Тёмный

ቀላል የቴምር ጠላ አሰራር How To Make Tela 

Tg Habesha
Подписаться 48 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@sindutube3138
@sindutube3138 3 года назад
የሚሰክር ከሆነ ይቅርብኝ ሆይ ጠጥቼ ማዳምንሰ ብመታ kkkk
@AbozenZenebe
@AbozenZenebe 2 дня назад
ማታጠጨምንአባቱ😂
@እናትሀገሬ-ሰ3ፈ
@እናትሀገሬ-ሰ3ፈ 3 года назад
የመዳምን ታምር እግዲህ ፈጀሁባት የጠላአምሮት አዙሮሊደፉኝነው በተረፈ ባለሞያነሽ በርችውዴ
@elaniworkishet9917
@elaniworkishet9917 3 года назад
ያምራል መጀመሪያዬ ነው።ሳይሽ እሞክረዋለሁ እኔም
@SelamT-n5q
@SelamT-n5q 21 день назад
አቺ ከጨመርሻቸው ግባቶች ውሀ በጣም አሳል እህቴ ለሱ ባስ አሰር ልትር ጠላ መውጣት አለበት
@alemnatale9697
@alemnatale9697 3 года назад
በጣም ይጥማል ግን እኮ አሠከረኝ ጠላን ተክቷል አመሠግናለሁ
@habibabalaker6320
@habibabalaker6320 3 года назад
Mashallah batame arif nawe batame nawe yamiyameraw
@amaldawondafrash4400
@amaldawondafrash4400 Год назад
ለስኳር ህመምተኛ እንዲሆን የገብስ ዳቦ መጨመር እንችላለን?
@yearadalij8715
@yearadalij8715 3 года назад
Thank you for sharing 💕
@Hanan-po4xf
@Hanan-po4xf 3 года назад
ለምን ማር ያስፈልጋል ቴምር በተፈጥሮ ጣፋጭ ነው የሱ በቂ አይመስልሽም
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 года назад
ማሩ በደንብ እዲፈላና ጣዕሙ ቆንጆ ያደርገዋል እኔ ስደት ነኝ ለበዓል ሁሌ አደርጋለሁ ተመር ብቻ እና ትንሽ እርሾ
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 3 года назад
የቴምሩ ፣የዘቢቡ እና የማሩ ዋጋ ጎልድ ሌብል ዊስኪ ይገዛል። ስለዚህ ይቺን ለምታክል ጠላ አምስት ቀን ሙሉ ምልክት አያስፈልግም
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq 3 года назад
Thank you how you showed us to make it. However, the ingredients you used and the time you have spent to produce a very small drink would have costed you a bit $$. Next time try to control your ingredients and time to produce more. Your weast should be less than your gain. Thank u again.
@mihretabtekle8286
@mihretabtekle8286 3 года назад
Wedjewalehu tela gen aydelem yehe
@ananmohammed8887
@ananmohammed8887 Год назад
❤❤❤😂
@gentgent4327
@gentgent4327 3 года назад
ያአለጌሾ ጠላ ይሆናል ??!!!
@TgHabesha
@TgHabesha 3 года назад
ይሆናል በቴምር ሞክሪዉ ዉዴ
@mrmraarraa9647
@mrmraarraa9647 2 года назад
አህለንንን
@saramarye7227
@saramarye7227 2 года назад
ማንኛውም ቴምር ይሆናል
@haimanotteklu9548
@haimanotteklu9548 5 месяцев назад
ይህማ አጥሚት ነው እናቴ ምኑው አንች
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 3 года назад
ጭራሽ ማርር እንዴ እህቴ ጣፉጭ አይሆንም
@TgHabesha
@TgHabesha 3 года назад
ስለሚፈላ ጣህሙን ቆንጆ ያረገዋል ዉዴ
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 5 месяцев назад
እንኳን ሰላም መጣሺ ቲጂ ዋውውውውውው በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐💐
@HabeshaMusics231
@HabeshaMusics231 Год назад
የዳቦ ጥቅም አልታየኝም ወሃውን መጠጠው እኮ ወይ እንደድፍድፍ አላገለገለ
@AlemTeka-q2h
@AlemTeka-q2h 5 месяцев назад
❤❤❤
@ተሚዩቱብ
@ተሚዩቱብ 2 года назад
ማሻአላህጎበዝበርቺቻናሌንሽርአድርጊልኝአድስጀማሪነኝአበረታችኝቤተሰብእንሁን
@ዜድቢንትመሀመድ
@ዜድቢንትመሀመድ 3 года назад
በረችልኚዉደታልጨረሲ ፈደወሺን ነዉየምኮምተዉ🌹❤💋
@sindutube3138
@sindutube3138 3 года назад
የጠላ አምሮት አዙሮ ሊደፍኝ ነው
@zahraz9080
@zahraz9080 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው እኔ ሰሞኑን እየሠራሁ ተጠቅሜ ሰውነቴ በጣም ጨመረብኝ እኔ ምን አውቄ ወደ ጋዝንት ስለተለወጠ ይሆን ተምሩ ይሁን አላውቅም ቦርጭ በቦርጭ ሆኜላችኋለሁ
@TgHabesha
@TgHabesha 3 года назад
ስኳር አትጠቀሚ ማማዬ
@tigestasfaw8801
@tigestasfaw8801 3 года назад
ዋዉ እንዴት አባቱ ያምራል በዛላይ አሰራርሽን ወድጄዋለዉ ጤናማ ነዉ
@hanagetye5073
@hanagetye5073 Год назад
ዋው በጣም ቆጆ ስራ ነው ይመችሽ እኔ ልሰራ ብየ ነው ያየሁን
@enataenata8081
@enataenata8081 3 года назад
Tilobige tela ewidalew mirte new👌🥰🥰🥰
@amenamen7332
@amenamen7332 3 года назад
enamesginalen gasho mefelige ker kelale zeda new
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 года назад
ዘቢብ የለኝም
@fiorialemayhu8924
@fiorialemayhu8924 3 года назад
አሪፍ ነዉ
@belentadesse824
@belentadesse824 3 года назад
በዳቦ ፋንታ ደረቅ እንጀራ አይሆንም
@TgHabesha
@TgHabesha 3 года назад
ይሆናል
@omhashemomhashem4747
@omhashemomhashem4747 8 месяцев назад
Kcff
@ፍቅርያሸንፋል-ለ5ቀ
@ፍቅርያሸንፋል-ለ5ቀ 3 года назад
❤❤❤❤😍
@melateworkmengesha7495
@melateworkmengesha7495 Год назад
Thank u
@hirutk2012
@hirutk2012 3 года назад
Maru kegeba behula minim what sidebar alayehum. Tauscher ayhonim
@sindutube3138
@sindutube3138 3 года назад
ዘቢቡ ለምን ይጠቅማል
@TgHabesha
@TgHabesha 3 года назад
እረ ለምን ይድፋሽ ህእቴ ስርት አድርገሽ ጠጪ የዘቢቡ ጣህም ታገኚዋለሽ በጣም ደስ ይላል ደም ብዙ አያሰክርም ቀኑ ሲቆይ ነዉ የሚያሰክረዉ ማማዬ መልካም ጊዜ
@አክተሯነኝየሴቶችአለቃ
@@TgHabesha ዘቢብ ምንድነው አልገባኝም ማማ😳😳😳
@Abeross4574
@Abeross4574 2 года назад
አሪፍነዉ በርቺ
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 3 года назад
ጣፉጭ አይሆንም ግን
@alayeyehualashet8662
@alayeyehualashet8662 2 года назад
Sikometet medreg yechalal
@febunatey7661
@febunatey7661 3 года назад
ሁሉ ሁሉ ስንት ቀን ወሰደልሽ ይቅርታ ኣማርኛ ብዙ መስማት ስለ ማይችል ነው
@ያልፋልእያልኩአለሁ
5 ቀን ከለች መሰለኝ
@azebchekol665
@azebchekol665 3 года назад
Wow
@emuamarrode4102
@emuamarrode4102 3 года назад
ያሰክራል እንዴ?
@TgHabesha
@TgHabesha 3 года назад
አያሰክርም ምክሪዉ
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 года назад
ያሰክራል ለምን ይዋሻል
@zahraz9080
@zahraz9080 3 года назад
ማስከር ሳይሆነ ያጥወለውላል
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 3 года назад
@@zahraz9080 አወ በጣም ጣፉጭ ይሆናል ይመስለኛል
Далее
Трудности СГОРЕВШЕЙ BMW M4!
49:41
Просмотров 1,4 млн
Главное рыба есть, а воды нет..
00:54
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 531 тыс.
የቴምር ጠላ Ethiopian food
6:49
Просмотров 4,5 тыс.
በሩዝ የተዘጋጀ ልዩ ጠላ 100%
16:55
Просмотров 96 тыс.
Трудности СГОРЕВШЕЙ BMW M4!
49:41
Просмотров 1,4 млн