Тёмный

ቀላልና ፈጣን የፈጢራ አሰራር ||Ethiopian-food|| Quick and Easy breakfast recipe 

Bettwa's - የቤቷ
Подписаться 136 тыс.
Просмотров 142 тыс.
50% 1

#Ethiopian #breakfast

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 299   
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድ የዩቲዩብ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ አበረታቱኝ ሁሌ የምታበረታቱኝንም እግዚአብሔር ያክብርልኝ አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏❤️
@hawabadma
@hawabadma 6 месяцев назад
ዋው👍👍ደምሩኚ🙏❤
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
ቤቲዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ሼር👍👏❤🙏👌
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሳራዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤🌼❤️🧥
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
በጣም ቆንጆ የፈጢራ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ወይኒዬ የእኔ አክባሪ በጣም አመሰግናለሁ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥልኝ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
@@bettwascorner Amen 🙏
@mahderzelalem9767
@mahderzelalem9767 Год назад
ጎበዝ ሴት ነሽ በሀገር ውስጥ ላለን በሚመችና ባለን ነገር ቀላል በሆነ ባልተወሳሰበ መንገድ ስለምታሳይን በጣም አመሰግንሻለሁ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ማህደርዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@FikireTube12
@FikireTube12 3 года назад
ቤትዬ ልዩ የሆነ የፈጢራ አስራር ነው ያሳየሽን እንዴት እንደሚያምር እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ፍቅርዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ አክባሪ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 года назад
እኛ በጣም በጣም ደህናነን ቆንጆ ፈጢራ እጅሽ ይባረክ 👍👍👌👌
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ነፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@user-nw2vn6vf4w
@user-nw2vn6vf4w 7 месяцев назад
ጎበዝ ቤትዋስ ከኔ ልምድ የተወሰነ ላጋራሽ ፈልጌ ነው ለፈጢራ የምጠቀማቸው ግብአቶች ቀይሽንኩርት ቃሪያ ባሮሽንኩርት ድንብላል ቅጠል ወይም የሾርባ ቅጠል እንቁላልና ከተገኘም የተፈጨ ስጋ ናቸው ባልበዛ እሳት ስትሰሪው እየገለባበጡ ማብሰል አይጠበቅብሽም አንዴ በምታበስይው በቂ ይሆንለታል ከላይ የምትደርቢዉንም ቂጣ በአንድ በኩል ብቻ የበሰለ ሆኖ ያልበሰለውን ከውጭ ስታረጊው እኩል ይበሰላል አይለበለብም አመሠግናለሁ በርቺ።
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
የእኔ ውድ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው እኔም ከእናንተ ከእኔም እያልን እንዲህ ስንማማር ነው እኮ ጥሩ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@lulatesfu2366
@lulatesfu2366 3 года назад
ዋው ቢተዋየ ምርጥ ስራ ነው እንደተለመደ እጆችሽ ብርክ ይበልልኝ የምወድሽ❤️😍🥰👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሉላዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤🌼❤️🧥
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 года назад
ቤቷዬ በጣም ቆንጆ አሰራርም ነው እጅሽ ይባረክ👌👍🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሂዊዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@Solzna
@Solzna 3 года назад
Wow ምርጥ ፈጢራ ነዉ የሰራሽልን ቤቲዬ.እደሚጣፍጥ ያስታዉቃል ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን ❤️ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
መአዚዬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@yemiten
@yemiten 3 года назад
ቤትዬ ተመልሼ መጣሁ በጣም ቆንጆ የፈጢራ አሰራር ነው ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር 😍😍😍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
የሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤🧥
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 года назад
እንደመር❤🙏
@user-fy6ki6mm2l
@user-fy6ki6mm2l Год назад
አሠላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ🌹 ዉዴ ማሻ ለመላው ማረፍ ሊገኝ የሚች ባራክ ታሪክ ሰራ ነው ያለሁት ሰላም ባለሽበት ሀገራችንን ሰላም ያስገኝልናል መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ የሚወድ🌹
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 года назад
ምርጥ ፈጢራ እጆችሽ ይባረኩ የኔውድ😍👌❤️👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ አክባሪ🙏🧥❤🌼❤️🧥
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 года назад
ቤቲየ በጣም የሚጣፍት ቆንጆ አሰራር ነው ለቁርስ በጣም ተመራጭ የሚጠግን ምግብ ነው። የተበረከ ይሁን🙏🧡
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሳራዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤🌼❤️🧥
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 года назад
ቤቷዬ እንደ ሁልጊዜው ለየት ያለና ቆንጆ ስራ ነው ያሳየሽን በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርችልኝ እጅሽ ይባረክልኝ ላይክ የኔ ውድ 🙏🙏🙏❤️👍🏾👍🏾👍🏾
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ዮርዲዬ የእኔ አክባሪ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 года назад
ቤቷዬ ምርጥ ስራ እንደሁልጊዜው እጅሽ ይባረክ ሼር👌😍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ፂዮንዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤🌼❤️🧥
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 года назад
ኑ።አብረን እንደግ
@bettytube2366
@bettytube2366 3 года назад
በጣም ያምራል ቆንጆ ነው ያም እጅሽ ይባረክ ቤትዋዬ በማር ላይክ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ቤቲሻዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤🧥
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 года назад
ኑ።አብረን እንደግ
@senaittube502
@senaittube502 3 года назад
ቤቷዬ በጣም ምርጥ አሰራር ነው እስቲ እኔም እሞክራለሁ ተባረኪ ውዴ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሰንዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤🌼❤️🧥
@LuliLemma
@LuliLemma 3 года назад
በጣም ቆንጆ ጣፋጭ ነው ቤትዬ እጆችሽ ይባረኩ ሼር😍😘
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሉሊዬ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ አክባሪ🙏🧥❤🌼❤️🧥
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው ቤቲዬ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ👍👍😍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ፍርዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️❤️❤️🧥
@borena109
@borena109 3 года назад
ዋውውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ማር 😋❤️❤️❤️ ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ቦረናዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ አክባሪ🙏🧥❤🌼❤️🧥
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 года назад
የቤቷዬ ይሄን ይመስለ ቁርስ አምልጦኝ ዋለ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እጅሽ ይባረክ Notification አልመጣልኝም የዘገየሁት ለዚህ ነው ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 года назад
ኑ።አብረን እንደግ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሉላይዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ መልካም እህት🙏🧥❤🌼❤️🧥
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 3 года назад
Wow wow የቤቷ እጂሽ ይባርክ ልዩነው በጣም ተባርኪ ልኝ ውዴ ላይክ♥♥♥♥
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ቤዛዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤🧥
@edenabebe3411
@edenabebe3411 3 года назад
በጣም ቆንጆ የፈጢራ አሰራር ነው ያምራል እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤
@ጥንቅሽሚዲያ
@ጥንቅሽሚዲያ 3 года назад
የቤቷየ በጣም ተመችቶኛል ዛሪ እሰራዋለሁ ለኔና ለስራ ባልደረቦቸ ልዩ ነው እጅሽ ይሰለም። 👏👏👏👏👏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ጥንቅሽዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
Watching 😍
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 года назад
ቤትዬ ቆንጆ የሆነ የፈጢራ አሰራር ነው😋👌Thank you for sharing🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሀንዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🧥❤🌼❤️🧥
@sarayewelolj4749
@sarayewelolj4749 3 года назад
በጣም ያምራል እሽ ይባረክ እህቴ እንዛመ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሳራዬ አመሰግናለሁ እሺ እህቴ🙏🧥❤️🧥
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 года назад
በጣም ቆንጆ ፈጢራ ልዩ አሰራር እናመሰግናለን ዉዴ ሼር 🙏❤️👍🏾
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤🌼❤️🧥
@AyniA1
@AyniA1 3 года назад
ቤቷዬ ❤️በጣም ቆንጆ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ 😘👍👌🙏🏼
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
አይኒዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤🌼❤🧥
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 года назад
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤🌼❤️🧥
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 года назад
ዋው በጣም እሚያምርና ቀላል አሰራር እጅሽ ብርክ ይበል ቤትዬ ሼር👌👌💯🥰🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ምሳዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤🧥
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 года назад
ኑ።አብረን እንደግ
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 года назад
ቤተዬ እንደሁል ጊዜው ልዩ ነወ የኔባለሞያ ሼር👌👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሲድራዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@omturkeychannel1191
@omturkeychannel1191 3 года назад
ሠላም ቤትዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ የኔቆንጆ ቆንጆ አድርገሽነዉ የሠራሽዉ ቀጥይበት👌👌👌❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ኦም ቱርኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤🧥
@genisfamily1272
@genisfamily1272 3 года назад
ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ ከአትክል ጋር በጣም እናመሰግናለን ሰላካፈለሸን
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ገኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@MatherAbiye
@MatherAbiye 6 месяцев назад
ምርጥ። ቁርስ። እጅሽይባረክ ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 месяцев назад
የእኔ ውደ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 года назад
ቤትዪ በጥም ቆንጆ ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባርኩ👍👏❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሚሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤🧥
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 года назад
በጣም ቆንጆ የሆነ ፈጢራ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ የምወድሽ👌👍💕ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሱመያዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤🌼❤️🧥
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 года назад
That’s looks so delicious 🤤 yummy thank you for sharing my friend 👍👍🌹🌹👌👌💕
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ውቢትዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤🌼❤️🧥
@adiamadaim9018
@adiamadaim9018 Год назад
@@bettwascorner gk
@hiruttube6804
@hiruttube6804 3 года назад
ቤቲዬ ዋዉ በቀላሉ ግን ምርጥ የፈጢራ አሰራር እጅሽ ይባረክ🙏👌👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሒሩትዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 года назад
በጣም ቆንጆ ፈጢራ እጅሽ ይባረክ🙏🙏🙏 በጣም ጎበዝ ነሽ🙌🙌🙌🙌
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ዘሀበሻ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@Addistubehttps
@Addistubehttps 3 года назад
በጣም ቆንጆ የፈጢራ አስራር ነው የስራሽው ላይክ ዬኔ ውድ
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 года назад
እንደ መር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሱሱዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤🧥
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 3 года назад
ቤቷዬ የኔ ውድ በጣም ምርጥ የሚገርም የፈጢራ አሠራር ከጅምሩ እስከ ፍፃሜው ወድጄዋለሁ በርቺልኝ የኔ ውድ😍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ከሉድዬ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 года назад
thank you for sharing Betyaa 👍🏾 I always make መለዋ .....በዚህ መንገድ ደሞ ስላሳዬሽን በጣም እመስግናለሁ እሞክረዋለሁ 👌🏾🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ምስራቅዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ አክባሪ🙏🧥❤️🌼❤🧥
@liyumead-2345
@liyumead-2345 3 года назад
ቤቲዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የኔ ውድ👍🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ህይወትዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤🌼❤️🧥
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 года назад
ቤትዬ በጣም ቆንጆ ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ😍👌👌
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሔሉዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤🧥
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 года назад
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ እህቴ በርቺልኝ የኔ ባለሞያ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤🧥
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 года назад
ኑ።አብረን እንደግ
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
ቤቲዬ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ እህት👍🥰🥰ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ቀለምዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤🧥
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 года назад
ኑ።አብረን እንደግ
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 года назад
ቤትዬ በጣም ቆንጆ ነው በርቺልኝ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሜላትዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ አክባሪ🙏🧥❤🌼❤️🧥
@selamtube6543
@selamtube6543 3 года назад
Watching betye
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 3 года назад
Amazing wooooow thank you soooo much for sharing us my dear share and like ❤❤❤👌👌👌
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሳራዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 года назад
ቤቷዬ ቆንጆ አሰራር በርቺልኝ በላይክ ውዶችዬ ላይክ አንረሳ👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
አናፍዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ በርቺልኝ እሺ🙏🧥❤️🌼❤🧥
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
Watching 👍❤️
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 3 года назад
አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርቺ እህቴ👍👏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ወይኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@SakmohammadSak
@SakmohammadSak 25 дней назад
ዋው ❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌
@bettwascorner
@bettwascorner 21 день назад
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@user-or3ei7sb1z
@user-or3ei7sb1z 9 месяцев назад
ቤቲየምርጥፈጢራአሠራርነውእጅሸይባረክ❤❤❤😂
@bettwascorner
@bettwascorner 9 месяцев назад
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@KedjaAkmel
@KedjaAkmel Месяц назад
አሪፍነው
@bettwascorner
@bettwascorner Месяц назад
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 года назад
Watching
@ethgamer2115
@ethgamer2115 3 года назад
Beteye konjo argesh new yeserashew ejesh yebarek 👍👌♥️♥️♥️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ፋናዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🧥❤🌼❤️🧥
@amentube6496
@amentube6496 3 года назад
Watching bettye
@tigistserage6823
@tigistserage6823 Год назад
በጣም ጥሩነው
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ቲጂዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@wendekefe4887
@wendekefe4887 2 года назад
የኔ ቅመም እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ወንዴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@TesfayAmare
@TesfayAmare Год назад
ቆንጆ ፈጢራ ኣሠራር የሃገር ውስጥ ኣሠራር ለኔ ኣስታውቂኝ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ተስፋዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 года назад
የቤቷዬ በጣም ልዮ ፈጣየር ነዉ እጂሽ ይባረክሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ፍርዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤🌼❤️🧥
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 года назад
ኑ።አብረን እንደግ
@user-ps9fu4rf4p
@user-ps9fu4rf4p 11 месяцев назад
ማሻአላህ ቆንጆ ነዉ
@bettwascorner
@bettwascorner 11 месяцев назад
ሶፊያዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@astertubelove3258
@astertubelove3258 3 года назад
ቤትዬ ቆንጆ የፈጢራ አስራረ ነው እጅሽ ይባርክ🥰👍👌
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
አስቴርዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ አክባሪ🙏🧥❤🌼❤️🧥
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 года назад
ኑ።አብረን እንደግ
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 года назад
ቤቲዬ ልዩ አሰራር ነው እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ማራኪዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤🧥
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 года назад
ኑ።አብረን እንደግ
@zemedyiafrm7284
@zemedyiafrm7284 2 года назад
ቤቲየ ለአሠር እሚሆን ሁልጊዜም የተለያየ ምግብ ሥሪልን በተረፈ በርችልኚ ሠርቸ ደግሞ ሣየው አድናቆቴን እገልፅልሽ አለው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ዘመድዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው እሺ የእኔ ውድ እሰራለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@zemedyiafrm7284
@zemedyiafrm7284 2 года назад
@@bettwascorner ምንም አይደል ቤቲየ በርችልን እህታችን ከኛ እሚጠበቀውን እናበረታታለን
@alhamdulilahforevrythinga571
@alhamdulilahforevrythinga571 2 года назад
እናመሰግናለ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
በጣም ነው እኔም የማመሰግነው 🙏🥰❤
@gojofilm
@gojofilm 3 года назад
Betey yene balmuya betam konjo ena leyeti yal aserari nw ejeshe yebarki yene melkam
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ቅድስትዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 года назад
ኑ።አብረን እንደግ
@emutube2425
@emutube2425 3 года назад
ውዋ በጣም አራፋ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
እሙዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤🧥
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 года назад
ኑ።አብረን እንደግ
@menitube-3685
@menitube-3685 3 года назад
በርቺ ቆንጆ ነይ እኔጋም😘
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
መኒዬ በጣም ኘው የማመሰግነው እሺ እህቴ እመጣለሁ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 3 года назад
በጣም ነው የሚያምረው ሲያዩት ራሡ ቤትዬ ባለሞያ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
አብሳላትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@zeaddisababa3583
@zeaddisababa3583 8 месяцев назад
ጎበዝ በርቺበጣም ተምሬበታለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 месяцев назад
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ደሴ
@ደሴ 3 года назад
ምወድሽህ በርች እጅሽህ ይበረክህ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ደስዬ አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🧥❤🌼❤️🧥
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 года назад
እንደመር❤🙏
@ደሴ
@ደሴ 3 года назад
@@maranatatube4525 እሺ ኮሜት አስቃምጭ ቤቴ ለይ ሰአትህ ጠብቄ እመጠለዉ 24 ሰአትህ ስሙለ
@AyniA1
@AyniA1 3 года назад
Watching ❤️
@yebetymaed6043
@yebetymaed6043 3 года назад
Betiye yene balemuya,ejesh yebarek.
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ቤቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤🧥
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 года назад
Bettwaye Betame Konio Aserare Weda Ejeshe Yebareke Weda
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሚሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 года назад
ቆንጆ የቁርስ አማራጭ ነው አመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሊልዩዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ እህት🙏🧥❤🌼❤️🧥
@KidistEthiopiankitchen
@KidistEthiopiankitchen 3 года назад
Bettewaye yene Balemuya I’m watching 👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ቅድስትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤🧥
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 года назад
ቆንጆ ነው 👍👍👍 በርቺልኝ!! እናመሰግናለን❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ህብስትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 года назад
ቤቷ ሽር አድርጊልኝ❤🙏
@MeronSemere
@MeronSemere 3 года назад
Yummy 😋🤤betam yemitem new berechi wede thank you for sharing 😘
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሜሮንዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 3 года назад
እናመሰግናለን በጣም ያምራል ።
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ፍቅርተዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 3 года назад
Wow yummy 😋 thanks for sharing sis🥰🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሰላሚናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@mudis7458
@mudis7458 3 года назад
It seems delicious fetera with,🍵 tnx sis,,,,
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሙዲዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🧥❤️🌼❤🧥
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 3 года назад
betam arife new amesegenalewe yene konjo 💚💛❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 3 года назад
ያምራል እጆችሽ ይባረኩ።
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
መሲዬ የእኔ አክባሪ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🧥❤🌼❤️🧥
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 года назад
ቤትዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው👌😋
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
እስኩዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤🌼❤️🧥
@mikdisstory4301
@mikdisstory4301 3 года назад
@@bettwascorner ፐርሲሊ ምንድነው አረጓዴው
@user-nd5wx2ip2u
@user-nd5wx2ip2u 10 месяцев назад
Adegna newu berchi
@bettwascorner
@bettwascorner 10 месяцев назад
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 года назад
So yammy I will try it.
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ኤልሲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@user-ir5bt4ft1m
@user-ir5bt4ft1m Год назад
ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሊሻንዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@jmaryamqwe7202
@jmaryamqwe7202 Год назад
Wooowww
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤
@amentube6496
@amentube6496 3 года назад
Betam yemiyamre new berchi thank you for sharing
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
አሜንዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤🌼❤️🧥
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 года назад
ኑ።አብረን እንደግ
@bettytube2366
@bettytube2366 3 года назад
ላይክ እያየሁ ነው
@ZoeAme
@ZoeAme 5 месяцев назад
Arif new wedenewal
@bettwascorner
@bettwascorner 5 месяцев назад
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 года назад
Watching!
@siif21youtube43
@siif21youtube43 3 года назад
Betam Mert fetira New Bettwa 👌👌👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሲፍዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤🌼❤️🧥
@eliasgulilat378
@eliasgulilat378 2 года назад
wowwwwww
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏
@axatube3194
@axatube3194 3 года назад
Mechem fetera ayalkibshim 🤩 mirt new 😋
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
አክሳዬ የእኔ አክባሪ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 года назад
እጅሽ ይባረክ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ረከቦትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤🌼❤️🧥
Далее
Эконом такси в твоем городе 😂
00:59
ልዩ ቁርስ/leyu kurs
12:00
Просмотров 53 тыс.
Эконом такси в твоем городе 😂
00:59