Тёмный

ሽንቴ አልጋ ላይ ያመልጠኝ ነበር። [የእናት እና ልጅ እጅግ ከባድ 19 አመታቶች] ||Must watch|| Prophet zekariyas wondemu 

PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Подписаться 148 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

Support Glory of God tv & GOSPEL MOVEMENT in rulal Ethiopia
gofund.me/b052...
GLORY OF GOD TV
THANKS FOR VISITING OUR CHANNEL
Please subscribe for more Videos
Elishaddai International Church
Addis Ababa, Ethiopia
+251913831314 / +251901008888
Our weekly programs Tuesday & SUNDAY
"THE GLORY OF GOD WILL BE REVEALED"

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 234   
@አሳየችሀይሌ
@አሳየችሀይሌ 3 года назад
እኔም እንዳቺ ነበረብኝ ኢየሱስ ደርሶልኝ ነው የተወኝ አሁን በልጄ ተቸግራለሁ ለአንቺ እና ለኔ የደረሰው እ/ር ለልጄም ይድረስ አሜን
@አሳየችሀይሌ
@አሳየችሀይሌ 3 года назад
እኔም ጌታ ምስክሬነው እንደሷ ነበር የምሳቀቀው ሠባተኛ ክፍል እየተማርኩኝ እሸና ነበር እናቴ ያልሄደችበት ጠቋይ ቤት የለም ብር አዙረሽ መንታ መንገድ ላይ ጣይ ይሏታል ታደርጋለች አይወኚም ብረት ከቁመቷ እኩል ገዝተሽ አጠገቧ አጋድሚ እና ወስደሽ መንታ መንገድ ላይ ጣይ አሏት አደረገች አሁንም አልተወኚም ፀበል 14ቀን ወሰደችኝ አልተወኚም ከዛን አንድ ቀን ጓደኛዬ ጲንጤ ናት እና እንደዚህ አልኩኝ የነ ሳባ አምላክ ከዚህ እይወት ነፃ ካወጣከኝ ጲንጤ እሆናለሁ ብዬ ተሳልኩኝ ከተሳልኩ ጀምሮ ለ15ቀን ሳይ የለም ለወር ሳይ የለም ለእናቴ ነገርኳት በጣም ገርሟት የጓደኛዬ አባት ፓስተር ነው ሄዳ ነገረ ነው ተፀለየልኝ ጴንጤ ሆንኩኝ በእውነት ጌታ ድንቅ አድርጎልኝ አይቻለሁ አሁን ልጄ 14አመቱ ነው አልፎ አልፎ ይሸናል አምናለሁ የጌታ እጅ እንደሚነካው እና ነፃ እንደሚወጣ ጌታ መልካም አባት ነው ተባረኪ እህታችን የቆየ ህይወቴን አስታወሺኝ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 года назад
አይ አይዞሽ የኔም ልጅ አስከአስራንድ ዓመት 8-15 ዓመት የተዘጋጀ ፓፐር(ቢጃማ ሱሪ )እገዛለት ነበር ብዙ አላሳሰበኝም አንድ ቀን የተውሃል እለው ነበር እሱ ከ 8ተኛ ወደ 1ኛ ዓመት ይሉታል ከመግባታቸው በፊት ለ መጀመሪያ ጊዜ ለሶስት ቀን ከቤተሰብ ተለይተው ከፍለ ሀገር ለሚያድሩበት በጣም ያሳስበው ነበር:: አይዞህ አስከዛ የተውሃል ካልሆነ ቢጃማ ሱሪ ተደብቀህ ተጠቅመህ ጣል አሁን ግን በኮረና መሄድ ቀረ:: እረ እ/ር ይመስገን 1ቀን ለሊት ተነሳ በር ከፍቶ የሚሄድ መስሎኝ ስጠራው አትሽና ነው የምትይው? ከዛ ወዲህ አልጠራውም ይነሳል ባይነሳም ያነጋል እ/ር የተመሰገነ ይሁን ላንችም ይድረስልሽ!
@አሳየችሀይሌ
@አሳየችሀይሌ 3 года назад
@@mulubirara7956 ወይኔ በጣም ከባድነው በቃ አሁን መነሳት ከጀመረ ይለምድበታል እየተነሳ ይሸናል እንግዴ እ/ር ይረዳኛል የኔ ልጅ ሽንት የምሸና እየመሠለኝ አልጋ ላይ ሸንቼ ከጨረስኩ ቦኃላ እባንናለሁ አለኝ እውነት ተሳቀኩኝ እ/ር ይድረስለት ከባድነው በጣም
@melatyegeta253
@melatyegeta253 3 года назад
የህይወቴ ምንጭ አንተነህ ኢየሱሴ ayzoch geta yedreslechal
@shitabekele9766
@shitabekele9766 3 года назад
Ayzoshi
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 года назад
አባቴ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ሳይን ያላሸነፈው ውይ ስለሱ ቃላት ያስኛል ስለ ውዴ ኢየሱስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏
@alamalam4398
@alamalam4398 3 года назад
Eyasusi ati gudadhaa
@alamalam4398
@alamalam4398 3 года назад
Eyasusi kani gargare maqaan isa oli oli jedh sigargare anaf nagargarga amen haliluyaa
@bogemamo8165
@bogemamo8165 2 года назад
ነቀፌታን የሚያስወግድ አምላክ የኛ ጌታ ሁሉን የሚችል ጌታ ይባረክ የኔ ቆንጆ ለበከት ሁኚ
@atsedaderesew4808
@atsedaderesew4808 2 года назад
አሜን ጌታ ሁሉ ይችላል ገበና ሽፍኝ በጭቅ ጌዜ ዘበል የሚል አምላክ ነው ያለን
@qa8399
@qa8399 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን! ክብር ሁሉ ብቻውን ተአምራት የሚያደር የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘልአለም የተባረከ ይሁን።የዚህ ቤተሰብ ደስታ የሰይጥንን መንግስት ይገለብጣል።እንካን እግዚአብሔር እሄን ነቀፌታሽ አስነሳልሽ። እኔ በጣም ነው በምስክርነታቹ ያለቅስኩት & የተደሰትኩት፡ ሃ ሌ ሉ ያ!!!!! ነብዩ ዘካርያዝ ዘመንህ ሁለ በረከት ይሁን!
@sarayousif4168
@sarayousif4168 3 года назад
እግዚአብሔር እናቶች እድሜና ጤና የስጣቸዉ
@tigabuadijamo6287
@tigabuadijamo6287 2 года назад
አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን እግዚአብሔር ይበራክሽ ድንቅ መልእክት ነው
@miratigdhjd7181
@miratigdhjd7181 3 года назад
አሜንንን ያኔ እናት ኤሄ ጌታ ደርሰልሺ ብዛገይም መምጠቱ አይቀርም አሜንንን ያኔ ጌታ ከፊበል
@prophetzekariyaswondemu
@prophetzekariyaswondemu 3 года назад
Whatch this channel to witness the visible manifestation of the power of god as the servant of GOD PROPHET ZEKARIYAS minsters ..your life will never be the same again in #JESUS name
@asuerango1610
@asuerango1610 3 года назад
Ameeeen ameeeeeeeen 💞💞💞💞💥
@deboragemechu7176
@deboragemechu7176 3 года назад
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Taberaki Zakiye
@ኢዚውንኪሓልፍኢዩኢዚውንኪ
Tebarek buruk hun lebereket hun
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 3 года назад
Tabareke
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@ኤልሳ-ጠ2ዀ
@ኤልሳ-ጠ2ዀ 3 года назад
ድቂ ኑዉ፡ እዬሱሲ ድቅኒ ይሳራአሌ አሜን ኪቢርእ ለእዬሱሲ
@netsanetnoah4015
@netsanetnoah4015 Год назад
አባቴ ማን እንደአንተ የልብ የምታውቅ ስምህ ብሩክ ይሁን
@semaneshweldu6531
@semaneshweldu6531 3 года назад
አሜን እሰይ ደስ ይላል ጌታ ይባረክ ፈውስሽም ይፅና ተባረኩ
@Jesus73289
@Jesus73289 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 года назад
እኔ 34 አመቴ ነው አልጋ ላይ እሸፍናለሁ ያለሁት ሰው ሀገር ላይ ነው የሚጸልይልኝ ማንም ሰው የለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭መፈጠሬን ሁሉ እጠላለሁ እባካቹ በጌታ ጸልዩልኝ 😭😭😭ልጄም 7 አመቱ ነው እስካሁን ይሸናል በጌታ ፍቅር ለኔም ለልጅም ጸልዩልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭👌
@mimigetahun2710
@mimigetahun2710 3 года назад
አይዞሽ የእኔ እህት በመማን ጸልህ እሱ ይደርሰል
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 года назад
@@mimigetahun2710 አሜን እህቴ ተባረኪልኝ ጸልይልኝ 🙏😭
@አሳየችሀይሌ
@አሳየችሀይሌ 3 года назад
አይዞሽ እናቴ የጌታ እጅ አንቺንም ልጅሺንም ይፈውሳል ጌታ መልካም ነው እንፀልያለን
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 года назад
@@አሳየችሀይሌ እሺ እህቴ ተባረኪልኝ አምናለሁ ጌታ በኔም በልጄ ሕይወት ድንቅ ነገርን ያደርጋል 🙏🙏🙏🙏😭😭
@አልማዝየእግዚአብሔርልጂ
አይዞሽ
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 3 года назад
ለእሱ የምሣና ነገር የለም ክብር ለጌታ ይሁን
@salaamsalam3580
@salaamsalam3580 3 года назад
Amen kesexotawu balaye aten efalegalhu edetsena aderegegne 19 amete xeyaqeye bayemslasem aten nawu mefalgewu semeke yebareke
@tigana9453
@tigana9453 3 года назад
ነብይ ዘካሪያስ ልዩ ነበይ ነው በተለይ በደሴ ከተማ ያረገው አገልግሎት ውስጤ ገብቷል
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr Год назад
እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HajiiGadhii
@HajiiGadhii 2 месяца назад
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤
@yeneneshzerihun7357
@yeneneshzerihun7357 3 года назад
ከአይምሮ በላይ የሆነ ጌታ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ
@alemtsehay279
@alemtsehay279 3 года назад
Amen Amen Amen geta hulun yichilali
@ምስረትየሕንስ
@ምስረትየሕንስ 3 года назад
አሜን አሜን ስአሜን
@mereedabel3992
@mereedabel3992 3 года назад
Amen Goyeta Yebarek
@sebletesfaye6634
@sebletesfaye6634 3 года назад
ሀሌሉያ እግዚአብሔር ግርም ይለኛል ፣መልካም ነዉ!!!!!
@trimoselection2034
@trimoselection2034 3 года назад
Glory be to the Lord Jesus forever.
@AaaAaa-jt5my
@AaaAaa-jt5my 3 года назад
አሜን
@sharmadahaltulasikumar5799
@sharmadahaltulasikumar5799 3 года назад
Power of god and just about god is one,s openion not as real.we must be based on truth.
@dinasolmon4340
@dinasolmon4340 3 года назад
እኔም በዚህ ሰአት በእምነት ከልጄ ላይ ይህ ነገር ተነስቶአል ብዬ ተቀብያለሁ ጌታ ይችላል
@fatehafateha8820
@fatehafateha8820 3 года назад
Amen. Amen. Amen
@tinadagne8580
@tinadagne8580 3 года назад
Amen Amen Amen
@dinkneshtesema2340
@dinkneshtesema2340 3 года назад
Tabaraki geta Yibareki Tabaraki Zamanhi bgeta ybaraki Tabareki babizu Tabaraki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymanothayle2627
@haymanothayle2627 3 года назад
ኡፍፍፍ አሜንንን ተባረክ የኔ ጌታ 🙏🙏☝️☝️😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌😘😘
@ደሴ
@ደሴ 3 года назад
ጌታ እኮ ነዉ
@demmaethiopi2701
@demmaethiopi2701 2 года назад
Egziabehere yichalali ufffffffffffffe 😭😭😭😭geta sime iske zelalem yibarek
@yohanafantaye3923
@yohanafantaye3923 3 года назад
እልልልል...ጌታ ይባረክ ጌታ እንኳን ደረሰልሽ
@iieadugravot9525
@iieadugravot9525 3 года назад
amen amen amen
@saramohd6512
@saramohd6512 3 года назад
አሜን ክብር ለእየሱስ
@rahelmekonnen3110
@rahelmekonnen3110 3 года назад
Amen ❤
@HoHo-ic4fy
@HoHo-ic4fy 3 года назад
Ameen Ameen
@ምስረትየሕንስ
@ምስረትየሕንስ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@kiafathima4210
@kiafathima4210 3 года назад
ኡኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡኡ የኔ ኢየሱሰ ስም ይባርክ
@yordamichael812
@yordamichael812 3 года назад
Asey elllllellll Jesus is lord
@sarafeleke8417
@sarafeleke8417 2 года назад
Jessus. Amen.amen
@ብርትኳንየአዋሽልጅ
Amen amen enkwan geta erdashe wedemahen geta zemnk yebark😍😍😍
@cellcity146
@cellcity146 3 года назад
አሜን አሜን ጌታ ይብረከ
@habibikoshaga462
@habibikoshaga462 3 года назад
አሜን አሜን ጌታ እኮ ፈውስሽ
@kebiyeyegetaLij
@kebiyeyegetaLij 3 года назад
እልልልልልል ❤️❤️❤️ አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@jesusislordjesusislord5865
@jesusislordjesusislord5865 3 года назад
Enkuwanii geta dereshilishi ehet ye egezabehare sawe Teberekilign
@chialidagafa9414
@chialidagafa9414 3 года назад
Ameen ameen god bless you both ameen 🤲☝️✝️❤❤🤲🤲☝️😭😭😭📖
@yeshiworqikebede5988
@yeshiworqikebede5988 3 года назад
አሜንንን አሜን አሜንንን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@Renewedlifeinchrist1993
@Renewedlifeinchrist1993 3 года назад
አሜን!!!
@kalkidanwondemuaschengo9841
@kalkidanwondemuaschengo9841 3 года назад
GLORY BE TO GOD!!!!
@burtukanburtukan9925
@burtukanburtukan9925 3 года назад
Uuuuuff Ameeeeen 😭😭
@marthadanel2945
@marthadanel2945 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@berhaneabdissa7866
@berhaneabdissa7866 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏🏽
@ውድይ
@ውድይ 3 года назад
እልልልልልልእልልልልልልእልልልልልእልልልልልእልልልልልእልልልልእልልልልልልልእልልልልልልእልልልልል ተባርኩ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@wubalembonaya923
@wubalembonaya923 3 года назад
ኢየሱስ ጌታ ነው
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 3 года назад
Eyesus ye getoch geta kibir lante abate
@derartualemu9567
@derartualemu9567 3 года назад
Amen tabarakuuu❤😍😍😍😍
@AM-ib1eh
@AM-ib1eh 3 года назад
እግዛብሄር ዝም ያለሽ እሱ እራሱ ስለሌለነው
@جميلةجميلة-ض2ج
@جميلةجميلة-ض2ج 3 года назад
ታባርቼ፡ሰለም፡ኢሳአለይ፡አሳለም፡ነቢይ፡እጂ፡ጌታ፡አይደለም
@evadelmondofelice5792
@evadelmondofelice5792 3 года назад
Amen
@astergezawe191
@astergezawe191 3 года назад
የታምራት ቀኔነዉ
@asternegashe4717
@asternegashe4717 3 года назад
Amen amen amen ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤
@filmonsolomon7943
@filmonsolomon7943 3 года назад
GETA YCHILAL HALLELUJAH
@iieadugravot9525
@iieadugravot9525 3 года назад
amen tabrke Jésus getanw
@seenaalamesaa3020
@seenaalamesaa3020 3 года назад
Amen amen🤲🙏👍💞😥
@sarajesus3944
@sarajesus3944 3 года назад
ameeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏
@masarateshetu8836
@masarateshetu8836 2 года назад
Ameen ameen ameen ameen ameen uuuuuuuuuuuuuuuffffffffffffffffff
@almansormobail2694
@almansormobail2694 3 года назад
Ameeeeeeen Leyesus Yemisawo Negr Ale woy???
@abebchmolaeyesgofotdhaabeb4010
@abebchmolaeyesgofotdhaabeb4010 3 года назад
Unknown geta darasalsh mareeeee geta eko nwo elilililililili elilililililili elilililililili
@ibsitubrahu5831
@ibsitubrahu5831 3 года назад
esay ehite enkuwan egziyabiher dereselish kebad neber
@amaybest1065
@amaybest1065 3 года назад
Kibir yihun le abat haeluya eeeeeeelllllllleeee
@جميلةجميلة-ض2ج
@جميلةجميلة-ض2ج 3 года назад
ኢናታ፡ኢሳና፡ኢወደዋለዉ፡እኔ፡ነብዬ፡ነዉ፡ጌታ፡አይደል፡አታ፡አጭርባሪ
@tgjesustg2611
@tgjesustg2611 3 года назад
Enem inda anchiwu neberku ke anchi yemi belti amat techagarku. Betam tesfa korice rasenim liyaxafa feleku Geta gin ene be tebakut sa'at INA daqiq sayhon be resu gize ene salawkih ke ene layi anesa.
@ልዑልመኖሪያዬ
@ልዑልመኖሪያዬ 3 года назад
👏👏👏👏👏👏👏
@ልዑልመኖሪያዬ
@ልዑልመኖሪያዬ 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልል
@sarayousif4168
@sarayousif4168 3 года назад
ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል
@filominahawle
@filominahawle 3 года назад
God is Great amen 🙏
@جميلةجميلة-ض2ج
@جميلةجميلة-ض2ج 3 года назад
አጭርባሪ፡ሁደዳር
@sebletesfaye6634
@sebletesfaye6634 3 года назад
ታአምራቱ ዛሬ እኔ ቤት ገባ ነቢዩ ዘመንህ ይባረክ!!!
@አሳየችሀይሌ
@አሳየችሀይሌ 3 года назад
አሜን እኔ ቤትም ገባ አሜን አሜን አሜን
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 года назад
Amennnn Amennnnnn
@martamatesfa9138
@martamatesfa9138 3 года назад
አሜን
@amashewakena8378
@amashewakena8378 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል እኔም በመግባቴ ብቻ የሆነልኝ ነገር አለ የታምራት አመታች ነው መስከረም ይሁን በጥቅምት መጥቼ ታምራት ሆኖልኛል ለቤተሰቤ ታምራት ሆኖልናል እመጣለሁ ለምስጋና ይሄ ቤት የታምራት ቤት ነው የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ ባተ ብዙ ሆኖል በምድራችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
@አልማዝየእግዚአብሔርልጂ
የእውነት እኔም እንደዛሆኛለሁ ግን አሁን አንዳንዴ እንደዛው ነኝ ግን ባገባስ እያልኩ አስባለሁ የእውነት ፀልዩልኝ 😭😭😭ግን አሁን ያለሁት አረብ ሀገር ነው
@Eweknsh
@Eweknsh 3 года назад
አሜን አሜን አሜን የእኔ ጌታ ሃሌሉያ እሰይ ጌታ ስሙ ይባረክ ለዘላለም ድንቅ ነው ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
@prophetzekariyaswondemu
@prophetzekariyaswondemu 3 года назад
Support Glory of God tv & GOSPEL MOVEMENT in rulal Ethiopia www.gofundme.com/f/elshaddai-international-ethiopia?+share-sheet
@oneloveetyo9424
@oneloveetyo9424 3 года назад
ድንቁ እየሱስ ድንቅ ያደርጋል
@ልዑልመኖሪያዬ
@ልዑልመኖሪያዬ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤❤
@birtukan.ye..ethiopian1000
@birtukan.ye..ethiopian1000 3 года назад
Wow.so.nice.yas.thanks. god..z.💔god.bleass.you.more
@nmm150
@nmm150 3 года назад
Amen Amen Amen
@aminaali5403
@aminaali5403 Год назад
አሚን አሚን አሚን
@almaztafa2563
@almaztafa2563 3 года назад
እሴይይይይ ኢየሱስ ያድናል አሜን አሜን ኢየሱስ ብቻውነ ጌታ ነው እግዚአብሔር ይችላል አሜን
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr Год назад
ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jaleabata1355
@jaleabata1355 3 года назад
አሜን እየሱሴ የአለም አዳኝ እኳን ያተ ሁኩ ክብር ሁሉ ላተ ይሁን ...
@ደሴ
@ደሴ 3 года назад
አሜን
@emebetmezgebu4087
@emebetmezgebu4087 3 года назад
የደረሰልሽ እግዚያብሄር ክብር ይሁንለት!!!!! ነብይ ዘኪ ተባረክ ለበረከት ሁን
@jesuslord703
@jesuslord703 3 года назад
Gooftan koo Yesus Ulfaadhuu sif maltuu hin danada'amnee elelelelelel elelelelelel hallelujah hallelujah 🙏 Ameeen ameeen ameeen Ameeen ameeen ameeen
@yemiabelete7340
@yemiabelete7340 2 года назад
እውነት ነው የሚሳነው የለም እኔም ልመስክር ያብካኝ ጌታ ካለሁበት ችግር ያውጣኝ
@adanechberhanu1354
@adanechberhanu1354 3 года назад
Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeeeeeen enkuani derseleshi geta simi yibarki nebeyi zemenhi yilemilimi
@zenaazenaa405
@zenaazenaa405 3 года назад
ያታምራት ቃኔ ናው አሜን ላእኔም ይሁንልኝ
@saadcelk5192
@saadcelk5192 3 года назад
Ameeeeen.ameeeeeeeen.haleluuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuyilllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllil.tmirat.nu.igiybr.ybark
@astergezawe191
@astergezawe191 3 года назад
Elelelelelelelelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelelelelelelelel
Далее
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 391 тыс.