Тёмный

ሻይሽ ቪዛ አግኝቶ ነው አሜሪካ የመጣው...😂 ፈታ ያለ ጨዋታ ከቴዲ ጋር //በሻይ ሰአት// ቅዳሜን ከሰአት 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 301 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 213   
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 10 месяцев назад
የወንዶች ጉዳይ አይረሴ ፊልም ነው ቴዲ ጎበዝ ተዋናይ ነው አርቲስቱ ሁሉ ንቅል ብሎ ወጥቷል ጨዋታ አዋቂ ልጅ ነው❤ ልጅህም ተባርኮ ይደግልህ🙏🏾❤️
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 10 месяцев назад
የወንዶች ጉዳይ ቢታይ እማይሰለች ፊልም በኢትዮጽያ አንደኛ❤❤❤❤❤
@zozzoz8541
@zozzoz8541 10 месяцев назад
🤙🏻🤙🏻
@quralewtube9806
@quralewtube9806 10 месяцев назад
ቴዲ ጨዋታ አዋቂው ምርጥ ኢትዮጲያዊ !!
@amu-nx8eg5nm2v
@amu-nx8eg5nm2v 10 месяцев назад
ዛሬ ምርጥ ሰዉ አቀረባችዉ ቴዳዬ ምርጥ ሰዉ❤
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 10 месяцев назад
ቴዲ በጣም ድንቅ ብቃት ያለው አርቲስት ነዉ እርሱም ሆነ ጓደኞቹ ብቃታቸው እጅግ ድንቅ ነው! ምን ዋጋ አለዉ ድሃ ሃገር ላይ መፈጠር እነኚህን የመሳሰሉትን ምርጥ አርቲስቶችን ባይከፈሉ እንኳን ምን አለ የለፉበትን ስራ ባትሰርቋቸዉ??😊ህዝቡስ ምን አለ የተሰረቀዉን የአርቲስቱን ስራ በሌቦች የቀረበዉን ባይመለከት
@user-kx3fy7jh4s
@user-kx3fy7jh4s 10 месяцев назад
ፀጊ ስትሆጂ ኣሳይን ናፍቆናል ኣሥፊቲ ኣላህ ኣፍያክን ይመልስልክ ኣባታችን የኛ ሩሩሩ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 10 месяцев назад
እስቲ ያውራበት ከጠየቃችሁ ብዃላ ጊዜ ስጡት ጣልቃ እየገባችሁ አስቸገራችሁ እኮ ቴዲ ልጅህን ያሳድግልህ የዉንዶች ጉዳይ በጣም ከ አእምሮ የማይጠፋ ነው እናመስግናለን እባክህ አትጥፋ ይህን talent ይዘህ? አውጣው እንጠብቃለን።
@user-ov9xu7dh5r
@user-ov9xu7dh5r 10 месяцев назад
ዳቦ ጭማሪ ሲባል የሚወረወርበት ቤት 🤣🤣🤣 ቴዲ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል። ስለአስፋውም መልካም ዜና ❤️ሁላችሁንም 🙏🙏🙏
@samri1215
@samri1215 10 месяцев назад
❤❤❤❤ቴዲ ለዛ ነው ጠፍተህ የነበርከው ❤❤አስፊቲ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይማርህ🙏🙏🌹🌹🌹
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 10 месяцев назад
ምርጥ ቆይታ ቴዲ በድጋሚ ወደፊልሙ እንደምትመለስ አንጠራጠርም ትናፈቃላቹ 90ዎቹ❤
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 10 месяцев назад
አስፋው ወንድሜ እግዚአብሔር ምህረቱን አርጎልህ ለአገርህ ያብቃህ የመሽሻ አምላክ አይተውህ
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 10 месяцев назад
ወንድሜ ጉአደኛዬ የስራ ባልደረባዬ ቴዲዬ ምርጥ ቆይታ ነው ወደሁላ እንጨት ቤት ከተትከኝ
@julejemisbah7455
@julejemisbah7455 9 месяцев назад
ናዝሬትን ረሳሀት አንተማ ሀይ ስኩል እና ቤተሰብ መምሪያ ሌላም ሌላም
@mr_amanuelll
@mr_amanuelll 10 месяцев назад
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ::
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 10 месяцев назад
ኣሜንንን 🙏
@meeenegn3361
@meeenegn3361 9 месяцев назад
አሜንን
@Mercy8164
@Mercy8164 9 месяцев назад
አሜን 🙏🙏🙏
@eyuabsha
@eyuabsha 9 месяцев назад
አሜን ወንድሜ አንተንም ከክፉ ይሰውርህ 🙌
@harmoneymedia6938
@harmoneymedia6938 10 месяцев назад
ድምፁ ከዜና አንባቢ መሠለ ገ/ህይወት ጋር ይመሳሰላል
@helentamirat
@helentamirat 10 месяцев назад
መልኩ ነው የመሰለሽ
@eyuabsha
@eyuabsha 9 месяцев назад
የተወጋህ ሰው the king of Ethiopian comedy movie teda እንወድሀለን 🙌🙌
@seadamahmud695
@seadamahmud695 10 месяцев назад
ቴዲዬ አዝናኝ አላህ ይጠብቅህ እኔ ግን የምፈልገው አርቲሥት አለ እድለወርቅ አቅርቡልን ምርጧ ተዋናይ😍😍
@alemtsehaydemisse9640
@alemtsehaydemisse9640 10 месяцев назад
ebs tv አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን የስንቱን እነባ ታብሳላችሁ ፕሮግራማችሁን በፍቅር ነዉ የምናየዉ ኑሩልን አስፋዉንም በምሕረት እጁ ይማረዉ ❤❤❤
@brightworld9847
@brightworld9847 9 месяцев назад
ላገባ ነው ሚለውን ፊልም በጣም ነው ምወድለት ቴዳ ምርጥ ተዋናይሸ
@hooahooa6181
@hooahooa6181 10 месяцев назад
ምርጥ ምርጥ አክተሮችን አመሪካ ወሰደችብን
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 10 месяцев назад
እውነት የኛ እሩሩ አባት አስፊቲ ፈጣሪ ጨምሮ ይማርህ ቴዲም ስላየንህ ደስ ብሎናል
@binpapi157
@binpapi157 9 месяцев назад
ቴዲ የ አራዳ ልጅ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር በሠላም ለ ሀገርህ ያብቃህ!!!
@tmaniacell
@tmaniacell 10 месяцев назад
ፅግዬ በጣም አመሰግንሻለው።ቴዳችን ሰለጋበሸው ሳስተያም እዴሰራ የወዷች ጉዳዬ ሰለጠየቅሸልን።እናመሰግናለን።በቅርብ እጠብቃለን የመዳም ቅመ ሞች በዜ ጭቅላታችን እናድሰው🙏
@tenayedagne3951
@tenayedagne3951 9 месяцев назад
ፀጊ በእውነት እናመሰግናለን ስለ አስፊቲ ስለነገርሽን አስፍዬ እግዚአብሔር ምህረቱን ልኮልህ በስላም ለሀገርህ ያብቃህ 🙏
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 10 месяцев назад
እንዴ ፀጊ እዛ ነች እንዴ ፀጊ ሰው ላገናኝሽ በናትሽ። አንተም ብትሆነም ብታገኛት በጣም ደስ ይለኛል አጥረኛ እንደድሮ ግዜ እየቀጠቀጠች ጁለሪዎች በሚገርም አይነት ሰአሊ እዛው ሜሪላንድ የምትኖር ሌሎች ስራዎቿን ከራሱዋ ስማ ድንቅ የሆነች ኢትዮጲያዊ። ትክክል የሁላችን ስሜት ነው የገለፀው
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 10 месяцев назад
ቴዳየ የኛ ምርጥ እንወድሀለን ❤❤❤❤
@alemtsehaydemisse9640
@alemtsehaydemisse9640 10 месяцев назад
ቴዲየ እንኳንም አየንህ የወንዶች ጉዳይ ልዩ ነዉ ፀጊ ይመችሽ ሳይመን ፀጊን እንዳታሰቀራት ለሻዩ ሰትል ❤❤❤
@HaderaAbrha-qv1rg
@HaderaAbrha-qv1rg 9 месяцев назад
RJ John John s
@GashawBogale
@GashawBogale 10 месяцев назад
የወርቅ ዘመን ምርጥ ተዋናይ 🙏🙏🙏
@senitube5125
@senitube5125 10 месяцев назад
ቴዲዬ የወንዜ ሊጅ 💚💛❤
@Tadu1234
@Tadu1234 10 месяцев назад
😂😂😂😂ቴዲዬ ሰወድህ እኮ ኸረ አዲሰ ሰራ ስራልን ጠፍኸ በጣም ❤❤
@sanayredi8174
@sanayredi8174 10 месяцев назад
One of Ethiopian best actor all the time teddye may GOD bless with your son
@rarecell9935
@rarecell9935 10 месяцев назад
ቴዲ እኳን ደና መጣህ አስፍዬን እግዝያብሔር ጨርሶ ይማረው
@bramagna7618
@bramagna7618 9 месяцев назад
መቼም የማልረሳሁ ፊልም ደጋግሜ ነው ያየሁት አሁንም ደጋግሜ ባየሁ አይሰለቸኝም
@Jesusloves834
@Jesusloves834 10 месяцев назад
ፀጉር ሰንጣቂ አስተያየት አትስጡ እባካችሁ።
@user-yt4wx9wp5w
@user-yt4wx9wp5w 10 месяцев назад
ይሄ አዝግ በጣም እኮ ነወ እሚያስቀኝ
@muhammedmusa3509
@muhammedmusa3509 9 месяцев назад
የምንግዜም ምርጥ ፊልም ከአንዴም ስንቴ አይቼዋለዉ ቴዶ ምርጥ ሰዉ
@fetihafetiha3320
@fetihafetiha3320 10 месяцев назад
ቴዲዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኝል
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 10 месяцев назад
ቴዲሻ የአገሬ የሀረሩ ልጅ ያኔም ቤተሰብ መምሪያ ቅዳሜ ጠዋት የምታቀርቡት ድራማ ጭፈራ እነምስጌ ሂወቴ (ነብሷን ይማር) አንተ ሌሎችም የበለጠ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃኝ😍💚💚💛💛❤❤😍😍🙏🙏
@gowithyidu748
@gowithyidu748 10 месяцев назад
ጋዜጠኞቹ አላስወራ አላችሁ እኮ 😂
@martatube5156
@martatube5156 10 месяцев назад
ቴዲዬ ማከብርክ እንኳን ደና መጣክ🥰
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 10 месяцев назад
ጤና ይስጥልኝ ፀዲ ፀዲ የእውነት አመሰግናለው ስለአስፉው ጤንነት ስላሳውቅሽልን ሰላሙ ፀዲየእውነትአመሰግናለውስለአስፉውጤንነትስላሳውቅሽልንሰላሙይብ 🎉🎉🎉❤❤❤
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 10 месяцев назад
ቴዲ ምርጥ ተዋናይ ነህ🎉🎉🎉
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 10 месяцев назад
ቴዲሻ ያለበትን ፊልም እየፈለኩነውእማየው የፊልምቅመምነህ አቦ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 10 месяцев назад
ውይ አዝናናኸን 😂😂 We can’t wait for #3
@user-cw1dg2fo7k
@user-cw1dg2fo7k 10 месяцев назад
ፀጊ እናመሰግናለን አስፍየ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ❤❤❤❤
@monahussen5232
@monahussen5232 10 месяцев назад
አንዳንድ የሰራ ቅጥር ትዳር ቤተሰብ መመሰርትን እንደ መስፈርት ሚቆጠርበት ሁኔታ አለ
@user-kj6dr2xq4c
@user-kj6dr2xq4c 10 месяцев назад
ዊው ቴዳ እኮንደህናመጣህ ምንህነው እር ቂጥነው አረሳህም😂😂😂😂😂
@selamselina7983
@selamselina7983 9 месяцев назад
ቴዲዬ የእዉነት ከፍቶኝ ነበር በሳቅ ገደልከኝ
@aynitube8725
@aynitube8725 10 месяцев назад
Tadeye you are one of the most unique artist in Ethiopia
@abse4305
@abse4305 9 месяцев назад
የወንዶች ጉዳይን ያሳመረው ሽዋፈራው ነው
@meronkonjo7824
@meronkonjo7824 10 месяцев назад
ምርጥ ሰው አቀረባችው ❤❤❤
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 10 месяцев назад
Tedyeye beetam new yemwedeh yemadenkeh merte comedy Actor neh tefetehale gen much respect for you Teddye❤❤❤
@aaliyaaliya708
@aaliyaaliya708 10 месяцев назад
ዪደገም ሶስተኛ በጣምደብሮኝነበር አሳቃቹሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@SalamaAsagid
@SalamaAsagid 10 месяцев назад
ቴዲዬ ምረጥ ሰው❤❤❤
@user-dh1uw9us2z
@user-dh1uw9us2z 10 месяцев назад
በርግጠኛነት ለ አራት አመት በተከታታይ አይቸዋለሁ አዉላላ ሳይት 😂😂😂😂😂😂😂😂
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk 10 месяцев назад
አቤት ስወድህ ቴድ❤❤❤
@mesihiwot7935
@mesihiwot7935 10 месяцев назад
ቴዲዬ እግዚአብሔር ያሰድግልህ የወንዶች ግደይ ፓርቲ ይቀጥላልን ❤❤❤❤
@taibamohammed7008
@taibamohammed7008 10 месяцев назад
ቴድያችን ምርጥ ሰዉ❤
@yohannesayalew2300
@yohannesayalew2300 9 месяцев назад
ቴዲሻ ተናፍቀህ ነበር ❤
@mekashatsegaye
@mekashatsegaye 10 месяцев назад
ቴዲ ውድ ሰው ! ምነው ጠፋህብን ! ወቸጉድ በልልን። ፀዲ የኢቢኤስ ፈርጥ እንኳን ወደ አሜሪካ ብደህና መጣሽ።
@tarekegnmekonnen4359
@tarekegnmekonnen4359 10 месяцев назад
ቴዴ ኑሮ በአሜሪካ 🎉🎉
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 10 месяцев назад
ወይኔ ፀጊ 💝ሄድሽ አንችም በቃ 💝ቴዶ ዬ ምርጥ አራዳው 💝👌
@bmtq
@bmtq 10 месяцев назад
ቴዲሻ 🥰🥰🥰🥰
@samiaman442
@samiaman442 10 месяцев назад
አድማሱ ግን የት ጠፋ?
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 10 месяцев назад
ፀዲን መልሱልን ፍትህ ለፀዲ እንፈልጋታለን
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 10 месяцев назад
ጥበብ ጠፍታለች ማለት ይቀላል የምንወዳቸዉ የዱሮወቹ እንደለ ትተዉታል ወጥተዋል ከፊልሙ አለም እኛም ወዴ ቃና ኮበለልነ
@glory3954
@glory3954 9 месяцев назад
ቲዲዬ ምርጥ ጨዋታ አዋቂ ነህ የምር😂😂😂😂
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 10 месяцев назад
ቴዲዬ ልዩ ነህ ❤❤
@Nebiha574
@Nebiha574 10 месяцев назад
ቴዲ ምርጥ ሠው 😂
@hhvg8451
@hhvg8451 10 месяцев назад
እኔግን ለምን እደሆነ አላዉቅም የቴዲን ፊልሞች ሁሉንምነዉ እምወዳቸዉ
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 10 месяцев назад
ቴዲሻ የምር ተናፍቀሀል መቼ ነው ወደ ስራህ የምትመለሰው
@manayeabare3682
@manayeabare3682 10 месяцев назад
Wowa teddy we really miss you my brother l happy to see you
@susu-qx9tp
@susu-qx9tp 10 месяцев назад
እግርህን ወረድ ብታደርገው ምናለ እንደው?ክብር ይኑርህ
@rozabetseha6668
@rozabetseha6668 9 месяцев назад
ምርጥ ሰው ቴዲ
@merertuabera2765
@merertuabera2765 9 месяцев назад
ቴዲሻ ♥️❤️♥️
@simrethailu9393
@simrethailu9393 10 месяцев назад
.አገሪሸ ጊቢ ፀዲ
@selmeayanw6727
@selmeayanw6727 10 месяцев назад
ቴዳዬ❤❤❤❤❤❤❤
@Waka619
@Waka619 10 месяцев назад
ቴዲዬ ስወድህ❤❤❤❤
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 10 месяцев назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ግርም ይለኛል ሰው ደክሞ የለፋበትን ፊልሞ ምንም ሳመሰላቹ ሰርቃቹ ታቀርባቹ
@temesgennegash5814
@temesgennegash5814 10 месяцев назад
ቴዲ የአራዳ ልጅ ግን ጋዜጠኞች እንደ አስተያየት ጠያቂውን ፊት ለፊት እንደማየት እርስ በእርስ እየተያያችው ምትጠያየቁት ነገር እርማት
@user-wk8bl2tq9g
@user-wk8bl2tq9g 10 месяцев назад
tsede wow I enjoyed ur interview wiz teddy and fitsum so enjoyable
@lidyayeshitila3377
@lidyayeshitila3377 10 месяцев назад
ቴዲ ጨዋታ አዋቂ በጣም ነው ዘና ያረከን
@kolawoyinadegatube3929
@kolawoyinadegatube3929 10 месяцев назад
ቴድ ምርጥ ልጅ ነዉ
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 10 месяцев назад
ቴድዬ ❤❤❤❤❤
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 10 месяцев назад
ቲድየ ምርጥ ስው
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k 9 месяцев назад
አያስቅም...አረ በጣም ያስቃል😅😅😅😅
@izon3614
@izon3614 9 месяцев назад
ቴዲ ምርጥ አርቲስት ❤
@tigistjember4178
@tigistjember4178 10 месяцев назад
ቴድየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🥰🥰
@Tewahedo16
@Tewahedo16 10 месяцев назад
ከዚህ ሁሉ አመት በኋላም እንዲህ አይነት የጋዜጠኝነት ፐርፎርማስ ማሳየት በጣም ያሳዝናል። ጠያቂዎች እራሳችሁን ሆናችሁ ቅረቡ። ተረጋጉ ተዘጋጅታችሁም ቅረቡ። ተራ ጥያቄ መጠየቅ ተው። ፐርፎርማንሳችሁ ጥሩ እንዳልሆነ ፊል ስለምታረጉ ጣልቃ በመግባትና የማይሆን ወሬ በመዘላበድ ጣልቃ አትግቡ። በዚህ ኢንተርቪው ሁለታችሁም በጣም በጣም ደካማ ፐርፎማንስ ነው ያሳያችሁት።
@yamrotgetu2143
@yamrotgetu2143 10 месяцев назад
Tedey tenafikehi neber enkuwan dena metahi❤😘
@mitiku3652
@mitiku3652 10 месяцев назад
ብራምባር ሰበረልዎ አንሶላ ገፈፈልዎ ኦኦ አይምሮ ልጅዎ😅
@AbiMan-zh5ep
@AbiMan-zh5ep 10 месяцев назад
ቴዶ የሚያስቀኝ አራዳ ነዉ
@Ismael-isa
@Ismael-isa 10 месяцев назад
I remember it was የወንዶች ጉዳይ was very famius in Eritrea.suppose eritrea and ethiopia was at peace at that time the revenue from cinemas would have been enormous but this region is doomed to extinction.
@mimiy2938
@mimiy2938 10 месяцев назад
I thought the younger generation doesn't speak amharic.
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys 10 месяцев назад
ማርትሬዛ ፍልም ከባባዬ😢😢 ጋር የሰራሀው ሁለየም ያስቀኛል
@henokgizaw8450
@henokgizaw8450 10 месяцев назад
አማረብን እያላቹ ነው ግን አስሬ like like ወይስ አማርኛ እረስተናል ነው ነገሩ ኢትዮጵያም ፋሽን ሆናለች like በተለይ ወድ ሲደጋግመው ያቅለሸልሸኛል 😅😅😅
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 10 месяцев назад
😂😂
@gelchugenale2330
@gelchugenale2330 10 месяцев назад
20 gize bilus mn chgr alewu
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 9 месяцев назад
Be enante gize kere zena malete mesake meret ye Ethiopia 🇪🇹 ♥️ wede lejochi nachieu selam yaderegachieu lagerachien selam yebezalate
@lubabahussan2965
@lubabahussan2965 9 месяцев назад
ስወድህኮ ቴዳዬ ❤
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 9 месяцев назад
ቴዲሻ የእኔ ቀን ወንድማቻን እወድሀለው የወንዶቻ ጉዳይ
@liliabera4202
@liliabera4202 9 месяцев назад
Teddy mar ❤❤❤
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 10 месяцев назад
ትላንት የወንዶች ጉዳይ እያየሁ ነበር ለውጥማ አለ😅😅😅
@user-rz1hp9cy2g
@user-rz1hp9cy2g 9 месяцев назад
Ye amara lijoch EBS lay Mnm atitetu
Далее
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49