Тёмный

ቀላል እና ፈጣን የድፎ ዳቦ አገጋገር Ethiopian bread 🍞 

Weyni Kitchen
Подписаться 48 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

የተጠቀምኩት
6 -ኩባያ የስንዴ ዱቄት
1-የሾርባ ማንኪያ እርሾ
1-ኩባያ የጤፍ እርሾ
1- የሾርባ ማንኪያ አብሽ
1-የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ
1-የሾርባ ማንኪያ ጨው
1/2 ኩባያ ዘይት
Ingredients
6- wholwet flour
1-tbs yeast
1-cup Injra starting yeasts
1-tbs Fungreek power
1-tbs black seed
1-tbs salt
1/2 cup oils
Preheat 350 F Cook for two hours
የአብሽ አዘገጃጀት ሊንክ • ✅ዘርፈ ብዙ የአብሽ ጥቅሞች እና የ...
ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
የተጠቀምኩት 6 -ኩባያ የስንዴ ዱቄት 1-የሾርባ ማንኪያ እርሾ 1-ኩባያ የጤፍ እርሾ 1- የሾርባ ማንኪያ አብሽ 1-የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ 1-የሾርባ ማንኪያ ጨው 1/2 ኩባያ ዘይት Preheat 350 F Cook for two hours የአብሽ አዘገጃጀት ሊንክru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-tKIwk_ytCs8.html ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️
@batkerobekele3610
@batkerobekele3610 5 месяцев назад
ሰላም ወይንዬ እንደምን ከረምሽ ቤተሰብ ሁሉ ሰላም ጠፋሽ ወይንዬ አውዳመት እየደረሰ ስለሆነ የቅቤ አነጣጠር የዳቦ አገጋገር ደግሜ እያየሁ ሰላም ልበልሽ ብዬ ነው ሁኑ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር
@weynikitchen
@weynikitchen 4 месяца назад
⁠@@batkerobekele3610 ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ አሁን ተመልሻለሁ አዲስ ስራ ጀምሬ ተንሽ ቢዚ ሆኜ ነው የጠፍሁት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
Watching ወይኒዬ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ወይኒዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው የጋገርሽው ሲያምር እጅሽ ይባረክልኝ👍👏👌ሼር❤🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@yemiten
@yemiten 2 года назад
ወይንዬ ምርጥ ዳቦ ነዉ የተባረከ ይሁን ሼር 💯👌👏
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የሚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔምልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
ዋው በጣም ምርጥ ነው እኔ የምወደው የስንዴ ድፎ ነው ከ ፍርኖው ይልቅ ሼር❤️❤️❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
መስክዬ ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@BezTube1627
@BezTube1627 2 года назад
ወይንዬ የሚያምር ዳቦ የተባረከ ይሁን🥰👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤዝዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-ud1xl9bf9g
@user-ud1xl9bf9g 2 года назад
ዋዉ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነዉ የኔ ዉድ 👍👍👍 ❤❤
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
ወይኒዬ ዋው እንዴት ያምራል በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አለምዬየኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@addisjemaneh687
@addisjemaneh687 2 года назад
በጣም ቆንጆ ድፎ ነው ወይንዬ ። ስለምታበረታችን እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ !!
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
ወይኒዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏👍
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሐንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 2 года назад
እጅሽ ብርክ ይበልልኝ የምወደው ዳቦ እናመሰግንሻለን በርቺልኝ ያገሬ ልጅ😍
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 2 года назад
Betam konjo new weyniye thank you for sharing tebareki !!
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ራሄልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@sitotatube-
@sitotatube- 2 года назад
ወይንዬ በጣም ቆንጆ የሆነ ዳቦ ነዉ ❤️🥰👍
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@haliyenatonafaki4968
@haliyenatonafaki4968 2 года назад
ሰላም ሰላም ዋው በጣም ቆንጆ ድፎሽ ዳቦ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
በጣም አመስግናለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🟢🟡🔴
@mamaumengesh9991
@mamaumengesh9991 Год назад
እናትየ እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen Год назад
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 2 года назад
ዋው♥♥
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 2 года назад
MAsa Aĺlha stye ersu edte edmymer gobze berte
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zertehunm..9772
@zertehunm..9772 2 года назад
በጣም ቆንጆ እራር ነው ተባረኪ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 Год назад
ስላምታሽ ብቻ ይብቃል
@weynikitchen
@weynikitchen Год назад
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@yefikirTube
@yefikirTube 2 года назад
ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ
@be8cab
@be8cab 2 года назад
Thank you for sharing
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
Thank you for watching my dear 🙏🏽
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 года назад
Nice👍👍👍😋😋😋🙏🙏🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
Thank you for watching my dear 🙏🏽
@staticify8237
@staticify8237 2 года назад
Yummy!
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
Thank you for watching 🙏🏽
@sabahidru
@sabahidru 2 года назад
Betam yameral weyniya
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@alembekele914
@alembekele914 Год назад
👍
@weynikitchen
@weynikitchen Год назад
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tsehaymeshesha3950
@tsehaymeshesha3950 Год назад
@weynikitchen
@weynikitchen Год назад
Thank you for watching my dear 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@elzabethasfaw3080
@elzabethasfaw3080 2 года назад
በጣም ያምራል ምን ያህል እንደተጠቀምሽ ኮሜንት ላይ አርጊልን
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እሺ አደርጋለሁ🙏🙏🙏💚💛❤️
@mesitakele1042
@mesitakele1042 2 года назад
😇😇👑
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
Thank you for watching my dear መስዬ እንዴት ነሽ 💕💕💕
@hlinatube5665
@hlinatube5665 2 года назад
👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ayniegach3169
@ayniegach3169 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
Thank you for watching my dear 💕💕💕
@laylasayeed4460
@laylasayeed4460 2 года назад
ድምብለል ለምን አልጨመርሽም
@weynikitchen
@weynikitchen 2 года назад
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክ ነሽ ድንብላል ቢጨመር የበለጠ ያጣፍጠዋል 🙏🙏🙏💚💛❤️
Далее
Первый день школы Катя vs Макс
19:37