Тёмный

ሽማግሌው እና ባህሩ (ክፍል 1), ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን, ደራሲ ኧርነስት ሄሚንግዌይ, ተርጓሚ መስፍን አለማየሁ. 

ከመጽሐፍት ዓለም : Dejene Tilahun
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 май 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 16   
@unknown_T2
@unknown_T2 Год назад
ጋሽ ደጀኔ... ድምፅህን በፍለጋ ነው ያገኘሁት ። በልጅነት አዕምሮየ ቀርጨ ያስቀመጥኩት ምትሀታዊ ድምፅ። ሌሎች ትረካዎችን ለማዳመጥ ሞከርኩ ደሳስ የሚሉ ታሪኮችን ቢያቀርቡም ቅሉ..ግና ምን እንደጎደላቸው እንኳን ሳይገባኝ ልቤ ላይ ጠብ ሊሉ አልቻሉም። Magical voice + magical background classical + beautiful story...... ወደ ሆነ ወደማላውቀው ውብ አለም ነጎድኩ።
@WeniyeFekre-lz9vl
@WeniyeFekre-lz9vl 10 месяцев назад
ድንቅ ብቃት ነው የትረካ ዘይቤህን ሳላደንቅ አላልፍም🙏❤️
@tomasyohannes294
@tomasyohannes294 Год назад
Degene tlahun the king of 👑 king.
@user-lr7li3cs7q
@user-lr7li3cs7q 10 месяцев назад
ይህን ድንቅ አተራረክ ፣ ይህን ድምፅ ለታሪክ አስቀምጠሃል ✌️
@medhindebas5003
@medhindebas5003 2 года назад
Thanks again and again
@birukayalew2887
@birukayalew2887 3 года назад
magical voice! Thanks Gash Dejene!
@tewodrostariku7857
@tewodrostariku7857 3 года назад
We need you Gash Dejene
@mamulatadesse3873
@mamulatadesse3873 3 года назад
የነዣንቫዣን ተርክልን እርእሱ ጠፍቶብኛል ሱሙ ብቻ ነበር ትዝ የሚለኝ እህቶቼ ሲዳምጡ አስታውሳለው
@isaiasafewrki4038
@isaiasafewrki4038 3 года назад
Mndobal or murkognochu new Aristu
@mamulatadesse3873
@mamulatadesse3873 3 года назад
@@isaiasafewrki4038 አመስግናለው
@phareztube-9248
@phareztube-9248 3 года назад
ምንዱባን ወይም መከረኞቹ
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 года назад
Sewyew betam asazenugn & dejene betam eko techelalehe
@sofitemam8148
@sofitemam8148 3 года назад
Ere inya nen mamesgen yalebin🙏🙏
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 года назад
እንዴት ያሳዝናሉ ሽማግሌው እናመሰግናለን 🙏🏽
@kante5318
@kante5318 3 года назад
በእናትህ በእናትህ ሰለ ሱስ ሱስ ሆነብኝ ያንተ ድምፅ ደሞ ደስ እምትል ማጀብያ ሙዚቃዋ አረ አትጥፋን እዚ እምትከታተሉ ደሞ ቻናሉ በየትላልቅ ቻናሎች ሼር እንበልለት ሞራል ነው ያጠፋው መሰለኝ
@kante5318
@kante5318 3 года назад
ዋይ ምን ሁነህ ነው ታድያ እልም ያለከው አረ አትጥፋ በጣም ኡኮ ትችላለህ
Далее
nyan.mp3 - Хватит мне звонить #nyanmp3
00:16
БАБУШКА И ИНТЕРНЕТ
00:30
Просмотров 133 тыс.
1001 ለሊት የመርከበኛው ታሪክ
1:57:55
Просмотров 34 тыс.