Тёмный

ቁም ነገር እና ጨዋታ ከዘነበ ወላ ጋር /ቅዳሜን ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 88 тыс.
50% 1

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT
Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
Symbol rate: 27500
Polarization: Horizontal
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

6 ноя 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 103   
@hudahuda4671
@hudahuda4671 3 года назад
አለማንበብ መረገም ነው :: አንተነ የምድራችን ጀግና ትችላለህ💪👏👏👏 አባቴ እንወድሀለን💚💛❤
@alexyona4043
@alexyona4043 3 года назад
ዘነበ ወላ ምርጥ ነው፥፥ ከሀሳብ ልዕልናው፣ከሰዋዊ ባህሪው፣ከንባብ ልምዱ፣ከቀናኢንቱ፣ከሰውነቱ፣ ከኮምፕሌክስ ነጻነቱ፣ከራስ መተማመኑ፣ከሀገር ፍቅሩ፣ከንጹህ ኢትዮጵያዊነቱ፣ከወግ አዋቂነቱ፣ከለዛው፣ከተወዳጅነቱ፣ከስነጽሁፍ አበርክቶቱ ምንም የማይወጣለት የተከበረ ዜጋ ነው፥፥ እንደዚህ አይነቶቹ ምርጥ ሰወች ግን ፓርላማ ገብተው ለምን የህዝብ ጠበቃ እንደማይሆኑ ይገርመኛል፥፥ የካድሬ ህይወት አልቆ የአዋቂ ጊዜ በመጣ ጊዜ ይሆናል፥፥ አንድ ነገር ልጨምር፥፥ የጋሞሽማግሌወችን ገድል፣የጋሽ አሰፋን፣የዘነበን የጽሁፍ ስራወች በአነበብኩ ቁጥር ስለ ጋሞ ማህበረሰብ የመመርመር፣የማወቅ፣የመጎብኘት ጉጉቴ ይጨምራል፥፥ በዚህ ጉዳይ የተጻፈ የምታውቁት ካለ ጡቁሙኝ፥፥ የሆኑ ነፍስ ነገር ናቼው!!!
@eytaye
@eytaye 3 года назад
ጋሽ ዘኔ ሁሌም ታስደንቀኛለህ አረአያየም ነህ 😍
@biniman5587
@biniman5587 3 года назад
What a brilliant show! This guy needs to be on EBS hosting his show. The young generation must gain an understanding of how to respect the older generation and having a good manner and sense of humour in day to day life. Build firm and unshakable identity so that others won’t twist your mind in politics or social life! Respect one another.... love one another! Thank you very much for sharing your lovely memories Zena and EBS for having him!
@hw4347
@hw4347 3 года назад
ጋዜጠኛ እና ደራሲ ዘነበ ወላ የሚገርም እውቀት እና ችሎታ ያለው ጨዋታ አዋቂ እና ለሰዓታት ቢያወራ የማይሰለች ሰው ነው ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ለዘኔ እመኛለሁ ።
@abraham1804
@abraham1804 3 года назад
ታላላቅ ሰዎችን መሰማት እንዴት ደስስስስ ይላልል እድሜና ጤና ይስጥልኝ ምርጥ ሰው ዘኔ
@ababonga1
@ababonga1 3 года назад
ዘኔ ልጅነትን ካነበብኩ 13 ዓመታት አለፉ፤ የቀጢሳው ናፍቆት ግን አሁንም ውስጤ አለ።
@user-me9xl8ll1p
@user-me9xl8ll1p 3 года назад
የኔ የሁሌም ጀግናዬ የእውቀት አባት ፈጣሪ ብዙ እምትሰራበትን እድሜ ይስጥህ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 года назад
አንተ ነክ ጀግናችን ትችላለህ አባቴ ሰላምክ ይብዛልኝ እንወድሀለን ዘመንክ ይባረክ ቃላት አጣሁልክ ምን አለበት እዳሳው እድሜ ለሰውም እደዛ ቢሆን ብዬ ተመኘው ለመጀመርያ ግዜ 50 ደቂቃ ስታቀርቡ ባላለቀ ብዬ ተመኘው
@andyb2720
@andyb2720 3 года назад
Sorry, most Muslim pray 🙏 5 times a day and that means every moring we pray before we don anything. Just for info
@ketemamisirach4724
@ketemamisirach4724 3 года назад
ዘነበ የህይወትን ሌላ ገፅታና ልጅነታችንን የሳየኸን እጅግ ባለውለታችን ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን
@natynahu625
@natynahu625 3 года назад
ዘነበ ወላ ታላቅ ሰው ነህ ስታወራ ተመስጬ ነው የማዳምጠው ክበርልን
@yemata1509
@yemata1509 3 года назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ አንባቢ ወይም ደራሲ መሆን ሚፈልግ ሰው መጀመርያ ዘኔን በጣም ማወቅ እና ከሕይወት ልምዱ መማር አለበት።
@user-xm2pu4hg6r
@user-xm2pu4hg6r 3 года назад
እየ ሰውዬ ነበር የሚለውን የፃፈው ነው?????
@yemata1509
@yemata1509 3 года назад
@@user-xm2pu4hg6r አይ interview'ን በጣም ስማው
@henokhabtezgi4136
@henokhabtezgi4136 3 года назад
The best one hour of my day
@getahunhailu3317
@getahunhailu3317 3 года назад
በጣም ድንቅ ነው ዘነበ ወላን በ jtv የአየር ሰአተታቸውን በጉጉት እከታተላቸው ነበር.በebs ም የአየር ሰአት ቢኖራቸውና ጥበብን ለትውልድ ቤያካፍሉ ለማሳሰብ እወዳለሁ፤፤
@tekalignegemeda69
@tekalignegemeda69 3 года назад
Lijenet, the best realstic book and the place cherkos is unforgettable.
@dagnachewberhanu9429
@dagnachewberhanu9429 3 года назад
የባህራችን ዕንቁ ዘነበ ኦላ በታሪክ አጋጣሚ ጎን ለጎን ተሰልፈን ነበር እድሜና ጤና ! ስለ ባህር ኃይላችን ካልፃፍከው ደራሲና ባህር ኃይልነትን በተግባር የኖርክ ስለሆነ እድል ( ባማዞን ዌብ ሳይት ) አድርሰን
@tewodorthirddd9551
@tewodorthirddd9551 3 года назад
ዋዉ አይኔ ነው ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ 50 ደቂቃ ኢንተርቪው አየሁ ።ለፀሐፊው ዘነበ ወላ ይገባዋል! ሌላም ጊዜ እንዲህ በርከት ያለ ሰአት መስጠቱን(ለሚገባቸው) ግፋበት እላለሁ!!
@adugnachekole5622
@adugnachekole5622 23 дня назад
እናመሰግናለን
@eyobmulugeta3752
@eyobmulugeta3752 3 года назад
Best interview
@ephigreat4107
@ephigreat4107 3 года назад
I love zene wedi Maswawa I red all your book .great job Hope one days
@samsonbeyene7989
@samsonbeyene7989 3 года назад
ፀዲ አመሰግናለሁ ዘኔን ሰንቀሽ ይሽው በጨርቆስ ጉዳይ
@onelove7063
@onelove7063 3 года назад
ያራዳልጅ የተማረ ደራሲ ሙሉ ሰው ዘነበ ኦላ
@gersamb4548
@gersamb4548 3 года назад
አለማንበብ እዉነትም መረገም ነው " 👍
@user-fv1kd8pi1f
@user-fv1kd8pi1f 3 года назад
ዘኔ እማልጠግብህ ሰው አንተ ያለህበት ሁሉ እኔ አለሁ
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 3 года назад
ዘነበ ወላ ያኔ በሰሜን ኢትዮጵያ በነበርንበት ወቅት የሱን ጽሁፍ በሬዲዮ ተሰብስበን ነበር የምንሰማው የኢራቅ አሜሪካ ጦርነት ወቅት(የቡሽ ትልቁ ዘመን)ስለ ትልልቆቹ ተዋጊ መርከቦች ሁሉ ይጽፍ ነበር
@melakuyosef8771
@melakuyosef8771 3 года назад
በጣም የሚገርም ሰው ነው ኢኢትዮጵያውያን ሊንከባከቡት የሚገባቸው ለነገሩ ጨርቆሶች ጨዋታ ይችላላሉ::
@hanna337
@hanna337 3 года назад
ጋሽ ዘኔ እኔ በጣም ነው ምወድክ ብዙ ዘመን እመኛለው እመቤቴን ነው ምልክ
@duryewtube656
@duryewtube656 3 года назад
ሀንቾ ሰብስክራክብ አድርጊኝ
@ethiopian_today
@ethiopian_today 3 года назад
ዮኒ ባንተ ጨዋታን የመስማት ጥበብ እና አንባቢነት ዘነበ ወላ ጋር ሙሉ ቃለ መጠይቅ ቢሆን ለኛ ለወጣቶች ብዙ እዉቀትን መሸመት ልቦና መገለጥን ይፈጥራል ብዬ አስባለሁ ክበሩልኝ # tsegiy adnakshim akbarishm neng
@Salim-cw5my
@Salim-cw5my 3 года назад
Thanks Ebs!!!!!
@adugnachekole5622
@adugnachekole5622 23 дня назад
ጥሩ ዜጋ❤
@user-lo6tu9wt3t
@user-lo6tu9wt3t 3 года назад
በጣም ነው የምወዳቸው እውነት
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 года назад
መጽሀፍ ማንበብ ብዙ እውቀተ ትወስዳለክ ጀግና ብራቦ
@udddyydygdffggfufuhyf2374
@udddyydygdffggfufuhyf2374 3 года назад
ዘኔ ምርጥ ስው ጨዋታ አዋቂ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ ዮኒ እና ፀዲ እናመስግናለን
@samrawtgad2430
@samrawtgad2430 3 года назад
እኔንማ እኔን ሰራቹኝ በጣም ዘኔ እድሜ ይስጥክ🙏🙏🙏🙏💚💛❤ጀግኖቼናችው👏👏👏👏
@sisayterefe9189
@sisayterefe9189 3 года назад
ሰዎች ድምፄን ካንተ ድምፅ ጋር የመሳስላሉ ደስ ብሎኛል !
@channal376
@channal376 3 года назад
Inspirational program
@jojolove791
@jojolove791 3 года назад
Wow ጋሽ ዘኔ አክባሪህ ነኝ❤🙏
@shewashon2983
@shewashon2983 3 года назад
ዎው ጋሽ ዘኔ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልህ
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 года назад
ታንኪዉ ዘኔ ከሊዲግ ሲማን ዘላለም
@Akielsa
@Akielsa 3 года назад
አድናቂው ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘነበ
@dessieassefa945
@dessieassefa945 3 года назад
ዘነበ በጣም የማደንቀው ሰው ነው በአካል ባላዉቀዉምበአስመራ የሬዲዮ ጣቢያ እኔም ግጥም እሞክር ስለነበረ የሱንግን አሁን በስተርጅናየም አስታዉሰዋለሁ " ሊዲንግ ሲማን ዘነበ ኦላ"/ከስ.ቀ.ባ./ዛረም ሲቀዝፍ ይታየኛል
@Abawtes
@Abawtes 3 года назад
I will read his books... wow yemechal ..ye gebaw ye Arada leje new
@amenwendimu5188
@amenwendimu5188 3 года назад
በጣም ነው የማደንቀው ዘነበ ውላናን
@eliyas2321.
@eliyas2321. 6 месяцев назад
ዘኔ የዘመኔ ጀግና
@sebsebieretta14
@sebsebieretta14 3 года назад
I can not word zene,amazing person God bless yours and your family!!
@robellish
@robellish 3 года назад
ጨዋታህ እንዴት ደስ ይላል!
@robelasmara3971
@robelasmara3971 3 года назад
👏👏👏👏👏🙏🙏🙏ዘኔ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@luelsisay6599
@luelsisay6599 3 года назад
Sailor!!!!
@zerihunali9582
@zerihunali9582 3 года назад
zene rejim edemena tena yesteek
@abelmelkamu5835
@abelmelkamu5835 3 года назад
ዘነበ ወላ ግሩም ሰው የዕውቀት ጥረት ምሳሌ ሁሌም ለማውቅ እንድጥር ተምሬያልሁ #ወድጄዋለሁ
@samiiraabdalla9866
@samiiraabdalla9866 3 года назад
ምን አለበት። እንደ አሳው እድሜ ለስውም እንደዛ ቢሆን
@abebahailechere9183
@abebahailechere9183 3 года назад
ዘነበ ወላ ይገርማል ቢያንስ 40 አመት ይሆናል ቸሬ ስፖርት ቤት ለገሀር
@user-yh3bb3gu8z
@user-yh3bb3gu8z 3 года назад
ደስ የሜል ቆይታ ነበር
@user-tq2do1ju6b
@user-tq2do1ju6b 3 года назад
ዘነበ ወላ ስወደው በአካል አላቅህም ነበር ይልተኖረ ልጅነት ምንባብ የወደድኩ መፀሀፍ አቦ እድሜህ ይርዘም
@sophijarso9929
@sophijarso9929 3 года назад
ያልተኖረ ልጅነትን የፃፈው እሱ ነው እንዴ? አይመስለኝም
@user-tq2do1ju6b
@user-tq2do1ju6b 3 года назад
@@sophijarso9929 ነው እውነት ፐ ልጅነት እሚገርም ሚሞሪ
@sophijarso9929
@sophijarso9929 3 года назад
ያልተኖረ ልጅነት በኤች አይ ቪ ላይ የተፃፈ ነው መሰለኝ የጋሼ ዘነበ ልጅነት ነው
@nebyouamlaku1776
@nebyouamlaku1776 9 месяцев назад
ያልተኖረ ልጅነት ደራሲ ተክሉ ጥላሁን ነው።
@genettemam2981
@genettemam2981 3 года назад
zene mert saw chawataw aytegebem👍👍🙏🙏
@kedirali9146
@kedirali9146 3 года назад
ልድንግ ስማን ዘነበ ወላ በደርግ ጊዜ በጦርሓይሎች ራድዬ የምልካቸው ፅሑፎች አይረሱኝም
@tamratayalew6197
@tamratayalew6197 3 года назад
wow gash Zenebe endet ayinet sewu neh hullu negerih yeminebeb newu hiywetin kehulum angil silayehat yemitserachewu sirawoch hullu yetiwulid medanitoch nachewu rejim edme lante temegnehu .
@fikrtbahru377
@fikrtbahru377 3 года назад
በጣም ደስ ያለኝ በማየቴ ልጅነቴ መጸሐፈ አስታወሰኝ
@abyeaylew3866
@abyeaylew3866 3 года назад
ዘነበ ወላ ምርጥ ስው
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 3 года назад
ስወድህ❤️
@alexbirhanubirhanu4199
@alexbirhanubirhanu4199 3 года назад
የምድራችን ጀግና 😋👍👍👍
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 года назад
አዉነት ነው አልጀዚራ እንኳ ኦቨር ስለፔት ነው የሚሉት ሀበሻ ገና ምንም ያልሠራች ሀገር አለምን መረዳት ያልቻልነው ኮፒ ብቻ የራሳችን የሆነ ዘዴ የለም መልሱን ከፈለግህ መልስልኝ። መልስ አለኝ ለሁሉም።
@fikirtesahilugebre5909
@fikirtesahilugebre5909 3 года назад
👌
@rozaroman6840
@rozaroman6840 3 года назад
wow
@dawit3322555
@dawit3322555 3 года назад
Please kedame keseatoch setakerbu endeze aynet sew akerbu. Kiber le zene
@dollobadore3501
@dollobadore3501 3 года назад
Wow🇪🇹🇪🇹😘😘
@abiyassfaw8163
@abiyassfaw8163 2 года назад
Alzguhume ♥️💛💚☝️
@abiyassfaw8163
@abiyassfaw8163 2 года назад
Selwnet mtadele 😘
@kenenibersisa1579
@kenenibersisa1579 3 года назад
I respect u bc of ur Zenaba ,but ur focus mostly in north plc broaden ur cite
@ematehilew9063
@ematehilew9063 3 года назад
Zene is 🇪🇹 📖
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 3 года назад
ዜኔ በጣም ተመቸኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂😂😂
@nohe5490
@nohe5490 3 года назад
ሊዲንግ ሲማን ዘነበ ወላ በጦር ሀይሎች ሬዲዮ ላይ ታቀርበዉ የነበረዉን ፅሁፍ ለምን በመፅሐፍ መልክ አታወጣዉም ።
@user-su5qe9fd8d
@user-su5qe9fd8d 3 года назад
ዓሳዉ ግን ለምን እድሜዉ ወደ ልጅነት ሊቀየር ቻለ ?
@meazamarkos8054
@meazamarkos8054 3 года назад
ኧረ ዘነበ እባክህ በቲቪ ናልን አንተ ታስፈልገናለህ በጣም ነው ምንወድህ መፅሀፎች ምትመርጥልን ነገር እንፈልጋለን pls ናልን
@TheMrFunnyBoy10
@TheMrFunnyBoy10 3 года назад
ሁሉንም መጽሀፍ አንቢያለሁ በጣም konjo ደራሲ ነው
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 3 года назад
ዘነበ ትራምፕ ወደቤቱ ሊባረር ነው። ተሸንፎልሃል።
@michaelkdejene7336
@michaelkdejene7336 3 года назад
ጨዋታ አዋቂ ዘነበ ወላ
@mekonenghebrekidan156
@mekonenghebrekidan156 3 года назад
የዘነበ ወላ ድርሰት ህይወት ነው ወደፊቱ የሚወጡ መጽሐፍ በትግርኛ ቢተረገሙ።
@workalemahuarittfeldt1815
@workalemahuarittfeldt1815 3 года назад
💚💛❤️🙏🏽👍🏾
@naodbekele3952
@naodbekele3952 2 года назад
79
@ethiopiaethiopia7735
@ethiopiaethiopia7735 3 года назад
Journalistu endat endat yemystelgn .
@naodbekele3952
@naodbekele3952 2 года назад
ቺኻ 40 አመቴነዉ እያከች ነዉ?
@amanuelberhane148
@amanuelberhane148 3 года назад
mistafuen lemelekelegn etfuen ekafelalew
@beyenealemubeyene3826
@beyenealemubeyene3826 2 года назад
Ene gin yale kifya
@Watchman274
@Watchman274 3 года назад
ዘኔ ከበፊት ጀምሮ ነው በፍቅር እና በክብር የምከታተልህ እስቲ እቺን ተጋበዝልን ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Ax40lT3owOk.html
@melkamken4230
@melkamken4230 3 года назад
የአሜሪካ የምርጫ ሂደት እንዴት እንደሆነ ለማወቅ እንዴት ነው የሚመረጠው እንዴት ነው ድምፅ የሚቆጥረው ..... ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-58i3DfR8YUo.html
@samidani748
@samidani748 3 года назад
Not clear you tube no access
@melkamken4230
@melkamken4230 3 года назад
@@samidani748 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-58i3DfR8YUo.html
@samidani748
@samidani748 3 года назад
Thanks
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 3 года назад
ዮናስ ከበደ ምነው ፊትህ ገረጣብኝ ? አንተኮ በተፈጥሮ የታደልክ ነህ ።
@samdang9033
@samdang9033 3 года назад
Yagertak, ahun min ayehina nw youtube eyayeh geretah malet maferia
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 года назад
ምነው ስታወሪ ሀ ሀ ሀ ሀ ትያለ ወንዶቹ ደሞ አ አ አ አ ምን አይነት መጥፎ ሀቢት በአበሾች ላይ ይታያል::
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 3 года назад
Abet weshet yematawikutin sitzelabidu erebakachihu zenebe is faking and making fake true it is ashame. He never been on board the ship
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 3 года назад
EBS ሰው አጣችሁ ? ተሸውዳችኋል! ይሄንን ውሸታም አካበዳችሁት!ጦር መርከብ ላይ የቆየው በተለማማጅነት ለተወሰኑ ወራት ብቻ ነው።
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 3 года назад
ቀጥሎ ስለ አቦይ ስብሃት ነጋ ቀጥሎ ስለ ጌታቸው መንፈሱ እያልክ ትቀጥላለህ ።
Далее
Все мы немного НИКА!
0:17
Просмотров 1,8 млн
Был же момент?😂
0:11
Просмотров 7 млн
В поисках семьи😢😱
0:56
Просмотров 3,5 млн