Тёмный
No video :(

ቅናተኛውኛ ተጠራጣሪው ዓይነ ጥላ! ክፍል ሃያ ሁለት! 

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Просмотров 16 тыс.
50% 1

ቅናተኛውና ተጠራጣሪው ዓይነ ጥላ እጮኛሞች እና ባለ ትዳሮች መሃል ካለ በፍጹም አይተማመኑም: አይስማሙም: በጥርጣሬ ይሞላሉ: በመሃላቸው እምነት ሳይሆን ቅናት መገለጫቸው ነው!

Опубликовано:

 

11 окт 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 247   
@etsubdink3202
@etsubdink3202 3 года назад
እውነት መምህራችን እንደ እርሶ ብዙ መምህሮች ቢኖረን ኖሮ ይህን ትውልድ ከ አጋንንት መጫወቻ መታደግ ይቻል ነበር። ስለ ሚሰጡን ትምህርት እናመሰግናለን። እግዚአብሄር ይስጥልን። 🙏
@abyssiniagamer4628
@abyssiniagamer4628 3 года назад
ስንቱን ነገር አስተማሩን ረዥም እድሜ ይስጥልን
@galeryyyyyy527
@galeryyyyyy527 3 года назад
Amen 🙏 🙏
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-qm4vi9ym4b
@user-qm4vi9ym4b 3 года назад
እንኳን በሰላም መጡ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እስኪ ፀልዩልኝ በሰው ሀገር ይጨንቀኛል ይጠበኛል የያዝኩት ይበተናል የመንኩት ይከዳኛል ያፈቀርኩት ይርቀኛል ብቻ ብዙ ብዙ አሁን አድስ ፍቅረኛ ይዣ እየፀለይኩ ነው መልካም ምኞታችሁን ተመኙልኝ
@etsubdink3202
@etsubdink3202 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዛሽ ፀልይ
@Henoka369
@Henoka369 3 года назад
እመብዙሀን ትርዳሽ
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እህቴ
@rahwanegasi2960
@rahwanegasi2960 3 года назад
Welelaytun Dngl maryam trdash yene eht! Ayzosh sdet lesew lij kebad new bcha sew mamen ykebdal slezi ahun egzabhier keyash nmn athogn ayzosh, berttesh xeliyi
@imamazing8425
@imamazing8425 3 года назад
እንካን በሰላም መጡልን አባታችን እኔ ለሁለት አመት ያህል ሰላም ያለው የፍቅር ህይወት ነበረኝ ከእጮኛዬ ጋር በህዳር ሚካኤል በአመቱ ነበር የተዋወቅነው ለሰወስት ቀን ያህል ፀበል ታጥቤ ፀሎት አድርጌ ነበር በአጋጣሚ የተዋወቅነው ሁለት አመት ሙሉ ሰላም ነበር ቤተሰቦቻችን ተከባብረው ተዋደው ደስ የሚል ዝምድና ፈጥረን እየኖርን ባለንበት በመሃል ሰው መሃላችን ላይ ገብቶ ያላደረኩት አደረገች ብለው ዋሽተው አጣሉት ወር ሙሉ ሰላም አጥቼ ህይወቴ ትርምስምስ አደረጉልኝ በእንባ እየፀለይኩ ወደነበርንበት ላስተካክል ስል ጭራሽ ጠባችን ይብሳል አሁን ደክሞኝ እግዚአብሔር ይፍታው ብዬ ዝም ብያለው በፀሎታቹ አስቡኝ
@noprob7779
@noprob7779 3 года назад
EhemBeneyedereseNegerNew.bemehalachin.gebtewIdlachinKemiytambn.Kfumenafiset.egzabher.ysewurenDniglMariyamTitebqenAmen3
@Henoka369
@Henoka369 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን እመብርሀን ከዚህ መጥፎ አጋንት ትሰውረን ትጠብቀን አሜን እድሜ ጤን ያብዛለዎት ቃለሒይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@Henoka369
@Henoka369 3 года назад
@Magna TUBE ማኛ ቲዩብ ቤተሰብ ከሆንሁ ቆየሁ እኮ
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 3 года назад
Amen amen amen
@mulualem9988
@mulualem9988 3 года назад
መምህር ትምህርቱን ስሰማ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ::
@martiyamaryamlij12m5
@martiyamaryamlij12m5 3 года назад
እሜን ፫ ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር ይጣበቃል
@nurmedresa
@nurmedresa 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁላችሁም ላሳያችሁን ርብርብ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን 500 ሰብስክራይብ ደሠናል አሁንም እንጨምር የ አንድ ሰከንድ ስራ ነው እባካችሁ ተሎ 2k ሰብስክራይብ እናግኝና ስርጭቱን እንጀምር
@user-it8qp1tn8d
@user-it8qp1tn8d 3 года назад
እሽ
@user-gf5pr7mx4k
@user-gf5pr7mx4k 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ መምህር ውድ የተዋህዶ ልጆች በጣም ጠቃሚ የሆነ የውድማችን መምህር. ተስፍየ አበራ በጣም ጠቃሚ የሆን አስተማሪ የሆኑ ትምህርት ጎራ እያላችሁ ክሚጠቅመን ማድ እንካፈል ውድ እህት ወድሞቸ መምህር እጅግ በጣም ፍትፍት ዝግን የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@noprob7779
@noprob7779 3 года назад
EshiGoraenlalenMarr
@melat9096
@melat9096 3 года назад
እውነት መምህሬ ቃል ሕይወት ያስማልን አሜን 💚💛❤️🤲
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ✝️🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️መምህራችን ካለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በጣም እናመሰግናለን መምህራችን
@samsamesone9552
@samsamesone9552 3 года назад
አባታችን እጅ በጣም የማይገኝ ትምህርት ነው እያስተማሮን ያሉት እግዝያቤሄር ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛሎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ኑሮልን አባታችን እባኮትን በፀሎቶት አስብን አባታችን
@abatnehbalamel5885
@abatnehbalamel5885 3 года назад
ሰላምዎትን ያብዛልዎት መምህር
@user-gd4sn9xs4z
@user-gd4sn9xs4z 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመናዎትን ያረዝምልን ፀጋዎትን ያብዛልን
@gezahagndibabe7484
@gezahagndibabe7484 3 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥል እመቤቴ ድንግል ማሪያም ያገልግሎት ታብዛላችሁ አባቴ ያስተማራችሁት ሁሉ መንፈስ ታማሚነኝ አባቴ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወልደ ሀዋሪያት እባላለሁ
@user-ru8lb2uf2l
@user-ru8lb2uf2l 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክክ በእውነት በስንት ሀኪም ያልተገኘ በሽታዬ በአንተ ትምህርት የራሴን ማንነት ችግሬን አግኝቻለው እመብርሃን በፀሎት እንድበረታ ትርዳኝ🙏
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት የእመቤታችን ምልጃና ቅዱሳን ጠበቃቸው የአባቶቻችን ፀሎት ይታደገን በየቤቱ ሰንት ጉድ አለ 😢
@user-ei6ef3hx9c
@user-ei6ef3hx9c 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን በፀሎት ያስቡኝ አባታችን ወለተ ሚካኤል
@selamyeagersewu8307
@selamyeagersewu8307 3 года назад
አሜንአሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን እንዲያው መፍትየውን ጨምረው ቢነግሩነ ጥሩ ነው እሔው በዝህ ምክንያት ትዳራችን ፍርስርስ አድርገን ተሠደናል ሀገር ቤት ልገባ አስጠላኝ እሱ ቆጭቶታል ታገባለችጅ እንጅ ትሰደዳለች አላልኩም ነበር አኔግን ሁሉ ወንድ እሱን መስሎ ነው እሚታየኝ የመጀመሪየ ስለሆነ ይሁን አላውቅም 8አመት አብረን ቆየን ከተለያየን 4አመት ሆነን አሁን በስልክ ተገናኘን እንዲያው በጾለትወ ያስቡኝ ወ/ሒወት
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 года назад
የማናቀውን ሁሉ ከእርሶ ተምረና ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቀሲስ ሔኖክ
@lemlemabiyu3730
@lemlemabiyu3730 3 года назад
እግዚሃብሄር ይመስገን ለመምህራችን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛላቸው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@user-pw9bo7fe6u
@user-pw9bo7fe6u 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ganetjanet3926
@ganetjanet3926 3 года назад
Amen amen amen
@user-cb4ws9qz1c
@user-cb4ws9qz1c 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@yemebirhanlig983
@yemebirhanlig983 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከማለት ውጭ እርስዎን የማመሰግንበት አንደበት የለኝም ::እርስዎ ትምህርቱን እና ምክሩን ማስተማር ሲጀምሩ በንቃተ ህሊና ነው የምከታተለው :: የክፉ መሰሪ አይነ ጥላ ድብቅ ሴራው የታወቀበት ጊዜ ቢኖር አሁን ነው :: አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን ::
@user-fq5fe2jm9p
@user-fq5fe2jm9p 3 года назад
ለመከሩን ላስተማሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@almilove6833
@almilove6833 3 года назад
አባታችን ቃል ህይዉት ቃል በርከትን ያስማልን በፀሎቱ አሰቡኝ እህተ ገብርኤል በክፍ ሀሳብ የሚያበሳጨኝ
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጡልን ባለ ማወቅ ባለመንቃት ህይወቴ አበላሸ ከምወደውና ከመደኝ ፍሬን ያለያየኝ ለካስ አይነጥላ ሆኖ ነው አባ ይህን ትምህርት የዛን ጊዜ እውቄው ቢሆን ኖሮ ከትዳሬ አልገናቀልም ነበር የስራውን ይስጠው ይህ መናጢ አይነጥላ አባ አፀደ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ
@user-sy6es4oj4f
@user-sy6es4oj4f 3 года назад
_አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚብሔር ረጅም እድመ ይስጥልን አባታችን_
@titingosisay6799
@titingosisay6799 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሀይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባረክለወት 🙏🙏🙏🙏
@siyaneshh5246
@siyaneshh5246 3 года назад
በአወነት አባታችን ቃለህይወት ያሠማልነ ያሠማነ እድሜ በጤና ይጠበቅልን በጸለታችሁ አሰበኝ ወለተ አዩሰሱ
@user-bl7gu3vz8x
@user-bl7gu3vz8x 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልንአባታችንበእድሜበጤናይብቅልን
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@yoditsisay9142
@yoditsisay9142 3 года назад
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን
@user-so1uw9hv5o
@user-so1uw9hv5o 3 года назад
አባታችን ራጅም እድሜ ይስጥልን በእዉነት
@user-bx9xr3bl7f
@user-bx9xr3bl7f 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
@youssefsaad8094
@youssefsaad8094 3 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ggggggnn
@ggggggnn 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መህምራችን እድሜና ጤና ያድልልን መህምራችን እኔ በጣም ቀናተኛ እና በጣም ተጠራጣሪ ነኝ እና በዚህ ፀባዬ የተነሣ ከምወደው እጮኛዬ ጋር ተለያዬሁ በፆለታችሁ አስቡኝ
@usjdjhdhdjd6958
@usjdjhdhdjd6958 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@merakhan9199
@merakhan9199 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@user-bl1oo9ru3u
@user-bl1oo9ru3u 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን የአገልግሉት ዘመንሁን እግዚያአብሄረ አምላክ ይባርክልን በጸሉቱሁ አስብኝ እጸተ ማሪያም አባዬ
@neeranmeeran1873
@neeranmeeran1873 3 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ብዙዎቻችን የምንፈተንበት ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@uaekfn890
@uaekfn890 3 года назад
ትክክለኛ ነው መምህር ግን እኔ ያለሁ ዱባይ ነው እስኪ በስልክ ፈውስ ካለ መምህር ስልክ ላኩልኝ
@inasalremas8788
@inasalremas8788 3 года назад
Ye Aba Girma Wadimusilk Lakulen
@tanamedia1
@tanamedia1 3 года назад
ዛሬ እኮ ባዕታ ለማርያም ነች፤እንኳን አደረሳችሁ፤ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ!!!ውድ ኢትዮጵያውያን ቻናሌን እዩ እና ቤተሰብ ሁኑ!!!
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 3 года назад
@@tanamedia1 amen amen amen
@tanamedia1
@tanamedia1 3 года назад
@@samsungjeezes6599 Amen,sub my channel
@assiassi9863
@assiassi9863 3 года назад
ስላም መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@user-qu3oq2vg3r
@user-qu3oq2vg3r 3 года назад
amen.amen.amen.kahiyot.yasmalin.illlllllll
@hannayemedanialemlijhanna9577
@hannayemedanialemlijhanna9577 3 года назад
Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 3 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 👐👐👐👐👐👐
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 3 года назад
አሜን ፫ ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን
@wondesenbarttema5118
@wondesenbarttema5118 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያስማልን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
እንኳን በደመና መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-ho6px5lg4v
@user-ho6px5lg4v 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ ክፉ በሽታ ይሰዉረን
@user-dy9vc2ow2h
@user-dy9vc2ow2h 3 года назад
አሜን አሜን አምን መምህር ቃለ ህይት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 года назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
@tisgaradakabadatisgaradaka8869 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@yerusayerusabirtukan6918
@yerusayerusabirtukan6918 3 года назад
ቃል ህይወት የሰማልን
@user-yo9gq3zc1l
@user-yo9gq3zc1l 3 года назад
መምህር ተባረኩ
@momilove3764
@momilove3764 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የምታሰተምሩትን እከታተላለሁ ግን ሁሉም በኔም በቤተሰቤም አለ በጾለታችሁ አሰቡኝ ህይወቴ ግራ አጋብቶኛል
@user-rw8se4ew9x
@user-rw8se4ew9x 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 3 года назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 года назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 года назад
ጸጋውን ያብዛለወት አባታችን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
@user-ox1ve9ni7n
@user-ox1ve9ni7n 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@mesimesi1113
@mesimesi1113 3 года назад
አባታችን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ፣ እኔ ራሴን ባስትማሩን ውስጥ አግኝቼዎለሁ ፣ አረብ አገር ላለነው መምጣት ላልቻልነው መላ በሉን አባ 🙏🙏🙏
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 года назад
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን
@zizuteamezizuteam5985
@zizuteamezizuteam5985 3 года назад
እግዝአብሔር የአኸብር ምመህርችን ጠብበን ስል አስታምርን እናምስገናለን
@ishaisha7578
@ishaisha7578 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@senitube2278
@senitube2278 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የክርስቶስ ሰላም ይብዛሎት በፀሎት አስቡኝ ወለተ መድኅን አሞኛል በስደት ነው ያለሁት
@tigsitengida1283
@tigsitengida1283 3 года назад
ቃለ ሒወት ያሠማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልዎት
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@dawittesfay5274
@dawittesfay5274 3 года назад
ለአባታችን ቃለህወት ያሰማልን
@yoosfal3nzii731
@yoosfal3nzii731 3 года назад
አሜንአሜንአሜን አባታችን እዉነት ነዉ
@mabrasisay129
@mabrasisay129 3 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛለዎት አሜን፪
@user-ov3ru2ym7o
@user-ov3ru2ym7o 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ፫
@betaneyasanford3039
@betaneyasanford3039 3 года назад
ቃለህይወት ይሰማልን በፀሎት አስቡኝ
@user-eq6rg4fo6m
@user-eq6rg4fo6m 2 года назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@werkneshtigst2504
@werkneshtigst2504 3 года назад
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 года назад
Amen amen amen Ye Enatachin melegawa ena bereketwa yedarbhin amen Kale Hewit yasemalen amen 🙏🏿
@user-go4mp8ky7u
@user-go4mp8ky7u 3 года назад
አሜን ቃልሂወት ይስማልን
@seddsdrr7713
@seddsdrr7713 3 года назад
ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባታችን አባታችን በፆሎታችሁ አሰቡኝ እረ እኔ ካልተጨቃጨቅሁ ካልተጠራጠርሁ የምናገረውንም አላውቅም ከኔ የበረታችሁ አሰቡኝ በፆሎታችሁ
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን የቅናት መንፈስ ከሞዉደዴየ የተነሳ እየመሰለኝ ነበረ ።
@makdasadonya7290
@makdasadonya7290 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@filmonkalayu6152
@filmonkalayu6152 3 года назад
Kale hewot yasmalen memhrachn.
@user-ht4wo1qq7u
@user-ht4wo1qq7u 3 года назад
Amen amen amen kalhwet yasmaln 🤲🤲🤲💒💒💒🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌼🌼🌼
@enatmesfin
@enatmesfin 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር
@meryemkavas2428
@meryemkavas2428 3 года назад
Amen amen amen amen kalehiwet yasemalen yefetuy abatacen
@zinashtulu2492
@zinashtulu2492 3 года назад
እውነት ነው ቃለ፡ህይወት ያሠማልን አባታችን
@hirutkasaye9954
@hirutkasaye9954 3 года назад
እወነት ነው መምሕር ያሉት በሙሉ በኔ ሕይወት ውስጥ ያለነው እየተሰቃየሁ ያሀሁትምንላድርግ በጸሎት አስቡኝ
@kidsitabay9792
@kidsitabay9792 3 года назад
መምህር በቃ የኔ ህወት ነው የነገሩኝ መምህር በፅሎት ያስብኝ ወለተ ስላሴ
@Riri-cq4rh
@Riri-cq4rh 3 года назад
Amen amen amen 🙏
@konjitko9497
@konjitko9497 3 года назад
Amen Amen Amen
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 3 года назад
Aba kalwet yasmalen memehir 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏
@zumachzumach9342
@zumachzumach9342 3 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን
@classiphone5329
@classiphone5329 3 года назад
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memehir 💚 💚 💚
@olve-tf2ol
@olve-tf2ol 3 года назад
አባታችእኳንዱእናመጡእናመሰግናለን ቃለህወትንያሰማልንአሜንአሜንአሜን
@genetbirhanu2859
@genetbirhanu2859 3 года назад
Kale hiyoten yasemalen memerachen yagelgelot zemenoten yarzemelen stegawun yabzalot
@tsigehaylu8798
@tsigehaylu8798 3 года назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏
Далее
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
Мухоморный микродозинг
00:28
Просмотров 11 тыс.