Тёмный

ቅዳሜን ከሰዓት ለወጣቷ ድምፃዊት የአዲሰ ዓመት ስጦታ አበረከተላት //ቅዳሜን ከሰዓት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 270 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 370   
@fafialitube6664
@fafialitube6664 Год назад
ይችን ልጅ ድጋሜ ስላየዃት ደስ ብሎኛል እንደኔ ደስ ያለው
@seadaawol8455
@seadaawol8455 Год назад
እኔም የደሴዋ ቆንጆ የሀገሬ ልጅ ናት
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Год назад
እኛ የቸገረን ዘፍን አይደለም የሀገራችን ሰላም እና የህዝባችን ሰቆቃ ነው 😢 እግዚአብሔር ሆይ አድሱን አመት ሰላም አምጣልን
@maraquiefoodandart2377
@maraquiefoodandart2377 Год назад
አሜን
@hanabelete27
@hanabelete27 Год назад
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 Год назад
አማኑኤል ምርጥ ሰው 👏 2016 ጦርነት መከራ ከኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጥፋልን ፍቅርንና ሰላምን ይስጠን ❤
@bf7767
@bf7767 Год назад
መልክ ✅ እርጋታ✅ ድምፅ✅ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ❤🙏ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢
@linataye1117
@linataye1117 Год назад
ይ😅77😅8ግ7
@teddyghebrehiwet4526
@teddyghebrehiwet4526 9 месяцев назад
ትክክል ብለሀል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሠላምለሀገሬ-ጰ9ነ
ፍትህ ለአማራህዝብ እኛ ሙዚቃ ምንም አይመቅመን ፍትህህህህ በግፍለሚታረዱት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Год назад
ዋው ይህ ድምፅ እግዚአብሔርን ቢያመሰግን በዝማሬ አንደኛ ነው ከውበት ጋር
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Год назад
❤አይ ማሪያምን እንዴት መታድል ነበር ብትዘምርበት❤❤❤❤
@زينب-غ7ب8م
@زينب-غ7ب8م Год назад
ፍትህ በአማራነታው ለሚሰቃዩት ቤተሠቦቻችን ዳታ ይከፈት በስደትላለነው
@ohbg8196
@ohbg8196 Год назад
ዳታው ቀርቶብን መገደላችን በቆመልን 😢
@abebet2142
@abebet2142 Год назад
ምን ፍትህ ፍትህ ትላለህ፣ መከላከያን እየፈጀነው ነው፣ የማረክነው ነው፣ ምንም አልቀረንም፣ እያላችሁ አይደለም እንዴ በየሶሻል ሚዲያው? ህወሓትም ፍትህ ፍትህ ሲል ነው ፍትፍት ሆኖ የቀረው። የማያጠግብ እንጀራ,,,,,,,,,,, አሉ አበው! ፍትፍትህን ብላ ዝም ብለህ፣ እንኩሮ ሁላ።
@muluzemene7868
@muluzemene7868 Год назад
ፍትህ በግፍ ለሚሰቃየው የአማራ ህዝብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abebet2142
@abebet2142 Год назад
ፍትህ ትላለህ፣ መከላከያን እየፈጀነው ነው፣ የማረክነው ነው፣ ምንም አልቀረንም፣ እያላችሁ አይደለም እንዴ በየሶሻል ሚዲያው? ህወሓትም ፍትህ ፍትህ ሲል ነው ፍትፍት ሆኖ የቀረው። የማያጠግብ እንጀራ,,,,,,,,,,, አሉ አበው! ፍትፍትህን ብላ ዝም ብለህ፣ እንኩሮ ሁላ።
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ Год назад
ድል አደረግን መከላከያ ተጨፈጨፉ ተማረኩ አዲሰ አበባ ልንገባ ነው አብይ ልናሰወግድ ትሉና አማራ ተጨፈጨፈ ሰትሉ እፍረት አይሆንም
@user-zekidan16
@user-zekidan16 Год назад
egna eko fith yeminlewu pure kefano ga sayhon nitsuhanin beadebabay silemireshin newu enjma abate endewondoch kefano ga torinet normal newu jegninet wustachin newu bariyawu setochinina hitsanatin atgidelu silenesu newu fithi newu minlewu .......justice for amharans we are proud of being fano amhara midre denez @@አቡአህናፊኑሩ
@khadijaha9428
@khadijaha9428 Год назад
እኛን ያስጨነቀን የሀገራችን ጉዳይ ነው ጸልዩ ለሀገራችን ይች አለም የሁለት አለም ኖሮ ሁናብናለች ግማሹ ሲያለቅስ ግማሹ ሲደሰት ያማራ ህዝብ በስቃይ ውስጥ ነው 😢😭😭😭😭ሙዚቃ አያስፈልግም ምን ደስታ አለና ግዴታ ችግሩ እናተ ቤት አኳኩቶ መግብታ የለበትም ሰው የሆነሰው ይጸልይ 💚💛❤😭
@mekdesabebaw5285
@mekdesabebaw5285 Год назад
ፍትህ በጂምላ ለሚጨፈጨፈው ለአማራ ህዝብ 😢😢😢😢😢😢😢
@abebet2142
@abebet2142 Год назад
ፍትህ ትላለህ፣ መከላከያን እየፈጀነው ነው፣ የማረክነው ነው፣ ምንም አልቀረንም፣ እያላችሁ አይደለም እንዴ በየሶሻል ሚዲያው? ህወሓትም ፍትህ ፍትህ ሲል ነው ፍትፍት ሆኖ የቀረው። የማያጠግብ እንጀራ,,,,,,,,,,, አሉ አበው! ፍትፍትህን ብላ ዝም ብለህ፣ እንኩሮ ሁላ።
@mekdesabebaw5285
@mekdesabebaw5285 Год назад
@@abebet2142 ጀዝባ እሱንማ እያህ ነው በተግባር ጋላ😂😂😂😂
@MermeAssegid
@MermeAssegid Год назад
እንደዚህ ስንደጋገፍ ስንደናነቅ ስንዋደድ ስንደጋገፍ ሲያምርብን ❤❤❤❤ ተባረክ አማንኡል እንዳተ አይነቱን ያብዛል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤
@ጎልራያኩኩፉቶ
@ጎልራያኩኩፉቶ Год назад
❤❤❤❤❤❤መዚሙር ነው የምያደሙቆው😮❤❤
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ
ወሎን ሁሉም ዘፍኖለታል አሁን ግን አማራ በመሆኑ ብቻ እየተጨፈጨፈ ድምፅ የሚሆንለት የለም እንጅ የአማን ህዝብ ይነግዱበታ ፍትህ ለየዋሁ አማራዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Год назад
ከሞቀው ፡ መሞቅ ፡ ነው ፡ አዳሜ
@ሰላምአድማሱበላይ
ማህሌት አደራሽን ከፍታን እንጂ ዝቅ እዳትይ የማይገባ ቦታ እዳትውይ በርች እራስሽ ከፍ አርጊ አደራሽን ማሂየ ውበትሽ እርጋታሽ መልክሽ ጎብዥ እማ አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Год назад
አዎ እኔም የምለው እሱነው እወቅና ጋገኙ በኃላ በላያችላ የሜመናቀሩ እና,እራቁታም ሆነው የሜመጡ አሉ,ፈጣሪ ከደነዝ አይነት ተግባር ይጠብቃት
@sarahusen8675
@sarahusen8675 Год назад
በጣም ጎበዝ ወጣቶች ናቸው ሊበረታቱ ይገባል የሁልግዜ ተመልካቻቸው ነኝ ❤❤
@ethiopia1enate660
@ethiopia1enate660 Год назад
በጣም በጣም ቆንጆ ነች እኛ ቢያንስ በቀን 4 ጊዜ እንሰማታለን የለ አጃቢ ያለ ሙዚቃ መሳሪያ የምትገርም ናት
@sadahussen6004
@sadahussen6004 Год назад
አላህዬ መላ አይችግርህም የመርብ አማራን አተ ጠብቀው 5አመት ሙሉ ጦርነት አላልቅ አልናቸው ቢገሉን ቢገሉን አተው መላ ሰጠን በገዛ ቤታችን ተወልደን ባደግንበት መኖሪያ አጣን 😭😭😭ፍትህ ለአማራ 😢
@ሊሊ-ፐ6ነ
@ሊሊ-ፐ6ነ Год назад
አይዞን ወገኖቼ ይህን ክፉ ጊዜ እናልፈው አለን💔
@tube-nw3og
@tube-nw3og Год назад
ኢንሻአሏህ ድሉ ከኛጋነው ተበዳይ ተገፊዎች ነን አሏህም ከተበዳዬች ጎን ነው
@alemtube12
@alemtube12 Год назад
😢😢😢😢😢
@zehara605
@zehara605 Год назад
አላህ ፈረጃወን ያምጣልን😢
@astertube5406
@astertube5406 Год назад
አሜን🙏
@ETHIO1800
@ETHIO1800 Год назад
በሒወቴ እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ ከምወዳቸው እና ከማከብራቸው እንዲሁም እጅግ_በጣም ከምሳሳላቸው ኢትዮጵያዊያን የጥበብ ሰዎች አንዱ አማኑኤል ይልማ ነው።!!። አማኑኤል ይልማ መልካም እና መልከመልካም እንደሆንክ ሁሌም ልነግርሕ እፈልጋለሁ ያንተ ባሕሪ እና ስነምግባር ከዳዊት ይፍሩ እና ከታላቁ የግጥም ደራሲ ከጋሽ_ይልማ ገብረአብ ጋር በጣም ይመሳሰልብኛል!...ስነስርዓት እና የጥበብ እውቀት ምን ማለት እንደሆነ ባንተ ውስጥ ደጋግሜ ተመልክቻለሁ።...ክበርልኝ አንተ እጅግ በጣም ጨዋ ሰው።።።።።
@hanawolde1479
@hanawolde1479 Год назад
እኔ እራሴ ስንት ጊዜ እንዳየዋት በጣም ነው የምወዳት!! Good luck with everything!!
@TAl-z8n
@TAl-z8n Год назад
በጣም ደስ ይላል አማኑኤል ጥሩ ሰዉ ነህ
@elinate7479
@elinate7479 Год назад
Zefenen selaberetata nw teru sew yehonew zefen hatiyat nw
@tgyegna5636
@tgyegna5636 Год назад
​@@elinate7479 SRA NEW BEKA KE ZEFENU YLKE SNTE NEFSE BELA ALE ENESUM EYETEWEDESU AYDEL TBEB NEW JEJE MADREG AYKEBDMMM😂
@yonatank2354
@yonatank2354 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ❤❤ፍትህ ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@N45426
@N45426 Год назад
ይችን ልጅ በድጋሜ በደዚህ አይነት ደምፅ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል በርች እህቴ❤❤❤❤❤
@edenwelde2535
@edenwelde2535 Год назад
ዋው አማኑኤል በጣም ነዉ የምወድህ በተለይ ፔንዱለም የሚለው ፊልም ላይ የተሰጠህ ካራክተር በጣም ነው የምወድህ ደስ ትላለህ ❤❤❤
@ሳምሪየማርያምልጅ
እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ደግም ለሀመያት ለገሀነብ ለመጨመር ሰትሉ እግዚአብሔር ይዳን ስትሉ አታፍሩም😢መሀተብ እያስበጠሳችሁ ምናችሁ ያምራል ለማንኛዉ ንቁ የተዋህዶ ልጆች ተጠቀቁ ከነኝህ ሰዎች።
@mulluneheshetu8754
@mulluneheshetu8754 Год назад
እንኳን ከዘመን ዘመን በሰለም በጤና አሸጋገራችሁ !!! በግፍ ሰው ከማረድ (ከመታረድ)እግዚአብሔር ያድናችሁ !!!
@Temir5172
@Temir5172 Год назад
ፍትህ በአማራክልል ለሚሰቃዩ ቤተሰቦቻችን ፍትህ ለተርኔት
@Weyni21
@Weyni21 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ ሰሚ አጣን ሽንኩርትና ዘይት እንኳን ማግኘት አልቻልንም መንገድ ተዘግቶ ሱቆች ሁሉ ባዶ ሆነዋል
@saedawolloywa658
@saedawolloywa658 Год назад
​@@Weyni21የት አካባቢ ዉዴ አላህ ይርዳን 😢😢😢😢😢
@mixagedj9115
@mixagedj9115 Год назад
​@@fiyametalovefiyametalove8690ytauizypiar
@Soioo-q6d
@Soioo-q6d Год назад
ፍትህለአማራ ህዝብ
@tgyegna5636
@tgyegna5636 Год назад
Fanoooooooo ye fte kemanm aytebkm ❤ hulun bekdu ❤ dle le amara fanoooooooo ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Год назад
ይች ልጅ ስወዳት እንኳን ደስ አለሽ ተባረክ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ከአንች ማሒ በዚህ ድምፅ መልካም አዲስ አመት ይሑንልን ጦርነት ይጥፋልን 😢😢
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 Год назад
ዬኒና ፅዲ በሞያቹሁ በጣም ተክናቹሀል ስታቀርቡ ምንም ስህተት አይታይባቹሁም እወዳቹሀለው በነገራችን ላይ ወለያዎ ቆንጆና ድምፃዊ ናት እራሳን ከጠበቀች እንደነፍቅር አዲስ ትሆናለች
@ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ
የኔቆጇ ደግሚ ሰለየሁሽ ድስ ብሏኝል
@yasinyoutube67
@yasinyoutube67 Год назад
የኔን ጠያቅ ስጠይቅ ዘም አለችሁኝ ለምን አትመለሱልኝም የኔን እናት አፍልጋኝ ብየ ቡዙገዜ ጠይኩ ግን መለስ የለም ሰሞ መይሪማ ሀሰን ይባላል እባካቹ አፍልጎኝebs❤
@AdomBejiga
@AdomBejiga Год назад
7696 dewlina teyik Egzabiher yirdah
@ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ
ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢
@mengzetube3083
@mengzetube3083 Год назад
በጣም መልካም ሰው ነው
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e Год назад
ይችን ልጅ ድጋሜ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Год назад
እንኳን አደረሳቸው እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ያደረሰን የሰላም ዘመን ያድርግልን
@hayuhabesha9467
@hayuhabesha9467 Год назад
ፍትህ ለየዋሁ ወገኔ ለአማራ ህዝብ
@Batibati380
@Batibati380 Год назад
Ebs ላይ ይቺ ልጅና የጋሽ ጥላሁንን የዘፈነችዋን ልጅ ልረሳቸው አልቻልኩም👌
@netsanetmuluwork4881
@netsanetmuluwork4881 Год назад
የሚገርም ድምፅ👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@ATayetub
@ATayetub Год назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በማንነቱ ተመርጦ ለሚገደለው የአማራ ህዝብ እግዚአብሔር ይድረስለት አይዞን ወገኔ የአመት በአልን በጥይት ድብደባ በሰቆቃ ለምትገፋው ወገኔ አይዞን
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
ሙዚቃ መቸ ጠፋ ሰላም ነው ያጣነው አላህ ሰላም ያምጣልን አድሱ አመትን
@MohammedMohammed-pd3qn
@MohammedMohammed-pd3qn Год назад
በአማራነት በገፍ የሚታሰርበት ሀገር ነው አዲስ አመት ደስ የሚለው ሀገር ሰላም ሲሆን ነው
@AlemAmsalu-fe6yp
@AlemAmsalu-fe6yp Год назад
የሳቅና ደስታ ዘመን ያርግልን ሰላም ለአገራችን
@da8387
@da8387 Год назад
እሰይ እንኳን ደስ ኣለሽ🙏🙏 ወጣት ማህሌት ክፍ በይልን 🎊🌟💐
@ثتقتتؤي
@ثتقتتؤي Год назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢
@munam5275
@munam5275 Год назад
👏 👏 👏 Great win& opportunity for Mahlet!!! She is amazing & very talented!! Amanuel you are so humble & nice! May God bless your work. Thank you for doing this!! 🥰
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Год назад
Amanuel you’re the best ethiopia 🇪🇹 music is nothing without you. Happy New Year’s everyone 🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@zedesha
@zedesha Год назад
ወይኔ ትናንት ድጋሜ ስሰማት ነበር ይችን ልጅ ዋዉዉ ድጋሜ ስለመጣች ደስብሎናል
@lemmatesfaye8003
@lemmatesfaye8003 Год назад
ስንት ክፉ በበዛበት አለም እንደ እናንተን አይነት ደጋጎች ❤❤❤ መኖሩን ብርሃን ይታየኛል
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk Год назад
አገራችን አሌህ ሰላም ያርግልን😢😢😢 ወሎአገራችን ሰውም ወንዙም ገራገርነው💚💛❤️❤️❤️❤️😊
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 Год назад
የመዳም ቅመምች ድምፃችን ይሰማ ዩኒ እና ፀጌ ይሸለሙልን የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኞች ሰላም ለሀገራችን ድል ለተገፍው አማራ 🇨🇬💪💝🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️💐💐💐
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Год назад
Congrats Mahlet 💖💖💖 you are truly blessed with Star quality 🥰🥰🥰 cause you're a total package Beauty + Voice + Confidence + Charisma + Grace = Superstar ✨✨✨ can't wait till you come with your own Hagerseb song about our beautiful Ethiopia 💚💛❤️ Thank you Amanuel for giving her golden chance perhaps you can produce a Choir Album with her friends too aside from her Solo Single 🤗🤗🤗
@alamal2812
@alamal2812 Год назад
የዘድሮዉ አድስ አመት አይመስለኝም ምክኒቱም ህዝቡ ጆኖሳ ተፈርዶበታል ጌታ ሆይ ኢትዮጵያ አድን ይሄም ቀን ያልፋ ይሆን አማራየ ተስፋችን እግዚአብሔር ነው
@ቅይጥወጎች
@ቅይጥወጎች Год назад
She's so stunning with no makeup 🤍
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 Год назад
ይሄ ልጅ በጣም ልበ ቀና ነው እግዚአብሔር ይትዳህ
@hggff9535
@hggff9535 Год назад
የአማራ ሕዝብ ዘመኑን በሀዘን አሳለፈዉ 😢😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ መፍትሔ ስጠን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ አሜን እናተም ሁሌም ድስተኛ ሁኑ
@AaAa-pe4lc
@AaAa-pe4lc Год назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ኢትዮጵያን ለአማራ ህዝብ እስር ቤት ሆናለች ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@abebet2142
@abebet2142 Год назад
ፍትህ ትላለህ፣ መከላከያን እየፈጀነው ነው፣ የማረክነው ነው፣ ምንም አልቀረንም፣ እያላችሁ አይደለም እንዴ በየሶሻል ሚዲያው? ህወሓትም ፍትህ ፍትህ ሲል ነው ፍትፍት ሆኖ የቀረው። የማያጠግብ እንጀራ,,,,,,,,,,, አሉ አበው! ፍትፍትህን ብላ ዝም ብለህ፣ እንኩሮ ሁላ።
@akezaghebresselassie6681
@akezaghebresselassie6681 Год назад
Naturally gifted, beautiful lady. Keep it up.
@tefeshidingle4674
@tefeshidingle4674 Год назад
ዋዉዉዉዉ ባለማህተቧ ቆንጆ ማሂ ዛሬም መጣሽ የእኔ ቅመም ጃማ ስትመጭ እንደት አድርጌ ጋብዠ እንደምልክሽ የእኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤
@lidyayeshitila3377
@lidyayeshitila3377 Год назад
አማኑኤል ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ
@haregmak1519
@haregmak1519 Год назад
አባሰል በወጣት ያውም በዚ ዘመን መዘፈን ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤
@asrebebyimer1860
@asrebebyimer1860 Год назад
የፍቅር እጎቻ የሚመጀኑብሽ እናታለም ወሎ ይብላኝ ላለወቀሽ እማ ወሎ ውድያገሬ ልጆች እኳንአደረሳችሁ መልካምበአል እደኔ በመዳምኩሽናም ላላችሁ አይዛችሁ❤
@bayeshFente-zc3gz
@bayeshFente-zc3gz Месяц назад
በአላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እየው እንደቀላል አምስት አመት ሆነን አማራ ክልል በተለይ በራያ ቆቦ በጁንታ አሁን ደግም እርስ በርስ ውይ መች ነው ሰላም ሁኖ የምንስቅበት 😢😢😢😢አዲሱ አመት ሰላም እንደሚሆን ዱአ አደርጋለሁ ያረብ እናተም ሰላም ይሁን ብላችሁ ዱአ አድርጉ 😢😢
@ቤዛገሠሠ
@ቤዛገሠሠ Год назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ በየቦተው ለሚሰቃዩት አቤቱ ምህረቱን ላክልን ፈጣሪ ሆይ ተጨንቀናል😭😭😭😭😭😭😭😭
@AneesaKonjo
@AneesaKonjo Год назад
ይገባታል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@hannaanley2461
@hannaanley2461 Год назад
ውብ ነት እንዴት ደስ ትላለች። ጌታ ይጠብቃት።
@hanatesfayetesfaye1476
@hanatesfayetesfaye1476 Год назад
በጣም ደስ ብሎኛል ለአንቺ ❤❤❤🎉🎉🎉
@senayegirma6592
@senayegirma6592 Год назад
አማኑኤል ይልማ ምኑው ከፉና ላምሩኤት ራቅ አርግታ፡አጥፍቶው አንካን ከአፍ መጥፌው ቃል ይለመወጣቶው በጣም ነው የምወድ
@sistrjabreelsistrjabeel9656
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ኸረ ተው ድምፁ ሁኑ አሁንስ ያሳሰበኚ የሀገሬ ነገር ነው ምን ዋጋ በሙዚቀ መግለፁ ምንም ጥቅም የለው ።።።ፍትህ ፍትህ ለቤተሰቦዎቻችን አጠቀላይ ለአማራ ህዝብ ያረብ
@nastanettube
@nastanettube Год назад
ሰላም ሰላም ከዚህ ቤት እኔም ብቃት ነበረኝ እሞክር እመኝ ነበር ግን ከጊዜዉ አንፃርና ስደት በመሆኔ እና አቅም ግፊት እገዛ እፈልግ ነበር በገንዘብ ሳይሆን በሀሳብ
@SameraMhammed
@SameraMhammed Год назад
እረ ፍትህ ለኔት በጣም ተሰቃየን በናፍቆት
@tew3368
@tew3368 Год назад
ጥሩ እጅ ላይ ነው ያረፈችው ብራቮ አማን!!!
@azizamohammed7
@azizamohammed7 Год назад
ይገባል የኔ ቆንጆ😍
@aminushiferaw9928
@aminushiferaw9928 Год назад
እውነትም ወሎየ
@MohammedMohammed-pd3qn
@MohammedMohammed-pd3qn Год назад
ወድሞቻችን እየተዋደቁ የምን አዲስ አመት ነው
@ኢትዮዽያዬ
@ኢትዮዽያዬ Год назад
አማንዬ የኔ handsome brother እንኳን አደረሰህ❤❤❤❤❤❤
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Год назад
ማህሌት እንኲን ደስ አለሽ መልካም እድል ❤ አማን ተባረክ ❤ ባለትዳር ካልሆንክ ልጅቷን ለትዳርም ብታጫት የኔ ምርጫ ነው። በጣም ታምራለች ❤
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
😂😂😂
@LubabaMuhamed
@LubabaMuhamed Год назад
😂😂😂
@jbjj-hs3fr
@jbjj-hs3fr Год назад
😂😂😂😂ጥሩ
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 Год назад
ኮሜንቶች ያጋባሉ ያፋታል በርቱ
@zewditu1735
@zewditu1735 Год назад
እጁ ላይ ቀለበት አለ ተረጋጉ
@mikiyasbirhanu4183
@mikiyasbirhanu4183 Год назад
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤
@burtacanheila1184
@burtacanheila1184 Год назад
ዋው ድምፅ👌👌
@አሳረኛውፋኖ-ነ4ቀ
ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ የአማሐራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 💚💛❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Год назад
ገራሚ ድምፅ
@fekerteh974
@fekerteh974 Год назад
ዋው ማእሌት እንኳን ደስ አለሽ ደግሞ በጣም ቆጆነሽ በርቺ
@menfes843
@menfes843 Год назад
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu Год назад
ፋኒት ተመርጣለች ደስ ብሎናል ፋኖ እየመጣ ነው እኔም ፋኖ ነኝ
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Год назад
አማንዬ አንተንም ስራዎችህንም ስወዳችሁ❤❤❤❤
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt Год назад
የእኔ ስርቅርቅ ስወዳት እንኳን ደስ አለሽ❤
@jdjgsisi6871
@jdjgsisi6871 Год назад
ፍተሕ ለአማራ ሕዝብ ቤተሰቦቻችን በመንግስት እየተጨፈጨፉነው ፍትሕ ፍትሕፍትሕ ለአማራ
@abebet2142
@abebet2142 Год назад
ፍትህ ትላለህ፣ መከላከያን እየፈጀነው ነው፣ የማረክነው ነው፣ ምንም አልቀረንም፣ እያላችሁ አይደለም እንዴ በየሶሻል ሚዲያው? ህወሓትም ፍትህ ፍትህ ሲል ነው ፍትፍት ሆኖ የቀረው። የማያጠግብ እንጀራ,,,,,,,,,,, አሉ አበው! ፍትፍትህን ብላ ዝም ብለህ፣ እንኩሮ ሁላ።
@susuebrahim4762
@susuebrahim4762 Год назад
አላህየ አገራችንን ሠላም አዉርድልን
@ababaababa310
@ababaababa310 Год назад
ደስ ትላላችሁ ክበሩልን ኢቢኤስ ፍትህ ለሀገራችንን
@Soioo-q6d
@Soioo-q6d Год назад
ፍትህ ለአማራ😢😢😢
@rastaman8172
@rastaman8172 Год назад
ፍትህ በግፍ ለሚሰቃዩ አማራዎች
@abebet2142
@abebet2142 Год назад
ፍትህ ትላለህ፣ መከላከያን እየፈጀነው ነው፣ የማረክነው ነው፣ ምንም አልቀረንም፣ እያላችሁ አይደለም እንዴ በየሶሻል ሚዲያው? ህወሓትም ፍትህ ፍትህ ሲል ነው ፍትፍት ሆኖ የቀረው። የማያጠግብ እንጀራ,,,,,,,,,,, አሉ አበው! ፍትፍትህን ብላ ዝም ብለህ፣ እንኩሮ ሁላ።
@MubeYetemamu-xv9gj
@MubeYetemamu-xv9gj Год назад
የእውነት አስቤ ነበር ተፈላጊ እንደምትሆን አቦ ይመችሽ እና ደግሞ ሌላኛዋ ፍሬንዷ ግንባራሟ ቀጣይ
@henoktilaye
@henoktilaye Год назад
ገብርኤል ሰማሽ!!!
@agmasmedia
@agmasmedia Год назад
I appreciated this types of indigenous music !
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Год назад
አማን እናመስግናለን ❤❤
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 Год назад
ወለየነትይለያል❤❤❤❤❤
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Год назад
ሰላም ለኢትዮጵያ እየተመኘሁ እንኳን ለ2016 ዓ፣ም በጤና በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ።
@zomababey656
@zomababey656 Год назад
የኔ ማር🥰🥰🥰አቤት ድምፅ መልክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@s0lomon150
@s0lomon150 Год назад
ይልምሽ ምርጥ ሠው ,ማሂ መልካም እድል
@eskedarzeleke5708
@eskedarzeleke5708 10 месяцев назад
She is number 1
@hibestessayas104
@hibestessayas104 Год назад
she has an amazing voice ❤
@TeferaAnulo
@TeferaAnulo Год назад
ለበዓል ነው ወደ ሚትወጂው ebs የመጠሽው❤
@ዮቶ
@ዮቶ Год назад
አሁንም እዚህ አገር ላይ በአል እየተከበረ ነው? ----- ምስቅልቅሉን ፈቶ እግዚአብሔር የእውነት አዲስ አመት ለማክበር ያብቃን።
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Год назад
Mahlet , congratulations sis! Keeo up the good work,,,,,, keep working hard, don't stop here.
Далее