Тёмный
No video :(

ቅኔ ሰው! - ድንቅ የመድረክ ትወና - ተዋናይት እና ደራሲ - ታሪክ አስተርአየ ብርሃን - 

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 88 тыс.
50% 1

ተዋናይት እና ደራሲ
ታሪክ አስተርአየ ብርሃን
አስተርአየ(አሳየ,ገለጠ)
ታሪክ አሳየ ብርሃን
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 46   
@biquset4923
@biquset4923 2 года назад
ታሪክ ምርጥ ልጅ ለጥበብ የተሰጠች ጎበዝ በቃ ምን ልበላችሁ ለማምገስ ለቃላት ሽንገላም አይደለም አርት ቲቪ በርቱልን
@zemenmedia3824
@zemenmedia3824 2 года назад
ታሪክዬ የምን ጊዜም ሸጋ ወዳጄ! የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኪነ ጥበብ ወዳጄ እህቴ! ትህትናና ኪነ ጥበብን አጣምሮ የለገሰሽ ያሳዳገሽ እግዚአብሔር ይመስገን! የሰንበት ትምህርት ቤት ውጤት የተዋህዶ ትሩፋት!!!! ሁሌም በተፈጥሮሽ የምትዋቢ ሸጋ ሴት! እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሽ!!!! ስታነቢው ታውቂኛለሽ ከፍ በይ ሸጋዋ እህቴና የስራ አጋሬ
@ayishaahmed2521
@ayishaahmed2521 2 года назад
ዋዉ ማሻአላህ አቦ ምርጥ ግጥም እንባዬ ለምን እንደመጣ አላዉቅም አንቺን ለማየት አይደለም ግን ፈሰሰ የምር ምኔን ነዉ የነካሽዉ።አቦ የሀገር ማሾ አላህ ያርግሽ።
@user-ky5yz7pw8g
@user-ky5yz7pw8g 2 года назад
ኡፍ የኔ ውብ ደስስስስ ስትይ በጥበቡ ያሳድግሽ!!!!
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 года назад
ካለባበስ ጀምሮ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ የኔ ምርጥ እህት
@awelnuri4752
@awelnuri4752 2 года назад
መቼም ይህንን ካንቼ ከታሪክ ካልሆነ ማን እንዲህ ያሳምረው ይሆን? ወላሂ ድንቅ ነሽ። ት....ች.....ያ....ለሽ። ከአንቺ ገና ብዙ ድንቅ ነገሮ እናያለን። እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ
@zemenmedia3824
@zemenmedia3824 2 года назад
አርትስtv ደርዝ ያለው ስራ ስለምታቀርቡ ይባርካችሁ! የምስል ጥራት፣ድምፅ ፣የምስለድምፅ ቅንብር! አፅመ መልዕክቱ ሁለመናው ውድር ስንድት ያለ የቆንጆ ቅመሞች ቅይጥን የመቅመስ ያህል ሃሴት ይሰጣል! ሁሉም ሚዲያዎች ተዘግተው አርትስ ቢቀር ግብረ ገብነት በኢትዮጵያ ምድር ይዘንጥ ነበር!!!! እግዚአብሔር ሰላም ያድርገን! በርቱ!!!! አንድ ቀን በመድረኩ እየሰይም ይሆናል!!
@ermiasdire7180
@ermiasdire7180 2 года назад
ውይ እዴት ላርግሽ የሀገሬ ልጅ በርችልኝ።
@mhiwotmhiwot4112
@mhiwotmhiwot4112 Год назад
በጣም ጎበዝ ነች እውነት
@abrehamwolde1200
@abrehamwolde1200 2 года назад
እሚገርም የትወና አቅም፣ ታሪክ ይዘሽ የመጣሽው የሚገርም ሃሳብ በ"ቅኔ ሰው" ስም በደንብ ነገርሽን...ግን ምን ያህል አግኝተንሽን ይሆን... ዘመንሽ ይባረክ በሚበልጠው እርሱ ያክብርሽ።
@ESU05
@ESU05 2 года назад
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!
@user-jt1re1iq2d
@user-jt1re1iq2d Год назад
እዜአብሔር፡ይጠብቅሽ፡እድሜ፡ከጤናጋር፡ይስጥሽ።❤
@zeddegfe5505
@zeddegfe5505 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እውቀትና ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርልሽ
@wondaendayhu3614
@wondaendayhu3614 2 года назад
በጣም አሪፍ ነው በጣም እናመሰግናለን
@solomonwoubishet1052
@solomonwoubishet1052 2 года назад
ታሪክ ፣እግዚአብሔር አብዝቶ ዕድሜ ይስጥሽ ።የጥበብ ንግስት ነሽ።በርቺ።
@user-db6nw9kr8i
@user-db6nw9kr8i 2 года назад
ቅኔ ነው እውነትም!
@michaeltadesse3678
@michaeltadesse3678 2 года назад
Wow it’s what a message like hidden reflective rock stone, amazing performance💚💛❤️ am proud of you Tarikye good to know you.
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse 2 года назад
የምትገርሚ ፍጡር ነሽ አንቺን የሰማ ሰዉ እራሱን እንዴት የገምት
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 2 года назад
WOW! MESMERIZING! WHAT A TALENTED YOUNG LADY.
@dagmawitberhe1586
@dagmawitberhe1586 2 года назад
Wow ታሪክዬ የጉአደኛዬ እህት ❤🥰🥰🥰🥰 በርቺልኝ
@yetnayethabtamu3173
@yetnayethabtamu3173 2 года назад
Betme 1
@user-oj3nz5uy6q
@user-oj3nz5uy6q 2 года назад
ምንም ይምልሽ የለኝም ፈጣሪከአይን ከዘረኛች ከመተታሞች እሱ ከለላ ይሁንሽ በጣም ወለላ ማር ነሽ በርቺልኝ ፈጣሪ አንተ ጠብቃት እባክህ
@endalamawalelignmenge9710
@endalamawalelignmenge9710 9 месяцев назад
grum new....kiraru gin betam yirebshal...andandie yemtlewn endansema adrgual...
@messia8257
@messia8257 2 года назад
ስራሽ እንደስምሽ ታሪክ ነው ፈጣሪ ይባርክሽ
@mengistabbajo2127
@mengistabbajo2127 Год назад
Amzing
@kidihaily624
@kidihaily624 2 года назад
ስምን መልአክ ያወጣዋል በትክክል ባንቺሰርቷል ተባረኪ💚💛❤
@henokfekadu6768
@henokfekadu6768 2 года назад
እረ ቅኔው የገባው እባካችሁ
@user-ci3ec5cz7d
@user-ci3ec5cz7d 2 года назад
ጎበዝ ነሽ በርች
@kedijashafi9149
@kedijashafi9149 2 года назад
Gobez👏👏👏👏👏👏👏
@zeleketegu6915
@zeleketegu6915 5 месяцев назад
Wow
@user-qh9uw1xx6e
@user-qh9uw1xx6e 2 года назад
እውነትም ቅኔ ሰው
@user-xf8py8ek2h
@user-xf8py8ek2h 2 года назад
ግብዝ ነሺ የምር በርቺ
@yonashenry6707
@yonashenry6707 Год назад
Tarikiye ye ye lejenet gadegnaye
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ይጠብቅሽም
@filagotshimeles-abeara6673
@filagotshimeles-abeara6673 2 года назад
I love to dedicate this to our beloved PM Dr Abiy Ahmed. Since it is remain mystery. I may as well honor the person I think it fits the picture.
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 2 года назад
hagereeee, ere Hizb aleke.
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 11 месяцев назад
❤❤
@MrMark0428
@MrMark0428 Год назад
የክራሩ ድምፀት መጠኑ የተመጠነ ቢሆን የተውኔቱን መልዕክት እና ውበት ምንኛ ባጎነው! ....እና .....
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 Год назад
የሰው ልጅ ካሰበ ተፈጥሮ ትሰማለች!ወደነበረበት ይመለሳል! ሰው ግን ይህን አይፈልግም? በሰውና በተፈጥሮ መካከል ያለው ሚዛናዊ መጠበቅ ቁርጠኛ መሆን አለብን!(ምንጭ ፡ዜሮ ኢሚሽን ዶት ኮም)
@tadlucky
@tadlucky 2 года назад
Tarikyeee yenie enate
@bekeleworku8606
@bekeleworku8606 2 года назад
የዝች ልጅና የተስፋሁን ከበደ ብቃት የሚገርም ነው
@yonashenry6707
@yonashenry6707 2 года назад
👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-iu4oq2wl9h
@user-iu4oq2wl9h 2 года назад
ፕሊስ የበገናውን ድምፅ ቀንሱት
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Год назад
መነባነቡ እንኳ እስከዚህም አይደለም ከArts TV ከዚህ የተሻለ ኮንተንት ያለው ሥራ ነው የምንጠብቀው ለሞራል ማጨብጨቡ ባይከፋም ።
@tigisttirfe8501
@tigisttirfe8501 2 года назад
the kirar is noisy and embarrassingly disturbing!!
@marthabezabihzenebe299
@marthabezabihzenebe299 Год назад
በናትሸ ፊልም እንዳትሰሪ የሆንሽ ቅመም ውበትሽ መድረክ ነው
Далее
mood всех бабушек
0:11
Просмотров 396 тыс.
Уловки Такси: не ведись!
0:43
Просмотров 285 тыс.
mood всех бабушек
0:11
Просмотров 396 тыс.