Тёмный
No video :(

ቃለ እግዚአብሔር ||ዝምተኛው የክርስቶስ አገልጋይ||(ታላቁ ቅዱስ አርሳኒ)👉(ግንቦት 13 - 2013) ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ 

ርቱዓ ሃይማኖት2
Подписаться 27 тыс.
Просмотров 2,6 тыс.
50% 1

ቅዱስ_አርሳንዮስ#Orthodox#ኦርቶዶክሳዊ #ስብከት #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ #የቅዱሳን_ታሪክ

Опубликовано:

 

19 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 8   
@lemlememekonene2720
@lemlememekonene2720 2 месяца назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 2 месяца назад
የአባታችን የአባ አርሳኒዬስ በረአት የቅዱስ ኡሩፋዔል ምልጃ አይለየን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋ በረከትን ያድልልን የንፁሐን ፍቅር ያድለን አሜን!!
@user-pg2fv4kh2c
@user-pg2fv4kh2c 2 месяца назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን የቅድሳን አባቶቻችን እርደት በረከታቸው ይደርብን አሜን
@user-bd7yt1fn4x
@user-bd7yt1fn4x 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@lemlememekonene2720
@lemlememekonene2720 2 месяца назад
አሜን ፫ በእውነት ከቅዱሳኑ ርድኤት በርከት ይክፈለን ስለ ወዳጆቹ ቅዱሳን ብሎ ይማርን ይቅር ይበለን።
@ShebreAsmamaw
@ShebreAsmamaw 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን ✝️
@Mesretnuguse
@Mesretnuguse 2 месяца назад
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 3 месяца назад
በመጀመሪያ ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በመቀጠል የግብጹ 26ኛው ጳጳስ አቡነ ቴዌፍሎስ ከንግሥት አውዶክያስ ጋር ተባብሮ ቅዱስ ዮሐንስን ያሰደደ ነው።ይህንን ለምን ሁሌም ንግሥቷ ብቻ።ይህ ጳጳስ እሱ ከሻራቸው ጋር ሆኖ ቅ/ዮሐንስን አሰዷል።በመጀመሪያውም ስደት እሱ የሻራቸውን ከንግሥቲቱ ጋር ሆኖ ሹማል።ቅ/ዮሐንስ ስንቴ ሊያነጋግረው ጠርቶት አልመጣም በኋላም ሲመጣ ሳይሰደድ በፊት ጳጳሱ ዬሐንስ እያለ ከንግሥቲተ ቤ/መንግሥት አርፏል።ብቻ የእሱ ስሕተት ብዙ ነው። ቅዱስ መባሉ በኋላ በሠራው ንስሐ ሊሆን ይችላል።ማንም ሰው አንድ ሰው ንስሐ ሱገባና ሲቀደስ የሚከፋው ክርስቲያን የለም።ታሪክ/ገድል ሲጻፍ ሁሉም የሠራውን ነው።መር አንተ እሱ ሲነካ ሌሎችን ክፉኛ ትወርፋለህ። እባክህ ታገሥ የምታስተምረው ጥሩ ሆኖ እኔ ያልኩት ብቻ ይሁን አትበል። ደግሞ የእንግሊዝኛ ትርገም የምትለው በአብዛኛው የእኛም ከውጭ የተተረጎመ ነው።እርግጥ አባቶች በኛ አስማምተው ነው። መጽሐፈ ነገሥት፣ ስንክሳር፣ሃይማኖተ አበው ወዘተ ከዐረብኛ የተተረጎመ ነው። ለምታደርገው ነገድ ገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏ግን በበስማብ ጀምረህ በስድብ አትጨርሰው።እባክህን!!!
Далее
Surxondaryoga biz chempionlarimiz bilan yetib keldik!
00:55
አርጋኖን የሰኞ - Arganon Monday
45:08
Просмотров 875 тыс.
መንፈሳዊ ውጊያና የድል ምሥጢር
1:22:53