Тёмный

ሼፎቹ ኪችን ገቡ ...ምን ተፈጠረ?? /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 117 тыс.
50% 1

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#Mirtu_Gebeta

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 148   
@hiwe569
@hiwe569 2 года назад
በጣም ነው ምናመሰግነው 🙏 ለናንተ ያለኝ አክብሮት ከቃል በላይ ነው ሙያችሁን ስለምታጋሩን እናመሰግናለን ብዙ ተሞክሮ ወስጃለው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤
@tigiabate3975
@tigiabate3975 2 года назад
0
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 года назад
ይሄ ጥያቄ የሁላችንም ነበር እንኳንም ሼፎቹን አወዳደራችሁልን❤❤❤😂
@የገብርኤልልጅ-በ6ደ
@የገብርኤልልጅ-በ6ደ 2 года назад
የዛሬው ትምሮ በጣም ደስ ይላል አንዳዴ ማስተማር ግድ ይላል እኔ በዛሬው ትምህርት ብዙ ነገር ተማርኩ እግዚአብሔር ያክብርልን
@meselechalna6311
@meselechalna6311 2 года назад
እጅግ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@መሬምነኝስደተኛዋ-ዐ2በ
ትልቅ ስጦታ ነው የሰጣችሁኝ አመክናለሁ ክበሩልኝ ምርጥ የሀገሬ አለኝታዎች ቃል ቢኖር ሁሉን ብደረድር አይገልፃችሁም እና ቅን ልባችሁ ለዘላለም አብሯችሁ ይዝለቅ ጠክሩልኝ
@shimaali7643
@shimaali7643 2 года назад
ከአለባበሳቹ ጀምሮ አንደኛ ትምህርት ነው ብዙ ሰው አያቅም
@shimaali7643
@shimaali7643 2 года назад
Thak's
@sene.d
@sene.d 2 года назад
ጥሩ ትምህርት ነው በቤታችን ለራሳችንም ሆነ በየቤታችን ምግብ ለሚያዘጋጁ ትልቅ የአዲስ አመት ስጦታነዉ እናመሰግናለን
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 года назад
ጥሩ አርጋቹሀል 👌👌👌ማሳየታቹ በጣም መልካም ነው ተወዳዳሪዎች ሲመጡ ግራ አይጋቡም 👌👌የሁልጊዜ ምርጦቼ ሼፍ መክብብ 🥰❤️ሼፍ ፍሰሀ 🥰❤️ሼፍ ዚ 🥰❤️ ከፍ በሉልኝ 🙏🥰
@senait689
@senait689 2 года назад
How Wonderful you guys were giving a billion dollars 💵 lectures that is very informative 👍🏼and awesome tips 😎. We thank you and stay blessed 🙏🏾
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 2 года назад
ተባረኩ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁን እቤት ውሰጥ የጾምና የፍስክ መክተፊያ እንለያለን
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 2 года назад
ስለ sauce ብትነግሯቸው ጥሩ ነው መኮረና ፓስታ sauce ፍሰት ያለው መሆን አለመበት ወይም ምግብ ስሩና አሳዩን
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 2 года назад
kitchen ውስጥ በቂ እቃ የለም ዘመናዊ ምርጥና የተሟላ kitchen አድርጉት በዛ ላይ ቦታው በጣም ጠባብ ነው ሰፋ አድርጉት
@genetejersa4913
@genetejersa4913 Год назад
ሼፍ መክብብ በዝና ነው የማውቅህ አብሬህ በስራ ደስ ይለኛል አንበሳ እንደሆክ እሰማለሁ
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 2 года назад
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ስለምትሰጡ ሁሉም ሰው ሊከተታለው የሚገባ ዝግጅት መሆኑን አምኜበታለሁ። ተከታተሉት፤ ትጠቀሙበታላችሁ።
@n.l.7991
@n.l.7991 2 года назад
Thank our Ethiopia chefs great education. I study in France 🇫🇷 last 4 years Now I’m officially a 👩‍🍳 be proud Ethiopia one day I’ll sharing my talent too.
@simonmekibib3130
@simonmekibib3130 2 года назад
Thank you hope it will be soon
@meremmerem
@meremmerem 2 года назад
በጣም ጥሩ ትት ነዉ መጀመሪያ አስተምሮ መዳኘት ይሻላል ሲመጡ ብዙ አይደናገሩም
@azfarabrha8735
@azfarabrha8735 Год назад
ወይ አገሬ ግን የመዳም ቅመምች በምግብ ዝግጅት አንታማም ሼፎቹ እንበልጣቾዋለን አ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
የኔ ምርጦች ትለያላቹ እኮ ዋው በጣም አስተማሪ ነው ያቀረባችሁልን እናመሰግናለን ሼፍ ዚ ዛሬ አጋሽ አጊተካል የኔ ቅመም ስታምር አላህ ያሳድግሽ
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 2 года назад
ምናለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በተሰማራበት ሙያ ልክ እንደ ሼፍ መክብብና ሼፍ ፍስሀ qualified ቢሆን ሀገራችን ምን ያህል በበለፀገች ነበር!
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 года назад
በጣም 👌
@miihretkebero2395
@miihretkebero2395 2 года назад
Wowo Getaa Yibarikachu Inamasaginaleni ❤❤Shefi Makibeb I Love you
@yemar1635
@yemar1635 2 года назад
በጣም ደስ የሚል አሪፍ ፕሮግራም እድሉን አግኝቼ ከእናንተ ጋር ብስራ ብማር ደስ ይልልኛል
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 2 года назад
እናመሰግናለን ስራውን ብንሰራውም ፕሮቶኮል ተማርን
@hiwe569
@hiwe569 2 года назад
ውድ አይደለም በጣም ረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ ናቸው መክተፊያ ግን አስበን🤔 አናረገውም እድሜ ለስደት እና ለናንተ ብዙ ነገር አውቄአለሁ . 🙏ኑሩልን
@Sintu_Australia_Ethiopia
@Sintu_Australia_Ethiopia 2 года назад
Thank you so much you guys doing a great job keep it up!!!🇪🇹🇦🇺
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 года назад
ሰላም ሰላም ምርጥ ሼፎቻችን ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@besijumbo587
@besijumbo587 2 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልኩ ከዚህ በመቀጠል የምርጡ ገበታ ፕሮግራም ተከታታይ ነኝ ከሳውዝ አፍሪካ ሁሌም ተወዳዳሪዎችን ስለ ቢላ አጠቃቀም ስትነግሯቸው አያለሁ እናም ለምን አንድ ቀን እንዴት መጠቀም እንዳለብን አያሳዩም ዳኞቹ ብዬ አስብ ነበር አሁን በአዲሱ አመት ግን አደረጋችሁት በጣም ደስ ይላል ከዚህ በኃላ ተወዳዳሪዎች ሲመጡ ተጠንቅቀው ይመጣሉ ብዬ አስባለው እሄ በራሱ ምን ያህል ፕሮግራሙን እንደሚከታተሉት ማሳያ ይሆናል ሼፎቻችን ክብረት ይስጥልን በገንዘብ የማይተመን እውቀታችሁን ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 года назад
የ ሀገራችን ህዝብ ስንቱ ነው ኩሽና ያለው .....እግዚአብሔር ይጠብቅ ብዝሀውን
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 года назад
ዋው ጀግቶች በርቱ
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 4 месяца назад
እናመሰግናለን👌👏
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 2 года назад
ሠላም ለሀገሬ ሰላም ለህዝቦቿ ይሁን እህት ወንድሞቼ በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያብቃን የኔ ውዶች ውድድድድድድ በሚለው የመዳም ቅመሞችዬ🥰🥰
@مناديالشمري-ت7ر
@مناديالشمري-ت7ر 2 года назад
እኛም ውድድድድ እነረጊሸሌን ማር ሰለምሸ ይብዘ😘😘😘😍😍😍
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 2 года назад
@@مناديالشمري-ت7ر 🥰
@tagnic8705
@tagnic8705 2 года назад
It is a great knowledge sharing. Thank you. Can you please turn the music of from the background? It’s hard to concentrate their teaching while the music playing.
@eteneshestifanos7964
@eteneshestifanos7964 2 года назад
ሼፍ መክብብ ሼፍ ብሎ ዝም አብሬው ስርቼ አውቃለሁ እሚገርም ሰው ነው
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 2 года назад
1ken neyna tewedaderi .
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 года назад
እሽ አብረሽ ከሠራሽ የፖላሥቲክ መክተፍያዎች እንዴት እናፀዳለን ማለትም ሢመነችክ ?
@genetadafire442
@genetadafire442 2 года назад
@@tadlaal9123 በክሮሎስ
@ሰሚራ-ረ9ቘ
@ሰሚራ-ረ9ቘ 2 года назад
እውነትም ትከታትላች የኔማር ባለሙያ ትሆኒለሽ አላህ ያሳድግሽ
@ሚሚየናቴናፋቂ
@ሚሚየናቴናፋቂ Год назад
እናመሰግናለን
@amanuel7643
@amanuel7643 2 года назад
አው በጣም ምርጥ ነገር ነው አስተያየት መስጠት ብቻ ናቸው ለሚሉ ሰዎች
@SabiEthio
@SabiEthio 2 года назад
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@perfectone8758
@perfectone8758 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@sus2475
@sus2475 Год назад
መማሩ አይጎዳም ማወቅ ጥሩ ነው ሁሌ ይህን አደርጋለሁ አልልም
@SaSa-bi4tp
@SaSa-bi4tp Год назад
እናመሰግናለን አላህ ይስጣችሁ
@wincell1065
@wincell1065 2 года назад
ትልቅ አክብሮት አለኝ አንድ ቀን ደግሞ እዚህ ፕሮግራም ላይ እንደምቀርብ ተስፋ አደርጋለሁ
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 2 года назад
እናመሰግናለን ከዱባይ መልስ ጠብቁኝ
@miheretmammo4003
@miheretmammo4003 2 года назад
Ewyi konjo Edig beyilign bless you more
@eheteezineh816
@eheteezineh816 2 года назад
It's really nice basics for the kitchen thank you chefs
@yewbdarmarcos2466
@yewbdarmarcos2466 2 года назад
ሼፍ መክበብ የመክተፊያ ኬሚካል ያልከውን ግልፅ አድርገህ ስሙን ብትገልፅልን እናመሰግናለን
@rosehoney4974
@rosehoney4974 2 года назад
(chemical called K2) - 🔝ይመልከቱ ፥ ጥያቄዎን መልሰውሎታል።
@mahidertenaw9104
@mahidertenaw9104 2 года назад
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@kiyamesfin2609
@kiyamesfin2609 2 года назад
ሼፍ መክብብ ትንሽ ፈገግ በል በናትህ ከ ፍትፍቱ ፊቱ ነው አባባሉ
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 2 года назад
Wow Thank you🙏
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 года назад
Thank you for sharing
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 2 года назад
ቆንጆ ዝግጅት ነው! Fish የሲፉድ አካል መስሎኝ ነበር እነማን ናቸው seafoods?
@dasashdas4308
@dasashdas4308 2 года назад
በጣም ተምህርት አግተናል
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 2 года назад
ዋው በጣምደስ ይላል ቀጥሉበት
@sabaothm
@sabaothm 2 года назад
የተወደደ ፕሮግራም ❤
@hiwotgebreyes8593
@hiwotgebreyes8593 2 года назад
ኧረ አታስቁኝ ስለጤና አውራታችሁ ኬሚካል ሪኮመንድ ታደርጋላችሁ🤔🤔🤔
@simonmekibib3130
@simonmekibib3130 Год назад
Medical instruments will be cleaned by Chemicals
@rosehoney4974
@rosehoney4974 2 года назад
Dear chefs, You truly are amazing. There are no words to describe how inspirational you are. I'm very grateful. Respectfully, avoid using technical or English words as much as possible. It does nothing but confuse your audience. I observed a great deal of individuals struggling to catch up, even guess out reaching to wrong conclusion than learning from your informative show. ebs! We need more of this TV show that helps our community become more conscious. Please keep up with your fantastic job!!!
@simonmekibib3130
@simonmekibib3130 2 года назад
Really thank you
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 года назад
ውይይ.. ቤቢዬ ጣፋጭ የሆነች ልጅ ስታምር... የፀጉሯ እግዚአብሔር ያሣድጋት🙏😍 የሼፎቹን በጣም ስጠብቀው የነበረ ነው ዋው!
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 2 года назад
💫🌟Betam enamesegnalen👌🤗, nurulin, cheru Egziabher rejem edemena tena yesetachu🙏. Zendro hulacheninim balemuya new yaderegachihun🤗🌻🌷🌾🌻🌷🌾🌻🌷🌾🌻🌷🌾🌟💫
@abdusalaamkaayiruddiin8496
@abdusalaamkaayiruddiin8496 Год назад
Thank Youuuuuu Jezzaa Kumullaah Khayr Shefochaachin Haqiiqaa Ine Mirxun Gabataa Kamikatalu Andwa Nenyinnaa Maxiche Ba Wudidiruu Balisatafim Bizu Timihirtochin Iyatamarkubat Naw Shukran❤❤❤❤ Siwadachu. Insha Allaah One Day Maxiche Ba Mirxu Gabata Mirx Migib Sariche Inda Mabalachu Tasfaa Aleny. Yalawut Wuc Hager Naw Ahun Emirate Or Dubai Naw Yalawut. Yihichin Malikten Ka Inante Gar Lamasqamax Ifaligalaw Sheveze Lantem Thank Youuu
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 года назад
Thank you so much guys for amazing Tips especially about the knife l always fight with my friends and sisters when ever I visit Ethiopia l take my knife with me because I love to cook my food my self so I told them don’t mix my knife they are cutting onions with all kind of knife And whenever we cook we have to cover our hair l am not a chef but l never cook food with out covering my hair l always wonder when they are cooking in this show No one covered there hair they should tell them to bring hair scarf before they are coming to the show especially the ladies guys have short hair it’s not bad but ladies it’s not safe thank you again you guys are well appreciated
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@NejatAbebe-r3j
@NejatAbebe-r3j 6 месяцев назад
አረብ ሀገር ሰርተው ሚመጡ እህቶች እንደናንተ ናቸው ምግባቸው ፅዳታቸው የተሟላ ኪችን ቢያገኙማ ከሸፍ አያንሱም የማይሰሩት የለ የማያቁት የለ
@SaraSarah-xd1oi
@SaraSarah-xd1oi 2 года назад
እናመሰግናለን ክበሩልኝ
@sarasari3082
@sarasari3082 2 года назад
wawo yene mrtoch swdachu arif tmhrt new 👌❤👍 thank you
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
ኧረ ኮሜታተሮች ዳኞቹ ይወዳደሩልን ቐብላችሁ አልቀራችሁም በለዉ ግን 1ኛ ናቸዉ👌👌👌👌
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 года назад
የፖለሥቲኩ መክተፍያ በምንድን ነው የሚፀደው የምታውቁ ጠቁሙኝ ማለቴ የመነቸከ
@roseross420
@roseross420 2 года назад
Wow iwunet betam korawubachu tiliq timirt thanks
@amanotube427
@amanotube427 2 года назад
wow betam desi yemil program nw endezih kastemarachihu behuala tewodadariwochin bedemb bitiwokisum yigebachual enji ayferedibachihum
@HananDegefa
@HananDegefa 5 месяцев назад
ኑሩልን
@kasay67
@kasay67 2 года назад
በጣም ኣስተማሪ መደብ ነው
@ፋኖደግአረገ
@ፋኖደግአረገ 2 года назад
You cutting board sometimes you have to wash by vinegar. so let's contamination.
@ሚስክቲዩብ
@ሚስክቲዩብ 2 года назад
አበዛችሁት በዚህኑሮ ውድነት የትኛውአስቤዛ ተሟልቶተገዝቶነው እንድህ መከራ ማየቱ ሆኦ ሽሮየን አንተከትካለሁ አታዝጉኝ
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 2 года назад
ክክክክክ አልሀምዱሊላህ ይሄም ታገኘን
@abc12452
@abc12452 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣ልክ ብለሻል ውዴ
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 года назад
የኔ ጣፋጭ እደጊ የኔ ውድ
@aaddis4815
@aaddis4815 2 года назад
ያገሬ ሼፎች መክተፊያ ለማፅዳት ሎሚና ጨዉ የሚበቃ ይመስለኛል ኬሚካሉ የይዞት የሚመጣ አደጋ አለዉ
@asterwoldemicheal4398
@asterwoldemicheal4398 2 года назад
ውድ ሼፎች እናመሰግናለን እውቀታችሁን ስላካፈላችሁን ለመክተፊያ (ለፕላስቲኮቹ)ማጠቢያ ኬሚካል ስሙን ብትነግሩኝ
@simonmekibib3130
@simonmekibib3130 2 года назад
K2
@roseross420
@roseross420 2 года назад
Wudoche iwunet betam iwodachuwalew inanten lemamesgen qalat yaxiregnal bicha tebareku
@indujed3236
@indujed3236 2 года назад
Wow das talechu yamir sewdachu uko 👍👍👍👍👍
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 года назад
ኧረ ሰው አይሰማም አከታተፍ በእጃቸው ለአደጋ የፍራፍሬ ለምሳሌም አቮካዶ ኪዊ ማንጎ አቆራረጥ ከየታዮብ አይተው ቢወዳደሩ
@hanaromanytube2180
@hanaromanytube2180 2 года назад
Betam arif timihirt new ena betewelekubet sifra enjera sigagiru aroge weyim koshasha libsi new yemilebsut adis libsi awikew arogewin new yemilebsut ena sidatachu betam des yemil new min albat betivi aytew yimaru yihonal ewnat yihen sigijit bayut betam des yilegnal
@gjryyvyt529
@gjryyvyt529 2 года назад
Telek temhrt new betam enamesgnalen ♥️♥️♥️♥️♥️
@darikgetachew2646
@darikgetachew2646 Год назад
ዚ ለምንድንው ግን ሼፍ የማይመስለኝ ፕሮግራሙን የሼባ ነው ያስመሰለው ምኑም አይስብም።
@KamalABDU-kc3zd
@KamalABDU-kc3zd 3 месяца назад
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 года назад
enameseginalen girum timihrt new
@እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ
በጣም አረፈ ነዉ በረቱ
@sosenawondimu2572
@sosenawondimu2572 2 года назад
wait to see knife skill or bare hands thank you for all your culinary skill
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 2 года назад
betam betaaaaaaaam asgelagi timhrt new wow betam thanks
@mismtg5829
@mismtg5829 Год назад
Waw shofoch akbariwochachhu negn edmeachhun yarzmew tenachhu ytebek thutoch nachhu
@mismtg5829
@mismtg5829 Год назад
Wa shef mekbbn bemayete Des blognal
@aamfamilytube4131
@aamfamilytube4131 2 года назад
ሰላም ነብስ ያለው ሁሉ 😘
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 2 года назад
Kkkko
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 года назад
እኔስ አገሬ ስመጣ ቢላ መግዛት ወይም ምርጡ ገበታ አሸንፌ መውሰድ አለብኝ እንጂ በውድም ቢገዛ ቦንዳ ይሆናል
@eh9850
@eh9850 2 года назад
Would you please describe the chemical you mentioned to clean the plastic cutting board? I really appreciate any help you can provide.
@simonmekibib3130
@simonmekibib3130 2 года назад
Dear viewer really thank you for your valuable comment The chemical called K2 it helps to clean cutting board, Cups and plates you can soaked the item for 2-3 hours and scarp it with chopping board scrapper.
@wincell1065
@wincell1065 2 года назад
Onlineን ላይ ትምህርት አለ እንዴ ግን?
@yhuhfug6256
@yhuhfug6256 Год назад
ትምሮት አሰጣጣቹህ ጥሩ ነው ግን ገነት አትለብሱም መክያህ ከሳውዲ
@yhuhfug6256
@yhuhfug6256 Год назад
ጓንት አትለብሱም
@aminamametub694
@aminamametub694 2 года назад
ሰላምሰላም ሸፎቻችን እናመሰግናለንንን
@orojesus1668
@orojesus1668 5 месяцев назад
Koy gn ine hule yemayigebagn ngr lemindinew ye shefoch libs nech yehonew? Yeteleyayu wetoch linekut ina limenechik yichilal biye nw
@sosenawondimu2572
@sosenawondimu2572 2 года назад
There more knives like slicer .a knife with a long thin blade permanently for slicing cooked Meat the tip may be round or pointed and the blade may be flexible or rigid a similar knife with a second edge is for slicing bread or pastry
@simonmekibib3130
@simonmekibib3130 2 года назад
Really thank you we will come up with full dimo.
@sosenawondimu2572
@sosenawondimu2572 2 года назад
Great thank you
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 2 года назад
ደሞ አይቼ እኮምት አለሁ ወረፋ ለመያዝ ነው
@eteneshestifanos7964
@eteneshestifanos7964 2 года назад
ዋው
@merryethio1075
@merryethio1075 2 года назад
wowww
@Sami-uh2xr
@Sami-uh2xr 2 года назад
Ere ziii zaresi betam bizu nager new yetamarikut
@smartcityfool
@smartcityfool 2 года назад
Chef joke አያውቅም? እዚህ በሸፍ ዘ ጨዋታ ፍርስ ብለናል ሸፎቹ ጭራሽ ተኮሳተሩ 😲🤣🤣🤣
@addiswoldeyes2216
@addiswoldeyes2216 2 года назад
yene kemem
Далее