Тёмный

ቃልዬ በባሏ ሰርፕራይዝ ተደረገች - ዋሸሁ እንዴ? washew ende?  

Abbay TV Entertainment
Подписаться 459 тыс.
Просмотров 162 тыс.
50% 1

#ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ጃሉድ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #ገና #አሲናገናዬ#AbbayTv #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube #washewende

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 93   
@birhanutagele73
@birhanutagele73 Год назад
ቃል እና ተስፋለም ምርጥ ጥንዶች ትዳራችሁ ይባረክ
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Год назад
ልታይ ልታይ የማይሉ ሁለት ጥንዶች ዘመናት ይባረክ
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 8 месяцев назад
እረ አገራችንን እንደዚህ በሳቅ የተሞላ ያድርግልን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ቃልዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ከእነ ባለቤትሽ ተስፍሽ ረጅም እድሜ በፍቅር ኑሩልኝ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Год назад
ሐሊማዬ ፈጣሪ ፈፅሞ ይማርሽ🙏ቃልዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ተስፉአለም ምርጥ ጥንዶች ስወዳቹሕ
@kalkali
@kalkali Год назад
ዛሬ ደግሞ ጠፍታችሁ ጠፍታችሁ ከምወዳቸው ምርጥዬ ጥንዶች ጋር መጣችሁ ቃልዬ ሞክሼ ስወድሽ እኮ ተስፉም በጣም ነው ማከብርህ ፈጣሪ ትዳራቹን ከክፉ አይን ይጠብቅላችሁ አብራችሁ አርጁ
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 Год назад
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ።በጊዜአችሁ ምርጥ ስራ ስለሰራችሁ ዛሬ ህዝብ ፊት መቆም ትችላላችሁ
@መኪይቱብ-ጠ7ተ
@መኪይቱብ-ጠ7ተ Год назад
አብነት እንተርቪው የተደረገውን እያየሁ በጣም አዝኚ ነበር ትንሺ ሳኩ እስኪ ለሚስኪኖቹ አባት ለአብነት መልካም ነገር ተመኙለት
@Alemye777
@Alemye777 Год назад
እንዲህ አንድ ላይ ተሰብስባችሁ ስለምናያችሁ ደስ ትላላችሁ ቀጥሉቡት👏
@anaa8174
@anaa8174 Год назад
ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ አብራችሁ አርጅ
@ssaaas1699
@ssaaas1699 Год назад
ጥሌ ምርጥ ሰው በጣም ነው አምወደው
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Год назад
ሰላም የሃሊማ ነገር ያሳዝናል ፈጣሪ ይማራት 🙏🙏
@Helina-xi9ph
@Helina-xi9ph Год назад
ቀጥሉበት አሪፍ ፕሮግራም ነው ለታመሙ ወገኖቻች በሙሉ ፈጣሪ ምህረትን ያውርድላቸው ቃልዬ ምርጥ ጥንዶች ፍቅራቹን ያብዛላቹ።
@rahmatesigle7269
@rahmatesigle7269 Год назад
ወይኔ የፍልፍሉ ፀጉር
@maryamawittad
@maryamawittad Год назад
ሃሊማዬ እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማርሽ የኔ ሳቂታ
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 Год назад
ሰላም ወድ ያገሬ ልጆ ሁሉም ነገር አገር ሰላም ስትሆን ነውና የምንስቀቅ አገሪችንን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልን
@anaa8174
@anaa8174 Год назад
አይ ፍልፍሉ የሳቄ ምንጭ ጤናውን ይስጥህ
@Sumeyachekole
@Sumeyachekole Год назад
ሁላችሁንም ዲዲዲዲ ነው የማደርጋችሁ የማትሠለሁአቤት ለዛ ምንጩ ምንዲነው በአላህ
@kecomekel2000
@kecomekel2000 11 месяцев назад
ክክክክ ያዠናናል
@kiya9587
@kiya9587 Год назад
ወይ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አትጥፋ አታቋርጡት አደራ
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Год назад
እኳን ደህና መጣችሁ የምወድው ብሮግራም ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍
@Eyou653
@Eyou653 Год назад
እግዛብሄር ይባርካቹ አቦ አባይ እንዲ ስቄ አላቅም ደስ ስትሉ 😘 ቃልየ ተስፍሽ ❤👈
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Год назад
የኔ ፈልቅልቅ አሊማ አላህ አፍያ ያድርግሸ ያርብ😘😘😘
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz 4 месяца назад
አቦ ይመቻችሁ🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤
@babaephron4661
@babaephron4661 Год назад
አሊማ ከነ ሳቅሽ ፈጣሪ ይመልስሽ 🙏🏾
@kingcell9524
@kingcell9524 Год назад
የተለየ አቀራረብ ነው ደስ ይላል
@dasashdas4308
@dasashdas4308 11 месяцев назад
ደስ የሚል ዝግጂት
@misirben3240
@misirben3240 Год назад
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው 🙏🙏👏👏👏👏
@NobelKalayou-l6k
@NobelKalayou-l6k Год назад
ኣይለያቹሁ
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Год назад
በጣም ደስ ትላላቹ በጣም የምወዳቸው ጥንዶች
@hshsahha-ib4gy
@hshsahha-ib4gy Год назад
ቃልየ የኔቆጆሰወድሽ
@kecomekel2000
@kecomekel2000 11 месяцев назад
ደስ የሚል ዝግጅት
@habviral22
@habviral22 Год назад
አሪፍ ሰርፕራይዝ ነው ምርጥ ጥንዶች ❤❤❤
@ኢልሀምአወል
@ኢልሀምአወል Год назад
እነዚህን ጥዶቸ ስወዳቸዉ ወላሂ
@bire4758
@bire4758 Год назад
ሀሊማን እግዚያብሄር ይማራት።
@rolaahmad9614
@rolaahmad9614 Год назад
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ምርጦቼ አሊማዬ እመብርሃን ምህረቱን ትላክልሽ በተረፈው የሳቄ ምጭ ናቹ ፕሮግራሙ እስኪጀምር ያለፉትን እያየው የምስቀው በተለይ ፍልፍሉ ጩወቴን ጨርሻለው ተመቸኝ😄😄😄😄😄
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 Год назад
የመሳቅ ዘመን ላይ አይደለንም ምድረ ቅራቅምቦ ግራገብ ሁሉ
@badiluadefrs5526
@badiluadefrs5526 Год назад
ፕሮግራሙ ጭብጨባ ይበዛዋል ምንድነው 🤔🤔🤔
@ሰላም-ኸ8ጠ
@ሰላም-ኸ8ጠ Год назад
እኔ ፍልፍሉን በጣም እምወደው
@vivaman6113
@vivaman6113 Год назад
አረ ጥላሁን ኦቦማን ቅመው ብሄዱስ አላለም. ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@zeynb5682
@zeynb5682 Год назад
አሜን ፈጣሪ ይማራት እናተም ኑሩልን
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
ሠላም ለእናት ሀገራችን መጪው ዘመን የሠላም የጤና ይሁንልን አሜን😢
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Год назад
በጣም ነው የምወደው ተሰፍሽ ጠፈህ ግን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ሙሉ ቪዲዮውን አንድ ላይ ብተለቁ ጥሩ ነው ስቆራረጥለተመልካችም ግራ ያጋባል ይታሰብበት 🤔
@ጓልአማራ
@ጓልአማራ Год назад
የእብዶች ስብሰባ🤣🤣🤣🤣
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 11 месяцев назад
ኧረ ቃልዬ አስነካችዉ እስክስታዉን
@1ethiopia777
@1ethiopia777 Год назад
ስውዳችሁ:: በርቱልን
@kassa548
@kassa548 Год назад
i like your program .i have some comment which is if the program have episoid number it would be better to follow the program continity
@dagmyosti5653
@dagmyosti5653 Год назад
ቃል ና ተሰፋለም ስወዳችሁ
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Год назад
አረ በማርያም የት ጠፍታችሁ መጣችሁ
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 Год назад
ውይ ስወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ፍሪታፈንታው
@ፍሪታፈንታው Год назад
ሀሊማዬ እግዚአብሔር ይማርሽ ውዴ💔💔💔💔💔💔
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Год назад
እህታችን ሀሊማ እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥሽ
@AYC255
@AYC255 Год назад
My fav couple .. betam new yemewodachehu kalye ena Tesfesh rejem edemi ke tena ga temegnehulachehu
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Год назад
የእኔ ተወዳጅ ባልና ሚስት ❤❤
@sebli5024
@sebli5024 Год назад
ኧረ ይመቻቹ አቦ😁😁😂😍
@hshsahha-ib4gy
@hshsahha-ib4gy Год назад
መብርሃን
@nowsadmd8296
@nowsadmd8296 Год назад
ቃልይ ባያት ይማትጠገብ
@ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ
ቀጣዩን ክፍል ለምን አክታትላችሁ አትለቁትም
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Год назад
ደስየሚሉ ጥንዶች
@Ethiopia291
@Ethiopia291 Год назад
አሪፍ ጥንዶች💞
@alazarwasehun1696
@alazarwasehun1696 Год назад
ምርጦች ስጠብቃቹ ነበርኩኝ እስቲ ተበርጠቁ😂😂😂😂
@Ethiotopic
@Ethiotopic Год назад
ፍልፍሉ ጸጉሩ 50% Download አድርጎአል😂😂😂
@awetmussie9816
@awetmussie9816 Год назад
Ewyyyyy des zelekum amlak edmen tenan yhabkum
@የፍቅርምንጭነኝ
የሷሰ ከፍ 44 ይመቻቹ የዛሬው ያበደ ነው በርቱልን
@afff1569
@afff1569 Год назад
የመችህ
@s.daniwatube4686
@s.daniwatube4686 10 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅።።😂😂😂
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 Год назад
ፍልፍሉ ደግሞ ልታስቀኝ ነው የማያልቅበት ነው ይመቻቹ
@antenehdaniel1935
@antenehdaniel1935 Год назад
Filfilu hulem andegna
@sanimane3073
@sanimane3073 Год назад
ለምን ትንሽ ተለያይታችሁ አትሞክሩትም😂😂
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Год назад
Enkan selam metachwe
@senda9782
@senda9782 Год назад
ለአሜሪካን ኤርላይንስ በምሰራበት ጊዜ ኦባማ አይሮፕላን በኮንትራት ስለወሰደ አግኝቸዋለሁ።
@احمدالحبشي-ر1غ
@احمدالحبشي-ر1غ Год назад
እረ ደምስ ታው ቀንስ ባጣም ጠመርክ
@rahelso
@rahelso Год назад
Ewnet new metuhal
@weronebro-vh8pr
@weronebro-vh8pr Год назад
ብርቅ ነው እዴ ከሰይጣን ኦባማ ጋር መገናኘት ግብረ ሶዶምን የሚደግፍ የሴጣን ቁራጭ ኦባማ ምንድን ነው
@hayattube2323
@hayattube2323 Год назад
ጭብጨባውይቀንስ እፍ
@kecomekel2000
@kecomekel2000 11 месяцев назад
ሚያምሩ ጥንዳች
@fikirteashagre8001
@fikirteashagre8001 Год назад
እረ ቀጣይ
@tonyhasrouny8809
@tonyhasrouny8809 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@shibabaw1083
@shibabaw1083 Год назад
አባማ ድሬዳዋ ሲመጣ ሴናተር ነበር ::
@newg3441
@newg3441 Год назад
These stubborn guys....
@aelafatmedia
@aelafatmedia Год назад
እባካችሁ ጭብጨባ አታብዙ 😌
@TheBex2007
@TheBex2007 Год назад
Senate sayhonu Senator neberu
@zinashteshome4851
@zinashteshome4851 Год назад
Halima Egzbhar yemarat
@becalm1645
@becalm1645 Год назад
ስሙ ልፋታችሁን ከንቱ አታድርጉት ለመስቀለኛ ጥያቄ በቂ ጊዜ ስጡ ሌላው ደግሞ ድምጹ ምንም አይሰማም
@selamabebe5820
@selamabebe5820 Год назад
ፍቅራችሁ ያስምራላችሁ ስወዳች
@Mimi-bs8nx
@Mimi-bs8nx Год назад
😍😍😍😍😍
@ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ
😂😂😂❤😍
@nowsadmd8296
@nowsadmd8296 Год назад
💜🎀🎀🇧🇴💜🇧🇴🙏💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎀💐💛💛🍾🍂👍👍🧡🧡💓💛💜🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾
@Nahomlove
@Nahomlove Год назад
Senator not senate ere pls get basic facts right
@bruckkassu331
@bruckkassu331 Год назад
እራሳቸውን በቀልድ updated ያላደረጉ ቀልደኞች በጣም ነው ምትደብሩት በተለይ ደምስ ቀልድ አትችልም አጨብጫቢ ሁላ ቀልደኞች አታውቁም እንዴ እነዚህ ምድረ ሽማግሌ ሁላ ወጣት በሰዓትህ አትቀልድ!
@dinklijoche
@dinklijoche Год назад
The worst program ever በጣም ያስጠላል ተውት!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 Год назад
ሥራፈት የወያኔ አሽቃባጭ ሁሉ! የሚሳቅበት ዘመን ላይ አይደለንም! ለመሳቅ ለመጫወት ሃገር ያስፈልገናል። ሃገርህን አቢይ አሕመድ እየሸረሸራት ነው! በኦሮምኛ ቀልድ ተብለሃል። አዲሳአበባን ሊያጠፉልህ ነው። አመዳም ሁሉ
Далее
Неплохое начало лекции
00:51
Просмотров 291 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
Просмотров 190 тыс.
Неплохое начало лекции
00:51
Просмотров 291 тыс.