Тёмный
No video :(

ቀረጻ ላይ... 

CLAPPER FILMS
Подписаться 120 тыс.
Просмотров 120 тыс.
50% 1

ከለሊቱ 6ሰአት የመጨረሻ ቀን ቀረጻ

Опубликовано:

 

20 авг 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 124   
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 3 года назад
የእውነት ትልቅ ስራ ነው እባካችሁ እንዲህ በልፋት ነው ሚሰሩት አትስረቁባቸው በፈጣሪ !!
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 3 года назад
ይሄ ሁሉ ስቃይ አይታቹ ነው ቀረፃ ላይ ፊልም የምትሰሩት😥😥😥😥😥አይዟቹ በርቱ👍👏👏👏👏👏👏👏👏
@astu4737
@astu4737 3 года назад
ፊልም ቀርፃ ላይ ብዙ ልፋትና ድካም አለው እንደሚታየው ቀላል አይደለም መልካም ዕድል ሀሪፍ እንደሚሆንላችሁ ተስፋ አደርጋለሁ
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 года назад
አንድ ቀን የኢትዮጵያን ፊልም አይቼ አላውቅም ከዚህ በኋላ ግን የአገራችን አርቲስቶች እንዲህ ለፍተው የሰሩትን እኔም አያለዉ የምን ባህር ማዶ ነው🇪🇹👈🙏
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 года назад
በመቤቴ ፊልም የሚሰራው እንደዚህ ነው ማለት ነው ስታሳዝኑ የእውነት በጣም ጎበዞች ናችሁ 🙏
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 3 года назад
እንድ ተለፊቶ የተሰራዉን ፍልም እኛ ግን አቃቅር እናወጥለታለን አይዞሀቹ
@zedhabesha1808
@zedhabesha1808 3 года назад
ፊልም መስራት በጣም ከባድ ነው ከካሜራ ጀርባ እሚለቁትን ብዙ ግዜ አያለሁ ስቃይ ነው ሊመሰገኙ ይገባል እድህ ለፍተው እምሰርቁት ሰወች አላህ ይይላችሁ
@rahel2834
@rahel2834 3 года назад
ከቀረፃ ጀረባ ያለውን ማየት ደሰ ይለኛን
@user-bd9tb2cp5v
@user-bd9tb2cp5v 3 года назад
ዋውውው እኔ ኮ የሄ ልፋት የምወስድ አይመስለኝም እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በጥሩ ኩነታት ያሳካላችሁ የምወዳችሁ
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 3 года назад
አይ እጀራ ብዙ ልፋት አለው እግዚአብሔር ልፋታችሁን ይባርክላችሁ
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 3 года назад
ይህ ሁሉው ስቃይ አይታችሁ ሲሰርቅባችሁ ሳይታይ ሲቀር አር ስቱው ያናዳን በጣም ከፊልሙላይ ቀላል ይመስላን ኢድት ሆኖ ሲመጣልን እግዝያብሂር የልፍታችሁን ይስጣችሁ ሰላሜናየ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 года назад
ያአላህ እሄነ ሁሉ ስቃይ አይታቹ ነው ለህዝብ ምታቀርቡት 😢😢😢 አይዟቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@bisratmulugeta8273
@bisratmulugeta8273 3 года назад
I was live kidm. ....I appreciate your sacrifice for ur job yewnet👏
@user-oq4ty9bl7r
@user-oq4ty9bl7r 3 года назад
በሥምአብ ሥቃዩ ማርያምን ኧረ ማርያምን ይቅር በሉኚ ለካሥ ለተቀማጭ ሠማይቅርቡ የሚባለው እደኛ ላሉት ተመልካቾቺነው በመቤቴ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
በፈጣሪ በጣም ነው የሚከብደው ቀረፃው ፊልሙ ተሰርቶ ወደ ህዝቡ ሲደርስ ቀልድ ይመስላል ብዙ መከራ አለው ሰላምዬ በርቺ ምን የሚል ፊልም ነው እየተሰራ ያለው
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 3 года назад
ሳላምን በጣም ነዉ የምወዳት
@askidesta4271
@askidesta4271 3 года назад
የምር ተዋናዎች ባጠቃላይ ጀግና ናችሁ ሲታይ ቀላል ዮመሥላል ለተመልካች🙏
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕት💐🌹💐💐💐💐
@zinashbabe5997
@zinashbabe5997 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እባካችሁ አትስረቋቸው
@fatimaunajuaatali7106
@fatimaunajuaatali7106 3 года назад
ወይይይ እድዚህነዉድ እምትሰሩት እኔኮ ግራ ይገባኚነበር ይቺ ቁራጭ ቁራጭ ተጠራቅማነዉ ስት ፓርት ፊልም እምሰሩት በርቱልን👌አሁን ተርዳሁላቺሁ ልፋትነዉ❤
@milikyaze9148
@milikyaze9148 3 года назад
ወይ ፍዳ እዲህ ተሰቃይታችሁ ነው ለካ የምትለቁልን
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 года назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ቀላል መስሎኝ ስለታየኝ ከባድ ነው ለካ አይ ይች አለም ስንት ጉድ ይዛለች ካመራ አማን ልመሰገን ይገባል በተለይ ትግስታቸው
@buheentertainment
@buheentertainment 2 года назад
በርቱልን ነባ ... አሪፍ ፊልም እንደምታሳዩን አልጠራጠርም ፡፡ ልፋታችሁን ፈጣሪ ይቁጠርላችሁ ... መልካም ዕድል ፡፡
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕት💐🌹💐💐
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕት💐🌹💐💐
@aysham.8398
@aysham.8398 3 года назад
ፊልም የምሰርቁ ሰወች ከነዚህ ሰወች መስረቅ ከመግደል አይተናነስም !!ሰርታችሁ ብሉ !!ወላሂ አሳዘናችሁኝ ለካ በዚህ መከራ ዉስጥ አልፋችሁ ነው ፊልም የምታሳዩን !!
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕት💐🌹💐💐
@meronmeron6049
@meronmeron6049 2 года назад
አብዛኛው ኮመንት የምትሰርቁ ምናምን ትላላችሁ እኛ የተሰረቀ ገብተን ባናይ መች ይሞክሩ ነበር እኛ አደለን ላክይ እያረግን ቪውን የምናበዛላቸው ያልደከሙበትን የምንከፍላቸው ?? ድካሙ ከገባችሁ ባለማየት ተባበሩ እንጂ የተሰረቀ እያያችሁ የሌባ ተባባሪ ባለመሆን እራሳችሁን አቅቡ
@frehiwotkidane2963
@frehiwotkidane2963 5 месяцев назад
አረ it’s very risky እግዚአብሔር ያስተካልልቺሁ በጣም ነው የምታሳዝኑት የቀረፃው ቦታ ሁሉ ብትመርጡ you never know what’s gonna happen
@yneme8584
@yneme8584 3 года назад
❤❤❤❤
@tigist3240
@tigist3240 3 года назад
በእዉነት እንደዚህ እሚደክም አይመሰለኝም ነበር እንደዚህ ደክመዉ ይሰርቁባቸዋል እምሰርቁ ሰዉች የልፋታቸዉን ይብሉበት ተዋቸው
@user-tt3ir4mf6p
@user-tt3ir4mf6p 3 года назад
إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ😭😭 ለካም እድህሁናችሁነው የምታቀርቡት አይ ይችእጀራ ሱባሀነክ
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 года назад
በካሜራ ጀረባ በጣም ፈታኝ ስቃይ አለ ግን ለኛ ተስተካክሎ ሲቀረብ ቀላል ይመስለናል እሚገረም ነው እንደዚህ ተለፍቶ ተስቃይቶ ሚሰረቅ በጣም ይገረመኛል አብሽሩ ያበደ ይሆናል ብየ ተስፋ አደረጋለሁ
@user-fg4zr7pd4l
@user-fg4zr7pd4l 2 года назад
እደዚህ ያደክማል እዴ ውይ ባትሰርቁባቸው ምን አለ በስመአብ ልቤ ዞረ እኔ
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 3 года назад
ነባየ በጣም አድካሚ ነዉ በርቱልን ሲወጣ እናያለን
@persistence.3322
@persistence.3322 3 года назад
እንዲ ተሳቃይተው ነው የሚቀረጽት ምስኪኖች ጌታን የሚሰርቁባቸው ግን !!!እረ
@Elaa_hab
@Elaa_hab 2 года назад
እንኳንም ወደ ፊልሙ አለም አልገባሁ እኔ በጣም ፍላጎት ነበር ቤተሰቦቼን ነው የከለከሉኝ ከአገር እስክወጣ ድረስ
@tube7667
@tube7667 3 года назад
ወይኔ ደራሽ ቢመጣ አለቀላችሁ
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 2 года назад
Oh my God!!!❤ much much respect❤
@Teetee-xl1db
@Teetee-xl1db 2 года назад
What movie is it called??
@abeba5164
@abeba5164 3 года назад
የልፍት እጀራ። ይህንንም መክራ አይታችሁ ነቀፍ ይኖርዋል። በርቱ ብቻ
@user-uc4bf3ck1i
@user-uc4bf3ck1i 3 года назад
አይጀራ ብዙ ልፋት አለሁ ልፍታችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🙏
@user-rz3jy8rh9x
@user-rz3jy8rh9x 3 года назад
እንደዚህ መከራችሁን አይታችሁ የሰራችሁትን በማንም በሰው ላብ የሚወድ ሰው ስትሰረቁ ያሳዝናል ወላሂ
@hanlove412
@hanlove412 3 года назад
Yena mar selina setasazene 🥰🥰
@user-cq2ku2ph2r
@user-cq2ku2ph2r 9 месяцев назад
Yemr betam yadekmal
@meryemtube3653
@meryemtube3653 3 года назад
ወይኔ።እደዚ ሆናችሁ ነው የምቀርፁት ጉድ ነው ካሜራላይ፣ስቀርቡ በየእተርቪው ስቀርቡ ሌላሰው እዚሌላሰው በተለይ ሰላም ቁጭሌ።ሆናለች እ
@sosisosi7691
@sosisosi7691 3 года назад
Weyi enjera sntun yasayal srachihun egzyer yibarklachihu
@soyafuad2497
@soyafuad2497 3 года назад
በፈጣሪ ምናለኝ የመዳም ስራ ያስብላል 😏
@Amin_media
@Amin_media 2 года назад
ወይኔ ሀኒ አይዞን ነባ አድናቂህ ነኝ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 2 года назад
አታሳዩ ይሰርቁችሆል
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 3 года назад
ከፊልሙ ይልቅ ይሄ ያዝናናል kkkkkmk በ TV ሲታይ ቀላል ይመስላል
@tgyibatube64
@tgyibatube64 3 года назад
እንደዚህ ለፍርድ ይሰረቅባቸዋል የምር የምትሰርቁ የፊልም ሌባወች ግን ሂሊና ቢስ ናቸው ሰው እንደዚህ የለፋበትን ባዶ አታድርጉ
@rahmahalhabash1929
@rahmahalhabash1929 2 года назад
አቺለማኝ ሰላም እምትባይ ሰይጣን
@hafizah8495
@hafizah8495 2 года назад
ዎይ ልፋት ዎይ ልፋት ለካ እንደዝህ ነው
@meryemtube3653
@meryemtube3653 3 года назад
እረ ወደዛ ቢቀርስ ውይ ከባድ ነው በዚብርድ
@qweqwe444
@qweqwe444 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-rl7tt2hw4e
@user-rl7tt2hw4e 3 года назад
ቢቀርባችሁ እሳ ወይ ዘድሮ ካልጠገቡ አይሠበሩ ትላለች አያቴ ሌላ ስራ ሞልቶ ፈጣሪየ አውጣኝ
@theoneandonly3982
@theoneandonly3982 3 года назад
Selameiye konjo
@feryfert4995
@feryfert4995 2 года назад
Ehen ayto yetesereke film emiyay ynoral biye alasbm ene Kal gebchalew buzu gizem alaym siserek ekatelalew please endegfachew
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite 3 года назад
Ere betam akeberkuachu 🙏🙏
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 3 года назад
ምነው ጠፍቹ ከሀኒጋር
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 2 года назад
ወይ ጉድ ለብር ብለው ነው🙄😂😂😂
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mikyaswebshet700
@mikyaswebshet700 Год назад
እርሱ ምንድነው
@kkkkmnm
@kkkkmnm 3 года назад
ብርቱ ገበዝ
@foazyutube4292
@foazyutube4292 3 года назад
አይ ሰላምየ
@frehiwotbekele9754
@frehiwotbekele9754 2 года назад
Zeregna banda nech atmechegnem.....
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
ከባድ ነዉ ሰላምን አዞ ሊበላት ነበር 😂😂😂
@show7006
@show7006 2 года назад
woooow arfi sin nw
@user-on2xv6sn2p
@user-on2xv6sn2p 2 года назад
ተሠረቶ ሢወጣ ቁጭ ብለን ብዙ እናዋራለን ለካ ብዙ ድካም አለዉ በእዉነት በተለይ ካሜራ ማን እና ዳይሬክተር ያልተዘመራሌቼዉ
@lemi4861
@lemi4861 Год назад
በጣም ከባድ ነው
@helenhelen6873
@helenhelen6873 3 года назад
እሺ መቼነው ሚለቀቀው
@user-bg2cb7mt9h
@user-bg2cb7mt9h 3 года назад
ወይኔ መከራችሁ ፊልም መስራት እንዲህ ከባድ መሆኑን አላውቅም ነበረ ማሪያምን የማዳምን ቤት ማፅዳት በስንት ጠአሙ
@hafimahmed3829
@hafimahmed3829 3 года назад
Selam shkior
@meryemtube3653
@meryemtube3653 3 года назад
አይ ለልፋታችሁ ስል ላይክ አረጋለሁ ፊልም ብዙ አላይም ስታሳዝኑ አባይ ሄዳችሁ ነው እደ
@enatbayou3465
@enatbayou3465 3 года назад
ስላምየ ስውድሽ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 2 года назад
ወሀው ስምር
@meazasayed1558
@meazasayed1558 3 года назад
❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
@soligodislove4285
@soligodislove4285 3 года назад
Besmab 🙏😥
@tigtig454
@tigtig454 3 года назад
Arif sera etebkalen ayezochu bertu
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 3 года назад
ያማርኛ ፊልም ልፋቱ ሰዉን ለማስለቀስ ነዉ እንጂ አታዝናኑም
@foazyutube4292
@foazyutube4292 3 года назад
ስቃዩዋን አየች
@emufamilytube
@emufamilytube 3 года назад
አረ ወዬኔ በዚብርድ በጨለማ ጉድ ነው
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 3 года назад
Hulam edazii kanchabe eyargachu asywu le sewu edrdachu dekamchum ke zera jamro yetserke film atyu ebakchu
@waynigaberegzabeher1408
@waynigaberegzabeher1408 3 года назад
አረ በስመአብ የኔማሮች አፈረልብላላቹ
@wazircell4191
@wazircell4191 2 года назад
ጀግናኡፍፍፍፍፍ
@malkamphonetastic9699
@malkamphonetastic9699 3 года назад
😘😘♥️♥️
@BanchiYetewahidoLiji
@BanchiYetewahidoLiji 3 года назад
ወይኔ ለካ ብዙ ስቃይ አለ እፍፍፍፍፍፍፍፍ
@yanitahokunabasemihtaxaraw7951
@yanitahokunabasemihtaxaraw7951 3 года назад
ወይ መከረ
@jesuslord6097
@jesuslord6097 3 года назад
Endez lefatachu andu saye lefa sesereqebachu yandal beretu
@edenyeabu7155
@edenyeabu7155 3 года назад
Getan endezi leftew sertew filmun yemtserku sewoch afer yasbelachu kifuwoch
@hulubersuhone8246
@hulubersuhone8246 3 года назад
Eya ayeten tezenaneten enken enawetalen enanet gen bezu lefat alebachu lefatachewn fetari yekuterelachu
@bettym1001
@bettym1001 3 года назад
Endezi seretewu eko liserek emiyaseb denezem ayetefam getan esti lemoyawu keber enasay yehen ayetachu enkan pls atesereku
@meriyefikr9006
@meriyefikr9006 3 года назад
🎬film masert endaze kbde new ende aseben kayeralewu
@fatumaaman7331
@fatumaaman7331 3 года назад
Selam tchiyalesh andegna
@wondimagegnyohannes7999
@wondimagegnyohannes7999 Год назад
mn film new
@user-rl7tt2hw4e
@user-rl7tt2hw4e 3 года назад
ክክክክክክክክክክክክ
@zzz-tp9zu
@zzz-tp9zu 3 года назад
ውይ እይዞኝውዶቼ
@soliyanasoliyanayasin2459
@soliyanasoliyanayasin2459 3 года назад
ፈጣሪ የልፋታችሁን ዋጋ ይሥጣችሁ
@mareyamenatnatdegle8209
@mareyamenatnatdegle8209 3 года назад
እንዴህ ለፍተው አፈር መልተው የስሩትን ፍልም የምስርቁ ስዎች እንደገናም የተስርቀ ለምታዮ ስዎች በምድር ላይ ይህሊና በሽታ ነው የሚሆንባችሁ።
@ummusumayya4580
@ummusumayya4580 3 года назад
ኡፍ ድካሙ
@fathimafuj8879
@fathimafuj8879 3 года назад
የራሥ እጀራ እዲ ተለፈቶነው የሚገኘው
@alemtehaynigatu1265
@alemtehaynigatu1265 3 года назад
Dkamachun gen sew yyelachu ygermal egzabher yerdachu
@khalidshemsu3381
@khalidshemsu3381 2 года назад
Sereknew beka yhen film 😂
Далее
አሳዛኝ ተሸናፊዎች😓
15:25
Просмотров 151 тыс.
ከለሊቱ 6 ሰዓት ትሬይለር
3:49
Просмотров 7 тыс.