Тёмный

ቅዱስ_ኤፍሬም_ሶርያዊ (የድንግል ማርያም ወዳጅ)|(ሐምሌ 15-2011) ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ 

ርቱዓ ሃይማኖት2
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 4 тыс.
50% 1

ሐምሌ 15 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ቅዱስ ማሪ ኤፍሬም ሶርያዊ (አፈ በረከት)
2.ብርሃናተ ዓለም ቅዱሳን ሐዋርያት ጴጥሮስ ወጳውሎስ
3.አባ ሓርዮንና ደቀ መዛሙርቱ (ሰማዕታት)
4.አባ ፍሬምናጦስ መስተጋድል
††† ወርኀዊ በዓላት
1.ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣ
2.ቅዱስ ሚናስ (ማር ሚና) ሰማዕት
3.ቅድስት እንባ መሪና
4.ቅድስት ክርስጢና
††† "ለምኑ ይሰጣችሁማል:: ፈልጉ ታገኙማላችሁ:: መዝጊያ አንኳኩ ይከፈትላችሁማል:: የሚለምነው ሁሉ ይቀበላልና:: የሚፈልገውም ያገኛል:: መዝጊያንም ለሚያንኳኳ ይከፈትለታል::" †††
(ማቴ. ፯፥፯)
††† "የጻድቅ አፍ ጥበብን ያስተምራል::
አንደበቱም ፍርድን ይናገራል::
የአምላኩ ሕግ በልቡ ውስጥ ነው::
በእርምጃውም አይሰናከልም::" †††
(መዝ. ፴፯፥፴)
††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††
ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ

Опубликовано:

 

21 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@ledakya2278
@ledakya2278 Год назад
ቃል ኢወት ያሰማልን በቀኝ ያቁምልን
@getahunyeshanbel5190
@getahunyeshanbel5190 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@getahunyeshanbel5190
@getahunyeshanbel5190 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Год назад
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@ZinaKiros-gl1nb
@ZinaKiros-gl1nb Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@user-zf4dm9ss1u
@user-zf4dm9ss1u Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@menberelulseged3881
@menberelulseged3881 Год назад
አሜንአሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@bb1bb429
@bb1bb429 Год назад
አሜንአሜንአሜን ቃለህወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@aynetefenta2300
@aynetefenta2300 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ❤❤
@21barkot
@21barkot Год назад
ቃለሂወት ያሰማልን
@user-nz7eb3ts7h
@user-nz7eb3ts7h Год назад
Kale hiwet yasemalin, ye abatochachen rediet bereket ayleyen
@HSFesseha
@HSFesseha Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፣የድንግል ማርያም ሥጋ ክብር እንድ ነቢያትና እንደ ሐዋርያት ሥጋ ክብር አይደለም እንደ ጻድቃንና እንደ ሰማእታትትም አይደለም ከሦስቱ አካላት እንደ እንዱ አካል ነው እንጂ አዳም እንደ ክእኛ እንደ አንዱ ሆነ ተብሎ እንደ ተነገረ፣( ድርሳነ ገብርኤል ዘታኅሣሥ)
@gitachewtilahun9669
@gitachewtilahun9669 Год назад
ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ።
@user-um7dx6kp8n
@user-um7dx6kp8n 14 дней назад
0:39
@Solyana-xm7db6wz1g
@Solyana-xm7db6wz1g Год назад
እንኳን አደረሳችኹ ለቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ የእረፍት በዓል
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Год назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ ያቆይልን የሰማነውን የቅዱስ ኤፍሬምን በረከት ያድለን እኛንም የቅዱስ ኤፍሬም እመቤትትባርከን አሜን!!
@saharm119
@saharm119 Год назад
አሜንንንንንን🇪🇹📚💒🕯🕯🕯🤲🤲🤲🇪🇹📚📚📚📚📚💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐💐🌾💐🌾💐🌾💐🌾💐🌾🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💚💚💚
@wosenyelhegebrye970
ሐዋርያው ጳውሎስ ከንቱ መለፍለፍ የሚለው የዚህ አይነቱን ውሸታም ሰው አሰተምህሮ ነው
Далее
СЛУЧАЙ В ЧЕРНОБЫЛЕ😰#shorts
00:19
Просмотров 331 тыс.