Тёмный

ቀላል እና ፈጣን በብስኩት ኬክ(ሀላ) እሰራር حلا با البسكوت 

ኢትዮ እቢሲኒያ
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@wyn918
@wyn918 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገነው ሰላምሽን ብዛት ይበል እህታችን እንካን በሰላም መጣሽ ዋውውውውው በጣም ያምረል እጂሽ ይባረክ ባለ ሞያ ነሽ ጎበዝ ቆንጆ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@user-lc2ex9ns1g
@user-lc2ex9ns1g Год назад
Ethio Abyssinia enkuwan selam metash mamay betam balmuya nesh yene eht besbusa wuseta new sewoce yegezalu hulam giin betust brnseraw yeteshale new yemeselegal esky esralehu yancen video eyayehu muyashn selmetakafeyn enamesgnaleh wuda Ethiopia🇪🇹 lezelalem telemelm
@kiddycake9138
@kiddycake9138 Год назад
Selame Selame Selameshe yebeza yene wede endet neshelegn Hulu melekame new Enkuwane Dehena metashe Betame Enamesegenalen ❤❤❤❤❤❤
@hawditcooking8659
@hawditcooking8659 3 года назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ማማዬ ዋውውው ሴናፍር በጣም የምወደው sweet ነው የኔ ባለሙያ ጎበዝ ደግሞ ሲያምር ዋው ተመችቶኛል
@elsashashe7503
@elsashashe7503 3 года назад
Barchi
@EmabethTefara-pw3br
@EmabethTefara-pw3br 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@nurtttyub5788
@nurtttyub5788 2 года назад
ወአው
@hayuti_819
@hayuti_819 Год назад
ሰላም እኳን በሰላም መጣሽ አሪፊ አቀራረብ ነው በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው ያሳየሸው የኔ ባለሙያ እኳን በልተውት ሲውት እራሱ ምራቅ ያስውጣል ከዝህ በላይ እጠብቃለሁ 👌
@user-ei6ww9gj5r
@user-ei6ww9gj5r 4 года назад
ዋው ውድ በጣም የምወደው ስዊት ነው
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c Год назад
እግዝአብሔር ይመስገን የኔ ውድ እህቴ እከን ሰላም መጣሽ በአድስ ቪድዮ ዋውው ምርጥና አሪፍ የቡስቡሳ ኬክ ይዘሽልን መጣሽ በጣም ልዩ ነው አሰራሩ ልዩ እደ ኬክቤትነር የሰራሽው ከልብ እናመሰግናለን በርችልን
@emuferahtube
@emuferahtube Год назад
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ መሻአላህ ዋውውው በጣም ደስ የሚል ቆይታ እና አረፍ ግዜ ነበረ ውድ አብሽሪልኝ ሀገራችን ሠላም ፍቅር ያርግልን
@zemzemali6970
@zemzemali6970 Год назад
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውደ ዋውውውውውውውብየአለሁ በጣም ያምራል ጥሩነው የኔባለሙያ በርችልኝ ሀቢበቲ አገራችንንም ሰላም ያርግልን አገር ሰላም ሲሆነውና ደስ የሚለው ውደ አገር ሰላም ይሁንልን በርችልኝ በጣም ጥሩነው
@sadiyaawol5208
@sadiyaawol5208 3 месяца назад
🎉
@rozajabir
@rozajabir Год назад
ስላም ስላም አቢሲኒያዬ እንኳን በደህና መጣሽ እማዬ ዋውውውውው ልዩ ነው ማአሻአላህ የኔ ውድ ሲያርርርርር 😊😊😊😊😊😊ይመችሽ እማ በጣም እናመስግናለንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zinatube
@zinatube Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ጣፋጭ ኬክ አሰራር ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን. ቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን አንድነት ሰላም ፍቅር ለሁላችን ይሁን አሜን .
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልን ሚሚነ ውዴ በጣም የሚያምረሰ አሰራር ነው ውዴ ከምረሰ በጣም ባለሙያ ነሽ ስራውችሸ ሁሉ ፅድት ያሉ ናቸው ልትበረታች ይገባል ወደሆላ እንዳትይ ውዴ ወደፊት ነው ጎበዝ ነሽ የሰራ ከመዳህኒአለም ጋር ያሰበበት ይደርሳል ለኔ ጀግናየ ነሽ ከምር ቀጥይበት ተባረኪ እማ
@masalachyoutube1589
@masalachyoutube1589 Год назад
ዋውው ቀዝቃዛ ኬክ ደስ ይላል ስምር ጎበዝ ውዴ ባለሺበት ፍቅር ጤና ስላም ይብዛልሺ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር መቻቻልን መተባበርን ብልፅግናን መተሳሰብ አብሮ መኖር መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን
@mesitube8396
@mesitube8396 Год назад
ሰላም ሠላም እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አን ዋውውውውውው የኔ ባለሙያ ያወቅሽውን ስለምታካፍይን በጣም እናመሠግናለን ካች ብዙ አጠብቃለን አገራችላይ ለሚሰቃዩትወገኖቻችን እንድረስላቸው
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu Год назад
እካን በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ የኔ ባለሙያ ሴት እጂሽን ይባርክልሽ በዉነት ከልብ እናመሰግናለን ግዜሽን መሰዋት እያደርግሽ ለምታሳይን መልካም ነገሮች ከልብ ምስጋና እናቀርብልሻነት በቀጣይ ከዚ የበለጠ እደምታመጪ ባለሙሉ ተስፋ አለኝ ጠክሪ ጥሩ እዬሰራሽ ነዉ አበሳ💚💛❤
@maratache6149
@maratache6149 2 года назад
ወወወወወወወወወወወወወ
@user-cm5tw7fy2h
@user-cm5tw7fy2h Год назад
እንካን ደና መጠሽ ውዴ ዋው ምርጥ የብስኩት ኬክ ነው የሰየሽን በርቺልን ስለመጠሽም ደስ ብሎንል ምርጥ አርፍ ቆይታ ነበር በርቺልን ሰላም ፍቅር አንድናት የቦዘልን ለሀገረችን ሁሉሜ የምየምራው ሀገር ሰላም ስሆን ነው
@ክያፍቅር
@ክያፍቅር 3 года назад
በጣም ደስ ይላል በርቺ እናመሰግናለን
@zaidyemareyamleji2960
@zaidyemareyamleji2960 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልን ።እህታችን እንኳን ደህና መጣሽልን። ዛሬ በጣፋጭ ስራ ከች ብለሻል። መልካም እየተከታተልኩ ነው ። በደንብ እያየሁ ነው በብስኩት እሚሰራ ። ዋውውውው ግበዝ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ።ጎበዝ ነሽ ።ያምራል አንደኛ ብዬሻለሁ በርቺልን እህታችን እናመሰግናለን ስላሳየሽን የተባረከ ይሁን ። 💚💛💖 ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገራችን ይሁንልን
@elsatub8034
@elsatub8034 3 года назад
Barch
@Alemf2k
@Alemf2k Год назад
እንኳን ደህና መጣሽ በህላ አስራር በጣም አሪፍ ነው በርቺይ እኔም ያንቺይ እያየው ሰራው ጣእሙን አጣጥመ ዋለው በዚው ቀጥይበት ጕበዝ
@meramera4007
@meramera4007 3 года назад
yemrlua weda blmynchua ktybtua
@tube-ub8zk
@tube-ub8zk 3 года назад
የኔ ቆንጆ ዋዉዉዉዉ ነው ማማ እጂሺ ይባርክ ሀላ ስወድ አጠይቂኝ
@sedsed3549
@sedsed3549 3 года назад
wawe
@astirkehasy6711
@astirkehasy6711 3 года назад
ዋውውው በጣም ያምራል በርቺ
@rimamir3533
@rimamir3533 3 года назад
wow endet yamerale barchi ehet hamdia
@kiyyaakiyyaa1363
@kiyyaakiyyaa1363 3 года назад
Ww
@Fthyhtube
@Fthyhtube 3 года назад
ውዴ ዋው አሁሉ ነገር ተመቸኝ ከቡና ጋር ምርጥ ነው ይመችሸ
@mululamatube8
@mululamatube8 3 года назад
Selam Yene Konjoo Enkani Be Selam Meteshi Wow Betam Arfi New Wude Beriche
@user-rf1bh2ho7e
@user-rf1bh2ho7e 3 года назад
Wow nice video
@zekirahayat2384
@zekirahayat2384 4 года назад
Wow arif new barch meron nege
@gntagnta5153
@gntagnta5153 3 года назад
berchua weda ktybtua
@ziyadzdtube9018
@ziyadzdtube9018 4 года назад
Berchi ehti
@lovyou1524
@lovyou1524 3 года назад
Wowo barchi❤️
@hebsahedsa4592
@hebsahedsa4592 3 года назад
ktybtua weda blmyua nchua
@dhaadhaa4955
@dhaadhaa4955 3 года назад
Bbb
@tigistfanta3464
@tigistfanta3464 3 года назад
waaw batam kalal inna tafachi gobaz
@user-hd8tm2zi3s
@user-hd8tm2zi3s 4 года назад
በጣም አሪፋ አሰራር ነው በርች ውዴ
@temsalitnegn8955
@temsalitnegn8955 3 года назад
Leyu new betam
@user-pe5ke5mf9i
@user-pe5ke5mf9i 3 года назад
Betam yamral
@user-mk6ej9fi3x
@user-mk6ej9fi3x 3 года назад
በርች
@ameleworkamu1779
@ameleworkamu1779 3 года назад
Des yilal berchi sis
@mmnn5509
@mmnn5509 3 года назад
Waw merteneu
@habeshareact4541
@habeshareact4541 4 года назад
wow arif new
@destayoutube
@destayoutube Год назад
ደስ የሚልና የሚያምር ጣፍጭ ስራተሽ ስላሳየሽን እናመስግናለን እህታችን በርቱልን እደዚህ መልካም የምታስተምሩን እናመስግናለን እና እህታችን በጣም ምርጥ ጣፍጭ ነውና በርችልን ቤተስብ ዋውውው ብለናል እና ያምራል
@saidashow5837
@saidashow5837 4 года назад
ማሻ አሏህ አሪፍ ነው በርቺ
@mitee1543
@mitee1543 3 года назад
Barchi❤️
@aatt61
@aatt61 3 года назад
Waw
@user-ph3zi1kf9h
@user-ph3zi1kf9h 3 года назад
በጣም ጥሩ ነው
@ROMIDANSIRR
@ROMIDANSIRR 4 года назад
It's nice
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 3 года назад
ማሻአላህ
@HalimaMuhamed-br1or
@HalimaMuhamed-br1or 5 месяцев назад
ያለግሺጣመስራት ይቻላል?
@love-mv1vh
@love-mv1vh 4 года назад
ጣፋጭ ብስኩት ነው በርቺ ተሜ ነኝ
@alimazlema1685
@alimazlema1685 4 года назад
Wow
@sarahdubai9860
@sarahdubai9860 Год назад
እኔም ሠርቸው በጣም ወደውታል ሠወቸ
@SeYa13579
@SeYa13579 4 года назад
ሰላም ሰላም
@user-iy7jv8en5e
@user-iy7jv8en5e 2 года назад
ጃሙሱ ግደታ ነው ? እያየሁሽ ልሰራ ነበር
@ethioabyssinia4361
@ethioabyssinia4361 2 года назад
ባይኖርሽ ችግር የለውም ለውበት ነው
@abebabekila5217
@abebabekila5217 3 года назад
በሀሳቤ ስበላ እጄን ቆርጥሜው ነበር ውይ
@ethioabyssinia4361
@ethioabyssinia4361 3 года назад
ክክክክ ቀላል ነው ሰርተሽ ላምሮትሽ እውን እመሰግናለሁ እህቴ
@pipaone2160
@pipaone2160 3 года назад
tiru new
@user-rr8gy1up5z
@user-rr8gy1up5z 8 месяцев назад
ኦቭን አስገባሽው ወይስ
@ethioabyssinia4361
@ethioabyssinia4361 8 месяцев назад
ኦቭን አይገባም ፍሪጅ ነው የሚገባው
@ayushi4457
@ayushi4457 3 года назад
ኑቴላ ነው ምንድነው ብለሽ የጨመርሽ ከታች በጣሳ ስሙን ንገሪኝ
@ethioabyssinia4361
@ethioabyssinia4361 3 года назад
ውድ እህቴ nutila አይደለም chocolate sayrep ነው
@yeneyenee6713
@yeneyenee6713 3 года назад
Barchi
Далее
የብስኩት ኬክ
8:43
Просмотров 30 тыс.
A small kitten was dumped #cat #kitten #cutecat
00:41
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45
ሃላ የብስኩት ኬክ cold biscuit cake
3:53