Тёмный

ቀሲስ ሄኖክ ጋር አትጠመቁ የሚለው ክልከላቸው ያልበገራቸው! በእንግሊዝ በበርኒግሃም ከተማ! 

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 111   
@HaneyTube
@HaneyTube 6 дней назад
ክብር ምስጋና ኣምልኮ ውዳሴ ለቅዱስ እግዚአብሔር ይሁን። እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ለኣባታችን ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም ክብር ይስጥልን🙏🥰
@Haile21.7
@Haile21.7 6 дней назад
ጠላት ልቦና ይስጠው እግዚአብሔር ድንቅ ነው ገና እንበዛለን ጠጠር መጣያ ጠፋ ያስብላል እግዚአብሔር ድንቅ አባት ነው ያለን አትጠራጠሩ እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ለአባቶቻችን ድጋፈ እንሁናቸዉ የወለላይቱ ልጆች አባቶቻችንን በማሰብ ሰላም እለኪ እንበል ባለንበት ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ለአባቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጠላት ይፈር ?
@mekditerefe868
@mekditerefe868 6 дней назад
በጣም ያሳዝናል የዲያብሎስ ሥራ.. እግዚአብሔር ብርታት ፀጋዉን ያልብሶት አባቴ ከርጅም እድሜ እና ጤና ጋር ለእኛ ለኛ ኑሩሉን 🙏
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 5 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቹን በየሀገሩ እየዞረ እየጎበኛቸው ነው ክብር ለመድሀኒአለም መምጣት ላልቻሉት ወደ ሀገራቸው የፈጣሪ ስራ ይደንቃል
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 5 дней назад
ጠላቴ ሆይ አመለጥኩህ አመለጥኩህ እንደዘበት አቤት የእግዚአበሔር ስራ ....... እልልልልልልልልልልልልልል
@tesfadawit4070
@tesfadawit4070 6 дней назад
እኔ እሁድን ተጠምቄ ድኛለው እ/ር ይመስገን ለናተም በረከቱ ይድረሳቹ❤አሜን
@vidapositiva9684
@vidapositiva9684 6 дней назад
የት ነበር? እኔኮ ሄጄ አርብለት ብቻ ነው እዚ ያጠመቁት ተከልክለዋል ተብዬ ወደቤቴ ተመለስኩ ሌሎች ሰዎችም እንዲሁ😢 ቀጣይ አለ? ካለስ የት?
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 5 дней назад
እግዚአብሔር ብለሽ ጳፊይ ሙሊውን እር አይቤልም
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 6 дней назад
እኔኮ የሚገርመኝ ኦርቶዶክስ ሆኖ አትጠመቅ የሚል ኬት የመጣ አይን አውጣ ነው ? ይሄ ንግግር እራሱ ኦርቶዶክስን አይመጥንምም አይወክልም :: ዳቢሎስ ብቻ ነው ጥምቀትን የሚጠላው ::
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 6 дней назад
😢
@LemlemWelde-oo3hl
@LemlemWelde-oo3hl 5 дней назад
Ewinetu yehe new
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 5 дней назад
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ንቁ የተዋህዶ ልጆች ጥላቻን እንወቅበት ያልትያዘ ምኑን ያቃል ቁጪ ብሎ ሰም ማጥፍት እጂ❤❤አባታችን ረዥም እድሜ❤
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach 6 дней назад
አውነት ምንጊዜም ሃይል አለው ፀጋውን ያብዛሎት!
@Diamond21192
@Diamond21192 5 дней назад
ሰው ጎርፍ ነው። ሰው ለመዳን ወደኋላ አይልም።።አባ በእውነት ብርታቱን ጥንካሬውን የእንጦጦ ማርያም በጉልበት ላይ ጉልበት ትጨምርልዎ።በጣም አንቅተውናል አሁን ሰው እየገባው ነው።።ውጪ ያላችሁ እንኳን ደስስስስስ አላችሁ።።ከአባታችን ጋር ወደ ፊት ።።😍😍😍😍🙏🙏🙏
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 6 дней назад
በጥላ ወግ መግደል አይዴለም መደን የሰው መካራ መዬት የመይችሉ ድንገይዎች ለምን በሰንበት ደናቹ ነዉ ነገሩ በዘመነችንም አሉ ወገኞች አባታችን እመ አምላክ በሰላም ትመልሰቹ 🙏🙏🙏
@user-zz7bt7qc5n
@user-zz7bt7qc5n 6 дней назад
ያመነ የተጠመቀ ይድናል ይላል ቃሉ እኛ አምነን ተጠምቀን የፈዉስ አገልግሎት አግኝተን መተናል አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤናን ያድልልን 🙏
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 6 дней назад
እግዚአብሔር: አምላካችን: አባታችንን: እቅፍ: ድግፍ: አድርጎ: ይጠብቅልን:አሜን: አሜን: አሜን::
@Helen-fj9vs
@Helen-fj9vs 5 дней назад
ተመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ጠላት ይፈር
@francefrance5161
@francefrance5161 4 дня назад
ክብር ለቸሩ መድሐኔ ዓለም ይሁን በመምህሮቻችን ላይ አድሮ በቸርነቱ ስለጎበኘን
@user-nc9sp7sw8l
@user-nc9sp7sw8l 14 часов назад
እግዚአብሄር ይመስገን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረስሽ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@tesfsh27
@tesfsh27 6 дней назад
አባታችንጸጋውን ያብዛልወት!!!
@AmenMeharen
@AmenMeharen 5 дней назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን! አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት በዕድሜ በጤና ይጠብቅዎት። አስተባባሪ እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን አብዝቶ በፀጋና በረከት ይጠብቃችሁ። እንደተለመደው ድንቅ የእግዚአብሔር ማዳንና የወለላይቱ ድንግል እናቱ ኪዳነምህረት ምልጃ የታየበት አገልግሎት መንፈስ ቅዱስ በወረደበት እለት (ጰራቅሊጦስ) ተደርጎልናል ክብርና ምስጋና ለመድኃኔዓለም ክርስቶስ ይሁን አሜን! የበረከቱ ተሳታፊ ለሆናችሁ ሁሉ እንኳን ደስ ያላችሁ። ክፉ መንፈስ የተሸኘላችሁም በርቱ ትግል ይቀጥላል በንስሀ በጾም በጸሎትና ስግደት ቀንና ማታ ትጉ አታቋርጡ ምክንያቱም ባለጋራችን የሚውጥውን ፍለጋ ሌተ ቀን ያንዣብባል የተኛ ካገኛም ሰባት እጥፍ ሆኖ ይመለሳልና። እንኳን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ ለጾመ ሐዋርያትና ጾመ ድኅነት ሁላችን በሰላም ያደረሰን የበረከት ያድርግልን አሜን!
@Addis-gj2we
@Addis-gj2we 5 дней назад
አግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት በሰው ላይ አድሮ ሚለፈልፈው ጠላት እግዚአብሔር ይገስፀው አሜን
@ShituFiker-wf8op
@ShituFiker-wf8op 6 дней назад
እግዚአብሔር ለኣባታችን ረጅም እድሜ ጤና
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 6 дней назад
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት
@bethyethiopiaiwt2721
@bethyethiopiaiwt2721 6 дней назад
እግዚያብሔር ይመስገን!!!!!!
@Asmi715
@Asmi715 5 дней назад
እግዜአብሔር የተመሰገነ የሁን.
@Yayeshe
@Yayeshe 6 дней назад
እግዛብሄር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ሠዉለምን ዳነ ከነእሥራታችሁ ቁጭበሉ ዝምምምምምም በሉ የምትሉ በቤተክርሥትያን ዉሥጥ የተሠገሠጋችሁ አሣሪዎች ልቦና ይሥጣችሁ
@mikiyasalemayehu8420
@mikiyasalemayehu8420 5 дней назад
እግዚአብሔር* አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን! ለሕዝቡ እንዲህ ቅርብ የሆኑ እና ፀጋው የበዛላቸውን አባቶች እግዚአብሔር ያብዛልን!!! ለእንደዚህ አይነት አባቶች ልዑል እግዚአብሔር* እጥፍ ድርብ ፀጋውን ይስጥልን!!! አሜን!💚💛❤️🇨🇬
@tinakumsa1707
@tinakumsa1707 4 дня назад
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲሁም አስተናባሪዎች ሁላችሁም እመብርሃ ጉልበታችሁን ትባርክ ሌላ ቃላት የለኝም🙏🙏🙏 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን.
@hailegetachew2533
@hailegetachew2533 5 дней назад
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድሎት🙏🏾
@Harun1968
@Harun1968 5 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ። ይኼን፡ያደረገ።
@mesimena7042
@mesimena7042 5 дней назад
አባታች ፀጋወን ያብዛሎት እድሜ ከቴና ጋር ይሰጦት እመቤቴ ማሪያም ትጠብቆት
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@sarabirhane1594
@sarabirhane1594 5 дней назад
Amen Amen Amen አባታችን🙏🙏🙏
@maxdz9446
@maxdz9446 5 дней назад
ሰላም አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 አባታን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይጠብቀዎት❤❤❤❤❤
@user-lt7vi2xg3e
@user-lt7vi2xg3e 4 дня назад
በጸሎት አሰብን ወለተ ሚካኤል አባዬ ❤🙏
@Saint778
@Saint778 6 дней назад
እነደ ኢትዮጵያ በሰልፍ መገባት ተጀመረ❤❤elelelelele አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት🤲🤲🤲🤲 እመብርሀን ወለላይቱ እመቤት ከተወደደዉ ልጆ ከ መድህኔአለም ጋር ክብር ምስጋና ይግባቻዉ🤲🤲❤🤲❤😭😂😥😘😘💪
@MershaYmer
@MershaYmer 5 дней назад
የኛ እንቁ አባት ፀጋዉን ያብዛልወት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት እመብረሀን ትጠብቅወት
@yosefsahle3214
@yosefsahle3214 3 дня назад
ጠላት ክንዱ ይሰባበር ዘንድ ክርስቶስ ይንገስ ❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Erilove984
@Erilove984 6 дней назад
Egzabher ymesgen 🙏🙏🙏 Ane hanti kabten ztefewesku kab maeserti seytan zwexaku iye ንኣቦና ከኣ ዕድመን ጥዕናን አግዚኣብሄር ይሃቦም
@MasimesertMesert
@MasimesertMesert 5 дней назад
Amen amen amen
@woldesenbet
@woldesenbet 5 дней назад
አባታችን ማንም አይሰማቸው እንዴት እንደምንድን እድሜ ለእናንተ አውቀነዋል
@hit2579
@hit2579 6 дней назад
ጻጋዎን ያብዛልዎት
@fikertekey1044
@fikertekey1044 5 дней назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
@abeltadesse3043
@abeltadesse3043 5 дней назад
እግዚአብሔር አባታችን ይመስገን
@user-zj8eh1be1q
@user-zj8eh1be1q 6 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@user-ki2sb8ti7s
@user-ki2sb8ti7s 6 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@mek151
@mek151 5 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n 4 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@Sewemehon12
@Sewemehon12 5 дней назад
አባቴ ረጅም እድሜን ከብዙ ጸጋ ጋር ይብዛሎት መቼ ይሆን ሆላንድ የሚመጡት አለቅን እኮ በደብተራ ቅጠል ስር ማሽ ጠንቋይ ህይወታችንን ምስልቅል አደረጉብን እኮ የት አባታችን እንሂድ ከሀገራችን በአብር አንክርት ብን አድርገው ሲያሶጡን በተሰደድንበት ደሞ መተው ያስሩናል ሰርተን እንዳንበላ እግዚአብሔር ልቦና ሰቶ ይመልሳቸው
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 5 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@samerasamera2893
@samerasamera2893 3 дня назад
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@ZdKebede
@ZdKebede 5 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@AlemaAlema-bm1es
@AlemaAlema-bm1es 5 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 6 дней назад
ለመናገር ሁሉ ይከብዳል አስተያየት አለመስጠት ይሻላል ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን አባታችን ረጅም አድሜ ይኑሩልን 🙏🙏🙏
@user-rh5tm9cj3f
@user-rh5tm9cj3f 6 дней назад
ቅዳሜ ተፈውሰናል ጻጋዎን ያብዛልዎት ኣባ
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 6 дней назад
ተመስገን፡መምላኬ
@Munakassa258
@Munakassa258 6 дней назад
We need this in USA
@user-lt7vi2xg3e
@user-lt7vi2xg3e 4 дня назад
የኔ አባቴ ንፍቀ 😢ሰድትኛ ልጅህ 🙏
@semiraeyob2153
@semiraeyob2153 6 дней назад
Egzabher ymesgen🙏🙏🙏
@astertefera151
@astertefera151 5 дней назад
እሰይ እሳፈሯቸው እኛ የሚጠቅመንን እናውቃለን
@azebbirhane6150
@azebbirhane6150 5 дней назад
Egziabher yetemesegene yehoen❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 5 дней назад
አባታችነ በረከትወ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mikalmulugieta9274
@mikalmulugieta9274 6 дней назад
Abatachin edmie ena teina ystachu egzabiher amlak🙏🙏🙏
@rasheny6251
@rasheny6251 6 дней назад
ዕድሜ እና ጤና ለኣባታችን ይስጥልን
@selamselam3065
@selamselam3065 6 дней назад
ፀጋውን ያብዛልዎት። እናመሰግናለን ።
@SunShine-dc7yr
@SunShine-dc7yr 6 дней назад
Endenante ligi lseteni fetari barukin abate❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@bettykidane6788
@bettykidane6788 6 дней назад
ለንደን መቼ ነዉ የሚያገለግሉት አባታችን?
@leulmekonen7185
@leulmekonen7185 6 дней назад
ተመስግን ነው አባታችን
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 6 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@elsahaile8436
@elsahaile8436 5 дней назад
3:20
@yemaryamyosaf8351
@yemaryamyosaf8351 5 дней назад
ቃል የለንም❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃል የለኝም
@workneshnegesse4222
@workneshnegesse4222 4 дня назад
ተመስጌን አምላኬ
@hiwetyohanse2464
@hiwetyohanse2464 5 дней назад
Egziyabher ymeagen 🙏🙏🙏
@simrettekle2987
@simrettekle2987 5 дней назад
Admen tena yihabkum Fetari 🙏🙏🙏❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 6 дней назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@tageltesfaye1
@tageltesfaye1 5 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ በምትመለሱ ግዜ አድራሻችሁን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
@robifacche1743
@robifacche1743 5 дней назад
💒💒💒
@astertefera151
@astertefera151 5 дней назад
ሼር እናድርግ ሁላችንም ዩዚህ ፔጅ ተከታዮች እጋንንት ይወራጭ
@sifu44
@sifu44 5 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሴይጣን ይቃጠል እልልልልልልልልል
@solianagebrehiwet2029
@solianagebrehiwet2029 5 дней назад
Egziabher ymesgen enam tetemken new yemetanew abatachn egziabher hayli ena xega ystachu lena stlu tenkeratetachu abatachn hulum sew medan yfelgal telatachn gn ayfelgm Sera egziabher ybeltal nuruln abatachn
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 6 дней назад
ተመስጌን🤲🤲🤲
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 17 часов назад
እስኪ በማሪያም አድራሻው ንገሩኝ ቤተሰቤን በጭቅ ናቸው አባ ያሉበት ሀገር ወይ አድራሻ ስልክ😢
@FanaTewelde-eo4zk
@FanaTewelde-eo4zk 4 дня назад
❤❤❤Amebrhan tketolot
@samerasamera2893
@samerasamera2893 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@adiamhaile9768
@adiamhaile9768 6 дней назад
Le abatachin yematusalan edme yestiligne be xega lay xega derarbo yestilin baltemechache huneta lay enkuan wagaye kesemay new bemalet ehen hulu hizb be tegest agelegelut kerachew kenanetn ena tiegistin ke abatachin memar yechalal
@mistrasisay751
@mistrasisay751 5 дней назад
❤❤
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 6 дней назад
Yana wede abate egezabehare erageme edema yesetelegh ena kalate yanesaghale keresetose yasatan merete abate
@dengellijdengellij6525
@dengellijdengellij6525 5 дней назад
Wow Betam des yelale
@rosinatsahaye2214
@rosinatsahaye2214 5 дней назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@hadaskidane2517
@hadaskidane2517 6 дней назад
Aba egzabher kante gar yhun telat aytenam
@kabebushhailu4835
@kabebushhailu4835 6 дней назад
Egzyehaber yemsegn tfawshalew tamesgan elelelelelelelel
@ashe8263
@ashe8263 6 дней назад
ቀጣይ ቅዳሜ እና እሁድ አለ እንዴ ?አባታችን
@memaabu
@memaabu 4 дня назад
Aba wede Germany 🇩🇪 mas temxu anba hdra negruna
@vidapositiva9684
@vidapositiva9684 6 дней назад
የት ነበር? እኔኮ ሄጄ አርብለት ብቻ ነው እዚ ያጠመቁት ተከልክለዋል ተብዬ ወደቤቴ ተመለስኩ ሌሎች ሰዎችም እንዲሁ😢 ቀጣይ አለ? ካለስ የት
@TitisStyle
@TitisStyle 5 дней назад
Abatchein gin lamein Germain ayematume???????????????????????????????????? Selagezaber belawo 🙏🏽
@MasimesertMesert
@MasimesertMesert 5 дней назад
Eg yemsegni
@edenwoldegaber-moges8943
@edenwoldegaber-moges8943 5 дней назад
Buzuwoch iyetesekayen nen fews yasfelgenal MEDHANIALEM be Abatacn adro iyezoere iyefewese new gizew beta kebad
@user-dz8jz7pl8f
@user-dz8jz7pl8f 5 дней назад
Abattache edemena tena ysetote bereketote ydereben bermingam lay june21 yane yemesel. Metemeqiya meda tezegajetolen telatochen gen asekelekelu abam altewachum tetemeqalachu hulachem ayzuache nbr yalun ehaw balutem meseret egzabher ymsgn tetemeqen sifewesum aytenale meseker nen telate deben yble abatachen enante mebtachun ataqum mebtachun ewequ ale ewnet nw UK lay yalen seweche mebtachenen maweq aleben lesetan edelun ansetem kahun bohala yamene ytetemeq ydenale nw milew qalu nuna tettemequ abatachen menem kegna mifelegute ngr yelem benetsa nw hulum ngr nu tefewesu abatachen bereketote ydereben
@SolomonAsnake-by2ve
@SolomonAsnake-by2ve 5 дней назад
Meche new yemimelesut
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 6 дней назад
❤❤❤🥹💕😍🥰🙏🏾😇✝️✝️✝️
@muzeygigi3478
@muzeygigi3478 5 дней назад
Me he ymetalu wede USA
@politicalcrimessurveillanc7941
@politicalcrimessurveillanc7941 6 дней назад
So what is this! people flocking to one hall! where is the preaching!
@tigisit2534
@tigisit2534 6 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን
Далее
КВН 2024 Высшая лига Четвертая 1/4
1:52:57
▼ЧЁРНАЯ МАГИЯ 🔮
31:15
Просмотров 324 тыс.
КВН 2024 Высшая лига Четвертая 1/4
1:52:57