Тёмный

ሽጉጥ ይዞ ይከተለኝ ነበር/ፌቨን ጋሻው Part One 

Semay Tube
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 66 тыс.
50% 1

ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
For more information
Ethiopian +251978808055
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288
#christiantube #encounter #Ethiopian
#Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

@officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
@christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
#ኢትዮጵያ
follow us : -
FaceBook :- / encounter2015
Telegram :- t.me/+BCWNGECEbXpjOTNk
whatsup:- +2067249288
Tiktok :- / encounter_

Опубликовано:

 

18 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 111   
@tigistasmamaw2969
@tigistasmamaw2969 Год назад
አንዳንድ ጊዜ የምናልፍባቸው መንገዶች እጅግ ይከብዱናል ለምን፣እንዴት ብለን መልስ እናጣባቸዋለን ነገር ግን ባይገባንም የእግዚአብሔር ዓላማ ምንጊዜም መልካምና በጎ ነው(ሮሜ8:28) ሁሌም መርሳት የሌለብን ነገር በእግዚአብሔር ዝምታ ውስጥ የእኛ ነገር እየተሠራና የእርሱ ክብር መገለጫ ልንሆን መሆኑን ነው!!ፌቪ ተባረኪ ,ቀጣይ እንጠብቃለን
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 Год назад
ጌታ የእኛን መከራ ማስረሳት ይችላል እርሱ ሁል ጊዜ መልካም ነው !!!!
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
እግዚአብሔር አባትና አምላካችን ይባርካችሁ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ።
@weyafamily4573
@weyafamily4573 Год назад
እንዴት ደስ እያልን ልብስ እግዚአብሄርን እያመሰገንኩ እንደሰማሁት እውነት ጌታን ስላንች አመሰገንኩ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን።
@tinajesus5800
@tinajesus5800 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
@fevengashaw
@fevengashaw Год назад
Am so glad that you have learnt something from my testimony all we should know is there is faithful God love you all
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Fevuye, you are a blessing to generation. God bless you abundantly. Thank you for sharing your Testimony. Yes of course many will be blessed by your testimony. እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@mercyz6252
@mercyz6252 Год назад
I couldn’t stop thinking about it, it is beautiful! Your gratitude after the funeral was powerful! I am sure God smile at you, because Ge is that kind of Dad you are so much loved! The enemy lost again 🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 Год назад
የኔዋ ፌቩ
@kidinani3558
@kidinani3558 Год назад
😊ፌቩዬ በጣም ነውየምወድሽ የኔ እናት ስለ ልጅሽ ስ😊ታወሪ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም አንቺ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪ🥰🥰🥰
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Год назад
ለብዙዋች ሞዲል ነሽ ሰታምሬ ንግግርሽ የነገሰታት ንጉሰ የጌቶች ጌታ ንጉሰ ሴት ልጆች ታድለናል እሰይ እየሱሰ።
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Amen ኢየሱስ ያድናል
@rahelworku6710
@rahelworku6710 Год назад
❤የረዳሽ እግዚአብሔር ይባረክ🎉🎉
@amsalework1
@amsalework1 Год назад
እኔን ያየ የጌታን ቸርነት አየ😢❤
@elinaselam6915
@elinaselam6915 Год назад
አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
@freselam9225
@freselam9225 Год назад
የኔም ታሪክ ቀይር እ/ር አንተ ትችላለህ😢
@melattesfaye2158
@melattesfaye2158 Год назад
Pray my dear🥰🥰🥰
@BornLiveDie4Christ
@BornLiveDie4Christ Год назад
To God be ALL the glory. Gòd is faithful in all He does.
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
Amen. Thank You For Watching. Stay Blessed
@betitube5721
@betitube5721 Год назад
አቤት!አቤት!አቤት! መንፈስ ቅዱስ ማፅናናት ሲያውቅበት ምን ማለት ይቻላል ስሙ ይባረክ ድንቅ ምስክርነት ነው የእግዚአብሔር መልካምነት በሁኔታዎች አይለካም ሁሌም መልካም ነው በፈተና ሲያሳልፈን መልካም ነው በእኛ ትልቅ አላማ አለው ፌቪ ካንቺ ህይወት በጣም ተምሬያለሁ አሁንም ፀጋው በነገር ሁሉ ይብዛልሽ እላለሁ ተባረኪ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Amen 🙏….
@gty2557
@gty2557 Год назад
አላህ የወደደውን አደረገ አንች ግን ጅግና ሴት ነሽ አሏህ በሂወት ያለችውን ልጅሽ ይባርክልሽ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
ወናመሰግናለን ይህን ምስክርነት ስለተመለከቱ
@mkdsemkdse4249
@mkdsemkdse4249 Год назад
ፌቪዬ እኔ አንቺን ሳይ በብዙ ነገር ጌታ እደሚረዳ አይቼለው ብቻ ብዙ ነገር ባንቺ አስተምሮኛል❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-wn1yg5ky1q
@user-wn1yg5ky1q Год назад
Yene konjo I can't stop crying....The word "le geta yagezkulet meselegn "touched me...God is good ... keep shinning
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Thank you for watching.
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 7 месяцев назад
እዉነትም የንጉሰ ሴት ልጅ ንግግርሽ አይጠገብም ተባረኪ።
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
Praise God
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Год назад
ፈቭ የኔ እንቁ ስወድሽ ከዝ ቤፍትም ታርክሽን ሰምቻለውኝ ግን አሁንም አልጠግብሽም አንችን የረዳ ጌታ እኔንም ይርዳኝ ለመወጣት ፈልጋለውኝ እዞሬ ግን እዛ እገኛለውኝ ፀልይልኝ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል።
@lidyayirdaw6152
@lidyayirdaw6152 Год назад
የሚገርም ምስክርነት ነው ቀጣዩን በጉጉት ነውየምጠብቀው
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እናመሰግናለን ተባረኪ
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 Год назад
I heard your testimony before but still when I listened as like the first time with my tear, God bless you & your family🙏
@shimegide307
@shimegide307 Год назад
እግዚአብሔርን ለሚወዱት እንደ ሀሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን
@user-rs9jy5uf7z
@user-rs9jy5uf7z 6 месяцев назад
Fevu
@elfneshpetros4039
@elfneshpetros4039 Год назад
አንቺ ጀግኒት ነሽ። ይሄን ሁሉ አልፈሽ ነው ለካ እንደ አለት የጠነከርሽው።''ለእግዚአብሔር ያገዝኩለት መሰለኝ''❤❤ ምንም መከራ የማያስደነግጣት ና ለሌሎች እናት ልያደርግሽ የወሰደሽ መንገድ። ግሩም ና የተቀመመ ንግግር!!!!
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Thank You for watching
@ThomasYared-jr2yw
@ThomasYared-jr2yw Год назад
Plz next
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx Год назад
Well come ፌብ . ብሳመሺ ብሳመሺ መልጠግብሽ የኔ ሴት♥️የንጉሥ ጀግና የእየሱስ ዎተደር እዎድሻለው 🥰🥰🥰አግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ 🙏🥀
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Thank You for watching.
@eliyana1234
@eliyana1234 Год назад
ይቺ የተረገመች የስንቱን ህይወት አላች😢
@mercyz6252
@mercyz6252 Год назад
Yene ehit, kiber yetshekem sew eko, yesededal! You are a light carrier!❤
@user-js9rc8mb1g
@user-js9rc8mb1g Год назад
wow this is Amezing my sis my God bless you ❤❤❤❤❤ we love you 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Thank You for watching
@Bella_1324
@Bella_1324 Год назад
the part you you said, I am not finished 😭😢😢😢 .
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Thank You for watching
@Bella_1324
@Bella_1324 Год назад
great testimony . what a strong woman . God bless you
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Amen 🙏
@BethalSamuel
@BethalSamuel Год назад
Fevoye inem tesifa aleghi someday I will be able to give my testimony am blessed with your testimony
@tadessenegash6933
@tadessenegash6933 Год назад
Amazing
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Thank you for watching
@alshaswelt4263
@alshaswelt4263 Год назад
Be. Strong. G. B. U
@edelawetdesta893
@edelawetdesta893 Год назад
ፌቨዬ ልልሽ ከምለው አንፃር የምለው ጠፋኝ 😔 ስላኝች እግዚአብሔር ይመስገን #semay tube ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜኔ አንቺም ተባረኪ። እናመሰግናለን።
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na Год назад
ወይ የእግዚአብሄር ስራ ግሩም ነው
@user-cf7mv8gm6v
@user-cf7mv8gm6v 7 месяцев назад
ዋው ጥንካሬሽ ገራሚነው
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
Praise God
@tigistgetachew3123
@tigistgetachew3123 Год назад
Fevuye tebareki geta zemenshen yebarekew🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Thank you for watching
@tinajesus5800
@tinajesus5800 Год назад
Fibuye
@AbigiyaKasim
@AbigiyaKasim Год назад
geta hullem malkam nw zamanish hullu yibarak
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Amen 🙏
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Год назад
እግዚአብሔር ይባረክ ዉበት ከንቱ ደምግባት ሀሰት እግዚአብሔር የምትፈራ የምትወድ ሴት ትባረካከች
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እውነት ነው። እግዚአብሔር መፍራት ማትረፍ ነው።
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Год назад
Come to orthodox tewahido church ok this religion the way to heaven if you want heaven 🙏
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 2 месяца назад
Ere for hayimanot Religion is killer go Humanity is solution is Lord Jesus he is the way the truth and the life the true chiristanity is resieve lord in your heart and make king in your life The name of religion etheir orthodox or other The point us read your bible you will know the truth the truth set you free.lord help you .Not junk teaching of orthodox which is unbiblical.
@user-in1ci9rl5j
@user-in1ci9rl5j Год назад
Please pastor Tilen akrebaw
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 9 месяцев назад
ኢየሱሴ እወድሀለው አባቴ
@Encounter_
@Encounter_ 9 месяцев назад
አሜን
@mikiastesfaye3204
@mikiastesfaye3204 Год назад
Part two pls
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
ተለቋል
@selambahiru859
@selambahiru859 Год назад
wow dnk mskrnet new ....lebzuwoch tesfa yemiset getan yemiyasay ....feve wedshalew ❤
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Enameseginalen.
@ll8432
@ll8432 Год назад
Thanks God for you. You will be saving a lot young generations because your honesty. God bless you.
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@yordanostadesse7304
@yordanostadesse7304 Год назад
Yene wed enkwan tefteshe alkereshe enkwan geta agègeshe
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Год назад
❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Thank You 🙏
@ayantuayu3319
@ayantuayu3319 Год назад
😢😢😢 ማልቀሴን ማቆም አቃተኝ እባካቹ መፅሀፍዋን የት እንደማገኝ 😢 ንገሩኝ???
@user-ur4lr2zd8p
@user-ur4lr2zd8p 10 месяцев назад
የንጉሱ ሴት ልጆች
@hiwotmeshesha9881
@hiwotmeshesha9881 Год назад
Don't be sorry. She is in a much better place.
@rahelgizaw5915
@rahelgizaw5915 Год назад
Part 2?
@mulugadu6121
@mulugadu6121 Год назад
በጣም ያሳዝናል የአበሻ ችግሩ እራሱን አጥፍቶ ሌላውንም መበከል
@rakisahilutube19
@rakisahilutube19 Год назад
Hulam kanchigar silemisera des yilegnal.hulam yevetan eji silemayibishi des yilegnal
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Praise God
@aduYiysus-ho6so
@aduYiysus-ho6so Год назад
geta mlkm nw y wadadnaw wasado isun bichaaaa yasodidnl😢😢😢
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Thank you for watching
@ninatadele622
@ninatadele622 Год назад
😭😭😭😭😭😭ufffff
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Thank You for watching
@tsitta...g
@tsitta...g Год назад
Betam des yemil mesekernet nw gn Semay tube post kenesachehual betam begugut nw metebkachehu berta belu ena barkun
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይባርክሽ።
@tsitta...g
@tsitta...g Год назад
Amen I can help u contact me
@selambahiru859
@selambahiru859 Год назад
part two n atahutko😭😭
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Part two will be released soon
@Absalat700
@Absalat700 Год назад
Enye ahun yelhuet arab Hager new hiowt batam kabedogn bezo aschager kanch eysalfekugn. New 😢
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አይዞሽ እህታችን። እግዚአብሔር እንዲረዳሽ እንፀልያለን። አንቺ ባለሽበት አካባቢ ክርስቲያን ቤተሰቦች ካሉ እንዲፀልዪልሽ ጠይቂያቸው። አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነገር በህይወትሽ ያደርጋል።
@Absalat700
@Absalat700 Год назад
Amen🙏
@kaibronabraham3470
@kaibronabraham3470 Год назад
ኣብቺስ መትረየስ ይዘች ኣትከተልዩም ነብር ?
@TikTok-rq2nq
@TikTok-rq2nq Год назад
Fevye ምርጥዋ ፀጋ ይብዛልሽ
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
Далее