Тёмный
No video :(

ቃልዬ የምጠላውን ሸረሪት አምጥቼ ጉድ አረኳት 

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Подписаться 340 тыс.
Просмотров 214 тыс.
50% 1

ADDIS & KALKIDAN VLOGS
ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram :-@Haddisdigitalstudio
TikTok:-Haddiszema

Опубликовано:

 

28 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 632   
@-haddiszema
@-haddiszema 2 года назад
መንፈሳዊ ዝማሬዎችን እና ፕሮግራሞችን በሐዲስ ዜማ 2 👉ru-vid.com/show-UCl2SlLog2JSHQiU-i2BIHtg👈
@user-xg8dw3rh9f
@user-xg8dw3rh9f 2 года назад
እሺ ውድ መምህርችን ለኛ ህወትነህ ኑሪልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መዝሙርህ ትምህር ሁሉነገርህ ልበን ይመሰጣል አዲሰዬ እግዚአብሔር ይባርክልህ
@weltetinsaye80
@weltetinsaye80 2 года назад
Weyyyyy Des Sitlu Betam Nw yemwdachu ewnt Tamralachu Yefker Amlak Fikrachun yabzalachu Yenya Liyuwech ❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😗😘😘😗😘😘
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
እሺ😘
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 2 года назад
እሺ በርታልን ሐዲስ
@user-zk5ns8pl8d
@user-zk5ns8pl8d 2 года назад
እውነት ቃልየ እንድህ አሰቃይተውሽ ብድርሽን መልሽ እዮብን ፕራክ አድርጊው በማርያም
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 2 года назад
አዎ ቃልዬ እዮብን ፕራክ አድረጊ
@yordi9376
@yordi9376 2 года назад
Awo keleye berek aderegiwe eshi ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tn1mw3nz9i
@user-tn1mw3nz9i 2 года назад
ለፕራንክ በማርያም ስትይ አታፍሪም በአዛኚቱ!? ምን ሊጠቅምሽ ነው ፕራንኩ!? ኢትዮጵያ ማርልኝ ብለሽ ፀልይና በማርያም በይ ያኔ ፈጣሪ ያዝንልሻል ዝም ብለሽ በማርያም አትበይ እህቴ
@selam801
@selam801 2 года назад
@@user-tn1mw3nz9i ልክ ነሸ ውዴ እግዚአብሄር መሰተዋሉን ይሰጠን እንጂ
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l 2 года назад
@@user-tn1mw3nz9i ልክ ነሽ ውዴ🌹 እግዚያቢሄር ማሥተዋሉን ይሥጠን
@enateneshimaryam2852
@enateneshimaryam2852 2 года назад
የዋህዶ ልጆች የሆናችሁ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ በአል አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
@eehanahana5182
@eehanahana5182 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@hyme7165
@hyme7165 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሠን
@asdpeh3842
@asdpeh3842 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-xg8dw3rh9f
@user-xg8dw3rh9f 2 года назад
እናተ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ሰወዳችሁ በሰማም እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችን♥♥♥ የእኔ ቆንጆዎች ምርጣች
@user-ew6wh8tm3p
@user-ew6wh8tm3p 2 года назад
በቅንነት እስኪ ቤተስብ እንሆን ጀማሪ ነይ
@user-xg8dw3rh9f
@user-xg8dw3rh9f 2 года назад
@@user-ew6wh8tm3p እሺ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
@@user-ew6wh8tm3p ደምሪኝ እማ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
@@user-xg8dw3rh9f ደ እማ ደምሪኝ ስወድሽ
@user-ew6wh8tm3p
@user-ew6wh8tm3p 2 года назад
@@eduyedingillijedu2494 ደምርኩሽ እኔለምን አንችስ እኔ ንአተደመሬም ውዴ በይ አንችም ቀቤይ እማ እንተጋግዝ
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 2 года назад
የፍቅር አምላክ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳቹሁ ለሊቀ መላአክ ቅዱሰ ገብርኤል ወርሀዊ በአል ሀገራችነን ሰላም ያዲርግልን አሜን፫
@tizuyedegelemaryameleje4819
@tizuyedegelemaryameleje4819 2 года назад
ሰላአም ለናተ ይሁን የሀገሬ ልጆዎች ይችን ኮመት የምታነቡ ቅዱስ ገብርኤል አገራችንን ሰላአም ያድርግልን
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 2 года назад
አሜን
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tenagen8052
@tenagen8052 2 года назад
አሜን አሜን
@helenkelleta9638
@helenkelleta9638 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@hyme7165
@hyme7165 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
ውይይይ ቃልዬ ፍርሐትሽ ፍርሀቴ ነው ፍትህ ለቃል 💪💪💪💪💪😃😃😃😃🙆🙆 እኔም በጣም ነው የምፈራ በተለይ ግን አይጥ አሁን ፅፈው እራሱ ሰውነቴን ይወረኛል ስሙ ሲጠራም ከሰማሁ ይነዝረኛል በስመአብ ፍቅር ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅርን በእጥፍ ይጨምርላችሁ
@yeshalemderbew6618
@yeshalemderbew6618 2 года назад
ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ሰርጋችሁን በጉጉት እጠብቃለን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
ስወዳችሁ ማርያምን የተዋህዶ ምርጦች 😍😘😘😘😘ቃል የኔ ፍልቅልቅ😻😻😻😻
@user-wq2wk6xz3n
@user-wq2wk6xz3n 2 года назад
እኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወረሀዊ ብአል አደረሳችሁ አደረሰን የለተ ቀኑ ቅዱስ ገብርኤል ሰላም ያድርግልን መልካም ነገር ያብስራን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት አይለየን
@user-ki2ff8gw7i
@user-ki2ff8gw7i 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@soosssooss7051
@soosssooss7051 2 года назад
አሜን በኤውነት!
@mesiwloyewatube5216
@mesiwloyewatube5216 2 года назад
Amen amen amen
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
@@user-ki2ff8gw7i ደምሪኝ
@user-ro3cy3np4k
@user-ro3cy3np4k 2 года назад
ወይኔ ቃልዬ እደው ወርቀት ለይ ናቸው የኔ ፍልቅልቅ በጣም አስቀሽኛል ግን እኔም በጣም ማየት ከሚያስጠላኝ ነገር እባብ ነው ሌላ ምንም ሀይመስለኝም ለማንኛውም የሳቄ ምንጮች ናቹ ስወዳቹ ሙሉ ፋሚሊ ፍቅር ናቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ኑሩልኝ
@entisarmefta12
@entisarmefta12 2 года назад
የኔ ውዶች አላህ ፍቅራቹ ያብዛው በፍቅ ነው ምወዳቹ ውዶቼ ቪድኦአቹ ደግሜ ነው ማየው በጣም ታዝናኑኝ አላቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
@tekrstosfkrmanyleyegnal8585
@tekrstosfkrmanyleyegnal8585 2 года назад
ውይይ ደስስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-ce5dq1zt2m
@user-ce5dq1zt2m 2 года назад
የምር በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አቤት ስወዳችሁ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴ በማርያም
@user-ce5dq1zt2m
@user-ce5dq1zt2m 2 года назад
@@genettube1107 እሺ
@biritukanjenere3549
@biritukanjenere3549 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@rarecell7098
@rarecell7098 2 года назад
ደስ ሰትሉ እውነት በጣም ያሰቃል ቃል ዬ እና አድሱ እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ያብዛላቸው
@enateneshimaryam2852
@enateneshimaryam2852 2 года назад
አዲስዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ ❤️❤️❤️❤️
@user-un3nl4zi9v
@user-un3nl4zi9v 2 года назад
የእግዚአብሔር ሳላም ለእናቴ ለሀገር ይሁን ቃልዬ አድሱ አይለያቹ ተባረኩ ዘመናቹ በክርስቶስ እየሱስ የተባረኬ ይሁን። እወዳቸዋለሁ
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@user-bq8kp8rc5x
@user-bq8kp8rc5x 2 года назад
ከምንም በላይ ደስ ሚለኝ ቤተሰብ ፍቅር ሲኖረው ነው ስታምሩ ቃል የኔ ፍልቅልቅ ብድርሽን መልሽ
@user-xu3fi4uq5x
@user-xu3fi4uq5x 2 года назад
የኔ ውቦች ስወዳችሁኮ ፍቅራችሁ ለዘላለም ብዝት ይበል♥♥♥😍😍😍😍😍♥♥♥♥🙏
@misslolicha3686
@misslolicha3686 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😍😍😍😍😍😍😍🤣🤣🤣🤣🤣
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ ስታምሩ በእውነት ደስ ትሉኛላችሁ
@user-yn1yk7rx9s
@user-yn1yk7rx9s 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቃልዬ አዲስዬ በጣም ነው የምታምሩት❤️❤️
@werkalemabebe8738
@werkalemabebe8738 2 года назад
ቃልዬ ምስኪን ክክክክክ እንድው ስታምር ደግሞ አለባበስ ውብ
@mytab1102
@mytab1102 2 года назад
የኛ እንቁዎች የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን. ብዝዝዝዝት ያርግላቹ ሁለት ጥንዶች ሁሉ ሲያአምርባቹ
@biritukanjenere3549
@biritukanjenere3549 2 года назад
አድስየ ስታምሩ እንደ. ፊልም እናንተን ነው RU-vid ገብቸ የምከታተለው ሰላሙን ፍቅሩን አልፋና ኦሜጋ ያብዛላቹህ 😍😍😍
@user-zl1lb5tn9i
@user-zl1lb5tn9i 2 года назад
በጣም ደስ የምትሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ውዶችየ❤❤❤❤❤
@sh4_st195
@sh4_st195 2 года назад
😩😩😩😩አይዞሽ እናቴ ሁሉም ያስፈራሉ እኔ ከቤት እንስሳት ውጭ ሁሉንም እፈራለሁ
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 2 года назад
🤣🤣🤣🤣ወይ ቃልየ ስት እሚያስፈራ እያለ ለሸረሪት እደዝህ🙄🤔🤣🤣🤣 እኔ እምፈራው በሂወቴ እባብና አይጥነው ወይ በስማም😥
@Asd-gh7xg
@Asd-gh7xg 2 года назад
እኔም ሁለቱን እፈራለው ስለት ተስያለው በእውነት በጠም ነው የምፈራው እባብ እና አይጥ
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 2 года назад
እኔ ደግሞ በሂወቴ የምቀፈኝ አይጥ ነች አይጥ ካየው የቤቱ እቃ አመድ ይሆናል😂😂😁ወይኔ ቃል😘
@user-fl8mb1if3x
@user-fl8mb1if3x 2 года назад
😂😂😂😂😂እኔ ድመትም አይጥም እፈራለሁ
@frezetewahdo8193
@frezetewahdo8193 2 года назад
እኔም በጣም ነው ምፈራት😂😂😂😂😁
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 2 года назад
@@frezetewahdo8193 በጣም በተለይ አይኗና የአፋን ጭራ ካየው ወይኔ እብድ ነው ምሆነው የሆነ ቀን እቤት ገብታ ኧረ በዛ ኧረ በዚህ እሮጠች በረረች እያልኩ ቤቱን በጩኸት ቅውጥ አደረኩት ፋዘር እሷን እንግድል ወይስ አንችን አለኝ😊😁😂😂😂
@frezetewahdo8193
@frezetewahdo8193 2 года назад
@@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 😂😂😂😂😂እውነታቸው ነው😂😂😂😂🥰
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 2 года назад
@@frezetewahdo8193 😂😍
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 года назад
የኔ ማሮች ስታምሩ በአላህ ቃልየ ብድረሽን መልሽ በፈጠረሽ😃😃😃😂😂😂😂
@user-su5go4it6j
@user-su5go4it6j 2 года назад
ኧረ ተው ተው መኩሼን ተዋት በዚህ መስፈራራት ለምን አስፈለጋት ኢዮባ ወ አድስ ይሄን ያህል ለሴት ተጠንቀቁላት ደንግጣ እንዳትሞት የይቅርታ አምላክ ይቅር ይበላችሁ መልካም ስታስቡ ክፋትን ሰራችሁ 🙄🙄😭😭😀 ቃልየ የኔ ሚስኪን ብልጥ ሁኝባቼው ነይ ስጦታ ሲሉሽ አይኔ ገልጨ በያቼው ይሄ ሁሉኮ አምነሻቼው🥰🥰🥰🥰 ነው እነርሱም ይሄን ማድረጋቼው ስለወደዱሽ ነው መልካም ቤተሠብ ናችሁ በእውነት ሁሌ ይጠብቃችሁ የአለሙ መድሀኒት እወዳችኋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@dhjfhukgu3860
@dhjfhukgu3860 2 года назад
ድንግል ከነልጅዋ ትጠብቃችሁ
@sumyea7931
@sumyea7931 2 года назад
ፍቅር እስኪ መቃብር የኔ ጥንዶች ስታምሩ ❤❤❤😍😍😍😍😍😍
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 2 года назад
ደስ ስትሉ ይዘገንናሉ እኔም አልዎደድኳቸውም ደስየምትሉ ጥዶች ፍቅራቹን ያብዛው 🙏🙏🙏🙏
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 года назад
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!
@user-kc4bm8th7r
@user-kc4bm8th7r 2 года назад
እሺ በርቱ እማ 🥰
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
ተቀላቅለናል 🙏🙏🙏
@moonebrahiem2788
@moonebrahiem2788 2 года назад
ፍቅራቹ ያብዛላቹ ደስ ትላላቹ ወንድሜ እህቴ የምኣስታምር ብታመጡልን ደስይላል እናንተ ቡዙ ተመልካት ስለ ኣላቹ እባካቹ ስለ እግዚኣብሔር ስም ብላቹ ቡዙ ሰዉ ከናንተ የምማር ኣለ እና ተጠቀሙበት ለሃይማኖት የምጠቅም ብታመጡ በተረፈ ሰላማቹ ይብዛ
@emukiya7490
@emukiya7490 2 года назад
ሰላማቹ የብዛቹ እንኳን ዳና መጣቹ ሰላም እና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹እግዚአብሔር የላከልን
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 2 года назад
ስወዳችሁ መች ነው ሰርጋችሁ ። ሰርጋችሁን ለማየት ጓጉቻለሁ።😍
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት እህቴ
@user-uu3fn2jx8j
@user-uu3fn2jx8j 2 года назад
@@genettube1107 ደምሪኝ እመልሳለሁ
@ainiaini3794
@ainiaini3794 2 года назад
ቃል ጉድሽ የኔማር ፈጣሪ ካችጋር ይሁን ብድርሽን መልሺ እኔ በጣም የምፈራው እባብ ነው
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 2 года назад
ወይኔ ቃልየ አንችን አያርገኝ አዲስየ በድንጋጤ የሚፈጠረው አይታወቅም ቃልየን እዳታስደነግጥብን እዬብና አዲስ ቅጣት ያስፈልጋችሁአል የኔምስኪን ቃልየ ፍቅር ናችሁ እናተ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ግን እዳታስደነግጣት በማርያም
@ry8319
@ry8319 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛልን ፍቅራቹ ይብዛ ማሮቸ እረ በጣም ያስፈራል ሐድስየ ቃልየ የኔ ማር❤❤
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 2 года назад
ውይግፍችሁ በመቤቴ አቤላ ምነው አተ እኳን ብታዝንላት ቃልዬ የውድ የሰፈሬ ልጅ ስወዳችሁ ከቀዩ ከነጩ እፍ ዘና አረጋችሁን ውዶቼ ሺአመት ኑሩልኝ እመብርሀን ትጠብቃችሁ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 года назад
ፍቅር ይብዛላችሁ❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
ጠፋሽ እማ ስወድሽ😔😻😗😗
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 2 года назад
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ምርጦቼ ወይኔ ቃልየ እግዚአብሔር ይሁንሽ እወዳቸዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ🕊
@samrimiki4328
@samrimiki4328 2 года назад
አዲሴና እዮባ በጣም ተንኮለኛ ናችሁ ቃል ሸረሪት በጣም እንደምትፈራ እያወቃችሁ ቃልዬ የኔ ቆንጆ
@tigyadigillij8086
@tigyadigillij8086 2 года назад
ወይኔ ስታምሩ ቃልዬ እደት ነው የምፈሪዉ 😅😅😅😅 ፍቅር ያብዛላችሁ ብድርሽን መልሽ
@user-kp7ut5ie6k
@user-kp7ut5ie6k 2 года назад
ደስስ ሰትሉ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ❤️❤️❤️❤️
@lovemamilovemami6873
@lovemamilovemami6873 2 года назад
የኔ ማሮች ሰውዳችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ወይኔ እኔም አልወድም ቃልየን ለኔ ሰትል ሳምልኝ አድሰየ
@user-ki2ff8gw7i
@user-ki2ff8gw7i 2 года назад
ውይ ቃልዬ አሽቆጠቆጠሽ እኮ የኔ ሚስኪን😂😂👌👌 እኔም በህይወቴ ላይ እባብ እና ውሀ እፈራለሁ 😂😂😢😢
@user-zk3kt6ss1b
@user-zk3kt6ss1b 2 года назад
እደኔ 😂😂😂😂😂😂😂
@user-em8wb7iv7z
@user-em8wb7iv7z 2 года назад
ውይይይ ወይኔ ሥታሣዝን ቃልዬ ውድ እረ አዲሥ በሥመአብ እንካን እሥዋን እኔም ፈራው ግን በጣም ደሥ ትላላችሁ
@mekedszeleke5262
@mekedszeleke5262 2 года назад
ቃል እየ የኔ ደርባባ ሴት እኔ ጃ እዴት እደምወድሽ አችን ማየት ከጀመርኩ ሁሉ ነገሬ ተቀይሮል ሁሌም ሳቂልኝ የኔ ማር
@merrymerry1262
@merrymerry1262 2 года назад
ወይ አዲሥዬ ምርጥ ልጅነህ የምር ቃልዬ እድለኛነች በጣም ታሥቀናላችሁ ፈጣሪ ለኛም እንደዚህ የሚያሥቀና እውነተኛ ፍቅር ይሥጠን ♥♥♥♥♥♥
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g 2 года назад
ስወዳችሁ እናንተ ሳያችሁ ተዋህዶ በመሆኔ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ መዝሙሩንም አትርሱ
@yetemgtesfay3383
@yetemgtesfay3383 2 года назад
እኔ በጣም በጣም ነው የምፈራ ሸረሪት እወነት እወነት ሲመስል ቃልየ ብርታቱን ይስጥሽ
@hayathayat461
@hayathayat461 2 года назад
ውይይይይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@frezetewahdo8193
@frezetewahdo8193 2 года назад
ቃልየ ለአዲስ ብቻ አደለም ምትበቀይው እዮባን ጭምር ነው😂😂😂😂😂😂😂
@tigesttasfaye8711
@tigesttasfaye8711 2 года назад
እፋፍፍፍፍፍፍ ስውደችሁ ፍቅርቹ በጣም ደስይላል እግዚአብሔር አምላክ ይበሪክላቹ ውዶች
@addismazengiya4328
@addismazengiya4328 2 года назад
ውይ እኔ የምፈራው እባብ ነው ውይይይ
@WjwjJjj
@WjwjJjj 2 года назад
ወይ ቃልየ የኔ ምስጊን እንደኔ ስትፈሪ አውሬ አልወድም ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@hiethosp6531
@hiethosp6531 2 года назад
የፍቅረ አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቃልየ የኔ እናት እደዚህ እንደተጫወቱብሸ ተጫወቺባቸዉ እዮብን ፕራክ አረጊዉ
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 2 года назад
በስመአብ እረ ያስፈራራል እኔ አልወድም እባብ ሽርርት አይጥ እፈራለሁ. ምስኬን አሳዘነችኝ ቃልየ. እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝዝት ያድርግላችሁ እማምላክ ትጠብቃችሁ
@user-bs1tk9ij1d
@user-bs1tk9ij1d 2 года назад
የዉመል ቂያማ ኢሄ ሁሉ ይመጣል ከዚህ የሚበልጥ እባቦች ጊጦች አሉ አላህ ሂዲያ ይሥጠን በዚህች ዱኒያላይ ኽዮር ሥራ ሠርተን ከቀብር ቅጣት አላህ ይጠብቀን እና እህታለም አብሽሪ አላህ ሂዲያ ይሥጣችሁ ኢሄ አያሥፈራም ሡበሃን አሏህ እኛ ሠወች ዱኒያላይ ማምለጫ ብዙ ነገሮች አሉ የዉመል ቂያማ ግን ወደየትም ማምለጥ መሼሽ የለም ኡፉፉፉ
@asterabebe1893
@asterabebe1893 Год назад
አመቤቴ ከክፍ ነገር ትጠብቃቹ እውነት በጣም ነው የምወዳቹ
@ejigayewwoldegiorgis4600
@ejigayewwoldegiorgis4600 2 года назад
ሐድስ ፈቅራችሁ ደስ ይላል ግን ስራ አቁሜሆል ወደ ስራህ ግባ።
@iemlemlemlem4084
@iemlemlemlem4084 2 года назад
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እመብርሀን አትለያችሁ ደስ ትላላችሁ
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 2 года назад
እኔ ደግሞ በጣም እባብ እፈራለዉ 😂 ያዉ ከእግዚአብሔር ስለ ራቅን የእግዚአብሔር ፍጥረቶች ያስፈሩናል 😥
@dhxgdhdtdc8667
@dhxgdhdtdc8667 2 года назад
ስታምሩ ፈጣር ከናተ ገር ይሁን ቀጥልበት
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 года назад
ሰላማችሁ ይንዛልኝ እመብርሀን ፍቅር ታብዛላችሁ ❤❤❤❤ እዩየ ስውድክ እኮ❤😘
@alem4310
@alem4310 2 года назад
ኦ አዲስ ተጫወትክባት ቃልዬ በድርሽን እጥፍ አርገሽ ካልመለሽ ሴት አልልሽም ።
@fikeryemululije3200
@fikeryemululije3200 2 года назад
የኔማሮች ፍቅራችሁ ይብዛልኝ ውይ እኔም በጣም ነው ምፈራው ቃልዬ የኔፍልቅልቅ አሳዘንሽኝ
@zahraayohans5333
@zahraayohans5333 2 года назад
በዚውቀጥሉበት ስወዳቹ እንደዚህ አይነት ጨዋታዎች በቤትውስጥ አብራቹ በጣምደስይላል አይለያቹ ፍቅራቹ ይለምልምብያለው እወዳችዋለው😍😍🥰🥰
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
እንደማመር በቅንነት
@tjggbbbgg6260
@tjggbbbgg6260 2 года назад
@@lztoutube8165 ❤❤❤❤❤❤❤🤕🤕🤕🤕😢😢😢
@user-ry8ro7cx9p
@user-ry8ro7cx9p 2 года назад
እኔኮስወዳችሁአላህይጠብቃችሁቃልዩፈልቅልቅያልሽአላህሁላችሁንምይጠብቃችሁ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-tf6gu6xj1e
@user-tf6gu6xj1e 2 года назад
ቃልየ የኔ ማር ስወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@jenberumulat9343
@jenberumulat9343 2 года назад
ባልና ሚሥት ካንድ ወንዝ ይቀዳሉ ሚባለዉን በእናተ አየሁት ሠላማችሁን ያብዛዉ ፈጣሪ
@maryelove7751
@maryelove7751 2 года назад
ዉይ አዲስዬ የሰራህን ይስጥህ እኔ በህይወቴ የምፈራዉ አባጨጓሬ ነዉ። በአጋጣሚ ካየሁት ሁላ በጣም እቀጠቀጣለሁ፣ እጮሀለዉ፣ አልጋዉን፣ ልብሱን፣ አራግፋለዉ ጨራሽ እቤት ዉስጥ መግባት ሁላ እፈራለዉ እረ ገድዬዋሁ ሲሉኝ እራሱ ያለ ይመስለኛል ወይይይይይይ! በእናትህ በእኔ ፍራቻ እሷን ስስላት አሳዘነችኝ።
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 2 года назад
😂😂😂😂
@heyimanotyenatau7025
@heyimanotyenatau7025 2 года назад
ውይይይ ማሮች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ውይይይ እኔም እንዴት እንደምፈራቸው ቃል አሳዘንሽኝ
@sehenyee
@sehenyee 2 года назад
ውይ ስታምሩ ፍቅራችሁ ይብዛ እኔ ግን እባብ እፈራለው አንድ ግዜ ሞል ውስጥ አስጮሁኛል ልጆች አንገቴ ላይ አድርገው ውይይይይ
@user-ku7zk9wv6n
@user-ku7zk9wv6n 2 года назад
በስመ አብ በእውነት እኔ ለራሱ ቀፈፈኝ እኔም እንደዚህ ያለ ነገር በጣም ነው የምፈራው
@zeditub110
@zeditub110 2 года назад
ኤራ መላ በሉ ከእናንተ ፊቀር ያዘኝ😘😘😌በጣም ነዉ የምወዳቹ
@tube896
@tube896 2 года назад
ኧረ ኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ለ ቃልዬ የኔ ድንጉጥ እውይ ውድድድድድድ እኔም አልወድም ውይይይይ በስመአብ
@kumnikumneger2599
@kumnikumneger2599 2 года назад
ድንግል ማርያም አትለያችሁ የኔ ውቦች❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@betelhemnegusia2053
@betelhemnegusia2053 2 года назад
ውያ ቃልዬ ለሸረሪት ነው እንዴህ እምትሆኚ አይዞን ወይኒ እህቴ አሳዘንሺኚ
@aldaam9276
@aldaam9276 2 года назад
ቲኒሹ ልጅ ስወድክ
@sefineshbekele6647
@sefineshbekele6647 2 года назад
ዋዉዉ በጣም እግዚአብሔር መጨረሻ ያሰምርልን
@user-mc9hp3sb6b
@user-mc9hp3sb6b 2 года назад
ተወዳጆች እንኳን በስላም መጣችሁ እስኪ ማነው በስስት እሚከታተላቸው ላይክ አርጉ
@zahrahabashi4211
@zahrahabashi4211 2 года назад
ደስ ስትሉ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ 💖💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍💚💛❤💚💛❤💞💞💞💞💞
@eezx5065
@eezx5065 2 года назад
ክክክክ
@senaytburuk7248
@senaytburuk7248 2 года назад
የኔ ማሮቼ መጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው 🙏🙏🙏💟
@fikeryemululije3200
@fikeryemululije3200 2 года назад
እኔም እነዚህ ሸረሪት አይጥ እባብ በጣም ነው ምፈራው
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 2 года назад
ስታምሩ ፍቅር የሆናችሁ ቤትስብ ቃልዬ እዮብን #ፕራክ አድረጊልን
@user-in7sf2sk3s
@user-in7sf2sk3s 2 года назад
ስወዳችሁ 2 የፍቅር ሰው
@sarahsaid177
@sarahsaid177 2 года назад
እንኳንደሕናመጣችሁፍቅርየሆነበተሰብ፣🍎🍎🍎💖💖💖💖💖🌺🌺🌺🥰🥰🥰🥰🥰🌺🌺🌺♥️🥀
@user-rp1ql6bl1k
@user-rp1ql6bl1k 2 года назад
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍፃሜያችሁን ያሳምርው ሥልክህ ፍልጌው ነበር ላክልኝ
@melakutube5012
@melakutube5012 2 года назад
ሆ ሚገርም እኮ ነው ይሄ ልጅ ምኑም አይቀረዉም ተንኮሉ እንኳን ሲያምርበት ተባረኩ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
😁
@TtTt-yd7zm
@TtTt-yd7zm 2 года назад
ክክክክክክክ
@emiyeethiopia7130
@emiyeethiopia7130 2 года назад
አዲሰ የምር ግፈኛ ነክ ቃል ብድር በምድር ነው እንዳትፋችሁ ሲሪለት እንደው እንባውን የሚያፈሰበትን ብድሩን መልሸለት
@minyahlkassye6835
@minyahlkassye6835 2 года назад
በጣም ደስ ይላል። ፍቅራችሁ ህይወታችሁ ህይወታችሁ ፍቅራችሁ ሁኖላችኋል። ለሁላችንም የእናንተን የመሰለ ፍቅር ለሁላችንም ይስጠን::
@melatkl7275
@melatkl7275 2 года назад
ቃልዬ ተጫወቱብሽ ምን አይነት ምላሽ እደሆነ
@kumnikumneger2599
@kumnikumneger2599 2 года назад
ወይኔ ፍርዶብሽ ቃልዬ የኔ ብጤ😭
@saraa7804
@saraa7804 2 года назад
በጣም ደስ ትላላችሁ አይደለም ለሷ እኔ እራሱ ፈራሁት
@user-rr6yb5zh6b
@user-rr6yb5zh6b 2 года назад
ይሄ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ይመቻችሁ
@user-eg7vd5jk7o
@user-eg7vd5jk7o 2 года назад
ምስኪን ቃል ቴጨወኪበት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤
@user-ud2zs8qm7m
@user-ud2zs8qm7m 2 года назад
ውይ ሓዲስ እኔም ኣስፈሩኝ😁😁😁
Далее
ወንድሞቼ ፊት ልብሷን አስወለኳት
20:58
ባቢና ኑቲን አስጨነኳቸው!
14:32
Просмотров 83 тыс.