Тёмный

ቄንጠኛዋ የቤት ሰራተኛ "ኤቢ" ከደላላ ቤት ወደ እትዬ ቤት //🤣አዝናኝ ድራማ ቁ.2 //በእሁድን በኢቢኤስ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 781 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Lula Gezu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Развлечения

Опубликовано:

 

4 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@betalhemtube
@betalhemtube Год назад
ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ !!❤️
@merrydemisse6566
@merrydemisse6566 Год назад
Amen
@ynitsefashw
@ynitsefashw Год назад
አሚን
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev Год назад
አሚን
@user-mh9mj8lk3g
@user-mh9mj8lk3g Год назад
አምንንይ
@fvd3722
@fvd3722 Год назад
አሚንንንንንን
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Год назад
መቅደሥ የኢቢኤሥ ድምቀት ናት ብትባል ያንሥባትል❤❤❤❤ ቆንጆዎች በርቱ❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ያንስባታል ጌታን 💝💝💝
@user-mt2de5so5e
@user-mt2de5so5e 10 месяцев назад
በትክክል
@messkawlla2632
@messkawlla2632 Год назад
ጌታየ መዳም አድርገን ከመዳም ቅመምነት አውጣን
@qidusmichael1897
@qidusmichael1897 Год назад
ከመገዛት ወጥተሺ ወደ መግዛት ምን ዓይነት ራሰ ወዳድ ብትሆኝ ነው ? ለምን ራሴን ችየ ልኑር ኣድርገኝ ፈጣር ሆይ ኣትይም ?
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Год назад
​@@qidusmichael1897 የኔ ጎደኛ አብረን የምሰራ ነበርን የዛሬ ስድስት አመት እሷ ሀገር ገብታ አግብታ ሁለት ልጅ ወልዳ የቤት እመቤት ናት ግን መዳም ሁናለች ስራ ከሌለሽ አንቺ አትይዢም እንዴ ስላት አይ አልችላቸው ብየ ነው ከቤት ስራው ጋር ብላ እርፍ እና ያድርግልሽ በያት ውዴ
@user-yo7lq3mr7o
@user-yo7lq3mr7o Год назад
​@@qidusmichael1897 ምን ችግር አለዉ ጥሩ ብትመኝስ ?ከመዳምም ጥሩ መዳም አሉ አደል
@fathifatheema8266
@fathifatheema8266 Год назад
Amen amen amen
@hawaadam1736
@hawaadam1736 Год назад
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 Год назад
መቅዲ ትወና ቢትሞክር ሳያዋጣት አይቀርም❣️
@firdoushabasha
@firdoushabasha Год назад
በትግስት ላስተማሩን መዳሞቻችን ክብር ጅዛኩምላህ ህይረን
@samid7363
@samid7363 Год назад
አወ ማርያምን አገራቸውን ሰላም ያድርግላቸው
@bzu4394
@bzu4394 Год назад
@@user-zc5cv2jg5s 😂😂
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Год назад
አወ ወላሂ ❤❤😋😋
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Год назад
በጣም
@taibah5903
@taibah5903 9 месяцев назад
አወንበጣምመዳምዬ ቴንኪዉ😅
@emam1087
@emam1087 Год назад
ክክክክወይ በሳቅ ምቅደየ የኔቆንጆትችያለሽ ስውዳቸሁ እስኪ በየሳምቱ የቀረብ እምትሉ👍👍
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Год назад
ኧሬ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ መቅድዬ ቅመምዬ ❤❤😂😂😂😂
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Год назад
መቅዲ ፊልም ብትሰራ ትችላለች የምትሉ
@medinatube2080
@medinatube2080 Год назад
አረብ አገር ያሉ ኤሲ ይከፍታሉ አላለችም ነይ እኛ ጋር እውጭ ስወጭ በ5ደቂቃ ነው የላብ ውሃ የሚወስደን ማን እንደ አገር ሰላም እና ብር ማጣት ነው ከአገር ያስወጣን እንጅ ማን እንደ አገር💐💐💐
@betalhemtube
@betalhemtube Год назад
ደምሪኝ በቅንነት
@user-qn7en7wr5n
@user-qn7en7wr5n Год назад
ኤሲ ምድነዉ 😁ሙከይፍ ነዉ
@richtube5245
@richtube5245 Год назад
@@user-qn7en7wr5n አወ
@Kedija6466
@Kedija6466 Год назад
ክክክ
@ahmedhoumo9845
@ahmedhoumo9845 Год назад
ሉላ እና መቅዲ በጣም ደስተላላቹህ 👍👍👍
@emubilal3143
@emubilal3143 Год назад
ቦርሳና ጫማ በሰርቢስ😂😂😂እኛ ከመዳም ቤት በቋንቋ ችግር ስንቱን አሳልፈናል 🥺
@zamzam372
@zamzam372 Год назад
እደው በሳቅ ሞትኩ ለካም መዳምን እኛም እደዚህ ነው እምናበሽቃት ነበር 😂😅😅😂😂😂
@emubilal3143
@emubilal3143 Год назад
@@zamzam372 ግን የአረቦች የዋህነት ትግስታቸዉ ያለምዱናል
@zed2848
@zed2848 11 месяцев назад
😅😅😅
@sofiya-ud6vr
@sofiya-ud6vr 21 день назад
😂😂😂😂
@user-lh1qe6iu6i
@user-lh1qe6iu6i 3 дня назад
😅😅😅tadonkern iko
@genetzeray7138
@genetzeray7138 Год назад
🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰🥰🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊 ኑሩልኝ ውዶችዬ ከትንሽ ትልቁ እግዚአብሔር በሰላም ውሎ ያግባልኝ ወገኔ በቸር እንሰንብት🙏🙏🙏
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Год назад
አሜንንን 🤲የኔ መልካም 🙏ገኒዬ
@hewangudina7425
@hewangudina7425 Год назад
አሜን የኔ ውድ 💚💚
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Год назад
መቅዲዬ ውስጤ ነሽ የኔ ፍቅር😂😂😂😂😂😂😂😂ስትችይበትኮ😂😂😂😂ሞቱኩ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
አቤት መቅዲዬ ሁሉም ያምርብሻል 💓💓💓💓💞😘😘😘😘😘❤
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Год назад
አቤት ፈጣሪየ ሆይ የሀበሻ ሰራተኛ አታድርገኝ ያረቢ አላህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😋😋😋🙈🙈😜😜😜😜
@zeynb5682
@zeynb5682 Год назад
ሉልየ መቅዲየ ሁላችሁም ኑሩልን
@sadaasfaw1540
@sadaasfaw1540 Год назад
ሁላችሁም በስደት ሆናችሁ የበተሰብ ክፉ አያሰማችሁ አያቴን አጣሁ በስደት 😭😭🖤🖤🖤💔💔🖤🖤🖤🖤😭😭🖤🖤💔🖤🖤😭😭
@selitube3792
@selitube3792 Год назад
አሜን፫ የኔ ውድ አይዞሽ አያትሽንም ጀነት ፍርዶስ ይወፍቅልን ቤተሰቡም ያፅናናልን በስደት እንደናፈቁን እንደጓጓን ስንቀር በጣም ያማል አቃለው አብሽሪ ያሉትን በሰላም ያገናኘን
@samira7639
@samira7639 Год назад
መቅዲዬዬዬዬ እንዴት እንደምወድሽ የመቅዲ አዳናቂ የሆናችሁ በሙሉ ዉድድድድድድድድድ💝💝💝💝💝💝💝💝😂😂😂😂😂
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 Год назад
ወይኔ መቅዲ በሳቅ ገደልሽን😂😂😂😂
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi Год назад
Wow mekidi I can't stop 😆😆😆😆😆😆😆god bless you all ebs family 🥰🥰🥰🥰🥰
@helanhelan50
@helanhelan50 Год назад
መቅድየ አቦ ይመችሺ 😂😂 ሉላየ ቻል አድርግው በናታችሁ በየሳምቱ ኑ ❤❤❤❤❤
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 Год назад
ናፍቆት እና ሊያ ናፈቁኝ ሉላን እና መቅዲም እወዳችሀለሁ መቅዲ ኮሜዲ😁😁😁
@gdhdg3660
@gdhdg3660 Год назад
መቅዴን ስወዳት ሁልቀን ስሩልን
@aregashchibessa1749
@aregashchibessa1749 Год назад
መቅዲ:በጣም:ተመችተሽኛል::❤
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Год назад
ማሻአላህ መቅዲዬ ታውቂበታለሸ ሁሉም ነገር ይሆንልሻል በጣም ታሳምሪዋለሸ በርቺ ኢቢኤሰ የደሃ ቤት ነው ደሃን ያቃና ለደሃ የቆመ በዘር በአይማኖት ውሰጥ የማይገባ ልዬ ትሊብዥን በጣም ጥሩ ብሮግራም ሁሌም የሚናፍቅ ብሮግራማችሁ ይደነቃል በርቱ
@ethiopialover9245
@ethiopialover9245 Год назад
Ebs ን ብጠላውም መቅዲ ልዩ ትወናሽ ይማርከኛል በተለይ ሀገርኛው አንደኛ ነሽ
@tizazukelbesa962
@tizazukelbesa962 Год назад
መቅድዬ ትለያለች general knowledge አንደኛ ነሽ ❤
@assajod5093
@assajod5093 Год назад
በጣም አዝናናችሁኝ በጣም ደስ ይላል ሁሌ ቀጥሉበት
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 Год назад
የምኖረው አሜሪካን ነው ግን ሁሌ እከታተላችዋለሁ በጣም ነው የምዝናናው የዛሬውማ እያለቀስኩ ነው የሳኩት ተባረኩልኝ
@enatbizuneh-px6ku
@enatbizuneh-px6ku 11 месяцев назад
ወይ በሳቅ ሞትኩኝ ስወዳቸው ❤❤❤
@addisw1713
@addisw1713 Год назад
🤣🤣ይመችሽ መቅዲ ❤️❤️
@melatbekale
@melatbekale Год назад
Demrign shekalit
@mekasja6442
@mekasja6442 Год назад
ሀርብ ሀገር ነው ያለሁት በምሰራበትም ቤት ነጻነት አለኝ ግን ምንም ነገር አያጎጎኝም ፎቶ ሲነሱ እራሱ ይደብርኛል
@emafiker5463
@emafiker5463 Год назад
Ayezosh konjt
@selamawitbaye7494
@selamawitbaye7494 Год назад
Mekdi you are so talented keep the good work
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Год назад
ሉላ ሳቂታ ስለሆንሽ ለድራማ አትሆኚም ስትስቂ ድራማው ቢቋረጥስ ለነገሩ ኤዲት ይደረጋል 🤣😅
@user-qi7sx5hh9l
@user-qi7sx5hh9l Год назад
ተዋናይ እኮ ነች ሉላ
@ohbg8196
@ohbg8196 Год назад
ፊልም አላትኮ ጎበዝ ተዋናይ ናት
@helenkeno6967
@helenkeno6967 Год назад
Kkkkkkkkkkk GOD BLESS ALL ETHIOPIAN PEOPLE ONE LOVE 🙏🏻🙏🏻❤️🙏🏻💚💛❤️🙏🏻
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Год назад
Amen 🤲
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Год назад
መቅዲዬ የኔ ድምቀት ውይ ናፍቆት ተናፍቃለች
@meremmerem
@meremmerem Год назад
አይ ናፍቂ የምር ትችል ነበር በጣም
@almazabate
@almazabate Год назад
ውይ የናንተድራማ በጣም ነው የሚያስቀኝ 😅😅 መቅዲ ሁሉም ነገር ተሳክቶልሻል:: ❤❤❤
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Год назад
ማሻአላህ ወላሂ የተሀጀብሽው ሲያምርብሽ ሱበሀን አላህ ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ!!
@abaydemis866
@abaydemis866 Год назад
ጉድ እኮ ነው በቃ ሻርብ መልበስ የናንተ የግላቹ ነው ለሌላው ማን ከለከለው ጨርቅ መልበስ
@tsinatkonjo6037
@tsinatkonjo6037 Год назад
ተሸፍነሽ የምትሰሪውን ለማያውቅሽ
@astera8089
@astera8089 Год назад
ኧረ ፍትህ ለሸቃሊት ክክክክክ ቦርሳና ጫማ በስንያ 😂😂😂😂😂😂ኧረ ተሞቻችኝ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Год назад
እውነት ባልቤት ስታምሬ እኮ ቆንጅዬ ታድልሽ ውብት ግን እንዴት ድስ ይላል ቆንጅዬ አትዮጵያዊ ሁሌም አድንቅሻልሁ 😍
@mesi16-91
@mesi16-91 Год назад
ነይ ተነቀለ አይንሽ 😁😁😁መቅዲዬ❤❤❤❤
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z Год назад
የመዳም ቅመሞችኮ በሳቅ አለቅን አቤት ፈገግ አደረጋችሁኝ መቅድየ ስታስቂ ክክክክ
@gjhtdgtu5131
@gjhtdgtu5131 Год назад
ወይ መቅድዬ የእኔ ቆንጆ በሳቅ ገደልሽኛ እኮ አቤት ናፍቆት ብትኖር እንዴት ይደምቅ ነበር ሉላዬ መቅዲ አሳበደችሽ ክክክክክክክክ ለማንኛውም በርቱ ይቀጥል ባይ ነኛ በጣም ያዝናናል አስፊቲ ደላልነት ያዋጣሀል ደግሞ ትችልበታለህ wow ነው
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Год назад
በጣም ነው ያበዛችው የዚህ አይት ሰራተኛ የለም የሰራተኛ ሰም ባታጠፋ ጥሩ ነው
@saron.danielladebebe4580
@saron.danielladebebe4580 Год назад
I enjoy this well done 👏 guys
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa Год назад
መቅዲ ቦርሳና ጫማ በሰርቢስ 😂😂😂 መቅዲሻ ትለያለሽ ድምቀታችን 😘
@utgj2354
@utgj2354 10 месяцев назад
አላህ በሰላም ያስገባሸ ኤህቴ እኛንም አላህ በሰላም ላገራችን ያብቃን
@haymeblack3896
@haymeblack3896 Год назад
መቅደየ ተለያለሸ🥰😍😘
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Год назад
ስዎድሽ መቅዲ ❤❤
@asrz9645
@asrz9645 Год назад
kkkkkkk
@Eyou653
@Eyou653 Год назад
መጥተህ ልታግዘኝ😁😁ወይኔ ሆዴ አረ መቅዲ ዘና አደረግሽን(A b
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Год назад
ክብር ለሀረብ ሀገር መዳሞች ቋቋ አስለምደው ስራ አስለምደው ሁሉነገር አስለምደው በካሽ ብራቸውን ከፍለው ስቱን ችለውት ለዚህ በቃን እኛ የመዳም ቅመሞች የሀረብ ሀገር መዳሞች ይግደሉን የሀገር መዳሞች ደሞ ሰቀቀኑራሡ አጭ
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z Год назад
እውነት ነው አርቦችን እወዳቸዋለሁ
@ethopiaeto9779
@ethopiaeto9779 Год назад
አይቱወና እኔንምብቀላቅሉኝእችልነበር❤በረቱሉላእወድሻለው😍😍😍
@user-nb6yl3wj6p
@user-nb6yl3wj6p Год назад
መቅዲ የኔ ፍቅር 😂😂😂❤️❤️❤️እደዉ ስወድሽ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Год назад
እኛ አለን የማዳም ቅመሞች ሉላዬ ያምርባቹለል
@foziaabdu1239
@foziaabdu1239 Год назад
ውይ የኔ ቆንጆ ሉላን እንዴት እንደምወዳት ምንም ሳቋን መቆጣጠር አልቻለችም
@user-to3wu9fn2m
@user-to3wu9fn2m 4 месяца назад
አረወይኔ መቅድ ማዳሜ ስጠራኝ ፍዝብዬ አችን እያየሁ ነዉ የቀረሁት በጣም ታስቂኝ ያለሽ ፌልም ብሰሪ ደስስትይ የሳቄምጭ እድሜና ጤናአብዝቶ ይስጥሽ ጣፋጭ
@imaan2449
@imaan2449 Год назад
ኧረ ወይኔ ጫማና ፖርሳ በሰርቢስ 😂😂😂😂
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Год назад
መቅድየ የኔ ፍልቅልቅ ትወናኮ ትችያለሽ😂
@user-hr3ch5jp6o
@user-hr3ch5jp6o 17 дней назад
መቅድ በሳቅ ብትገለኝ እትየ ተጠያቂነሽ😂😂😂😂😂😂😂
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 10 месяцев назад
አይ መቅዲ በድራማው እንካን የአስቴር ዘፈን አይቀርም በርቱልን መቅዲዬ እንካን ደስ አለሽ።
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 Год назад
ደስ ትላላችሁ ያምርባችዋል::
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
Kkkkkk በሳቅ ሞትኩኝ ዘና አረገቹን ይመቻቹሁ
@almazh7068
@almazh7068 Год назад
Fasi fuud
@b.sb.s7065
@b.sb.s7065 Год назад
Mekid she is amazing girl I love her because she is our hero especially for girl
@zebibaeshetu492
@zebibaeshetu492 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂እር የመዳም ቅመሞቺ የት ነቺሆ እዚህ ጎድ አለ ቦርሣ በሠርቢሥ ኖ እንማማር
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂🙈
@shibreysis2677
@shibreysis2677 Год назад
ክክክክክክኮ አይ መቅዲ የኔ ዉድ😘😘😘😘😘😅😅😅😅😅
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn Год назад
መቅድየ በሳቅ ገደልሺኝ ሀሀሀሀሀሀሀ ናፍቂ ናፍቃኛለች ከምር🌹
@tsik914
@tsik914 Год назад
😂😂😂😂መቅዲ በጣም ነው የምወድሽ ጋደኛዬ ብትሆኚ ጥሩ ነበ ር መሳቅ ስለምወድ ልጄም ትወድሻለች ካለፍን እንካ RU-vid ከፍተን እናይሻለን በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ የሳሌም እናት ነኝ ኤቢዬ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Год назад
ክብር ጤና ስኬት እድገትና እረፍት ለመዳም ቅመሞች በያሉበት ሁሉ አላህ ይስጠን አሚን!!!ከከከከ ስራው በወሬ መኪና ውስጥ አለቀ አንድ ባልና አንድ ጎል አያስተማምንም ነው ያልሽው ሀሀሀሀሀሀ
@user-sy4cm3ps1r
@user-sy4cm3ps1r Год назад
ወይኔ በሳቅ አይ መቅዲ😂😂😂
@saddamohammed8696
@saddamohammed8696 Год назад
ወላሂአዝናንታችሁኛል ግብ እድ እድ ምን ጤና ይስጣችሁ ሀገራችንን ድልን ያርግልን
@user-nv9og4bb1u
@user-nv9og4bb1u 9 месяцев назад
Mekidye yene wde hulunim ticjybetalesh♥️♥️♥️♥️
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Год назад
ወይ ጉድ የዜንድሮ ሰራተይኛ 😂😂😂😂😂😂እኛ የማዳሜ ቅምሞች እንደ አንች አይደለንም😂😂አውነት ለፍቅር ብላቹ ገንዘብ ለወንዶች የምትሰጡ ሴቶች ከዚህ ድራማ ብያስ ተማሩ በተላይ ሀረባ ሀገሬ ያለቹ እህቶችዬ🙏🙏🙏🙏እባካቹ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Год назад
ክክ ምን ይማራሉ
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w Год назад
ኤቢየን እንዴት እንደምወዳት ደሞ ትችያለሽ በጣምምምምም😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-ue3ui8yy1s
@user-ue3ui8yy1s Год назад
አሪበጣምነውያስቅዮዪማቻቾ
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 Год назад
አድናቂያችሁ ነኝ
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Год назад
አይ መቅዲቅምነሺኮ ኧርጌታየዋ ክሸቃላነት አዉጣኝኝ😔
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Год назад
ወይኔ ኤቪዬ ክክክክክክክክ አንችን ነበር ለእኔ ማዳም ማምጣት የኔ ጨጓራ ላጭ አቤት ችሎታሽ ኤቪዬ ክፍል 3ትን አደራ ማየት እፈልጋለሁ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
ወይኔ በሳቅ 😁😁😁😁🙉
@haniemayu2239
@haniemayu2239 Год назад
ወይይይ መቅድዬ ውድድድድ ነው የማረግሽ
@feshagebremedhn7549
@feshagebremedhn7549 Год назад
Keep it up up good
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Год назад
ከ ጋሼ ጋር እንብላ 😁 መቅዲ ትቺያለሽ ✌️
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 Год назад
በመጀመሪያ ለሰራተኛ ክበር የላችሁም ነበር አሁን ዋጋችሁን አገኛችሁ ድራማ አትስሩባት ፍትህ ለሰው ቤት ሰራተኛ 😢
@WerekeEthiopa
@WerekeEthiopa 9 месяцев назад
እደዚ የሚያወራ ሰራተኛ የለም ሲጀመር እደው ሰራተኛ መሆን ከባድ ነው ይጨማምሩበታል
@makdis4094
@makdis4094 8 месяцев назад
ሲጀመር መች ለቤት ሰራተኛ ክብር አላቸው ትሸታለች ታስጠላለች ሆዳም ናት አረ ስንቱ መቸስ ካስመሰሉ መች አነሰ እንጅ
@loveeritreapeaceeritrea9847
መቅዴ በጣም ጎበዝ 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@kal8432
@kal8432 Год назад
የምር በጣም ነው ያሳቃችሁኝ
@user-zx5ug1rq9c
@user-zx5ug1rq9c Год назад
ወይ መቅዲየ❤❤❤❤❤
@elcelc2278
@elcelc2278 Год назад
እርሞትኩ በሳቅ እቤት ስወዳቹሁ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Год назад
የቅዲ የኔ መዳም ብታገኛት ጥሩ ነበር አንድ ጠርታኝ ሁለቴ አቤት ካላኮት ደማ ከፍ ይል ክክክክክ
@babarhussain8416
@babarhussain8416 Год назад
😂😂😂ወይኔ ኤብ በሰቅ ገደለችሁኝ እንደ እኔ የሰቀነ ፣ የፈሬ አሌ በጨማ😂😂😂😂
@user-fx5ww7vk5x
@user-fx5ww7vk5x 10 месяцев назад
በጣም አዝናኝ ናችሁ ስወዳችሁ ቀጥሉበት ❤
@zedandalme1692
@zedandalme1692 Год назад
ኤቢ ትችላለች በሳቅ ገደለችኝእኮ
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 Месяц назад
የኔ ውድ መቅድየ 😂😂😂 ዝና ፈታ ነው
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 Год назад
ወይኔ በጣም ነው የሳኩት ከዚህ የበለጠ ነው የምንሰራው
@imanseid
@imanseid Год назад
እሄ ለመዳም ቅመም መልክትነው 😂😂😂❤❤❤❤
@almazh7068
@almazh7068 Год назад
Ebii yenee marr si wedachoo
@kiys2282
@kiys2282 Год назад
ወይኔ ሆዴን አቆሰለችኝ ገና ከመጀመሬ😃😃😃😃😃😂😂😂
@SeadaSeada-eb8jz
@SeadaSeada-eb8jz Месяц назад
ለምን ፀ
@yeshimekoya6979
@yeshimekoya6979 Год назад
Mekdya sewedesh their is a lot's of talent in you girl ,❤❤❤❤❤.🤣🤣🤣🤣🤣
@haanaabayisamylifemama5424
@haanaabayisamylifemama5424 Год назад
Lovely lula🤩🤩
@febenmitiku28
@febenmitiku28 Год назад
😂😂😂😂የጫማዋ ነገር በካልሲ😂😂😂
@tameshibru2649
@tameshibru2649 Год назад
ዋውውውው አስደነቂ ብቃት
@ba7359
@ba7359 Год назад
ሉላዬ ምንም መቆጣጠር አቅቶሽ ሳቅ ይፈታተንሽ ነበር ግን ጥሩ ነው በርቱ እንወዳችሃለን !!!
@emugodblessyoumyblessedsis9624
መቅድየ የኔ ልዩ እንዴት እኮ እደምወድሸ
Далее
ደባሎቹ - ክፍል 18 | Debalochu - Ep 18
28:21
МОЯ НОВАЯ МАШИНА🤍КАК ВАМ?😍
01:01
CatNap in the cartoon Luca😈
00:16
Просмотров 3,4 млн
ህሊና ድራማ ክፍል 9 - Helina Drama Part 9
35:01
😨 СТАЛА ПИЛОТОМ НА 24 ЧАСА
0:36
#фильм #кино #фильмы
0:50
Просмотров 5 млн