Тёмный

ቂጥሽን እላዬ ላይ ቆልለሽ🤣 አብዳለች ብሎ ልጁን አሸሸ🤣🤣 

Emu & Sam
Подписаться 67 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@samemu
@samemu 3 месяца назад
😅😅😂😂😂 እየለየካችሁ😂😂
@umemuhammad1752
@umemuhammad1752 3 месяца назад
ሞኩ በሳቅ ከከከከ
@raar3922
@raar3922 3 месяца назад
😂😂😂
@user-yh5pn8gm5e
@user-yh5pn8gm5e 3 месяца назад
😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 3 месяца назад
ጌታን በሣቅ ሞትኩኝ ሣሚ ብትፈሽበት ምን እንደ ሚሆን ባየነው ጥሩ ነበረ
@user-gg5td6ib5h
@user-gg5td6ib5h 3 месяца назад
እሺ
@imanendris1492
@imanendris1492 3 месяца назад
አባቴ ታሞብኛል ዱአ አድርጉልኝ
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 3 месяца назад
የኔዉዲባት አላህያሺረዉ😢😢😢😢
@imanendris1492
@imanendris1492 3 месяца назад
@@SamsungA-od5ez አሚን ያረብ ውደ በዱአሽ አትርሽኝ
@amtiamti-st9vi
@amtiamti-st9vi 3 месяца назад
አላህ አፊያ ያድርግልሽ ያረብ
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 3 месяца назад
አላህ ያሽርልሽ ያረብ ሁቢ 🤲❤️
@user-nn8gy1er1k
@user-nn8gy1er1k 3 месяца назад
አላህ ያሺርልሺ
@user-zh6oi5rx2l
@user-zh6oi5rx2l 3 месяца назад
እህ ደስ ስትሉ ስው አታሙ ስው አታነሱ ስለ ዘር ስለ ሀይማኖት አታውሩ ደስ ነው እምትሉት በራሳቹህ ሂወት የምትዝናኑት አላህ ይጨምርላቹህ
@nefisasemane
@nefisasemane 3 месяца назад
በጣም ወላሒ መብቃቃቱን ይሥጣቸው እኔ መጀመሪያ የማቀው ሣሚ ነው ከዛ ተጋብተው ለዚህ በቁ አልሃምዱሊላህ ገና ብዙ እንጠብቃለን
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 3 месяца назад
መምህረኮ የእውቀት አባት ነው እናትና አባት የጨለማ ብረሀን ነው
@user-oi2mx7lu7p
@user-oi2mx7lu7p 2 месяца назад
አረ በሳቅ ፈነደሁ 😂😂😂😂😂 ደስስ ስትሉ
@sadasaeed3724
@sadasaeed3724 3 месяца назад
እናተን ማየት ይሻላል ምድረ አልቃሻ ዪትዩበር ከማየት😂😂😂
@user-ot9nl3xy8v
@user-ot9nl3xy8v 3 месяца назад
😂😂😂
@user-kd6ih6ds2t
@user-kd6ih6ds2t 3 месяца назад
ቲክክል😂😂😂😂😂
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs 3 месяца назад
😅😅😅😅😅
@Birtukansiyumhunde
@Birtukansiyumhunde 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@Ashmsi
@Ashmsi 3 месяца назад
በጣም 😂😂😂
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 3 месяца назад
ማነው እደኔ በነዚሂ ኢሚዝናና 😂
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u 3 месяца назад
እኔ
@SikoSilo-ld3fr
@SikoSilo-ld3fr 3 месяца назад
እኔ😅😅😅
@SmilingHoverboard-mv5wb
@SmilingHoverboard-mv5wb 3 месяца назад
me😂😂😂😂
@user-wp7id1rm4l
@user-wp7id1rm4l 3 месяца назад
😂😂😂
@Yosha-id5xv
@Yosha-id5xv 3 месяца назад
me
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 3 месяца назад
አይ ሳሚ የሳቄ ምንጭ እኮ ነክ ንግግርክ ሁሉ በሳቅ ነው የምትገለኝ❤❤❤❤❤
@fatema6394
@fatema6394 3 месяца назад
ውድ እህቶች በስደት ያላችሁ እናወድሞች የረፍት እጀራ አሏህ ይሰጣችሁ ይሰጠን አሚን እና ከፍቶኛል ዱአአርጉልኝ እናቴንም አባቴንም አሞብኛል በስደት ክፉ አያሰምሽ በሉኝኝ 😭😭😭😭😭
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 3 месяца назад
አብሽሪ ውደ አፊያቸውን ይመልስላቸው
@sadhsaad7843
@sadhsaad7843 3 месяца назад
አላህ ያሽራቸው እህቴ ክፉ አያሰማሽ
@user-gn6ls3qj6w
@user-gn6ls3qj6w 3 месяца назад
አይዞሽ ውዴ አላህ ያሽራቸው
@zed9651
@zed9651 3 месяца назад
ያኡምሪዋ አብሽሪ አላአህ ጤናቸዉን ይመልስላቸዉ
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይማራቸው አይዞሽ
@mulu5
@mulu5 3 месяца назад
😂😂😂😂የሳሚ ንግግር የሚያስቀኝ 😂😂በፊት ልጁ ይል ነበር አሁን ግን ባቢን ታቅፎ ጨዋታችሁን ያልፈዋል 😂😂ቻሉት
@S-Sisi-e1e
@S-Sisi-e1e 3 месяца назад
ከፈጣሪ በታች የሳቅ ምንጭ ናቸው ኮ ስዎዳችሁ ❤️❤️😂😂
@lkjhlkjh5070
@lkjhlkjh5070 3 месяца назад
ይሄ ቤት እኮ ዘና ብቻ ነዉ ለቅሶ የሌለበት ስወዳችሁ🥰🥰🤪😂🤣🤣🤣
@user-yh5pn8gm5e
@user-yh5pn8gm5e 3 месяца назад
የኔ የምተስቁኝ እነታ ብቻ ነው❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@tgabab6759
@tgabab6759 3 месяца назад
እኔማ ደስ ይሉኛል የምር ከምንም ንክኪ የሌለባቸው እራሳቸውን ችለው የሚጫወቱ የምር 1ኛ ናችሁ በርቱልኝ❤
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 3 месяца назад
መምህረኮ የጨለማ ብረሀን ነው ስቱን መሀይም ያሰለጠነ አገረ ብሄረ የማይለይ ነው ከነስሙ መምህረ ስለዝህ እዝህ ቤት ዘና ብቻነው ሀሜት የለም ዘረኝነት የለም
@selamyvv1784
@selamyvv1784 3 месяца назад
😂😂😂በሳቅ እንዴት እዳለቀስኩ ብታዩኝ በኔ እንባ ትስቃላቹ እውነት አዝናንታቹኛል ውይ ስወዳቹ
@kidanabera5960
@kidanabera5960 3 месяца назад
እሙ አያልቅብሽ የሳቄ ምንጮች😂😂😂😂😂😂😂❤
@makdsshagye784
@makdsshagye784 3 месяца назад
እኔኮ ማርያምን የዚህ ቤት አይዲያ ከመጀመሪያ እስተመጨረሻ ፈታ የሚያረግ ሰዎቹም ጭምር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ማሪያምን😢❤❤❤❤
@user-sq8zx2nf9p
@user-sq8zx2nf9p 3 месяца назад
ማነው እዴኔ እነኝህን ልጆች እሚወዳቼው ወላ ሲከፍኝ እነሱን ነው እማየው በራሳቼው ሙድ ነው ዘና የሚሉት ፍቅራችሁ ዴስ ይላል
@muhamad3183
@muhamad3183 3 месяца назад
የልጂቱ ተኮል አያልቅም የልጁ ሥድብ ያሥቃል😂😂😂😂😂😂😂
@user-yn8jp4ij5k
@user-yn8jp4ij5k 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂ትሽለጠለጣለች አይ ሳሚ😂😂😂😂
@user-jt7hz9ul3y
@user-jt7hz9ul3y 3 месяца назад
ወይ እናቴ በሳቅ ሞትኩኝ እኮ 😅😅😅😅😅 የሳሚ ንግግር እኮ ፈታ ነው የሚያደርገኝ😅
@hay5360
@hay5360 3 месяца назад
ምን ትጎረጉረኛለች አላለም ሳሚ😂😂😂😂
@user-xl1mu8zx7j
@user-xl1mu8zx7j 3 месяца назад
𝕜𝕜𝕜𝕜𝕜𝕜𝕜𝕜𝕜 አይ ሰሚ ምትቆልልዉ አለልክም ወይ እሙ አየልቅብሺ ወለህ በሰቅ ሆዴ ቆሰለ
@abinetteshome9654
@abinetteshome9654 3 месяца назад
😅😅😅😅የ አይ ሳሚ ቤተሰቦች ትመቻላችሁ ልጁን አታስለቅሱ
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s 3 месяца назад
ውይይ ስወዳቹ ስደት ሁኘ በናነተ ቪዲዮ ምዝናናው😂😂😂😂😂
@user-gg5td6ib5h
@user-gg5td6ib5h 3 месяца назад
አደዉ ሳሚ ነገሩ ሁሉ ያስቀኛል 😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂
@TINSAE-ke9hh
@TINSAE-ke9hh 3 месяца назад
ወይ😂ሳሚ ንግግር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሳቅ ምጮች
@SaraENat
@SaraENat 3 месяца назад
ኧረ ሆዴ አይ ሳሚ አንጀቴን ዘርግፋ እስከምትጥለው ነው እንዲ የምትጠብቂው..... አንች እራሱ ጤነኛ አይደልሽም ምን ሆነሽ ነው አይንሽ የተጎለጎለው አላለም😂😂
@ToYBA-yv4wg
@ToYBA-yv4wg Месяц назад
በጣምነው የምወዳች በራሳችሁ ሙድ ፈታ❤❤❤ቪደዋችሁ ሁሉ በጣምነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂
@semirasefa9577
@semirasefa9577 3 месяца назад
የሳቅ ምንጭ የሆናቹ ቤተሰብ❤❤
@messimessi3863
@messimessi3863 3 месяца назад
በጣም ነው የምወዳችሁ እናንተን ሳይ ደስተኛ ነው መሆኑ ነው እግዚአብሔርን ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው ❤❤❤❤
@HffftHffhyt
@HffftHffhyt 3 месяца назад
እነታ ቤት ስገበ ፈታ ነው ምለው የሰቄ ምጮቼ 😂😂😂😂
@user-ed3gp6bu5g
@user-ed3gp6bu5g 2 месяца назад
ሁለታችሁም ውጡብኝ ከላለም ኧረ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂❤❤❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂ኧረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ የሳቄ ምንጮች አይ ሳሚ 😂😂😂😂
@Mariam-ht2xb
@Mariam-ht2xb 3 месяца назад
ወላሂ ከይቶበሯችሁሉ እደነዚህ እምወደውየለኝም የዛሬውይለያል ክፍትብሎኝነበር እነሱንሣይ እደትእደምስቅ አላህ ከነልጃችሁ ይጠብቃችሁ ጉሉአሚን አላህይረዝቃችሁ በብዙ❤❤❤❤
@gshdhdhd9012
@gshdhdhd9012 3 месяца назад
አየ ጋሺ ሳሚ😁😁😁 ምን እየሆነች ነው እሚት ወደዛ ወሰዳት አላለም እግዚአብሔር አይለያቹ እወዳቸዋለሁ 😊❤
@user-tb2mc7jk4k
@user-tb2mc7jk4k 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂ስታስቁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተመቸሽኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂የምር በጣም አሳከኝ ሣም
@user-bp5zf7ke8s
@user-bp5zf7ke8s 3 месяца назад
ገና ሲለቀቅነው ሳቄ የሚመጣው ሳልጀምረው😂😂😂😂😂😂😂
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 21 день назад
😂😂😂😂😂እረ ሳሚ በሳቅ ገደልከኝ እኮ❤❤❤🎉🎉🎉
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 3 месяца назад
አስፈልጋት ነዉ ሙዝ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂
@user-zp3vf2ft9n
@user-zp3vf2ft9n 3 месяца назад
😂😂😂 ቱቱ ወገን አደለሽም
@shawaye5579
@shawaye5579 3 месяца назад
🤭🤭🙊🙉🤣🤣😂
@user-sh9bu8yb9o
@user-sh9bu8yb9o 3 месяца назад
ኤጭ😮😮
@sameerasameera1988
@sameerasameera1988 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@Salam-bi7ei
@Salam-bi7ei 3 месяца назад
😂😂😂😂
@Slame-Tkela
@Slame-Tkela 2 месяца назад
ማራምን በጣም ነው ምታስቁት😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u 3 месяца назад
ረሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂ይህን ገፎ ጠ ጥታጠ ጥታ አላለም😂😂😂😂😂
@user-yx6yr5ny1q
@user-yx6yr5ny1q 3 месяца назад
Bayyee namati toltu dhugaa jabesa🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 месяца назад
እኔ ሳሚ እነጋግር ያስቅንፕል 😂😂😂
@AyneAdds
@AyneAdds Месяц назад
እረ ወይኔ ሆዴን አመመኝ 😂😂😂😂😂በሳቅ 😂😂😂😂😅
@user-ll8bm6cb6y
@user-ll8bm6cb6y 3 месяца назад
ባትለልጁ እድህ ፍቅርሢኖረው ለናትእራሱ ደሥይላታል
@Tsadkan-n5w
@Tsadkan-n5w 2 месяца назад
አረ ወይኔ ዘንድሮ በሳቅ ልሞት ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-lq5ep7wx1x
@user-lq5ep7wx1x 3 месяца назад
እኔ ገና ሰምን ስያያው ነው ሰቄ ይማጣል😁🤣🤣🤣🤣🤣
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 3 месяца назад
Yemr ine erasu😂😂😂
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 3 месяца назад
😂😂😂😂😂አይ ሳሚዬ ስትናደድ የምትናገራቸው ቃላቶች በጣም ያስቃል😂😂😂😂😂 ስወዳቹ ❤❤❤❤❤❤
@user-mv1ti2xb6e
@user-mv1ti2xb6e 3 месяца назад
😂 ወይሣሚ በቃ ሊያጨልሉህ ነዉ😂
@user-xd1vw5tc5j
@user-xd1vw5tc5j 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እድሜ ይስጣችሁ😂😂😂😂ሆደ ነፈረ
@user-gd3jc5cx8z
@user-gd3jc5cx8z 3 месяца назад
እረወይኔ ወላሂ ፈታኮነው የምታረጉኝ ወረቢ😂😂😂😂
@martasolomon582
@martasolomon582 2 месяца назад
የልጂ ስም ነው በጣም ደስይላል
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 3 месяца назад
እኔ ገና ሳሚን ሳይ ሳቄ ነው የምቀድመኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@astuastu9903
@astuastu9903 3 месяца назад
አይ ሳሚ አንጀቴን ሰርግፍ አላለም😂😂😂
@Kamila-tm2rd
@Kamila-tm2rd 3 месяца назад
ደክሞኝ ነበር በሳቅ😂😂😂
@user-ec7lu7ox1g
@user-ec7lu7ox1g 8 дней назад
እመሀላችን ቁጭ በይ አላለም 😂😂😂😂😂
@nardos125
@nardos125 3 месяца назад
ወይኔ ከምን ቆይቸ ነው አይ እሙየ😂😂😂
@mindayetadele7948
@mindayetadele7948 3 месяца назад
እረ ወይኔ ዛሬ በሳቄ ብዛት እንባዬ ወረደ😂😂😂😂😂ዘና አረጋችሁኝ ሳሚዬ ስትናደድ ደስ ትላለህ
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c 3 месяца назад
እዝህ ቤት ብቻ ነው ፈታ እምለው በዝሁ ቀጥሉ በጣም ነው ደስ እምትሉት 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ys2fy7oc5u
@user-ys2fy7oc5u 3 месяца назад
ኪኪኪ አረ እናተስ በሳቅ ገደላችሁኝ በተረፈ ደስ ትላላችሁ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 3 месяца назад
እዚህ ቤትኮ ሳይሳቅ አይወጣም😂😂😂
@galzamgal7940
@galzamgal7940 3 месяца назад
ሆዴቆሰለ የሳሚውሬ የሚያሰቀው ፈታነው የሚያደርጉኚ😂😂😂😂😂😂
@adan1376
@adan1376 3 месяца назад
እደው እናተ ብቻ ኑሩልኝ የሳቂየ ምጩችይ😂አይእሙዬ
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z 3 месяца назад
አይ ሳሚ የሳቄ ምንጭ ነህ እኮ እሙ ግን አይለቅበሽ ነሽ😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 3 месяца назад
_💝💝💝💝💝ሳሚ ግን የዋህነው የሚመስለኝ😂😂😂😂
@TTyeborenawa
@TTyeborenawa 3 месяца назад
አይኔ እሚናገረው በሙሉ አስቂኝ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 3 месяца назад
ቤተሠብ እንኳን ደህና መጣቹሁ ህፃኑ ላይ አትጮሁበት ሣሚ ሲናደድ ልጁ እንዳይደነግጥ በተረፈ እወዳችኋለሁ
@herfadjerfad9165
@herfadjerfad9165 3 месяца назад
አይ ሳሚ እና እሚ በሳቅ 😁😁😁😁😁😁 ሰላማችሁ ብዝትይበል ልጃችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያሳዲግላችሁ ውዶችዬ🙏💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹
@user-zg7oj1hs4r
@user-zg7oj1hs4r 3 месяца назад
እስኪ 100kእናስገባችው የምትሉ👍👍
@mekdessabsegedi9984
@mekdessabsegedi9984 2 месяца назад
ኧረ ሖደ ቆሰለ😅😅😅😅😅
@VipVip-ep4ug
@VipVip-ep4ug 3 месяца назад
እውነት እየጠበኩነበር መጣችሁልን ነገምእንዳትቀሩብን
@martasolomon582
@martasolomon582 2 месяца назад
እሙዬ እውነት በጣም አሳቅሺኝ የሀገሬ ልጅ
@samemu
@samemu 2 месяца назад
Mareteya❤❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 3 месяца назад
የሳሚ አነጋገር😂😂😂😂😂😂😂
@fozisaditube4934
@fozisaditube4934 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ayi sami
@user-iq5qq1ji6p
@user-iq5qq1ji6p 3 месяца назад
አናተ ብቻ ፈታ የምታረጉኚ ሌላው እኳ ለቅሶ ብቻ ሆኗል
@MeriHaylsh
@MeriHaylsh 3 месяца назад
በጣም😂😂😂😂
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 3 месяца назад
😂😂😂😂
@user-yl1jh4tm5m
@user-yl1jh4tm5m 3 месяца назад
😅😅
@almazmohammed1867
@almazmohammed1867 3 месяца назад
😂😂😂😂አይሳሚ,ጥሎብህ,እሙየን,ሠላማችሁ,ብዝት,ብዝዝት,ይበልልኝ🎉🎉🎉,የኔ,አዛነኞች,ባቢንም,አላህ,ያሳድግላችሁ❤❤❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 3 месяца назад
አይ ሳሚ እየመጣች እንደ ክምር እላዬ ላይ ትከመራለች ወይ አላለም😂😂😂😂😂😂😂
@tery4716
@tery4716 3 месяца назад
እኔ ከመሠቅ ወጪ ምንም አልልም 😂😂😂😂😂😂ጎደ😂😂😂😂
@Tube-ex9qx
@Tube-ex9qx 3 месяца назад
እኔ ግን ሚገርመኝ ሳሚ እዉነቱን ነዉ እደዚ ሚያወራዉ 😅😅😅😅😅😅 በጣም ነዉ ሚስቀኝ
@hawa-ve8rt
@hawa-ve8rt 3 месяца назад
እዳው ወየውውው እሙየ😂😂😂የኔ ቆጆ ፈታ እኮ ነው የምታረጉን❤😂
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 3 месяца назад
ገና ርእሱን ሳይ ነው በሳቅ የሞትኩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@GghhFggh-rc3pw
@GghhFggh-rc3pw 3 месяца назад
ልታጨሽ ነዉ አላለም😂😂😂አይ ሳሚ እሙ ግን የተመታሽ😂😂😂
@tigisit2534
@tigisit2534 3 месяца назад
እሙ ቁልል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 3 месяца назад
😂😂😂
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂 በእራሳቹው አለም የሚኖሩ ስዎች 😂😂😂😂😂 ይመች ሳሚ
@user-mn2xk7de4p
@user-mn2xk7de4p 3 месяца назад
የኔ ተናፍቂወቸ ❤❤❤❤❤❤
@SamsungA-el4fj
@SamsungA-el4fj 3 месяца назад
ማርያምን ከሰው ጋር ተኝቼ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yezenamossie7875
@yezenamossie7875 3 месяца назад
ወይ እሙ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w 3 месяца назад
😂😂አቦ መጨረሻችሁን ያሳምረው
@hay5360
@hay5360 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሳሚ
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 3 месяца назад
ኧረ በሳቅ😄😄🙈🙈🙈🙈🙈🙈
@feesg6
@feesg6 3 месяца назад
በሳቅ ሆዴ ፈነዳ ስወዳችሁ ማሪያምን❤❤❤❤❤❤
@tube-pr2cv
@tube-pr2cv 3 месяца назад
@ሰላማችሁ ይብዛ ዘና የምልበት ቤት😅😅😅😅
@ehehehejj7805
@ehehehejj7805 3 месяца назад
ሰዉ ሲወልድ ይወፍራል ለካ ለዉፍረት ስል መዉለድ አለብኝ ማለት ነዉ
@husniyaezame-lx9cz
@husniyaezame-lx9cz 3 месяца назад
እንደውሞ እሙ አልወፈረችም ስትወልጂ በጣም ትወፍሪያለሽ
@ehehehejj7805
@ehehehejj7805 3 месяца назад
@@husniyaezame-lx9cz እስኪ እሺ ተስፋ አለኝ
@husniyaezame-lx9cz
@husniyaezame-lx9cz 3 месяца назад
@@ehehehejj7805 አብሽሪ ትወፍሪያለሽ ደሞ ለመወፈር ንስ ካፌ በሀሊብ ጠጪ ወላሂ እኔ በጣም ወፈርኩኝ
@ehehehejj7805
@ehehehejj7805 3 месяца назад
​@@husniyaezame-lx9czማንኛዉ ሀሊብ ነዉ ኦክቲ
@husniyaezame-lx9cz
@husniyaezame-lx9cz 3 месяца назад
@@ehehehejj7805 ውዴ ፓውደሩ አለ አይደል በንስ ካፌ ጠጪ በደንብ ትወፍሪያለሽ ሞክሪው ለውጥ ታያለሽ
@user-mv5nv5jy9n
@user-mv5nv5jy9n 2 месяца назад
ሀይማኖታቸው ግን ምንድነው ምናገባሺ ሳትሎ😂😂
@user-si2jp7sz8d
@user-si2jp7sz8d 3 месяца назад
የሳሚ ንግግር ፈታ ነው የሚያደርገኝ😂😂😂😂😂
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 3 месяца назад
2ታችውም ውጡብ ኝ 😂 አይ ሳሚ
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 3 месяца назад
የሳሚ አማርኛኮ😅
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 3 месяца назад
የሚገርም ነዉ የሆነ ግዜ በጣም ከፍቶአቸዉ ዘመድ ናችሁ ተብለዉ ሲስተካከልላቸዉ እንዳየዃቸዉ ነበር አሁን ወልደዋል እንኳን ደስ አላችሁ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 3 месяца назад
የሳሚ ወሬ እኮ😂😂😂😂እንዴት እንደሚያስቅ
@user-it6cd6cy4b
@user-it6cd6cy4b 3 месяца назад
አምሯትነዉ ተረዳት እሙ ስወድሽ ቤቢንም ያሳድግልሽ❤❤❤❤
Далее