Тёмный
No video :(

ሽፈራው ውዱ ወንድሜ የት ነህ?...ልብ የሚነኩ አባት /በቅዳሜ ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 48 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@meseretalemu9523
@meseretalemu9523 Год назад
ዬኒ በጣም እግዚአብሔር የባረከህ ሰው ነህ ትልቅ ትንሸ አትል ሰው ከክባሪ እግዚአብሔር አንተንና ቤተረብህን የባርክ 🙏
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
እግዚአብሔር አምላክ የተጠፋፉትን በሙሉ አግናኝቶ በደስታ ለማልቀስ ያብቃን 🙏
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Год назад
አሏህ ያገናኘቸው የኔ አባት አይዞወት ወንድ ልጂ ቃል አጥሮት እንባ ሲያነባ ልብ ይሰብራል
@user-ko8tf1kc3u
@user-ko8tf1kc3u Год назад
ይወኒ መልካም ሰው መልካም ነገር ሁሉ አይለፍህ አባቴ
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 Год назад
ዮኒ እና ሉእላ እድሜ ይስጣችሁ
@aronbrhane374
@aronbrhane374 Год назад
እግዚአብሄር ለቤተሰብ ይርዳቹ ለጠፋው ወንድማቸው በሰላም ወደ ቤተሰቡ ይመልሰው 🙏
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y Год назад
አላህ ያገናኛችሁ. የተጠፋፋዉን ሁሉ አላህ ያገናኘዉ. የመዳም ቅሞሞች. አላህ ለሀገራችን ያብቃን
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Год назад
እግዚአብሔር ከወንድምዎትጋርያገናኝዎት።ደስታዎንደሞለማየትያብቃን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
የጠፉትን በሰላም ከቤተሰቦቻቸው ጋር ያገናኝልን የኔንም ወንድም ጨምሮ 😢🙏🏿
@amethiopian2360
@amethiopian2360 Год назад
Ebs ሄደሽ ፈልጊው
@toybamohammed9047
@toybamohammed9047 Год назад
ሰላም እደት ናችሁ ኢቢኤስ እድሜያችሁን አላህ ያስረዝምልኝ እያልኩ ስሜ ጦይባ ሙህየ እባላለሁ ከሳኡድ አረቢያ ሪያድ ከተማነው እኔ ወንድሜ የጠፈው በ19 77አ.ም ነው እናተ ለ38አመት ያክል እያለቀሰችነው ሳትሞትብኝ ከልጇጋር ማገናፕት እፈልግ ነበር
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 Год назад
አላህ ያስገኝልሽ እህታችንን 🌹🌹 መሠረት በዙ ሸገር ኢፎ ላይም አችዉ ሳኡድ ሁነሽ ማቅረብ ትችያለሽ እህቴ ደዉይላት
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 Год назад
በተረፈ ኢቢኤስ ምላይ አዋሪያቸዉ
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Год назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ከወንድመወ ጋር በሰላም ያገናኝወት
@mqw544
@mqw544 Год назад
አላህ ያስገኝለውትና ሲስቁ ያሳየኝ ያረብ
@genetshambel1242
@genetshambel1242 Год назад
እግዚያአብሔር ባለበት ይጠብቀው ለመገኒኘት ያብቃችሁ ደሥታየምንሠማበት ግዜ በቅርብ ይሁን
@derejesolomon5105
@derejesolomon5105 Год назад
አምላክ መልካም ነገር የሰማዎት አባታችን
@user-js7sz3mt5x
@user-js7sz3mt5x Год назад
እግዚአብሔር ሃያል ነው በሰላም ያገናኛቹ ስደተኛው ወንድሙም 👏አይዞህ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-nx7vf8hh4t
@user-nx7vf8hh4t Год назад
አላህ ይርዳችሁ አባቴ
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Год назад
እግዝአብሔር ይርዳዎት የኔ አባት
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
አላህ የገናኘቹው አይዞኝ አበቴ
@temasgenhaiso7582
@temasgenhaiso7582 Год назад
Endet dasi yilal geta yibarikachu
@tube2611
@tube2611 Год назад
አላህ ያስገኘዉ ያረቢ አይዞት ጋሼ🥺
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ የተጠፍፍችሁ በሰላም ያገናኛችሁ
@Samsung-dw9bk
@Samsung-dw9bk Год назад
አላህ ያገናኛቸው ኢንሻአላ በተስፋ እጠብቃለን አይዞውት
@toybamohammed9047
@toybamohammed9047 Год назад
ከጥታ ደውየ ነበር እዳጋጣሚ አልተነሳልኝም በምን ላግኛችሁ በአላህ ተባበሩኝ
@Muledoyo
@Muledoyo Год назад
ፈጣር ያገናኛቸዉ
@user-qt7dj2tn1q
@user-qt7dj2tn1q Год назад
ሥልካቸውን ደጋግመሽ ሞክሪ የ video መጨረሻው ላያ አለ
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Год назад
degagemi
@tesemategegne8686
@tesemategegne8686 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ያገናኛችሁ
@zinetkindu2391
@zinetkindu2391 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኔ ያለሁት ደሴ ነኝ እና አክስቴ ጠፍታብናለች ከናንተ መምጣት አልቻልንም እና እንደት ነው ማፈላለግ የምችለው በስልክ ይቻላል የጠፋችው ምሳየ ተፈራ ትባላለች ስሟን ቀይራም ይሆናል ድላ ናት የሚል ወሬ ሰምተን ነበር ግን አላገኘናትም አባካችሁ እንደት ልፈልጋት ምሳየ ተፈራ መኮነን
@saragirma3927
@saragirma3927 Год назад
ፀጊ የት ሄደች?
@gegghd5405
@gegghd5405 Год назад
ፈልጌዓቸው ነው ስልክ ቁጥራቸውን የሚያቅ ሹክ ይበለኝ🙏ተመሳሳይ ጉዳይ ስላለኝ ነው😭
@meserettsegaye9772
@meserettsegaye9772 Год назад
Ebakachu minu ga new msigebaw wondimen tefitobigne new ebakachu tebaberugn
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev Год назад
በላሠማንት ኢንሻአላህ
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 Год назад
Allah yegenagachew🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@muludejen9244
@muludejen9244 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@mearemeare1182
@mearemeare1182 Год назад
Uuuff egebeher yeredachiu abate egebehre. Ebakeh enaneme eredagne enede sew esekemechi yehone. enede sew yemeselekew. Weyeme yemalekesew. ebakechiw agezugn befexare semi 🙏🙏🙏🙏
@martasebray8953
@martasebray8953 Год назад
Lmyete mikrek preacher miyet alchelnme
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Год назад
አምላክ ይርዳዎት
@lulumohammed9446
@lulumohammed9446 Год назад
እሺ ፋይል የለውም ማስፈለግ ነው ሲታከም የነበርበት አማኑኤል ማለቴ ነው
@toybamohammed9047
@toybamohammed9047 Год назад
እደው የኔውንድምስ መቸይሆን የሚገፕው
@martasebray8953
@martasebray8953 Год назад
Please sende pictures
@zz-zw9lp
@zz-zw9lp Год назад
😭😭❤❤-
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Год назад
Fotogeaf yelewum?
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Год назад
አህለን ምርጥች
@martasebray8953
@martasebray8953 Год назад
London bizew nichew bizeh minged yialw please picher asiyne
@UaeUae-yw1cs
@UaeUae-yw1cs Год назад
እባካችሁ አትለፋት አንብቡት በፈጣሪ ስልክ ቁጥራችሁ ስጡኝ እህቴን መፈለግ አለብኝ???????????????????????????????????????????????????
@tij6
@tij6 Год назад
በአግዝይበር አትለፉ ብንይ ስልክ ቁጡር እኔ የሳው አገር ስደት ላይ ነንይ አገር በት በፀብ የለንይም አንድ ወንድም ብችነው ያለንይ እሱ የት እንዳ አለ እኔ አላቂህም ስለዝ እባካቹት የ ስልክ ቁቱራችሁን ላቁልንይ በዉስጥ ላናገራቹት እባካቹት 🙏🙏🙏
@derejeamente5493
@derejeamente5493 Год назад
end tv
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Год назад
ኡሁሁሁሁ
@wubalemdires1630
@wubalemdires1630 Год назад
ትልቅሰዉስ አያልቅስ
@tij6
@tij6 Год назад
በአግዝያበር ስም ስልክ ቁቱራችሁን እኔም ወንድሜ ፈልጋሏ ሁለ እያለክስኩ ነው ሸር አርጉልን ለ EBS ዉድ ኢትይጵያን 🙏🙏😭😭ወይንም የEBS ሳራቶንዮች በዝኮመንት ስልክ ቁጡር አስቀምቱልንይ እባካቹት
@user-fx5qg3si8v
@user-fx5qg3si8v Год назад
በዚህ ደውሉልን እያሉ መጨረሻ ላይ የሚያስቀምጡት ቁጥር የebs ነውኮ
@tij6
@tij6 Год назад
ዉደ እኔ ቃጥታ አልመችንም ግን እነሱ ምለቁት ቁጡር በ ONLINE የልም ዳረክት ካህሆነ በስትቀር
Далее
Курск - врата Рая / Новости / Шпак
1:14:35