Тёмный
No video :(

ቃልዬ በደስታ አለቀሰች ቀለበት አደረኩላት 

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Подписаться 339 тыс.
Просмотров 424 тыс.
50% 1

ADDIS & KALKIDAN VLOGS
ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram :-@Haddisdigitalstudio
TikTok:-Haddiszema

Опубликовано:

 

20 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,8 тыс.   
@user-cj2oy8rp4q
@user-cj2oy8rp4q 2 года назад
ወይኔ ሶታምሩ ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ ማሮች የእዉነት ቀናዉ 😥😥😥😥
@user-ee6pv8ei7o
@user-ee6pv8ei7o 2 года назад
እኔም
@emukiya7490
@emukiya7490 2 года назад
እኔም
@asniweleteweld4576
@asniweleteweld4576 2 года назад
አይዞሽ እህታችን ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን ጥሩ ትዳር ይስጠን🤲🤲🤲
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 года назад
እኔም የቤተክርሥቲያን አገልጋይ የሆነ እያማረጥኩ ቀረሁ ትዳር የእግዚአብሔር ሥጦታ ነው ሁሉም በግዜው ይሆናል
@ayalassefa4943
@ayalassefa4943 2 года назад
እኔም፡ፍጣሪ፡ይስጠን፡እውነተኛ፡ትዳር፡አሜን
@richtube5245
@richtube5245 2 года назад
ወላሂ ነዉ የምላችሁ በጣም ነዉ የምወዳች ከስደት መልስ እንደናንተ አይነት ጥንዶች እንድሆን ነዉ ምኞቴ ኮሜንቶች እስኪ ንፁህ አፍቃሪ ይስጥሽ ብላችሁ ዱአ አርጉልኝ☹️☹️☹️☹️☹️☹️ ስደሀት ሰልችቶኛል
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 года назад
ፈጣሪ ይባርክሽ
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n 2 года назад
ጥሩ አፍቃሪ ይስጥሽ እህቴ
@user-ty4vg5bt7i
@user-ty4vg5bt7i 2 года назад
አይዞን አብሺሪ ይሆንልሻል
@zedohussen1878
@zedohussen1878 2 года назад
Allha shlihun yewefksh
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 года назад
@@user-ty4vg5bt7i የኔ እህት አብሽር ምን ማለት ነዉ?
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 года назад
የተዋህዶ ልጅ ባልሆን ኖሮ ውስጤ ይቃጠል ነበር እንዴት ደስ እንደምትሉ 🥰 ዘመናቹ ይማረክ ❤🙏ቤት ስርአት አቤት ዉበት እፍፍፍ ተዋህዶ እኮ ልዩ ናት
@badrea36
@badrea36 3 месяца назад
😂
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 года назад
ወላሂ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻዉ ያድርግላችሁ
@user-nz9dw5pn2i
@user-nz9dw5pn2i 2 года назад
ማር ደምሪኝ
@user-ch5rp1mu9u
@user-ch5rp1mu9u 2 года назад
አቤት ስርአት አቤት ዉበት እፍፍፍ ተዋህዶ እኮ ልዩ ናት የተዋህዶ ልጅ ባልሆን ኖሮ ውስጤ ይቃጠል ነበር እንዴት ደስ እንደምትሉ 🥰 ዘመናቹ ይማረክ ❤🙏
@misslolicha3686
@misslolicha3686 2 года назад
👍👍🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@melkamgonderewatube7655
@melkamgonderewatube7655 2 года назад
ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ዉዶች
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 года назад
አቤት ውበት ተዋህዶእምነቴ ተዋህዶእምነቴ ውበቴ እንዴት እንደምታምሩ ምርጥ ጓደኛሞች እንዲሁም ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ለማየት ለወግለማረግ ያብቃችሁ ለንምን አትነግራትም ሀዲስዬ ውብ ሚስትህ ደስስስስስስ ስትሉስወዳችሁ
@user-cg7gz8eh3j
@user-cg7gz8eh3j 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ ይገባሻል የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያጣመረው ማንም አይለየውም ፍቅራችሁ እስከ ዘላለም ያድርግላችሁ 😘😘😘
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 2 года назад
እግዚአብሔር ።ይመስገን ።እልልልልልልልልልልል።አሜን አሜን አሜን ።እንኳ ይስ.እለሽ።ቃልዬ።እግዚአብሔር ።በጧም።ይስ።እንኳ ይስ።
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይላል
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@sofiyamessaywondwossen704 ደምሪኝውዴ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@sebeleyameme8336 ደምሪኝውዴ
@user-yi5mk6kc4m
@user-yi5mk6kc4m 2 года назад
ይችን ቀን ለማዬት በጣም ሳስቼ ነበር ደስ አለኝ ፈጣሪ ፍቅራቹንያብዛልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hassantaiba7742
@hassantaiba7742 2 года назад
እሰይ እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ የእመቤቴ ማሪያም ልጆች ፀልዩልኝ ለኔም ከመዳም ቤት ወጥቼ ለዚ ክብር እንዳበቃኝ የሰው ሀገር መርርኝ አሁንስ አግብቸ መኖረን መረጥኩ 😥🙏
@sewnasew3322
@sewnasew3322 2 года назад
የአብርሀም ና የሳራ ያድርግላችሁ ። ቸሩመዲሃኔያዓለም!!
@aseyaabedu8076
@aseyaabedu8076 2 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ትዝ ይለኛል ከሀያቴ ቤት አጠገብ ትልቅ እና የተከበረ ቤትክስታን ነበር እና ሁሌም ጥዋት ጥዋት ቅዳሲያቸው አሁን እራሱ ትዝ ይለኛል ስነስርአታቸው የነጠላው አለባበሳቸው ጎደኞቸ በሙሉ ክርስታኖች ናቸው ተዋድን ተከባብርን ተነፋፍቀን ነው የምንገናኝው እናም ቅዳሴውን ስሰማ ትዝ አለኝ ወንድሜ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ውለዱ ክንድ ክፋ አይካችሁ ሁሌም ሳቂልኝ የኔ አልቃሻ
@user-dq7jq9ov5v
@user-dq7jq9ov5v 2 года назад
አሜን እህታችን
@Dana-Danu
@Dana-Danu 2 года назад
😍😍
@monaalzghoul3383
@monaalzghoul3383 2 года назад
Yha new ethiopianetachn 🇪🇹🇪🇹andlay tekebabro menor
@Cece-qe3df
@Cece-qe3df 2 года назад
እዳቺ አይነቱን ያብዛልን ውዴ
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 2 года назад
❤️❤️❤️❤️
@hayu138
@hayu138 2 года назад
ማንኛውም ሰዉ በሀይማኖቱ ሲጠነክር ደስ ይለኛል የሴት ልክ ነሽ ቃልየ
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ab-jr3he
@ab-jr3he 2 года назад
ሰህ
@meseretchernet225
@meseretchernet225 2 года назад
fetar yeberkichehu desi tealechehu dengal tetabikechehu
@user-fq4sj7eo7c
@user-fq4sj7eo7c 2 года назад
ሳለ 😍
@user-xx7hp9vp1d
@user-xx7hp9vp1d 2 года назад
እማ ደምሪኝ እስኪ በቅንነት🙏
@user-vo3yx2vk1r
@user-vo3yx2vk1r 2 года назад
እኔማ የ ቤተክርስቲያን ደጁን የምርግጥበት ንፍቅቅ ብሎኛል 😭😭😭😭አቤቱ አምላክ ሆይ ይሄን መከራ አልፍን በሰላም ለ ሃገራችን አብቃን እህህ
@selamawitalemu977
@selamawitalemu977 2 года назад
ደስ ስትሉ በተዋህዶ ሀይማኖት ያጽናችሁ
@user-pw5tj6sn1k
@user-pw5tj6sn1k 2 года назад
ወላሂ እኔም በጣም ደስ ከማለቱ ይልቅ እምባ መጣብኝ ስወዳቹ የኔ ውድ
@zddd5746
@zddd5746 2 года назад
ፍቅራችሁ የዘላለም ይሁን😍 ማነው እንደኔ ሚወዳቸው👍
@hayufamily7051
@hayufamily7051 2 года назад
እኔ በጣም ነው ምወዳቸው
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demeruge yegeri lejeche
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Enim wdddd new
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 года назад
🙆ማነው እንደኔ ትዳር የናፈቀው በቅዱሥ ጋብቻ የመዳም ቅመሞች ያሰባችሁት ይሳካላችሁ ቅዱሥ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ።😘❤
@user-yt1uf6ip1o
@user-yt1uf6ip1o 2 года назад
እኔስ ተምወደው ታብርአደገ ተጋብቸ ወለድሁ ልጀሰወስት አመቷ ታገባሁ ሰባት አመቴ ጥሩትዳርይስጥሽ አግቢወለጂ ተዛነው የሂወትጣሙንየምታውቂው
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 года назад
@@user-yt1uf6ip1o ታድለሽ እህቴ በዚች አላፊ አለም የሰው ልጅ መጨረሻው ልጅ ወልዶ ዘርን መተካት ቀሪ ዘመናችሁ እመብርሃን ትባርክላችሁ 💐
@user-yt1uf6ip1o
@user-yt1uf6ip1o 2 года назад
@@user-zx4mg1ri1p አሜንንንውዴ ብቸኛነበርሁ ተሁለትአመት አስቸ አባቴነውያሳደገኝ ምናለእህትቢኖረኝ እልነበረ ልክሳገባ ሴትልጅ ስጠኝእልነበር እግዛብሔር ይመስገን እሱንጠይቄያልሰጠኝየለም ክብርምስጋና ለድግልማርያምልጅ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 года назад
@@user-yt1uf6ip1o እግዚአብሔር ሥራው ግሩም ነው እጽብ ድንቅም ነው እህቴ ምን ይሳነዋል ዘመንሽ በደሥታ ይለቅ ውዴ👏😘😘😘
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 2 года назад
ማነው የነ ሐዲስን ቪዲዮ ያለማቆራረጥ እንደኔ የሚያየው የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 😍
@user-cb4fb4in9f
@user-cb4fb4in9f 2 года назад
ማነው እደኔ በእባ የጨረሰው ማርያምን ደስታቹ አስለቀሰኝ አዲስዬ ቃል እግዚአብሔር አምላክ በኑሮአቹ ሁሉ ጣልቃ ይግባ አይለያቹ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😘👏
@jgukbv9265
@jgukbv9265 2 года назад
አሜን እማዬ
@asddgg2327
@asddgg2327 2 года назад
መሸአላ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦቺ ናቺሁ ደስይላል እንኳን ደስ አላቹሁ
@faikrfaikr8884
@faikrfaikr8884 2 года назад
ደሥ ሥትሉ በተለይ በሀይማኖታችሁ ያላችሁ ጥንካሬ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እሥከመጨረሻዉ ያሳምርላችሁ ዉለዱ ክበዱ❤❤😘😘
@mulueurkua8879
@mulueurkua8879 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር የተባረከ እና የተቀደሰ የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ ቃልየ ከምንም በላይ አለባበስሽ. ለሁሉም ሴቶች አስተማሪ ይሆናል. ሴትልጅ. የተከበረ ልብስ ስትለብስ ነው ደስ የሚል እግዚአብሄር ይሄን ስነምግባርሽን ለዘላለም ያድርግልሽ
@mfmffm3470
@mfmffm3470 2 года назад
እግዚአብሔርን እኔ እነሱን ሳይ በጣም አለቀስሁ መቸ ይሆን እኔም ሀገሬ ገብቸ በሰላም ለዚህ ክብር የምበቃው በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ክብር ያብቃን
@user-dq7jq9ov5v
@user-dq7jq9ov5v 2 года назад
አሜን፫
@workiyegeremew4937
@workiyegeremew4937 2 года назад
yatamanyashuu ayiqaram atasabii yane marr
@user-up3ni8pd2x
@user-up3ni8pd2x 2 года назад
እዳድስ ሚፈጥር ቢሆን ፋጣሪ በፈጠር ደስ ይለኝ ነበር የድሮ ማንነቴን አመልስ ነበር ግን አይመለስም እጅ 😭😭😭
@user-tc3mt9ws4p
@user-tc3mt9ws4p 2 года назад
ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዩ ወድም እህቶቻችን ፍትህ
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige ❤🇪🇹🇪🇹
@TtTt-yd7zm
@TtTt-yd7zm 2 года назад
ማሻአላህ ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ የኔ ማርች
@user-me7yl2hw2f
@user-me7yl2hw2f 2 года назад
በስመአብ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ...... ዉይ ዉለዱ ክበዱ......✝️❤❤❤❤
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 2 года назад
በስመአብ የእውነት ቃል እና አዲስ አቤት መመረጥ አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ ቀሪውን ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወይኔ በማርያም እናንተ ደስተኛ ስትሆኑ እኔም ደስ አለኝ በሰላም በፍቅር ኑሩልኝ 🤲📚
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 2 года назад
ኧረ ደሰ ሲል ዋውው በፍቅር ነፍ አመት ኑሩሉኝ
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige 🔴🇪🇹🔴
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😘😘😗😗😗😘😘😘😗😗😗😘😗😗😘😘😗😗😗😗😘😘😗😘😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗💕💕💕💕💕💕💕💟💞💞💞💞💞💞💞
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r 2 года назад
ስታምሩ እሄን ያሳየን አምላክ ይመስግን ለፈጥሪ ስርጋችሁን ለማይት ያብቃን ለኛም እንደናተ ያለ ፈቅር እግዚአብሔር ይስጥን ከስደት መልስ የመዳም ቅመሞች አይዞን ተስፋ አለን ከፈጣሪ ጋር
@user-rr4ig2mk8y
@user-rr4ig2mk8y 2 года назад
እኔኮ በምክንያትነዉ ሺ ግዜ ሃገሬ ብየ ምፀልዮዉ በዚ ዘመን ስንት ለሚስታቹዉ ሲገድሉ ያገሬ ወንዶች ደሞ ልይት ያሉ ነዉ ሶ ሰላማችን ይብዛ ኩፉ ኣይንካሽ እናቴ ኢትዮጵያዬ💛💚💒👏👏👏
@user-bq2rv5ry1y
@user-bq2rv5ry1y 2 года назад
የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ለዝህ ክብር ያብቃን አሜን በሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ብዝት ያርግላቹህ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 года назад
ደስ ሰትሉ እግዚአብሄር ፍፃሜቹሁን ያሳምርላቹሁ ውለዱ ክበድ
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Ddmerige ❤🇪🇹❤
@pertadahdoh9453
@pertadahdoh9453 2 года назад
እንኳን ደህና መጣቹህ ቃልዬ ይገባሽል የኔ እናት ሁላችንም ከስደት መልስ ጥሩ በአል ይስጠን ፈጠራ አሜን አገራችን ሰላም ያድረግልን እንኳን ለቅድስ ሚካኤል ወርውይ በአል አደረሳቹህ
@user-gf3uk9dm3n
@user-gf3uk9dm3n 2 года назад
አሜን🙏
@awadalketbi8625
@awadalketbi8625 2 года назад
ውደደደደደ
@user-fd4pm9se1p
@user-fd4pm9se1p 2 года назад
አሜን 🤲🤲🤲
@biritukanjenere3549
@biritukanjenere3549 2 года назад
አሜን፫
@user-os7qs7pk6j
@user-os7qs7pk6j 2 года назад
እንኳን ደስ ያለሽ ቃልዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ያጽናላችሁ በእውነት ደስ ስትሉ ላላገባን ሁሉ እንዲ መልካም ባል ይስጠን አሜን 👏
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 2 года назад
የኔውዶች እመብርሀን፣አሁንም ፍቅራችሁን ቤታችሁን በበረከት ትሙላላችሁ ወይኔ ውዶቼ መንፈሳዊቅናት አዙሮ ሊደፋኝ ነነው በቤቱ ለመባረክ ያብቃችሁ ውድድድድድ
@tube564
@tube564 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጆች አዲስ ቃል በጣም ደስ ብሎኛል እኔም የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ የፍቅር አምላክ ይባርካችሁ አሜን በሉ
@user-sy4rl8wr6x
@user-sy4rl8wr6x 2 года назад
አሜን፫
@hfj4901
@hfj4901 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tigtube2793
@tigtube2793 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@zenyzewge586
@zenyzewge586 2 года назад
ዋውውውውው ሁላችንን እንዲ ያለ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን 🙏🙏እናንተንም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
አሜን በጣም ያስቀናሉ::
@tigtube2793
@tigtube2793 2 года назад
መታደል እደት ብፀልይ ነው በእምነት በርትቶ የማበረታ አጋር የማገኝ አምላኬ ሆይ ከቤትህ አታርቀኝ በድሜ በፀጋ በደስታ ያኑራችሁ ዉለዱ ክበሩ ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@semutoftube8399
@semutoftube8399 2 года назад
ማነዉ ቃልዬን እንደኔ የሚወዳት ጨዋ ሴት ረጋ ያች አስተዋይ ሠዉ አክባሪ በቃ ዉስጤ ናት በቃ የሆነች ፍቅር ነገረ እንኳን ደስ አላችሁ የህይወት ዘመናችሁ ያማረ ይሁንላችሁ የቃልዬ ወዳጆች አስቲ ቤተሠብ ሁኑኝ😘😘
@selam801
@selam801 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣቹ አዲሰዬ ና ቃልዬ እግዚአብር እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ እግዚአብሄር መጨረሻችሁ ያሰምራላቹ በእውነት ዛሬ በጣም ደሰ ብሎኛል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ወዶቼ ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige 🇪🇹❤🇪🇹
@selam801
@selam801 2 года назад
@@yordi8453 OK
@uifugutg7626
@uifugutg7626 2 года назад
አንደኛ ነኝ የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጥላቶቿ ይውደሙ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerihe 🇪🇹❤🇪🇹
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 2 года назад
በጣም ታምራላችሁ የአብረሀም የሣራ ጋብቻ💑 ያድርግላችሁ ድንግል ማርያም በቤቱ ታፅናችሁ 🙏🙏🙏
@beedashaliyad7151
@beedashaliyad7151 2 года назад
የእዉነት ስታምሩ ማርያምን ትዳራችሁ ያማረይሁን ፍፃሜችሁን ያሳምራላችሁ ዉለዱ ክበዱ 😘😘😘😘❤❤❤❤💋
@rodaswollo4256
@rodaswollo4256 2 года назад
እንኳን ለዚ አበቃቹ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራቹ በጣም ነው ደስ ያለኝ ለካ የሰው ደስታ እንደዚ ያስደስታል
@bezachanel2516
@bezachanel2516 2 года назад
እኳን በሰላም መጣቹ እኳን ለዚህ ቀን አበቃቹ እግዚሐብሔር መጨረሻቹ ያሣምርላቹ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ምኞቴ ነዉ 👏👏👏👏
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige wud🔴❤🇪🇹
@user-ot6mm1lg8g
@user-ot6mm1lg8g 2 года назад
ውይይይይይ ደስ ስትሉ አምላከ ዳዊት ትዳራችሁን ይባርክላችሁ አድስ ቃልዬ እመ ብርሀን ጎጇችሁን ትባርክላችሁ
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 года назад
👍👍👍👍👍👏👏👏👏❤❤❤❤❤👍🙏🙏🙏🙏
@bezachanel2516
@bezachanel2516 2 года назад
እሺ 🌹
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ አዲስ እና ቃልዬ ያአብርሃም ያሳራ ጋብቻ ያደርግለችው ፍፃሜ ችሁን ያሰምርለችው ድስስስስስ
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 года назад
በጣም ደስ የምትሉ ልዑል እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ብዝት ያርግልኝ አቤት ዉበት ስለካ በእምዬ ተዋህዶ ነዉ ለካ ተባርኩልኝ ስወድቹሁ እኮ
@memaalnuaimi3465
@memaalnuaimi3465 2 года назад
ኡፍ ስታምሩ ታስቀናላችሁ ትዳራችሁን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይባርክላችሁ
@hayufamily7051
@hayufamily7051 2 года назад
እናተ ፍልቅልቅ መልካም የፍቅር ዘመን ያድርግላቹ
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 2 года назад
አምላክ ያለበት ጅማሬው ያምራል ለዝህ ምስክር ናቹ ለዘመናችን ወጣቶች ትልቅ አርያ ናቹ አምላክ በብዙ ይባርካቹ በጣም ደስ ብሎኛል።
@fikeryemululije3200
@fikeryemululije3200 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ አቤት ደስ ስትሉ የኔውዶች የተዋህዶልጅ መሆን ክብር ነው
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ቃል & አድስ እግዚአብሔር አምላክ የፍቅር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን አሜን 💚💛❤️
@brukmidla2246
@brukmidla2246 2 года назад
ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ የኔ መልካሞች ዘእግዚ አብሄር አስተጻመረ ኢይክል ሰብ ወኢይሌ እግዚአብሄር ያጣመረውን ማንም አይለየው
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demeriege wedemi
@user-of1or9uh3x
@user-of1or9uh3x 2 года назад
እግዚአብሔር ፍቅርችሁን ያብዛልችሁ
@unknownl1839
@unknownl1839 2 года назад
@@user-of1or9uh3x P.
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 2 года назад
አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን እዉነት ነዉ
@samirakayre3296
@samirakayre3296 Год назад
Love 😘😘😘😘😘😘😘💕😘💕😘😘😚😙 I have
@user-vf8ox2lm9c
@user-vf8ox2lm9c 2 года назад
እጅግ በጣም ደስ ይላል። ይህ ነው ስርዓት❤ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ።አስለቀሳችሁኝ
@raheiyoutuberaheiyoutube7193
@raheiyoutuberaheiyoutube7193 2 года назад
እንኳን ደስ አላቹሁ የኔ ውድ የተዋህዶ ልጆች ስወዳቹሁ ጥግ ድረስ
@imdove7528
@imdove7528 2 года назад
በጣም ስታምሮ ጌታ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ጌታ ያጣመረዉን ሰዉ አይለያየዉም መመረጥ ነዉ በክብር በጌታ ቃል መጣመር እስኬ ሰብስክራይ ላይክ አድርጉኝ ቤተሰቦቸ አበረታቶኝ
@user-kq4ne3fo3k
@user-kq4ne3fo3k 2 года назад
ማሻአላህ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁንላችሁ ስወዳችሁ
@mekiyatemem87
@mekiyatemem87 2 года назад
ማሻአላህ ነው የልሺው አይበልም
@user-kq4ne3fo3k
@user-kq4ne3fo3k 2 года назад
@@mekiyatemem87 ናአም በማምንበት ነው እህት አችም በምታምኝበት በስ
@user-og4co6ix6c
@user-og4co6ix6c 2 года назад
በግ
@user-tk4mm8zt7s
@user-tk4mm8zt7s 2 года назад
በደስታ ዉስጤ ተቃጠለ የእዉነት ዘመናችሁን አርጁት አፍጁት ተባረኩ ወልዳችሁ ሳሙ
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 года назад
እግዚአብሔርይጠብቃችሁ ቃልያ ሀዲስዬ በእውነት በጣም ነው እምታምሩት ደስስስስስስ ስትሉ ተዋሕዶመሆን እኮ መታደል ነው ለወግለማረግ ያብቃችሁ ልጅ ምወልዳችሁ ለማየት ያብቃችሁ
@user-ut4qx3ts8b
@user-ut4qx3ts8b 2 года назад
እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሣምርላችሁ በእውነት በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ አዛኝቷ ከእናተ ጋር ትሁን
@user-rd7ig1zn5m
@user-rd7ig1zn5m 2 года назад
ለሁላችንም እንደናተ ያለ ፍቅር ይሰጠን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 2 года назад
በጣም ደስ አለኝ ቃልየ እንኩዋን ደስ አለሽ የአባ ምክር ለነቃል ብቻ ሳይሆን ለኛም ነዉ ቤተክርስቲያን ባልና ሚስት ብላ ሳሰይመን ልጅ መዉለድ አብሮ ማደር እንደማይቻል ነዉ ሁላችንም በዚች በተቀደሠችዉ ጋብቻ ያኑረን
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c 2 года назад
ውይ ታስቀናላችሁ እማምላክ እትጠብቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ ጥሩ ፍቅር ይስጣችሁ እስከ ፍጻሜው ያፅናችሁ
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 2 года назад
እንኳን ደስ አላቹ እንዴት እንደምታምሩ ፍቅራቹ ያብዛላቹ እግዚአብሔር መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ቆንጆዎች
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige 🇪🇹❤🇪🇹
@anat8977
@anat8977 2 года назад
የኔ ውቦች እንኳን ደሰ አላችሁ
@user-no4rv5ym4q
@user-no4rv5ym4q 2 года назад
የኔ ዉዶች አሰለቀሳችሁኝ የደሰታዉ ብዙ ማለት ነው እመብርሃን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችሁ እንደት ደሰ ይላል በአባቶች ተባርኮ ወደ ትዳር መግባት እግዚአብሔር አምላክ ደሞ ወልዶ ለመሰም ያብቃችሁ የኔ ሰሰቶች ❤❤👏👏❤❤❤
@feventube288
@feventube288 2 года назад
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ
@user-xt2kz3il5c
@user-xt2kz3il5c 2 года назад
በእውነት ብጣም ድሰሰሰሰ ይላል ፍቅራቹ እግዚአብሔር ይባረከላቹ አኔም ንፁህ ፍቅር ይሰጥሸ ብላቹ ብፆሎታቹ አሰብኝ 💘🙏
@ry8319
@ry8319 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣቹ በእውነት እዴት ደስስስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹ ይበርክላቹ እዴት ደስስ ይላል የተበረከ የተቀደሰ ይሁንላቹ በእዉነት ማሮች👏👏👏👏
@rozaroza5996
@rozaroza5996 2 года назад
እንኳን ደሥ አላችሁ አዲሥየ እና ቃልየ የአብረሀም የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ እመብረሀን በልጅ ትባርካችሁ ቅዱሥ እሩፋኤል ያግዛችሁ ውዶችየ
@mitmitmi
@mitmitmi 2 года назад
እግዚአቢሔር ይመስገን ቃልዬ እና አዲስ እኳን በሰላም መጣችሁ ደስ ስትሉ በፍቅር በደስታ ኑሩልን ፍፆማችሁን ያሳምርላችሁ 😘😘🥰🥰🥰
@mahitube4141
@mahitube4141 2 года назад
ደምሪኝ
@martabelay8632
@martabelay8632 2 года назад
በጣም ነው ደስ የምትሉ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@mahitube4141
@mahitube4141 2 года назад
@@martabelay8632 እህቴ ደምሪኝ
@sosetg1
@sosetg1 2 года назад
ሁልግዜ ቀሚስ መልበስእንዴት ደስ ይላል ክብር ነው ሞገስ ነውእንኳን ደስ አላችሁ
@meseretabate1018
@meseretabate1018 2 года назад
የኔ መልካሞች እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው ዋነው 🤲❤ስወዳችሁ
@nbintahmed4590
@nbintahmed4590 2 года назад
ደስ ሲል ቃልዬ እንኳን ለዚህ አበቃቹ ውለዱ ክበዱ አይለያቹ😘
@mahialem9025
@mahialem9025 2 года назад
የኔ ማሮች ውለዱ ክበድ ቀርው ዘመናቹህን ይባርክልን ❤️❤️🥰🥰🥰
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ekuyeassefa2201
@ekuyeassefa2201 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ እግዚአብሔር ያጣመረው ማንም አይለየውም ፍቅራችሁ እስከ ዘላለም ያድርግላችሁ 💚💛❤️
@Eminetn
@Eminetn 2 года назад
እንደኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሚደርስ የለም ደስታችን መከራችንም እንዲህ ሲያምር የአብርሀምንና የሳራን ጋብቻ የባረከ የናንተንም ትዳር ኑሮ የስራኤል አምላክ ይባርክላችሁ 🙏❤️
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 2 года назад
እሠይ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በጣም ደስስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ ለዛውም የቤተ ክርስቲያን ልጆች በኡነት በጣም አከብራችሆለሁ ያብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ፍጻሜ አችሁ ይመር
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 года назад
ለሁሉም ጊዜ አለው አንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ፈጣሪ ዘመራችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ በጣም ደስ ይላል
@fanusbugale5154
@fanusbugale5154 2 года назад
ወይኔ በነሱ ደስታ የኔ ማልቀስ የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ ያደርግላችሁ
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j 2 года назад
*_እግዚአብሔር ይባርካችሁ :ቃልዬ : ሐዲስዬ :መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንላችሁ የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅራችሁን ያብዛው ውለዱ ክበዱ ደሞ ተጋብታችቹ ልጅ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን ወልዳችሁ ሳሙ ሐዲስዬ መልካም ሰው እወዳችኋለሁ ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን የህይወት ዘመናችሁን ይባርከው ውድድድድድድ በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር ❤🇪🇹_*
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 2 года назад
እንኳን ደስ እላችሁ የእግዚአብሔር ፍቅር በቤታችሁ ለዘላለም ይኑር ጋብቻችሁን ድንግል ትባርክላችሁ!!
@kanjukanju5738
@kanjukanju5738 2 года назад
ዋውውው ማሮቸ ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቃችሁ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አርጋ ታኑራችሁ የኔ ልዩወች እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ውድድድድድድድድድ ማሮች ልዩ ናችሁ
@abdullhhani4126
@abdullhhani4126 2 года назад
ማነው እንደኔ ቃል ያጣ የተባረካችሁ ቤተሰብ የምር ታስቀናላችሁ አዲስና ቃል ፈጣሪትዳራችሁን ይባርክላችሁ ♥️♥️♥️♥️
@oasd7432
@oasd7432 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ ይገባሻል የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያጣመረው ማንም አይ ለየየውም ፍቅራችሁ እስከ ዘላለም ያድርግላችሁ 😘😘😘😘😘😘😘⛪⛪⛪❤❤❤❤❤
@hanaewnetu8782
@hanaewnetu8782 2 года назад
እንኳን ለዝች ቀን አበቃችሁ አዲስ& ቃል እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ፋቅራችሁን ታብዛላች የብዙ ሰው አርያ ናቸሁ የተዎህዶ እንቁ🥰🥰🥰
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 👏😍
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 2 года назад
ለምንድን ነው እድህ ያለ ስረአት ሳይ እባዬ የሚቀድመው ቅዱስ ሚካኤል ፍፅሜውን ያስምርላችሁ አድስዬ ♥♥♥
@user-pr3yz9xs7s
@user-pr3yz9xs7s 2 года назад
እውውውውይይይይይይይይ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ የፍቅር ቤተስብ የእውነት ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ለኦርቶዶስ ተዋህዶ ልጆች አርእያ የምትሆኑ ናችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ቃልዬ አዲስ እንኳን ደስስስ አላችሁ
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 года назад
ቃልዬ የኔ ውድ እኳን ደስ አለሽ አዲስዬ መልካም ሠው ነህ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 года назад
ቃሊ የኔ ውደች ስታምሩ ፈጣሪ ዪጠበቅቹው ወደደደደደደደደደደድ ማደረጋቹ
@user-rl6tt6yv1t
@user-rl6tt6yv1t 2 года назад
በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ሰርጋችሁን ደግሞ በቅርቡ እንጠብቃለን ተባረኩ የፍቅር አምላክ ፍቅር ይጨምርላችሁ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 года назад
እዚህ ቤት ስመጣ ፍቅር ፍቅር ይሸተኛል አይለያችሁ ወላህ ሥታምሮ ኮ ፍቅር ከሀይማኖት ጋር ሲሆን ደሥ ይላል
@user-yt1uf6ip1o
@user-yt1uf6ip1o 2 года назад
በጣምእሌላጋ በየኮሜትስድብነው
@user-ig1zo8qf9i
@user-ig1zo8qf9i 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ የኛ እንቁወች በርቱልን እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ
@user-wx8ob8ck7g
@user-wx8ob8ck7g 2 года назад
እንኳን ደስ ያላችሁ በጣም ታምራላችሁ አይለያቹ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወንዳች ለመሳም ያብቃችሁ❤❤
@sehenyee
@sehenyee 2 года назад
ዋውው በጣም ደስ ይላል ፍጻሜው ያማራ ይሁን የምወዳችሁ እመ ብርሃን አትለያችሁ
@veronicayedengellejveronic4689
@veronicayedengellejveronic4689 2 года назад
መታደል ነው የምር የናታችን የድግል ማርያምልጅ ይባርክላችሁ በጣምነው ያስደስታችሁኝ🙏🏻🥰
@user-zh9zp1cm7o
@user-zh9zp1cm7o 2 года назад
መታደልነዉ እድለኞች ናችሁ ደሥሥ ይላል እሥኪ እንደኔ የሠዉ ደሥታ የሚያሥደሥታችሁ ላይክ ቃል ሀዲሥ በፍቅር ኑሩልን💞❤😍🥰 አሜን በሉኝ እነቃል💞
@tenam1736
@tenam1736 2 года назад
የተመረቃችሁ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ 💐💐💐
@asnakechwajra8383
@asnakechwajra8383 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ቀሪ ዘመናችሁን የተባረከ የተቀደስ ያደርግላቹ በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige 🔴🇪🇹🔴
@hanu-fq7ve
@hanu-fq7ve 2 года назад
_ፍትህ ፍትህ ለሰዉዲ እስራኞች እበካችሁ ድምፅ ሁኑለቸዉ በግፍ ለሚሰቀዩት ወገኖቸችን የኢሏህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭_
@haymidebele3955
@haymidebele3955 2 года назад
ደስስስ ስትሉ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ ውለዱ ክበዱ የኔ ደርባባ ስርአትሽ አለባበስሽ ፀባይሽ ሳቅሽ ሁሉም ያምርብሻል ሳቅሽ እራሱ እረጋ ያለ ነው ሁለታችሁንም እንወዳችኃለን መልካም ጋብቻ የሰርጋችሁንም ቪዲዮ እንጠብቃለን ።
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 2 года назад
አነግሩኝም እኔም ዘንጨ የምመጠውን ቃልየ ሺ አመት ኑሩ🥰🥰🥰
@tareshak4793
@tareshak4793 2 года назад
በጣም ደስይላል እንኳን ደስ አላቹ። በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች
@user-ph3yi4po3t
@user-ph3yi4po3t 2 года назад
አቤት መታደል እኔስ ይሄን ክብር ለማድረግ አልታደልኩምና ለወደፌት እግዚአብሔር በቸርነቱ እንዲያደርግልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-nh7fq6rc6r
@user-nh7fq6rc6r 2 года назад
አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሚችሁን ያሳምርላችሁ በጣም ነዉ የምታስቀኑት
Далее
Муж на час 😂
00:37
Просмотров 1,1 млн
НАША НАСЫЩЕННАЯ ПОЕЗДКА В КИТАЙ
1:32:55
በስተመጨረሻ ብቸኝነት ቀረ
18:50
Просмотров 230 тыс.
Муж на час 😂
00:37
Просмотров 1,1 млн