Тёмный

ቅንጡ የቤት እቃዎች በአዲስ አበባ 2015 /Luxurious Furniture in Addis Ababa,Ethiopia / ጎርጂየስ ፈርኒቸር / 0940520000 

Ethio Review
Подписаться 127 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

ጎርጂየስ ፈርኒቸር'ን ለማግኘት በእነዚህ ስልክ ይደውሉ ።
0940510000 Gerji branch
0940520000 Semit 72
0925154444 Betel
0925314444 Semit 72
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
ቅንጡ የቤት እቃዎች ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Luxurious Furniture Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review

Опубликовано:

 

16 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 83   
@rozarose6532
@rozarose6532 Год назад
በተለይ ሙሉ ፓኬጁ ያምራል ነገር ግን ዋጋው በጣም ተጋነነ በተናጠል ቢሰራ 690 000ሺ አይመጣም ዋጋን ፌር አድርጉት መኪና አረጋችሁት
@trenshjemal3970
@trenshjemal3970 Год назад
ማነወ ይሄን ገዝቶ ብር ላይ ቁጭ የሚል😢 የእናቴ የጭቃ መደብ ያሳደገኝ ደህና ይሁን
@kenumulaw3125
@kenumulaw3125 Год назад
😂😂😂❤
@wt8066
@wt8066 Год назад
😢😂😂😂😂😂
@chicago9458
@chicago9458 Год назад
ግዳጅ የለም
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 11 месяцев назад
😅😅😅😅 እኮ
@mediyoutube8420
@mediyoutube8420 10 месяцев назад
😂😂😂
@EthioReview1
@EthioReview1 Год назад
ጎርጂየስ ፈርኒቸር'ን ለማግኘት በእነዚህ ስልክ ይደውሉ ። 0940510000 Gerji branch 0940520000 Semit 72 0925154444 Betel 0925314444 Semit 72
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 Год назад
በጣም ነው የሚያምረው
@youtube4975
@youtube4975 Год назад
ባለቤቱ ግን ብታገናኙኝ እግሩላይ ወድቄ ሶፋዉን እንዴሰጠኝ ልጠይቀዉ 😂😂😂😢
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd Год назад
Thank you for sharing
@NaniTefera-ji8nr
@NaniTefera-ji8nr Год назад
አሪፍ ነው ዋጋው ምክንያቱም የምግብ ጠረጴዛ ሌላም አለው
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 Год назад
በጣም ያምራል ጥራት ያለውም ይመስላል
@kidist1955
@kidist1955 11 месяцев назад
ይሄ ፈርኒቸር ቤት ወድጄው ልሞት በርቱ ኣንድቀን እመጣለው ❤
@abdukerimmohammed1868
@abdukerimmohammed1868 9 месяцев назад
I like it
@user-zm1hh7lz3y
@user-zm1hh7lz3y Год назад
እኔ ጨራቀ ቤት የጋዘሁበት ወጋ ለሶፋ 🤭🤭🤭
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Год назад
በርቱ❤❤ያምራሉ።
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 Год назад
ምን ሲያንቀለቅል አመጣኝ ወዮ በጣም እርካሽ ነው ምን አላት ይቺ ቀልደኞች
@ro7601
@ro7601 Год назад
690ሺ 🎊በመጨረሻ ርካሽ ቤት አገኘው😅
@user-wo5si9xu5i
@user-wo5si9xu5i Год назад
በጣም
@user-fn3mk4hj4i
@user-fn3mk4hj4i Год назад
Hey kinjowa endet neshe tefashe ekoo gen amrobsheal Ariff mereja new 10q 🙏 ❤
@monamona7139
@monamona7139 Год назад
690 ሺ የሶፋና የጠረቤዛ ጥማችንን ቆረጣቹት እንግዲህ በፎቶ ነው ማየት ምንችለው
@kenumulaw3125
@kenumulaw3125 Год назад
ብሩና ጥራቱ አይገናኝም ጨመርአርጉበት
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo Год назад
እስኪ ፍሪጅ እና አውቶማቲክ የልብስ ማጠቢያ አሳይን
@seadaeeed1190
@seadaeeed1190 Год назад
የሰው አገረ ሰው ነው እሚገዛቺሁ ነገ እኮሞቺነን ሞት እደለለን አረጋቺሁት እረተው የኑኖ ውድነትንአስቀንሱልን እኛየጨትቤትም ከብዶናል እንኳንእቃ ግን ለምድነው እንዲህ የተወደደው አረቦቺ በቀላል ዋጋ ያሸበርቃሉ እናንተ ትደላቀ ቃላቺሁ አረቲስቶቺ ቢገዝዋዊሁ እንንጂ ሌላው ለነገ ምሳም አሳብነው የሆነበት ደልቃቃ
@user-wo5si9xu5i
@user-wo5si9xu5i Год назад
ከአርቲስቶችኮ እኛ እንሻላለን።
@Nunush123
@Nunush123 Год назад
Do they have delivery to mekelle please
@abebaayele165
@abebaayele165 10 месяцев назад
ገርጂ ያለውን ስልክ ቁጥር እንፈልጋለን?
@dceesaun7374
@dceesaun7374 Год назад
690ሺ ኧረ በለው 400ሺ ጨምሮ አንድ ቤትሰርቶ እወንበር ላይ መቀመጥ አይቻልም ጥራት አለው ግን
@lensa3719
@lensa3719 Год назад
የሀገሩን፣አቅም፣ይገናዘበ፣አይዴለም።ግን ጥራት አለው
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i Год назад
የመዳም ቅመሞች ኑ አዋተን እንግዛ የ690ሺ ብሩን ሶፋ 😂😂 ፈጣሪየ ሆይ እማናየው ጉድ የለም መኖር ደገ😅😅😅
@samsamsun367
@samsamsun367 Год назад
የመዳም ቅመሞች የራሳችን የቤት እቃዎች መሸጫ ለምን አንከፍትም ( የመዳም ቅመሞች እ.መ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግላችን ኩባንያ) ብለን አንከፍትም 😂😂😂
@cssoot8514
@cssoot8514 Год назад
Kezasi sebabirenew miniwozdawu😂😂😂😂
@egzabiranttakalh682
@egzabiranttakalh682 10 месяцев назад
ሰላም, ስልክ ቁጥር
@seniseni165
@seniseni165 11 месяцев назад
😮😮😮
@youtubezinetyoutube5098
@youtubezinetyoutube5098 11 месяцев назад
ግን የሶፋው እግር ልጆች ላሉበት ቤት ይሰበር ይመስለኛል እግሩ አስተማማኝ አይደለም
@abebecheethopia6640
@abebecheethopia6640 3 часа назад
ውውውውውው😮😮😮😢😢 ምነው
@youtube4975
@youtube4975 Год назад
ለምን ስጦታ አይሰጡኝም ባይሆን አልጋ እገዛለሆ ወይ ብር 😂
@amengeira8790
@amengeira8790 Год назад
እኔምለዉ ሶፋው ይወልዳል ወይስ ያስወልዳል???
@jerrynlm3567
@jerrynlm3567 Год назад
😂😂😂😂😂
@TeztasiyumTeztasiyum
@TeztasiyumTeztasiyum Год назад
😂😂😂😂😂
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n Год назад
ክክክክክክክክ
@brhanekidan9623
@brhanekidan9623 5 месяцев назад
የሚቀመስ ታጥቶ ሶፋ 690 ሺ ትላላችሁ ቀልዶኞች ናችሁ አግዳሚ ወንበር አይሻልም ከዚህ
@yetmworkmelaku6549
@yetmworkmelaku6549 Год назад
አሁን የኔ እዚህ መምጣት ምን ይሉታል ጆሮዬ አጮከው 600090😂😂
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Год назад
😂😂
@hayatahmed2478
@hayatahmed2478 11 месяцев назад
ምነው ሸዋ ሆይ መኪና አረጋችሁት
@mashomasho3777
@mashomasho3777 8 месяцев назад
😮😮😮😮😮😮😮😮😊😊
@bizuayehumekonnen3114
@bizuayehumekonnen3114 2 месяца назад
በወርቅ ብሰራ አያዋጣም
@netsanetgebreselassie954
@netsanetgebreselassie954 Год назад
ትራቱ ግን???
@kassechmulugeta8728
@kassechmulugeta8728 Год назад
እኔ እናንተ ለምጠሩት ዎጋ እኔ ሽምቅቅ አልኩ
@sahaioman9792
@sahaioman9792 Год назад
Hohoho kildi new
@hagare99
@hagare99 Год назад
Tinish ketablacelace wagawu wuci hager hulm rikkash now😂
@qwqwret4720
@qwqwret4720 Год назад
ወይኔ ኣዞን ቅመሞች😂😂😂😂😂
@samsamsun367
@samsamsun367 Год назад
እስቲ ማረፊያ ላግኝ መጀመሪያ
@user-ze4vh1kp6k
@user-ze4vh1kp6k Год назад
ለሶፋ ሥድሥት መቶ ዘጠናሺ😂😂😂😂😂 ዘይገርምነው 😂😂😂😂😂
@samsamsun367
@samsamsun367 Год назад
አንቺማ ሰው አታስቀምጭበትም መቶ ዘጠና ሺ እያልሽ ልክ እንደ እኔ 😂😂😂😂😂
@fasa7843
@fasa7843 11 месяцев назад
አይ ሀገሬ እሚሻል ጠፋ ሁሉም ውድ
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Год назад
💕💕👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kasechteklay4118
@kasechteklay4118 Год назад
ያምራል ዋጋውም በጣም ርካሽ ነው ያው 1 አመት ደሞዝ ነው 😂😂😂😂😂 ሆሆሆሆ ሆሆሆ
@samsamsun367
@samsamsun367 Год назад
😂😂😂
@TeztasiyumTeztasiyum
@TeztasiyumTeztasiyum Год назад
😂😂😂😂😂
@user-zm1hh7lz3y
@user-zm1hh7lz3y Год назад
ክክክክክክ በጠም ዘጭ ብሎዋል ምን አለት 1 አመት
@user-wo5si9xu5i
@user-wo5si9xu5i Год назад
ኧረ የምን አንድ አመት ሆ ሶስት አመት
@meserettesfaw3672
@meserettesfaw3672 Год назад
5:23 ​@@user-wo5si9xu5iwow I like it we Will buy in the near future by equib
@yabukienat974
@yabukienat974 Год назад
መጥረጊያ እና መወልወያ ነው የቀረው እስን ጨምሩና ሰርታቹ 700ሺ አድርጉት😂
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Год назад
🙈🙈
@user-zz7kp3ue5h
@user-zz7kp3ue5h 10 месяцев назад
እንተእደውእግረቆጆነውልብሱቆንጆኘውማሳመኘዘደ
@selambelay3046
@selambelay3046 Год назад
ደፋር
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 Год назад
ላለው ሰው ምንም አደለም
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Год назад
እስት ውድ የዱባይ ብሪድልብስ ዋጋ ከትንሹ እስከ ትልቁ ና የኮፖርት ዋጋ ከይቅርታ ጋር ብታቀረብለን ባሁኑ ሠዓት አዲሰ አበበ ላይ
@user-vq3vz2zz1f
@user-vq3vz2zz1f Год назад
የሚገዛችሁአለግን
@monanajash1007
@monanajash1007 Год назад
የኔም ጥያቄነው😂😂😂
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Год назад
ወይኔ ዛሬ በሳቅ
@user-cm6ls7ob6e
@user-cm6ls7ob6e 5 месяцев назад
ቀልዳችሁ አይጠገብም 😂😂😂
@ethiopiasalaleetube1691
@ethiopiasalaleetube1691 10 месяцев назад
Yeti now botta
@dndjdjjsjsjsjsjjsjsjsj5652
@dndjdjjsjsjsjsjjsjsjsj5652 Год назад
😅😅😅😅😂😂
@seniseni165
@seniseni165 11 месяцев назад
ላለው እርካሽ ነው😂😂😂
@hawiimasfin5717
@hawiimasfin5717 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hawiimasfin5717
@hawiimasfin5717 4 месяца назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣😳🤣🤣🤣🤣
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
ይህ ሁሉ ገንዘብ ለመቀመጥ የብር ፍብሪካ ላለዉ እሺ
Далее