Тёмный

ቁርአን እና መጽሐፍ ቅዱስ።በወሒድ ዑመር 

Подписаться
Просмотров 7 тыс.
% 153

ቁርአን እና መጽሐፍ ቅዱስ።በወሒድ ዑመር
በወሒድ ዑመር (ቁርአን እና መጽሐፍ ቅዱስ)
በወሒድ ዑመር ከእስልምና ወደ ክርስትና እምነት ለተወሰነ ጊዜ ተመልሶ ነበር። vahid-2 የ Paltalk ስሙ ሲሆን። በ Paltlak ላይ ይተላለፍ በነብር የአምነት ወይይት ምክኒያት እስልምና አምነትን ትቶ ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን በ Paltalk በነበረው ወይይት ምክኒያት ተቀብሎ ስለ ቁርአን እና ስለ መጽሃፍ ቅዱስ ለተወሰነ ጊዜ ያስተመር ነበር።አሁን ደግሞ ወደ ነበረበት ወድ እስልምና እምነት ተመልሶ ኡስታዝ በወሒድ ዑመር በመባል ይታወቃል የክርስትና እምነት አማኞችን በውይይት ስም መጽሃፍ ቅዱስን አውቃለሁ በማለት ቀድሞ ክርስቲያን እንደነበር አሁን ደግሞ ከክርስተና ወደ እስልምና እንደተመለስ በማስመስል እንዲያውም ፓስተር ነብርኩ በማለት ሲናገር ስለሰማሁት ክ8 ዓምት በፊት የማወቅው(በፓልቶክ) ስለመሆኑ ፓስተር ነበርኩ ያለበት አባባል ትክክል ስላልሆነ የት ቤተክርስቲያን ፓስተር እንደ ነበር መናገር የማይችል መሆኑን በመረዳት የእርሱን ከ8 ዕመት በፌት ያስተማረውን ለመረዳት ያህል እንደተሰሙት ለሁሉም እምነት ተከታይ ለማገናዘብ የረዳ ዘንድ በወሒድ ዑመር (ቁርአን እና መጽሐፍ ቅዱስ) ለንጽጽር እንድተስሙት በፈቅር ጋበዝኳችሁ ።ይህ አሁን የምትሰሙት ትምህርት ያኔ ስለ ቁርአን ያስተማረውን ትምህርት ነው።ማሳሰቢያ ስለ እምነት መወያየት እወነትን ለማወቅ በጣም ጠቃሚ ሲሆን ፥ማንኛወም በእምነት ዙሪያ ያለ ወይይት ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ መሄድ እንደለለበት ለማሳሰብ እወዳለሁ። አመሰግናለሁ
በወሒድ ዑመር
#ቁርአን እና መጽሐፍ ቅዱስ።በወሒድ ዑመር

Опубликовано:

 

17 май 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 57   
@chucgh6651
@chucgh6651 3 месяца назад
Allahmdulilah አሁን ሰልሞል ለአላሞቱ ጊታ መሥጋና ያገባው የሡንም የኛንም መጨረሻ አላህ የሠምርልን
@10እውነታወች
@10እውነታወች 2 года назад
ኡስታዛችን አሁን ሰልመካል ያለ እውቅውት በስያሜ ብቻ ነበር የሰበከው አላህ ይጠብቅህ ባንተ ሰበብ ከጠመሙ ሰወች በላይ ባንተ ሰበብ እየሰለሙ ያሉት ይበዛሉ አላህ ሲመርጥክ እንዲህ ነው በላይ በላይ አወራክው ገብተክ ስታነበው ሁሉንም ትተህ ተማርከህ ወጣክ አላህ ረዥም እድሜ ይስጥክ አቦ
@BilalJemal-nz6dj
@BilalJemal-nz6dj 7 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ አሁን ወሒድ ሰልሟል። ብዙ ሰዎችንም አስልሟል።
@hikmayealhaabariyamusema6607
@hikmayealhaabariyamusema6607 2 месяца назад
ከመስለሙ በፊት ከአስር አመት በፊት የተናገረዉ ነዉ ብዙም አትልፉ አሁን ሰልሞ ሺወችን ያሰለመ ጀግና ኡስታዛችን አላህ ይጠብቀዉ አላህ የፈለገዉን ይመራል ደሞም በስርአት ነዉ ምያወራዉ ክርስቲያንም እያለ እንደሌሎቹ ልቅ አነበረም በፓልቶክም ግዜ
@فوزية-ص1ز
@فوزية-ص1ز 4 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ። ቁርአን የጌታንም የአላህ ሱብሃነወተአላህ ነው
@yelfmulu8708
@yelfmulu8708 3 года назад
አላህ ይጨምርልህ በርታ አላህ ያበርታህ
@የወልዲያሼጋ
@የወልዲያሼጋ 2 года назад
ወሂድ የእውነት ይህ ንግግርህ የድሮ እንደነበር እርግጠኛ ነኝ አሁን ልናደርስለት ይገባል።
@በላጭሕዝቦች
@በላጭሕዝቦች 4 года назад
Matalel aybekachum alhamdulilah wehid omer ahun muslim new😍😁
@bewongeal-alaferme
@bewongeal-alaferme 4 года назад
ወሂድ ኡመር ድሮም ሙስሊም ነበር። ፓስተር ነበርኩ ብሎ ሲዋሽ ስለሰማሁት ነው ይህን የለጠፍኩት ያታለለው እኔ ሳልሆን እርሱ ነው። እኔ የለጠፍኩት ያስተማረውን ነው።
@hikmayealhaabariyamusema6607
@hikmayealhaabariyamusema6607 2 месяца назад
​@bewongeal-ala😂😂 ለምን ትናደዳለህ ቄሶች ሁሉ ይሰልሙ የለ እንዴ ኦርቶዶክስ ነበር ከዛ ጴንጤ ሆነ በሀይል ኢስላምን ይቃወም ነበር በፓልቶክ ሰዉ ካነበበ እዉነትን ያቃልና ሰለመ ወሒድ ባይበልን እራሱ በአእምሮዉ የሸመደደ ታላቅ ሰዉ ነዉ
@YessufDawed
@YessufDawed 5 месяцев назад
ኢስላምን ማሳደድ ሰላም ይሰጣል አሳዱነት እሱም ሊሰብክመጣ በመጨረሻ አሰመጠዉ የሀያሉ አሏህ ክብር
@erehima.heyiredinerehima8562
@erehima.heyiredinerehima8562 4 года назад
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@سبحاناللهالحَمْدُِلله-س2ف8ن
ماشاءاللہ ماشاءاللہ جزاك اللهُ‎ حكر
@shalomyeshua6129
@shalomyeshua6129 2 года назад
እናመሰግንአለን ለመረዳት ይህን ጉድ በሚልኩት መጠን መፀሀፉን ለማንበብ እሞክራለሁ . መረጃ መያዝ ይጠቅማል .እስከመጨረሻው ሰማሁት ይሕን ሁሉ ሳያቁ እስልምና ሰላም ነው ሲሉ አያፍሩም.
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Год назад
ሰልሟልኮ አሁን ገለቴ
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Год назад
ሰልሟልኮ አሁን ኡስታዝ ሁኖ ዳኢ ነው ወገኔ
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 7 месяцев назад
ሃቅ እየደብቀኩ ነበር ማወራው ብለዋል ራሱ።ኣሁን ሙስሊም ነው።
@sartt7576
@sartt7576 3 месяца назад
ሰልሟልኮ አሁን 😂😂
@jemiladawood4910
@jemiladawood4910 3 года назад
ማሻአላህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@ፈሪሀሙህዬ
@ፈሪሀሙህዬ 3 года назад
አላህ ይጠብቀህ ዑዝታዜ
@FaithandReason79
@FaithandReason79 8 месяцев назад
He is talking The truth in this video
@sartt7576
@sartt7576 3 месяца назад
አሁን ሰልመሀል አልሀምዱሊላህ
@alhaln8423
@alhaln8423 2 года назад
ወሂድ አላህ ይጠብቅህ
@omaradnan9845
@omaradnan9845 4 года назад
بسم لله الحمد لله الحمد رب العالمين اللهم احفظ مسليمن كول مكن يارب
@hanitub1512
@hanitub1512 3 года назад
አል ሓምዱሊላህ አሁን ሰልሞል
@ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ
@ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ 3 года назад
አመልደት በል አመተምህረት አትበል
@hutadawed2
@hutadawed2 Год назад
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير لو تقدر اون لاين تعلمني او لو عندك برنامج
@እሙዩሥራ-ጘ5ኸ
@እሙዩሥራ-ጘ5ኸ 2 года назад
ሠላምሕይብዛ
@yeabtsegamathewos4221
@yeabtsegamathewos4221 2 года назад
Part 2 please
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
እኔ ግራ ገባኝ የመቸነዉ የሀ?
@መልካምነትለራስነው-ለ5ደ
ከሠለመ ቡሃላ ከፈሮ ነው ወይስ ሳይሰሊም በፊትነው እኔ አል ገባኚም
@ኢማንሠይድመሀመድ
@ኢማንሠይድመሀመድ 3 года назад
ማን ነዉ የከፈረዉ
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 3 года назад
Islmna saykabel bafet naw Kristina haymanot weset hone bizu sele Islmna yaneb naber. Kezeh video buhala naw ya selmaw. Islimna tekelna mehonun anbebeo temramero naw Islmna tekekelna haymont mehonun yetkblaw. Ahun Masha ALLAH Islmnan bdneb yawekal.
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 7 месяцев назад
ከመስለሙ በፊት ነው።ኣሁን ኣልሓምዲላህ።ዓቃቢ (ጠባቂ)ኢስላም ነው። ይሄ ሁላ ኣንብቦ ነው ፡ተመራምሮ የሰለመው።ይህ ቪድዮ ክርስትያን እያለ ነው።ግን ቀድሞ ሙስሊም የነበረ ይመስላል ካነጋገሩ።
@sartt7576
@sartt7576 3 месяца назад
ግራ እንዳትጋቡ ከመስለሙ በፊትነዉ😊
@ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ
@ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ 3 года назад
ፊት አውራሪው ወሂዲን እረታለሁ ማለት ሀቅን መግፋት ነው ወይም ስሜታዊ ነው
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Год назад
ሰልሟልኮ ወገኔ ኡስታዝ ሁኗል
@rimtube6700
@rimtube6700 3 года назад
አልህምዱሊላህ አንተን ወደ ዲነል ኢስላም ለመራህ ጌታችን
@seadaseada2816
@seadaseada2816 3 года назад
ኢስላምን ከመቀበሉ በፊት ነው ወይስ ከደገና ከፈረደ የምታቁ ካላችሁ ንገሩኝ
@bewongeal-alaferme
@bewongeal-alaferme 3 года назад
ምን አይነት ጥያቄ ነው? ከምንም ወገን ያልሆነ ሰው ቢሰማው ይህ ጥያቄ ሊሆንበት አይችልም።
@habibahmed0982
@habibahmed0982 3 года назад
እስልምናን ከመቀበሉ በፊት ነው
@rimtube6700
@rimtube6700 3 года назад
ሳዳ የበፊት ነው አላህ ከኩፍር ይጠብቀን
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Год назад
​@@bewongeal-alafermeውሸታም ሳይሰል በፊት ነው
@BilalJemal-nz6dj
@BilalJemal-nz6dj 7 месяцев назад
ሳይሰልም በፊት ነው። አሁን ሰልሟል አንተም ታውቃለህ። ከጥላቻ ወጥተህ ወደ ኢስላም ና ወገኔ።​@@bewongeal-alaferme
@መልካምነትለራስነው-ለ5ደ
ይሆ የመቼ ነው
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 10 месяцев назад
ሳይሰልም በፊት መሰለኝ
@samirasaeed6404
@samirasaeed6404 5 месяцев назад
ከመስለሙ በፍት ነው ግር እደይለቹ
@bewongeal-alaferme
@bewongeal-alaferme 5 месяцев назад
ከመጀመሪያውም ሙስሊም ነበር።
@hikmayealhaabariyamusema6607
@hikmayealhaabariyamusema6607 2 месяца назад
😂አይደለም ሰለምቴ ነዉ​@@bewongeal-alaferme
@seadaseada2816
@seadaseada2816 3 года назад
ይሄን የተናገረው እስልምናን አልተረዳም ነበር አሁን ክርስቲያኖች እሱን ያናደዱ እየመሰላቸው ነው
@bewongeal-alaferme
@bewongeal-alaferme 3 года назад
ያልተረዳውን እንዳልተናገረ እርግጠኛ ነኝ። ለምን ይናደዳል? ያስተማረው ወሒድ ኡመር በ paltalk ስሙ vahid-2 ነው።
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 3 года назад
Tekekel kamaselmu bafet naw ahun gen Islmnawun bdneb terdto naw ya selemwe. Ezeh video lai Arbnawun tergwamwun bdneb selalterdaw naw. Twaraten Ena Engilen lahafezun tebkotal alalem Quran Gen la Quranun naw la hafzun yalew. Ahun Masha ALLAH Islmnawun bdneb awekotal. Wahid betam tenat Ena mermera betam gobez naw.
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Год назад
ከመስለሙ በፊት ነው
@sartt7576
@sartt7576 3 месяца назад
​@@bewongeal-alafermeሠልሟልኮ ገለቴ😂😊
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 2 года назад
ምንም አለ ምንም ከጌታችን ከእየሱስ ሌላ ሁሉም ውሸት።
@هونارهونار
@هونارهونار 5 месяцев назад
ዉይ ልቤን አራሽዉ አድ እምነት ብቻ ነዉ ያለዉ እሱም ክርስቲያን ነዉ
@amiramir4127
@amiramir4127 5 месяцев назад
@@هونارهونار 😜ሃሃ እየሱስ ሰላም በሱ ላይ ይሁንና ክርስትና ሚባል ሃይማኖት አልሰበከም አያቀውም ሁላ