Тёмный

ቃል ከፍቷት አለቀሰች.. 

kal beteseb
Подписаться 77 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል አዝናኝ ቀልዶች እና አስተማሪ ፕሮግራሞች
ይደርሰዎታል ላይክ ሸር ሰብስክራብ ያድርጉ...
#ኢቢኤስ​
#EBS​
#BESINTU_SITCOM​
#donkeytube​
#comedianeshetu​
#dinklejoch​
#dinklejoch​
#dinqlejoch​
#Ethiopiancomedy​
#ebstv​
#bbcnews​
#Ethiopian​
#ethiopianmusic​
#paralyzed​
#motivationalspeech​
#amharicmovies2022​
#መድረክ​
#lovestory​
#lovestorymovie​
#official​
#comedian​
#drama​
#ድንቅልጆች​
#donkeytube​
#ebssundayshow

Приколы

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 155   
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 3 месяца назад
በመጀመሪያ ለታላቅሽ ክብር ይኑርሽ እህትሽ ከሚዲያ ትበልጣለች ለሰው ከምታለቅሺ ለአምላክሽ ንገሪው አለም ግን በጣም የምትገርሚ እህት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ የነ ውድ።
@osratgold7930
@osratgold7930 27 дней назад
🇪🇹🇪🇹❤❤💔
@ዬልባእፎታእመበቴ
@ዬልባእፎታእመበቴ 3 месяца назад
ቃልዬ ኣዘሽ ሁሉ በቀኑ ያልፋል በርቺ ቃልዬ ሳቅሽን ዬማምረው ❤❤❤❤❤
@mukulshardar8200
@mukulshardar8200 3 месяца назад
ቃል ፀባይሺ አይመችም ሁሉንም ነገር ከእህትሺ ተማሪ ቃል ከማን ጋር ትኖሪያለሺ ፀባይሺን አስተካክሊ
@እሙቲነኝ-ኸ7መ
@እሙቲነኝ-ኸ7መ 3 месяца назад
ካሜራ ደቅኖ ለቅሶ😂😂😂😂😂
@medi-f9y
@medi-f9y 3 месяца назад
የከፋው ስው እኮ ምን ላይ እንድሚለቅስ አያቅም መክፋት ከባድ በሽታ ነው
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 3 месяца назад
😥የናት ሆድ ዥጉርጉር ሲሉአላምንም ነበር አሁንግን አመንኩ አንዷ ውሀ ሌላዋ እሳት ጉድ ነው ከሰውጋ የማያኖር ባህሪ ከማንጋር ያኖር ይሆን አሁን ይህምድነው የሚባለው ለታላቋ እኳን ክብር ያጣች
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 3 месяца назад
💚💛❤🤝
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 месяца назад
ምንጉድ ናት ቃል የሚሉሽ ተመስገን በይ አስታውሺ ገና ዬቱብ ስትጀምሪ ምንም ሳይኖርሽ ምስጋና አመስጋኝ ንበርሽ አሁን ጭራሽ ያወንድ ጥሎኝ ሄደ በቃ ሌላአለም ንው የምትዋዥቂው ወንዱ እንደውሌባ ንው ሲቀጥል እንደው እህትሽና አንቺ ስማይና ምድር የሱዋን ፀባይ እንኳን እሩብ የለሽም ኤጭ ሁሌ ደብሮኛል ሁሌደብሮኛል አንቺ እግዜሩን ማማርር ማማርር ምንድንው
@MdethopaRahat-dx4wj
@MdethopaRahat-dx4wj 3 месяца назад
ኣረ በማርያም ተዋት እንደ ሙዷ ትሁንበት ኣንዳንዴ የሰው ልጅ ይሰማዋል ብላችሁ ኣስቡ ቃልዬን ኣትናገሯት ቅስሟ ይሰበራል ይከፋታል❤❤
@HawaAdam-xq8pw
@HawaAdam-xq8pw 3 месяца назад
ዳጊን አፍቅራ ነው ክክክክክ ዳጊ ወየት ነህ መላ በላት
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj 3 месяца назад
ቃል እህትሽን አክብሪ አውቃለው አውቃለው አትበይ በጣም ጸባይሽ ከባድ ነው ይሳቅሽም ድምጽ ቀንሽ
@ejgtue522
@ejgtue522 3 месяца назад
ኧረበፈጣሪ ከከፉችሁ ቤተክርሥቲያንሄዳቾሁ ከፈጣሪ ጋር መነጋገር አይሻልም በዚህ በፈረደበትካሜራ ለምንድነው የምታለቅሱት ጥላት ደሥ ይበለው ነው ሰው ሰውነው እባክሺ ማን እደድግል ማርያምልጅ
@GetnetEndaleል
@GetnetEndaleል 3 месяца назад
ዳውት ናፈቃት አስታርቂያት አለምዬ 😂😂😂😂
@HabebaAdane-cx7ot
@HabebaAdane-cx7ot 3 месяца назад
ብቻሽንመሆንከፈለግሽካሚራምንአስፈለገአስመሳይ
@ሂክማ-ለ8ደ
@ሂክማ-ለ8ደ 3 месяца назад
ውይ እዳለምየ አይነት እህት ኑሮኝ በነበር 😢😢
@tittit4121
@tittit4121 3 месяца назад
ቅብጠት ነው ባክሽ ካሜራን ደቅኖ ማልቀስ ምን ይሉታል
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 3 месяца назад
እኮ ተከታዮቸን አልደብቅም አለች ከዛም ምንም በባዶው 😢 ይህማ ንቀት ነው ምንም ሳትል
@MimiShaTube
@MimiShaTube 3 месяца назад
መናፈሻው ግን የት ነው በጣም ያምራል ሰላም አለው
@فاطمةعلي-د1س
@فاطمةعلي-د1س 3 месяца назад
ጥርግበይ😂አ
@birhaneayehu5768
@birhaneayehu5768 3 месяца назад
እና ምን በካሚራ ትነፈርቂአለሽ
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 3 месяца назад
ዳጊ እምቢ አለሽ?
@mananmanan5109
@mananmanan5109 3 месяца назад
ከጠራቼት በኋላ ብቻዬን መሆን እፈልጋለው በጭባጫ ካሜራ ደቅኖ ለቅሶ
@mulumebetwoldegiorgis5797
@mulumebetwoldegiorgis5797 3 месяца назад
ቪድዬ ከግቶ ከፋኝ ማለይ
@hayateityo9941
@hayateityo9941 3 месяца назад
ቃል ግን ጸባይሽ አይጥ የበላው ነው ሆ
@WmiseracheWoldesenbet
@WmiseracheWoldesenbet 3 месяца назад
ምንድ ነው ነብር የሚያደርግሽ ታዲያ ሚዲያ ላይ ቅረፁኝ አልናገርም ምን ማለት ነው ።እኛ ሰው ሀገር ስንት ጭንቀት አለብን የት እንደምንሄድ ግሪ ይገባናል በባዶቤት ስንት ነገር እናሳልፋለን ጥጋብሽ እህትሽ ችግርሽን ንገሪኝ ስትልሽ የምትመልሽ መልስ ይገርማል።ከተራበ ለጠገበ አዝናለሁ ተረቱ ያንቺ ነው።
@TigistHailu-q7x
@TigistHailu-q7x 3 месяца назад
ሚዲያላይነዉየምታለቅሱት
@saraahmed-fy6cc
@saraahmed-fy6cc 3 месяца назад
የቃል እህትአስለቀሠቺኚ😢😢😢😢አይመወለዲ
@mahaletmalual9310
@mahaletmalual9310 3 месяца назад
Bewenet yedawit fikir yhonal endezih ymiyaregot.
@mahaletmalual9310
@mahaletmalual9310 3 месяца назад
Kedawit ketleyayech jemro lik aydelechim bewenet ahun dawit wedesuwa ketemelse tlewetalech
@Yosebeny
@Yosebeny 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 3 месяца назад
አመለቢስ ነች አክብሪት እህትሽን
@AnshaMehamed-fk1rx
@AnshaMehamed-fk1rx 2 месяца назад
🎉🎉🎉
@SofiyaAli-p7d
@SofiyaAli-p7d 3 месяца назад
❤❤❤
@selmmohammad-bi3mt
@selmmohammad-bi3mt 3 месяца назад
ስጊንጥር የሆነ ዘመን 🫤
@merontube1773
@merontube1773 3 месяца назад
ቃልዮ
@tub4942
@tub4942 3 месяца назад
ሠብስክራይቤን አስቻለሁ የናተመጃጃልበዛ
@Zahra-hv3sd
@Zahra-hv3sd 3 месяца назад
😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@SelamChaka-pt8uu
@SelamChaka-pt8uu 3 месяца назад
Er ebakchu 100k asgbute sent sew kewhlawa tensto 200k hula gebtual yechalchu hula temokralch egnan lemznant ewnt ande sew 100k masgbate bechl asgbat neber
@Alemtay-gn4zi
@Alemtay-gn4zi 3 месяца назад
❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 3 месяца назад
Kal fikiri agereshibshi ende arogetochi nechinacha yehonech setyo 😕😕😕
@helenkahsai4982
@helenkahsai4982 3 месяца назад
Qaliye azhosh
@CellCenter-fo9nz
@CellCenter-fo9nz 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@sarahabas8619
@sarahabas8619 3 месяца назад
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@Bet1771
@Bet1771 3 месяца назад
ቃል በጣም ቀበጥሽ። በስደት ስንት ችግር ያለበት ሰው አለ። ባል ፈልገሽ ከሆነ ያስለቀሰሽ እንደ አህያ በየግዜው መገልፈጥሽን አቁሚ። ሰከን በይ
@SenaitGetahew
@SenaitGetahew 3 месяца назад
Neber one comment
@JanJan-z3b
@JanJan-z3b 3 месяца назад
❤❤❤❤❤😂😂😂
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 3 месяца назад
ቃል ፀባይ የለሸም ተህተሽ ተማሩ ፀባይ ለሰው ልጁ ዋና ነው አተጁጁይ ካሚራ ከፈቱ ለቀሶ ያሰጠላል😏😏😏🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@elsango7292
@elsango7292 3 месяца назад
ቃል ግን ትልቅ እህትሽን መጀመሪያ ክብር ይኑርሽ በካሜራ ለምን ከፍቶ ከፋኝ እያሉ ማልቀስ ምንድነው ከሰው መልስ አታገኝም ከፈጣሪ ጋር ማውራት ነው የሚሻልሽ እህቴ ደሞ ተረጋግ ገዳም ለተወሰነ ግዜ ሄደሽ ፀበል ተጠመቂ ጥሩ አደለም አለምየን አታስጨንቂያት አለምየ ውነት ትግስቱን ጨምሮ ይስጥሽ አሁንም ለቃልየ ደሞ ትግስቱን ይስጥሽሽ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 3 месяца назад
ስው ግን ለምንድነው አንዴ ስው አንዳ አፈረ ይሆንል ግን ይህ ሁሉም ነገር አለማወቅ ነው ምክንያቱም እንደ ስው. መውጣት መግባት. ንፁህ አየር መቀብል ክቻለ. እንዴ አረ ተመስገን በሉ በኦክስጂን የሚተነፍስ አለ እኮ ሁሌም በእግሩ መረመድ አቃተው አለ ምን ያልሆንኩት አለ ይባላል ምነው. አቤት እንባ. በሱንቱ አሉ. ደግም. አንች ዘነጠሽ እይወጣሽ በአገርሽ ላይ ተመስገን በይ. ፈሳም እኛ ስንቱ አመት አለፈን. ሁሌም የመዳም. ካሻ ለብስን ሁሌም ይነፎራም ክጀርባችን የተስፉ ነው እንጂ የተገዛ የማይመስል የገዛነው ልብስ ቆዳው በሙቀት ተላልጦ. ጫማችን. በሙቀት ትልጦ አቤት. የገዛነውን ልብስ እንኳን መልበስ አልችልም ምክንያቱም ክመዳም ቤት ፎቶ መነሳት አይቻልም እህቴ. ስንቱ በነገርኩሽ. አንች ስንቱ ቦታ በአገረሽ ዘነ ፍታ ብይ ዚብለሽ እባክሽ አታቆዥሚብይ
@maryam-hy9oe
@maryam-hy9oe 3 месяца назад
አለም የኔ ሶብረኛ አላህ ይጨምርልሽ ቃል ሁሉም በጊዜው ይሆናል አይዞሽ ተጨንቀሽ እህትሽን አታስጨንቂያት
@MeseretBeyene-bk3wo
@MeseretBeyene-bk3wo 3 месяца назад
ቤተክርስቴያን ኤድነው ችግርሽነ እየነገርሽ ማልቀሶ መዝናኛ ቦታላይኤትዮብ አየሰሩ አይደለም አለ የሜያምርብሽ. መሳቅ ነው
@MarrySharou
@MarrySharou 3 месяца назад
ቃል አይዞሽ እህቴ ምንም አይነት ችግር ቢኖር ከእግዚአብሔር አበልጥም ፀሎት አድርጊ እመብርሀን ካችጋ ትሁን !!🤲🙏😭😭
@AlimetAhmed
@AlimetAhmed 3 месяца назад
ቃል ሥርአት የሚባል የላቱም እህትሸ ምን ታርግሸ እኔ ብሆን በጥፊ ብየሸ ነበር የምሄደው ችግርሸን ልረዳሸ ባለች ታመናጭቂያት አለሸ
@alem5097
@alem5097 3 месяца назад
ላይክ. ቀነሰብሽ. እንዴ. መቸም. ቁም. ነገር. የለሽ. ቃል. ሰው ጓጉቶ. እንዲያይ. ይሄን መላ. ፈጠርሽ. አይተሽ ጰየምትማሪ ጰእምሮሽ. የሚሰለጥን. አይደለም. እህትሽን.ልክሰክስ. ስራ. አታሰሪያት. በናትሽ. በጣም. የማከብራት. የምወዳት. ናት
@racheltakala7118
@racheltakala7118 3 месяца назад
መነው መከራ ጠራችሁ ባለፈው ጫካ የሰይጣን ነው አላልሽ ገዳም ሂጅ ወረኞች ምናችሁም አይጥም መኮራጅ እፈሩ
@ቅድሰምካኤልአባቴ
@ቅድሰምካኤልአባቴ 3 месяца назад
ወይ ቃል ብከፈሸ ለቤክረሰትያን ሄድሸ አልቅሸ ድግሞ ማማሪሪ ጥሩ አይደለም ጤና ሰለሰጠሸ ብቻ ፈጣረ አመሰግኘ
@እሙቲነኝ-ኸ7መ
@እሙቲነኝ-ኸ7መ 3 месяца назад
ቃል የምትባይ ሴትዮ ግን በጣም ተበላሽተሻል ፀባይሽ አይመችም ሆ
@WmiseracheWoldesenbet
@WmiseracheWoldesenbet 3 месяца назад
አንዳንድ ጊዜ ቃል የምታወራውና የምትሰራው ግራ ያጋባል ምን ማለት ነዉ ከሕዝብ አደብቅም ብሎ ካሜሪ ደቅኖ ቁጭ ብሎ ማልቀስ አሁንስ አበዛቭው።
@werkwaberru5762
@werkwaberru5762 3 месяца назад
አለም በጣም ደሰ ሰትይ ሰነሰራአትሺ እርጋታሺ ተባርኪ ቃልየ ጌታ ሰላም ይብዛልሽ
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 3 месяца назад
ፈጣሪን አመስግኚ ማማረር ያብሳል
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 месяца назад
ቃልየ ሲከፍሺ ቤተከርሰቲይናው መሄድ ወደሚዲይ አትንጭ ሰው ደሰታሺናው ማየት የሚፍልገው ሁለየ ለሰው ከፍኝ አትበያ መልሰ ከፍጣሪ ናው አለመየግን ሁሌ ትግሰትሺ መልካምናትሺ ይገርመኛል
@ዓርሞሸሽ
@ዓርሞሸሽ 3 месяца назад
እባክሽ ከደበረሽ ወደሚዲያ አትምጪ እኛም ስናይስ በጣም ነው የማደብረን ሙዳችንን አታበላሺብን።
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 3 месяца назад
ትንሺ ትልኩ ያጃጂለናል ካሜራ ደቅኖ እየየ ምን ይሉታል
@MdethopaRahat-dx4wj
@MdethopaRahat-dx4wj 3 месяца назад
ኣረ በማርያም ተዋት እንደ ሙዷ ትሁንበት ኣንዳንዴ የሰው ልጅ ይሰማዋል ብላችሁ ኣስቡ ቃልዬን ኣትናገሯት ቅስሟ ይሰበራል ይከፋታል❤❤
@HevenTesfaye
@HevenTesfaye 3 месяца назад
ኤጭ የናንተ ከፋኘ ከፋኘ ማለት ሰለቸን ኣሁንስ ኣስጠላቹ
@yeworkwuhatesfaye9781
@yeworkwuhatesfaye9781 3 месяца назад
መጀመርያ አለምዬን ታላቅሽን አክብሪ ነውር የሚባል ነገር አለ ሂጂልኝ አይባልም
@takagabera9856
@takagabera9856 3 месяца назад
ለሠው ክብር የለሽም ማልቀስ ከፈለግሽ ካሜራውን ማጥፋት ነው የምን እዩልን ነው
@KamlieHussen
@KamlieHussen 3 месяца назад
ማልቀስ ከፈለግሺ ታዳ ለምን ቀርጠኝ አልሺ እቤትሺ ሁነሺ አታለቅሺም
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 3 месяца назад
ልኮምት ነበር ግን ዝም አይነቅዝም በዚሁ አጋጣሚ አለምየ ግን በጣም ጨዋ ሤት ነሽ
@meazategene5632
@meazategene5632 3 месяца назад
ተጠራርቶ ብቻዬን ነው መሆን ነው የምፈልገው ትላለች እንዲ ለምን እህትሽንም ተመልካቾችን ታስጨኒቃለሽ አመስጋኝ ሆኜ
@SaadaBataineh
@SaadaBataineh 3 месяца назад
ይችቃልእምትባለዉጊጥነገርናት😢 አለምደሞየኔናትየዋሕናት❤
@babaabiy1404
@babaabiy1404 3 месяца назад
ቲሽ አሁንስ ቃል አስጠላሽን ለተመልካች ክብር ይኑርሽ ለእህትሽም ነይ ብለሽ ሂጅልኝ ትንሽ ሼም የለሽም እንዴ አቦ ገደል ሂጂ እኛም ስራ ፈት ነን አንቺን ቁጭ ብለን የምናይሽ በጣም ቀለድሽብን።
@Channeln-q4k
@Channeln-q4k 3 месяца назад
ፈጣሪዋን የማታመሰግን ልጅ ሁሌ ከፋኝ ነው ምትለው
@tsegayalazr
@tsegayalazr 3 месяца назад
እህትሽን አክብሪ
@نتتححح-ي4ر
@نتتححح-ي4ر 3 месяца назад
ቃል ፀባይ የለሺም
@chfh4793
@chfh4793 3 месяца назад
ቃል ግን ሁልግዜ ሳይሽ እህትሽን አታከብሪያትም ለምን ለዳር ሰው ጡሩ ለቤተሰብ የማይመች ሰው ብዙነው
@Meklitegirma
@Meklitegirma 3 месяца назад
ባል ሳታገባ ፕራንክ ብላ አርግዣለሁ ማለቷ ሳትገናኝ አይቀርም ሰለዚህ ፕራንኳ ሁሉ ያሰጠላል
@bellabella5908
@bellabella5908 3 месяца назад
ኸ ዳጊ ፍቅር ይዞት ነው ወይ ጉድ ካመራ ደቅኖ ያለቀስች ተይን ብቻየን ሆን ኣለክሳለው ኣላለቺም ወይ ድራማ
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 3 месяца назад
ከፈጣሪሺም በታች ከእህትሺጋ ተማከሪ ቃል ቆንጠር ቆንጠር አትበይ ምንትላለይ አለ ሰመረ
@AyahlushWondmagegn
@AyahlushWondmagegn 3 месяца назад
ቃል አበዛሽው ለትንሽ ትልቁ በሚዲያ አትምጭ
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 3 месяца назад
አይ የዘንድሮው ዪቱበሮች ጤና አጣቹሃል የምር ምን አይነት መንፈስ ነው ግን የገባባቹሁ
@yalfalAdemasu
@yalfalAdemasu 3 месяца назад
ቃል ለእህትሽ ክብር ይኑውርሽ የአንቺ መከፋአት እንደሚያአስከፋአት ጠንቅቀሽ ታአቂያአለሽ ከቻአልሽ ገዳም ግቢና እረፍት አርጊ ደሞ ሚዳያ ላይ አታአልቅሺ እሺ የኔ ሳአቂታአ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 3 месяца назад
ገዳም ዝብሌ አይደልም እኮ የሚገባው ሁለት ልብ ሁኖ አይደልም ገዳም ሁነ ልቧ ሳቅ ላይ ነው ሁለት ወዶ ገዳም የለም
@moathizmegna1435
@moathizmegna1435 3 месяца назад
Ke Hulmi Gara saqi Aqumi zebleshi Ede Ahaya behedshbete Ataskqki
@tehetenadamena3686
@tehetenadamena3686 2 месяца назад
ቃል ጸባይሽን አስተካክይ ጥሩ አይደለም እህትሽንም አታስጨንቂያት ።
@H.ነኝየበረሀዋእረግብ
@H.ነኝየበረሀዋእረግብ 2 месяца назад
ቃል እህትሺንማክበረ አለብሺ 😢😢አዘኩብሺየምረ❤❤❤❤
@geemayle7969
@geemayle7969 3 месяца назад
ከደሀ ላይ ድላ ይበረታል ትላለች እናቴ ውነቶን ነው!እስኪ ተቃዋሚ ኮማቾች ተዋት/ደሀ ምን አላት!
@ሀዪቲዩቱቢ
@ሀዪቲዩቱቢ 3 месяца назад
አለምዩ በጣም ልዪ ነሽ ወላሂ ፈጣሪ የደስታ ባለቤት ያረግሽ ለዛውም ጀግና ነሽ ሴኬታማ ፍቅር የሆሽ ነሽ ኢትዩ ገብቼ አቺን ባይ ዙሩ ነበር ውዴ ውድድድድ አረግሻለው🎉🎉❤❤❤
@masertwube8453
@masertwube8453 3 месяца назад
ሠው ግን ለምንድነው ተመሥገን የማይለው ጤና ነዉ ዋናው ብቻ አገራችንን ሠላም ያድርግልን❤❤❤❤❤
@asnakechasaddis4838
@asnakechasaddis4838 3 месяца назад
ፈጣሪ ጋር ሂደሽ አልቅሺ መፍትሄ ከፈጣሪ ነው
@አሐ
@አሐ 3 месяца назад
ይሄ ደባሪ እህህህህህ ሙድ መያዣው እንዴት እንደሚያስጠላ 😮
@ቤተሰብሚዲያ-ዠ3ቀ
@ቤተሰብሚዲያ-ዠ3ቀ 2 месяца назад
አናት የሆነች እህት አለችሺ አኘአመለኛነሺ
@alem5097
@alem5097 3 месяца назад
ለቀረፃ. ጥሩ. እያለቀሰ. ነው. ለምን. ጠራሻት.
@saraahmed-fy6cc
@saraahmed-fy6cc 3 месяца назад
ኢቤሶ ቺ ተጠያቂቂናቸዉ😂😂😂😂😂
@cutepink1706
@cutepink1706 3 месяца назад
የማይረባ ወንድ ህይወቶ ገበና ደስታዋን አጠፋባት😢
@KidistAsmare-nm7ed
@KidistAsmare-nm7ed 3 месяца назад
Yasu Nagar nw yagodate ayy dawet yaserhen yestehe
@mekdyzawide
@mekdyzawide 3 месяца назад
ከባድ ፀባይ ነው ጥሩ አደለም ታረሚ
@diribachalaworkdena4381
@diribachalaworkdena4381 3 месяца назад
ቃልዬ ያጥንካሬሽ የት ሄደ አይዞሽ በናትሽ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@serkserk1091
@serkserk1091 3 месяца назад
እየተቀረፁ ማልቀስ 😮 😂😂😂
@ልዩፈቀረእየሱሰነው
@ልዩፈቀረእየሱሰነው 2 месяца назад
ይን ውድ አይዝሸ😢😢😢😢😢😢😢
@serkserk1091
@serkserk1091 3 месяца назад
ካሜራ ደቅኖ ማልቀስ 😂😂😂😂 አታላይ
@Massimeme
@Massimeme 3 месяца назад
ካሜራ ይዞ ለቅሶ😂😂😂😂😂
@mahaletmalual9310
@mahaletmalual9310 3 месяца назад
Fikir betam kebad new and sew fikir keyazew beteley set lig mulu libuwan kesetch 😢 wedu tluwat behed sat wed rasuwa lemeles gize yfgbatal.Kaliya ehi alem achir natna Amelak besetsh edme destgna hugny Amelakn mamarere ylebnim
@zenazena8925
@zenazena8925 3 месяца назад
እሕትሽን አክብሬ
@AlemBirhanu-un3ej
@AlemBirhanu-un3ej 3 месяца назад
Tsebayesh ayamer melekesh ayamer men yeshaleshal
Далее
ልጄ ቃሌን አክበረሻል ወይ ....
14:15
С какого года вы со мной?
00:13
Просмотров 199 тыс.
ከሶኛል ምን ልሁን
11:21
Просмотров 10 тыс.
ለገና የመጣልኝ ልዩ ስጦታ.....
18:12
እህቴን አለሟን አሳየኋት
18:29
Просмотров 20 тыс.
አላወጣሽም....!!
10:56
Просмотров 56 тыс.
ድራማዉ መዘዝ አመጣብን ..
12:53
Просмотров 8 тыс.
Когда приехали к свекрови
0:38