Тёмный
No video :(

ቅዱስ ቁርባን ክፍል አንድ በወንድም አቤል ተፈራ 

ፍኖተ ወንጌል
Подписаться 82 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

" ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው እንዲህም አለ፦ ሁላችሁ ከእርሱ ጠጡ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው። (የማቴዎስ ወንጌል 26:27-28)

Опубликовано:

 

5 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 110   
@haeyathaeyat707
@haeyathaeyat707 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን በእውነት ቃል ሂወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜንንን በእውነት ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ የምንስማበትን አንድበት ይክፍትልን ።
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ጌታሆይይ ከሚድኑት አድርገኝ ቃለሂወት ያሰማልት ፀጋውን ያብዛልእቁ መምህሬ ያገልግሎዎት ዘመንህን ያርዝምልህ የመግስቱ ወራሾዎች ያድርገን አሜን
@Birtukanadefrs2112
@Birtukanadefrs2112 6 месяцев назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ❤❤❤❤❤
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 3 года назад
አሜን አሜን እግዛቢሄር ይመሰገን እሰከዚህ ሰአትና እለት ሰላደረሰን መምህር አቤል በናፍቆት የምንጠባበቀዉን ልብን የሚያበረታ አይንን የሚያበራ ትምህርትን ሰላሰተማርከን እግዛቢሄር የአገልግሎት ዘመንህንና ፀጋዉን ያብዛልህ ዘላለም በቤቱ ያኑርህ
@hiruthirutbahru137
@hiruthirutbahru137 2 года назад
መምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን በቤቱ በቃሉ ያፅናልን አሜን፫ እኛንም የሰማናውን ቃል በልቦናችን ላይ ያሳድርብን መልካም ፍሬ የምናፈራበት ያድርገን ቸሩ መድኃኒአለም
@user-qx6zq8ic1u
@user-qx6zq8ic1u 3 года назад
በእውነት መምህር አቤል ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ጥበቡን ይግለፅልን አምላካችን ቸርነቱ ሁሌም የማያልቅበት ልቦናችነን ያብራልን
@hffgtt9869
@hffgtt9869 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት የስመዕና መምህር ኣቤል እግዚአብሔር ኣምላክ ናይ ኣገልግሎት ዘመንካ ይባርከልካ ❤❤❤
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 3 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለሂወትን ያስማልን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@tigestshetaw1520
@tigestshetaw1520 3 года назад
አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ፀጌ ማርያም
@zainazaina2750
@zainazaina2750 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብሓቂ ቃለሂወት ያሰማልን ክውር ኣባታችን ልቦና ይስጠኝ
@tajethiopia
@tajethiopia 2 года назад
"ክርስቶስ ተነስአ እሙታን! በዐቢይ ኃይል ወስልጣን! አሠሮ ለሰይጣን! አግዐዞ ለአዳም! ሰላም! ¤እምይእዜሰ! ኮነ! ¤ፍስሐ ወሰላም ✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን// ፫//🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊 🌿🕊🌿🕊🌿🌿🕊🕊በእውነት ለመምህረችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን//፫//🕊 🕊🌿🕊🌿🕊 እኛም 🌿🌿የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን 🤲⛪️⛪️⛪️✝🍃🍃🍃
@bontujesus652
@bontujesus652 3 года назад
Amen. AMEN AMEN Kalahiyoti. Yasmalin🙏🙏🙏🙏
@subbareddy4947
@subbareddy4947 3 года назад
ሁሌም ዳሰሳ የምለው ትምህርት ነው ለእግዚአብሔር ይከበር አሜን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 6 лет назад
በእውነት ለወንድማችን አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን የጥበብ ባለቤት የእውቀት ባለቤት ህይው እግዚአብሔር ነውና እርሱ ከዚህን በላይ ጥበቡን ሚስጥሩንይግለፅልህ አሜን /፫ እኛም የሰማነውን ለህይወት ያድርግልን አሜን
@user-kn4bf9hl4s
@user-kn4bf9hl4s 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@fecarn0438
@fecarn0438 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይጨምር እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@user-vd6fj5rp3q
@user-vd6fj5rp3q 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን
@cherchelamenamenamencherch2542
በእውነት አባታችን የህይወት ቃል ያሰማልን # እግዜያብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት። እኛም የሰማነውን የህይወት ቃል ያድርግልን።
@classiphone5329
@classiphone5329 3 года назад
AMEN AMEN AMEN kale hiwohit yasemalen wademachin 💚💚💚
@subbareddy4947
@subbareddy4947 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@rhrh4613
@rhrh4613 3 года назад
kalhiwet hasemaln memhrachin tsegawun yabzalot amen
@beamara960
@beamara960 4 года назад
ወድማችን አቤል ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ወድማችንአቤልቃልህይወትያሰማልንአሜን
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 3 года назад
Kalehiwet yasemaln, egziabher amlak xegaw yabzalot, mihretu yilakln, Amen.
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 3 года назад
ቃል ህይውትን ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፅግውን ያብዛልኽ ይጥብቅኽ
@user-mu5ir9cd5z
@user-mu5ir9cd5z 3 года назад
በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@user-nb2yq9fu5c
@user-nb2yq9fu5c 3 года назад
በእዉነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@vipku1550
@vipku1550 3 года назад
መምህር ቅን ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tigistmoges2265
@tigistmoges2265 5 лет назад
በእውነት ለመምህራችን አቤል ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j 3 года назад
ቃል ህይወት ይስማልን በድሜ ብጤና ይጠብቅልን ስላምክ ይብዛልን
@user-sk4dz7zq8r
@user-sk4dz7zq8r 3 года назад
አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን
@waqaayonjalalaa5574
@waqaayonjalalaa5574 2 года назад
Kale hiwotin yasemalen mamerachin egzabher amlak 💐💯🤲
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ፫
@user-pg7cj3wr1d
@user-pg7cj3wr1d 4 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@user-kn4bf9hl4s
@user-kn4bf9hl4s 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@shebrestotaw8648
@shebrestotaw8648 2 года назад
ቃለሒወት ያሠማልን ለወንድማችን🌺🌺🌺
@nigistiwoldegbrelms1433
@nigistiwoldegbrelms1433 3 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዕድመና ጤና ይስጥልን
@user-ht7qt6gm7r
@user-ht7qt6gm7r 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ለመምህራችን ቃለህይወት ያስማልን
@batyimeseret8725
@batyimeseret8725 6 лет назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግተ ሰመያትን ያውረስልን ፀጋን እድሜ ያድልልን ወድማችን
@shwiteshwit9657
@shwiteshwit9657 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችንን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
@buziyeayala2243
@buziyeayala2243 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር
@mareemareeasno8138
@mareemareeasno8138 6 лет назад
በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ሉኡል እግዚአብሔር አሜን /፫
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 3 года назад
በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@qweqwe444
@qweqwe444 3 года назад
በእዉነት ቃለህወትያሰማልን ወንድማችን
@siyaneshh5246
@siyaneshh5246 3 года назад
አመዘን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልነ
@brhanie6823
@brhanie6823 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማቼን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫
@etuamilku797
@etuamilku797 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወዲማችን በእዲሜ በጤና ያኑርልን
@hhuhhhu7481
@hhuhhhu7481 6 лет назад
ቃለህይውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@user-nb2yq9fu5c
@user-nb2yq9fu5c 3 года назад
ቃለህይወት ያሠማልም መምህራችን
@welansatube5148
@welansatube5148 Год назад
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን
@user-im2hn3ow6y
@user-im2hn3ow6y 6 лет назад
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@uaeuae8329
@uaeuae8329 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@senayit7198
@senayit7198 5 лет назад
ለወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ፫
@kukushayekobow6511
@kukushayekobow6511 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@brtukantaye788
@brtukantaye788 6 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን አሜን አሜን አሜ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
We 👂 hear 👂👍👍👂👂👂
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥክ አቤል ውድማችን
@user-kc9so5oo2x
@user-kc9so5oo2x 4 года назад
ቃልይውት፡ያሰማልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። በቸርነቱ ይጎብኝን ድንግል በአማልጀነቷ ትጠብቃን ። ይቆየን።
@birtukanyoutube2786
@birtukanyoutube2786 3 года назад
Amen kalotin yasmaln memiher able
@heleneaysu6825
@heleneaysu6825 3 года назад
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ተባረክ በእዉነት እንደሰማሁ በተግባር ለመፈጸም አምላክ ይርዳኝ
@user-dh8dk7te3j
@user-dh8dk7te3j 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን
@netzahailu3127
@netzahailu3127 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ኢወትን ያሰማልን ወድማችን እውነት ነው የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜንንን
@safiyasafiya9987
@safiyasafiya9987 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን አቤልየ
@user-ko5ue9zs9n
@user-ko5ue9zs9n 5 лет назад
ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-gw4se1vs8y
@user-gw4se1vs8y 4 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ፫።
@abudhabi495
@abudhabi495 4 года назад
እውነትነውወድማችን አቤል የወንጌል ገበሬ ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት እኔ ያተን ትምህርት ትሠማ ነብሤ በደስታ ትሞላለች እመብርሀን ባለህበት ትጠብቅህ በፆለትህ አስበኝ ወለተማርያም ብለህ
@user-kj4fd4pe7w
@user-kj4fd4pe7w 5 лет назад
Amen amen amen kale hiwotin yasemaln
@melatkl7275
@melatkl7275 5 лет назад
ቃለህይወት. ያሰማልን መምህራችን አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ
@user-cb7jp7cf6l
@user-cb7jp7cf6l 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@ortokaortoka7225
@ortokaortoka7225 5 лет назад
ብሠማውብሠማውየማልግበው የህወትቃል ለወድማችንቃለህወትያሠማልን አሜን አሜንአሜን
@selamymareyamilije4170
@selamymareyamilije4170 5 лет назад
ቃል ሂወት ያሰማልን
@enewaalebachew7226
@enewaalebachew7226 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-zm4go2in5c
@user-zm4go2in5c 5 лет назад
አሜን፣፫ቃለ ህይት ያሰማልን።
@balealemiye3363
@balealemiye3363 4 года назад
Good Work. Keep it up!
@tab1532
@tab1532 5 лет назад
በዉነት አባታችን ቃለሕይወት ይሰማልን
@ithio1079
@ithio1079 4 года назад
አሜን አሜን አሜን !!!!!!!!
@user-ne2en6ly9p
@user-ne2en6ly9p 5 лет назад
በእውነት ለወድማችን ቃለ ሂወት ያሠማን
@danagirmay2365
@danagirmay2365 5 лет назад
ቃለህወትያሰማልን
@mohammedalattar1859
@mohammedalattar1859 5 лет назад
ቃልህይዉት ያስማልንአሜን
@maseratjifaara7297
@maseratjifaara7297 3 года назад
ቃላህዉት ያሰማልን
@almzayworku7871
@almzayworku7871 5 лет назад
ቃለሄዊት ያሰምለን
@shoma8844
@shoma8844 5 лет назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችን
@liyab3730
@liyab3730 4 года назад
♥️♥️♥️Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln 🙏🙏🙏 Betam tru tmrt nw betam e/r ymesgen tenahin ysitilin
@kidistmolla2652
@kidistmolla2652 5 лет назад
Kale Hewt yasema elen wendemachen
@maseabdisa1203
@maseabdisa1203 5 лет назад
Qale hiwet yesamalin
@zewdewake2632
@zewdewake2632 5 лет назад
Kelehiyiwet yasemalin wedimachne edimena tenahin yabzalin
@user-mh7ei7fe8w
@user-mh7ei7fe8w 5 лет назад
ቃሌ ሕወት የሰወማልጅ
@user-fx6qz5ll4d
@user-fx6qz5ll4d 5 лет назад
Kal heywet ysemalen
@user-mu3hl3ws8g
@user-mu3hl3ws8g 5 лет назад
በእዉነቱ ለወድማችን ቃለህይወት ይሠማልን ፀጋዉን ይብዛልህ ዉይይ የአንተ ትምህርት በተለየ ለኝ ለስደተኝች የሠማነዉን በልቦናችን ይሳድረበን አሜን
@SalamSalam-nx1kp
@SalamSalam-nx1kp 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-zm4go2in5c
@user-zm4go2in5c 5 лет назад
ሁሌ ጥያቄ ትጠይቀኛለች ፈጣሪሺ ማነዉ እያለች አሰሪየ እስላም ሁኝ ብላ ብዙ ጊዜ ለበክችኝ ግን አልሰማትም ክርስቶስ ዘዋርያ ነብይ ነዉጂ እንዴት ሰዉን ፈጣሪ ትያለሺ እያለች ታስቸግረኛለች ምን ብየ እንደ ማሳምናት አስጀገረችኝ ተዋህዶወች መልስ ስጡኝ እኔ እንድታቆምልኝ እዳደርጋት ንገሩኝ ????????
@meddyadmassu8552
@meddyadmassu8552 5 лет назад
Tell her you are the daughter of Jesus Christ he is the only savior and Lord. Tell her you cannot live without him. And you will follow him untill the end of your life, then the Holly Sprint will help you.
@asfoegzyabherymesgenasfo5550
@asfoegzyabherymesgenasfo5550 5 лет назад
Amen ameenkaleyhiot ysemalen
@egziabherferajnew4930
@egziabherferajnew4930 5 лет назад
yeEgziabher kal kemayamnut ga bemaymech akahed attemedu ylal mare esuwan lemasamen metshaf kdus mawek gd ylshal ahzabn lememeles mawek ytebekbnal lerassh wede ahzab endategi tselyi demo kalun eweki kristna fetena nat ayzosh
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 5 лет назад
My sister. Our Jesus Christ is Lord.He is true God according to bible. He Jesus can be Prophet Nebiy for her because according to her Quran. You have the right way my sister dont let her to force you. You have the true God who choice to be born as a human to save us from zelale mot. There is many bible verse but for her no need bible vers. She can believe what she believes but she can't take you from the true. Please email me I will teach her about our life Jesus. With out him no one can go to heaven. We all sin but because of him our sin get washed. With out him no one no one will go to heave. The reason he give as his life is because we all sin and never clean. When we go infront of judgment you and I the blood of Jesus will garanted us to go haven!!!!
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 5 лет назад
የአባቶቻችንን ምክረ ትምህርሁሌ መከታተል አና በፀሎት መትጋትና መጸሐፍ ቅዱስ ከኦሪት ዘፍጥረት ጀምሮ በትህትና ማንብ እጅግ በጣም ግልፀና የሔይወትን የነብሰ ምግብ ያገኛሉ ።እግዚአብሔር ይርዳን። ለመምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜንንንንን
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-cg6ug6re1s
@user-cg6ug6re1s 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@brtukantaye788
@brtukantaye788 6 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን አሜን አሜን አሜ
@melatmelat1489
@melatmelat1489 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-sj8um6nr2q
@user-sj8um6nr2q 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@bjvjvgjidofjbjj1897
@bjvjvgjidofjbjj1897 5 лет назад
ቃለህይውት ያሰማልን
@sarayoutube9968
@sarayoutube9968 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zebideryemaryamlj2981
@zebideryemaryamlj2981 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@user-bi4cz4pf4d
@user-bi4cz4pf4d 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@user-vr7py1ng5g
@user-vr7py1ng5g 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
ጅንጀና በቤተ ክርስቲያን እይታ
37:18
ቅዱስ ቁርባን ከተቀበልን?
42:31
Просмотров 86 тыс.
ቅዱስ ቁርባን በአቤል ተፈራ
51:24
Просмотров 54 тыс.