂ናሓቀይ እየ አቱም ተራጋሕቲ
@selamhadashadas3421
@selamhadashadas3421 6 месяцев назад
😅😅😅
@SameeraSaad-os3qy
@SameeraSaad-os3qy 5 месяцев назад
እምበር ተራጋሕቲ😂😂😂😂
@estegntaKafeyalw
@estegntaKafeyalw 4 месяца назад
😂😂😂😂
@user-bs5kb6fx2b
@user-bs5kb6fx2b 4 месяца назад
አወን ወላሂ አገራቺንን ሠላም ያርግልን የሠው አገርም በቃይበለን ያረብ
@Mari-mh7yn
@Mari-mh7yn 5 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል እህትና ወንድም ተጋናኙ ፊልሙ ይቀጥልልን ❤
@user-fz5wv5rl8b
@user-fz5wv5rl8b Месяц назад
ማን እና ማን
@user-bq6ug7cs3e
@user-bq6ug7cs3e 6 месяцев назад
Wow... Betam des yemil film 🎥🎥🎥 new
@ohbg8196
@ohbg8196 6 месяцев назад
،ምርጥ ፍልም ነው ግን ወደ ወደጨርሻው ይቀርዋን ክፍል ሁለትን እጠብቃለን
@sekulove8548
@sekulove8548 6 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ አይ ሸጊቱ
@telagala878
@telagala878 6 месяцев назад
ዋው ነው በጣም ነው የሚለው ❤❤❤
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 6 месяцев назад
ማነዉ እደኔ የሤፍ ፍቃደን የሚወደዉ በላይክ ያሣየኝ ግርማመጎሡ እዉኝ እዉኝ ይላል በተለይ ሸጊቱጋርማ አይጠየቅም
@user-vx3ot6lo1z
@user-vx3ot6lo1z 6 месяцев назад
ደስ የሚል ድራም የጭንቀት የየዳ❤
@mermaMehamd
@mermaMehamd 6 месяцев назад
በጣም ያምራል 😊
@sadallove5658
@sadallove5658 6 месяцев назад
ወዬደስ ሲል😢❤❤❤
@dnkalugelu4010
@dnkalugelu4010 6 месяцев назад
ዋውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrawitayalew422
@samrawitayalew422 6 месяцев назад
Betam Konjo film nw👏👏👏 bertulign Yene wedoch kezhe belaye kenante entebkalen techilalachu!!
@HayatHusen-bo9hw
@HayatHusen-bo9hw 6 месяцев назад
ዋው በጣም ደስ ይላል 👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-kj6dr2xq4c
@user-kj6dr2xq4c 6 месяцев назад
ይደገም ሸጊቱ❤❤❤❤የገጠር ያለበት ያጎጎል የከተማው በቃ😂😂
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 6 месяцев назад
ደስ ሲል❤❤❤❤❤
@ekru1965
@ekru1965 6 месяцев назад
የገጠርልጅ መሆን እኮመታደልነው
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ምርጥ ፊልም
@aletube1330
@aletube1330 6 месяцев назад
Wowww betam deshi yemle sera new btesb ketlewbte bezhu❤❤❤
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 6 месяцев назад
ሸጊት ሳሮን በቀለ ልጃችን አድገሽ ስላየንሽ ደስ ብሎናል በርች💚💛❤️
@kedis9050
@kedis9050 6 месяцев назад
አክስቲቱ ማር ነች🥰🥰
@user-ub9bv6hb3c
@user-ub9bv6hb3c 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@lubabalub
@lubabalub 6 месяцев назад
ዋውበጣምደስይላል❤❤
@afrocolourethiopia360
@afrocolourethiopia360 6 месяцев назад
አሪፍ ነው
@habibahabibasuliman
@habibahabibasuliman 6 месяцев назад
Wawaw
@hayat227
@hayat227 5 месяцев назад
ደስሲል ❤❤❤
@assdf4222
@assdf4222 6 месяцев назад
ቀጥሉበት❤
@user-tc2vp9rb1y
@user-tc2vp9rb1y 5 месяцев назад
በጣም ደስ እሚል ፊልም❤❤❤❤❤
@MehaletSete-sv7zj
@MehaletSete-sv7zj 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 6 месяцев назад
❤🎉🎉🎉
Далее
Enifata Full Ethiopian movie 2024
1:27:05
Просмотров 574 тыс.
ምርጥ ቀልድ(2)
25:43
Просмотров 457
ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023
1:38:28
Просмотров 2,2 млн